ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሴቶችየ ለንግግራችን ለከት ኣንደበት እናርግበት ወንዶቹ ቢሆኑ በተቆጣን ቁጥር እየባሰባቸዋል ይሄዳሉ እንጂ ኣንመልሳቸውም ሁሉም በፍቅር ስንናገር ፍቅር ያመጣል ይመለሳል እና ልክ ነሽ እህታችን ምክርሽ ደስ ይላል 👌🙏
Dear Thank you 🙏❤️💎🌹🌹🌹
ይገርማል በቃ ወንዶችን እሹሹ እያልን ነው መያዝ ያለብን? ምክሮችሽ ደስ ይላሉ ግን እኛስ ሴቶች ስሜት የለንም ወይ? እንዴት ነው ይሄንን ሁሉ መታገስ የምንችለው?😢 ትዳር የጋራ አይደል? እንዴት ነው የኔን ጭቅጭቅ ለመሸሸ አድሮ ሚመጣው? ምንጨቃጨቅበትን ምክንያት እንደማክወገድ እንደመተው😢
😂😂ትክክል
Yene konjo your ideas are so incredible and much respect. Also, I am so delighted that you’re weeding.❤
# You are wedding ሳይሆን You get married or you are married.You welcome.
ዊታዬ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤እዉነትሽ ነዉ ህይወታችን በፍቅር በመተሰሳብ የሆኔ ይስጠን ፈጣሪ🙏😍😍😍😍😍😍😍
❤፡ኡፍ የነቆንጆ ታባረክ ባለ የልኝም ጊን ባሃረን ቢናጊርሽ ባቃ ምንልባልሽ ከ ውስጠ ነው የምታወትው ሁለም እውዲሽሎ አከኒርሽሎ ❤
ዊታና ነኝ ከ-አዲሥ- ኢንሣይት!👍🙏
ሰላም በትክክል ገልጸሽዋል እኔም በእደዚ አይነት ችግር ውስጥ እያለፍኩ ነው በጣም በጣም ችግር ውስጥ ነኝ
😂😂😂 እኔም
❤❤ልክ ነሽ ከአንደበታችን የሚወጡ ቃላት በጥበብ በማስተዋል ከልሆኑ ካለመደመጣችን የዘለለ ሌላዉን የሚሰብሩም ይሆናሉ! ተባረኪ ዊንታዬ🥰🥰
በጣም አስተዋይ ነሺ በኔላይ ዴርሶብኚ ነበር
Mebrariyashina litastelalifi yefelegshi risish andi bitaregi ina ater bitaregi turu newu.Berchi!!
ስወድሽ እኮ
ትክክል😂ትዳርን በፉክክር አይሆንም፣ወዶች ክብራቸውን ይወዳሉ
የንግግር መንፈስ የሌላቸውስ ምን እናድርጋቸው እህቴ
አሳቦችሽን Ewnte new ዊንታ በርቺ.............
ተባረኪ
ማስተዋልና ጥበብ ይስጠን🙏
AmeeN yareb AmeeN ❤️
አጂብ እኔ ራሱ ዝቅ ብየ ሳናግረው ከስራው አስቅዶም ቢሆን ይመጣል በልክ ምነው ሀጋሃኝ ካልኩት ግን ቢዚ ሁኘ ነው ምን ላርግ ምናምን ይልና ሳምንት ይሆነዋል ሳይመጣ 😅😅
❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ l love you 😍 🇪🇷
There has to be a physical attraction in order to have a relationship.
🙏🙏🙏
ዎን ተባረኪ እባክሽ ቴለተግራሚሽን ከየት ላግኝ በጣም እፈልግሻለሁ !!!!
Anchi satagebi gen mekere lebaletedaroch memekere ayekebedem
Thanks for everything ❤❤❤
ተባረክልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም ትልቅ ችግር ውስጥ ነኝ እና ማማክርሽ ኣለኝ ተሌግራም ያንቺ ከየት ላምጣው ስልክሽ😢
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዊታ እወድሻልሁ❤ ሰናይ ምክር ግን ክርስትያን ኮሆንሺ ማእተብ ኣርጊ❤
❤❤❤😂😂❤❤
ዊታ እኔም ምክርሽን እፍልጋለሁ
ESlmnn..Tkvay..eclam
እህቴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ በአእምሮዬ እየተመላለሰ ሰላሜን ነስቶኛል አንድ ወንድ አንመጣጠንም ካለ በተደጋጋሚ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ???? እንዳታልፊኝ አደራ ያንቺ ምክር ያስፈልገኛል
ከዚህ ቡሀላ ምን ትጠብቂያለሽ ሸኚዋ ካንቺጋ መቀጠል እንደማይፈልግ እየነገረሽ እኮነው በጊዜ ሸኚው የኔውድ ክብርሽን ነው የሚያሳጣሽ ምንም አትሞክሪ እኔ ብዙ ታግሼ ግን አልሆነም ስለደረሰብኝነው እየጀረድኩብሽ አይደለም አሁን ተገላግያለሁ ለዛውም በቅርብ ገና አንድ ወር ሆነኝ ከሸኘሁት
በምን ምክኒያት ብለሽ ጠይቂዉ እማ😴
@@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ በሁለት አመት በልጠዋለሁ ለዛ ይመስለኛል እማ በኢኮኖሚ አደለም እራሱን እንደህፃን ነው የሚያየው ምክራቹን ለግሱኝ
😒ጡሩ አብራቹሁ ናቹሁ ወይስ በስልክ ብቻ ነዉ. አብረሽዉ ብትኖሪም በጣም ያስከፋሻል አያከብርሽም በተናገርሽዉ ቁጥር አንመጣጠንም እያልኩሽ ነዉ ያገባሽኝ እያለ ይጎዳሻል ዉዶ ተይዉ ፍቅር ከባድ ነዉ ነገር ግን ካላከበረን የኛን ስሜት ካላወቁ ቁስል ነዉ😢
@@AlmasAlmas-s8t የተገናኘነው በሶሻል ሚድያ ነው ከስደት መልስ ተገናኘን በቤተሰብ ሰማንያ አሰረልኝ ከዛ ሁለት ቀን እንደዚህ አለኝ ሁለተኛ ሲደግም እኔም ተናድጄ በቃ አልፈልግም ተወኝ ስለው ይቅርታ ጠየቀኝ አሁን ግን አያነሳም እንለያይ ስለውም መለየት አይፈልግም ግራ ገበኝ አሁን አሁን ለሱ ምንም ስሜት የለኝም ማውራትም ደበረኝ ደሞ የመጀመሪያዬ ነው ከሱ ውጪ ሌላ ወንድ አላቅም ብተወውም በኔ ምክንያት ይጎዳል እያልኩ አስብለታለሁ ብዙ መስዋህት ከፍያለሁ እሱም እንደዛው እኔ ዝም ስለው እሱ ነው የሚያወራኝ ብተወው ደሞ ሐጥያት እንደሆነ ውስጤ ይነግረኛል ደሞ ጥሩ ነው ትግስተኛ ነው ያከብረኛል ቤተሰቦቼን ያከብራል እስከዛሬ እሱን ብዬ እሱም እኔን ብሎ ያቃጠልነው ጊዜ ይቆጨኛል ውስን አርግቼ እንዳልሄድ ያረገኝ ይህ ነው
ዊንታ ወንድ ልጅ ሳቅሽን መልክሽን አይቶ ለመጀመሪያ ጊ ዜ መደንገጡ ምንም ስህተት የለውም።መፅሀፍ ቅዱስም ላይ ሲያውቃት ወደዳት ሳይሆን እንዳያት ወደዳት ነው ሚለው
10Q
ዉይታእየ የሁለትልጂአባት እወዴዋለሁ ይወዴኛል እኔምከበፌትህይወቴ አዲትልጂአለችኝ እናአሁንእዴሚወዴኝይነግረኛል ምንይሻለኛልምከሪኝእረ
😂😂ሳቄ መጣለኝ
😂😂😂😂አሳቅሽኝ
ዊንታ ስልክ የለሽም እንዴ 😅
ቁጥርሽንንንን
❤🎉❤🎉❤🎉❤👍👍👍
Tg accountshin alklge weym endet new anchin magegte yemchilw
ንግግሬንማ እሾህ ሁኖል የምር😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሴቶችየ ለንግግራችን ለከት ኣንደበት እናርግበት ወንዶቹ ቢሆኑ በተቆጣን ቁጥር እየባሰባቸዋል ይሄዳሉ እንጂ ኣንመልሳቸውም ሁሉም በፍቅር ስንናገር ፍቅር ያመጣል ይመለሳል እና ልክ ነሽ እህታችን ምክርሽ ደስ ይላል 👌🙏
Dear Thank you 🙏❤️💎🌹🌹🌹
ይገርማል በቃ ወንዶችን እሹሹ እያልን ነው መያዝ ያለብን? ምክሮችሽ ደስ ይላሉ ግን እኛስ ሴቶች ስሜት የለንም ወይ? እንዴት ነው ይሄንን ሁሉ መታገስ የምንችለው?😢 ትዳር የጋራ አይደል? እንዴት ነው የኔን ጭቅጭቅ ለመሸሸ አድሮ ሚመጣው? ምንጨቃጨቅበትን ምክንያት እንደማክወገድ እንደመተው😢
😂😂ትክክል
Yene konjo your ideas are so incredible and much respect.
Also, I am so delighted that you’re weeding.❤
# You are wedding ሳይሆን
You get married or you are married.
You welcome.
ዊታዬ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤እዉነትሽ ነዉ ህይወታችን በፍቅር በመተሰሳብ የሆኔ ይስጠን ፈጣሪ🙏😍😍😍😍😍😍😍
❤፡ኡፍ የነቆንጆ ታባረክ ባለ የልኝም ጊን ባሃረን ቢናጊርሽ ባቃ ምንልባልሽ ከ ውስጠ ነው የምታወትው ሁለም እውዲሽሎ አከኒርሽሎ ❤
ዊታና ነኝ ከ-አዲሥ- ኢንሣይት!👍🙏
ሰላም በትክክል ገልጸሽዋል እኔም በእደዚ አይነት ችግር ውስጥ እያለፍኩ ነው በጣም በጣም ችግር ውስጥ ነኝ
😂😂😂 እኔም
❤❤ልክ ነሽ ከአንደበታችን የሚወጡ ቃላት በጥበብ በማስተዋል ከልሆኑ ካለመደመጣችን የዘለለ ሌላዉን የሚሰብሩም ይሆናሉ! ተባረኪ ዊንታዬ🥰🥰
በጣም አስተዋይ ነሺ በኔላይ ዴርሶብኚ ነበር
Mebrariyashina litastelalifi yefelegshi risish andi bitaregi ina ater bitaregi turu newu.Berchi!!
ስወድሽ እኮ
ትክክል😂ትዳርን በፉክክር አይሆንም፣ወዶች ክብራቸውን ይወዳሉ
የንግግር መንፈስ የሌላቸውስ ምን እናድርጋቸው እህቴ
አሳቦችሽን Ewnte new ዊንታ በርቺ.............
ተባረኪ
ማስተዋልና ጥበብ ይስጠን🙏
AmeeN yareb AmeeN ❤️
አጂብ እኔ ራሱ ዝቅ ብየ ሳናግረው ከስራው አስቅዶም ቢሆን ይመጣል
በልክ ምነው ሀጋሃኝ ካልኩት ግን ቢዚ ሁኘ ነው ምን ላርግ ምናምን ይልና ሳምንት ይሆነዋል ሳይመጣ 😅😅