ስማችንን ጠቅሶ ይቅርታ ጠይቋል በሚል ከትምህርት ቤት የተባረረው ታዳጊው ተዋናይ(‎@gizemedia1974)Ethiopia|Elias Degeetn|10/06/2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 199

  • @gizemedia1974
    @gizemedia1974  4 หลายเดือนก่อน +8

    ከታዳጊ ናትናኤል መስፍን ጋር ያደረግነውን የክፍል አንድ ቆይታ ይህን ሊንግ በመጫን ይመልከቱት
    th-cam.com/video/v4mDukUS3aw/w-d-xo.htmlsi=34IkmbHpULUbf_14

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 4 หลายเดือนก่อน +54

    ኤልያስ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ
    ይሄንን ህፆን ልጂ በዝህ እድሜው ትልቅ ዋጋ ማስከፈል ጥሩ አይደለም። ገና ታዳጊ ነው በዛ ላይ የእሱ ጥፋት ብቻ አይደለም በዛ ላይ ይቅርታ ጠይቆል ትምህርት ቤት ይቀየርለት ይሄ ልጂ እዛ ቢገባ እራሱ ማስቢያ የሌላቸው ሰወች በደህና እንድማር አያደርጉትም

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 4 หลายเดือนก่อน +1

      Dafare nawe biyaans la 3 amate katmihirt metagade allabate .ine yixakimale yihe koshasha dagimo Asitamare yilaalle?

    • @דמבולוהיילה
      @דמבולוהיילה 4 หลายเดือนก่อน

      😮😮😮😮😮נחחעחח😮😮ח׳😮ח׳וטל😢ףײַפ😢פ😢😢00כ🎉😢ן😮םיוו7ויטטטטטט😅😮

    • @burtukankeya3758
      @burtukankeya3758 4 หลายเดือนก่อน

      Ere lemn 3 amet yikortali Gena hitsani new lijinatina birr asasito new so liju yikirta kale baki new

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 4 หลายเดือนก่อน

      @@burtukankeya3758 solamin loke mawe yamitaworew loje ayidollahim asoragizewallahu iyela ayedollam? Yawe nawe zoro zoro artist minamin tabiye nawe yamihonawe tamiro ahun yihe mine yixakimalle ?

  • @yasminwerkeneh6873
    @yasminwerkeneh6873 4 หลายเดือนก่อน +3

    እወነት ነው ይቅርታ ተጠየቅ ይግባ

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 4 หลายเดือนก่อน +19

    ዉይ ለምን ያሰጨንቁታል ልጅ እኮ ነዉ

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
    @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 4 หลายเดือนก่อน +6

    ትምህርት እንዲቀጥል ከተደረገኳን ከዛ ትምህርተ ቤት እንዲወጣና ወደ ሌላ ትምህርት ቤት ያሸጋግሩልን እንጠይቃለን

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 4 หลายเดือนก่อน +13

    ኤልያስ ሁሌም ታማኝ መረጃ ነው የሚያቀርበው እናበረታው

  • @Alshaday
    @Alshaday 4 หลายเดือนก่อน +32

    ምነዉ ፃድቅ ፃድቅ ያጨዉተን አሉ ስንት ወንጀለኛ እያለ ይቅርታ ጠየቀ በቃ ልጅ ነዉ

  • @smms6004
    @smms6004 4 หลายเดือนก่อน +16

    ኤልያስ ወንድሜ በርታልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 4 หลายเดือนก่อน +34

    ብካቹህ ኤልያስን እናበረታታው ላይክ ሰብስክራይ እናድርግ ካየን ቡሀላ❤❤❤❤❤

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 4 หลายเดือนก่อน +31

    ኧረ ልጅ ነው ለዚህ ደረጃ አይደርስም ይቅር ተብሎ ትምህርቱ መማር አለበት ገና ህፃን ነው የልጁን ስሜቱን መንካት ነው

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk 4 หลายเดือนก่อน +22

    የነሱ ልጅስ ቢሆን እንደዚህ ይፈርዱበት ነበር?

  • @GossaKiki
    @GossaKiki 4 หลายเดือนก่อน +10

    ኤልያስ እንኳን በሰላም መጣህ ቻናልህም ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል ልጁን ለመርዳት የምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥህ ልፋትህን ቆጥሮ ወደትምህርት ቤት ተመልሷ ለማየት ያብቃን ❤❤❤

  • @Shibre-rq1bk
    @Shibre-rq1bk 4 หลายเดือนก่อน +3

    ኤልያስ ጀግና ነህ ❤❤❤

  • @እማፍቅርአንቺጠብቂን
    @እማፍቅርአንቺጠብቂን 4 หลายเดือนก่อน +28

    በጭራሽ ትምህርቱ መቀጠል አለበት ማስቆም ያለባቸው ያሰራው አካል ነበር እንጂ ይህን ሕፃን አይደለም

    • @ymaeienat6905
      @ymaeienat6905 4 หลายเดือนก่อน

      እነሱ ማን ናቸው እሱስ ህፃን ሁኖ አጠፋ ባለማወቅ የነሱ ክብር ለማያውቅ ህፃን ልጅ ይቅርታ እስከ አለማድረግ እነዚህ የተማሩ ሳይሆን ደቆሮዎች ናቸው

  • @genetsebhatu755
    @genetsebhatu755 4 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ተናግረሀል በዚህ ብስጭት ራሱ ቢያጠፋስ

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 4 หลายเดือนก่อน +11

    ግን ይቅርታ ወዲወነው የጠየቀው ስት ገባድ ጥፍት እያጠፉ ምንም አይባልም የደሃልጂ ስለሆነነው

  • @sindutadesse8229
    @sindutadesse8229 4 หลายเดือนก่อน +3

    ትምህርት ቤቱ እራሱ መስተካከል ያለበት ይመስለኛል። እውቀት ቢኖራቸው ህፀናትን አያባርሩም ነበር።

  • @User12073-d
    @User12073-d 4 หลายเดือนก่อน +9

    ኤላዬዬዬዬ በዚ መልኩ መመለሰክ አሰደሰቶኛል በርታ ወንድሜሜሜ❤❤❤❤❤

  • @sebletegegne624
    @sebletegegne624 4 หลายเดือนก่อน +5

    ከይቅርታ በላይ ምንድነው የፈለጉት ስንት ወንበዴ በበዛበት ሐገር ላይ ይህን ያህል በሕፃን ልጅ ላይ መጨከን አላዋቂነታቸውን ነው የሚያመላክቱት

  • @AlemTefera-v9e
    @AlemTefera-v9e 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወድሜኤሊያሰጥሩሰውነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 4 หลายเดือนก่อน +15

    እነሱ በየቀኑ ስንት አፀያፊ ነገር ነው
    ሀጥያት ሰርተው ነው የሚውሉት
    ሰው ስላላያቸው ነው እግዝያብሔርን
    ይቅርታ ይጠይቃሉ
    ይህ ህፃን ልጅ ጥፋት መሆኑን
    አውቆ ይቅርታ ጠይቋል ጉረኞች

  • @weynuwababy4877
    @weynuwababy4877 4 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄን 18 ዓመት ያልሞላው ልጅ ከትምህርት ማባረር ምን የሚሉት ነው ላጠፋው ጥፋት እንኳን የመጀመሪያ ማስጠቀቂያ አልሰጡት መምህራኖቹ ስነምግባር ይማሩ

  • @gziachewzeleke9180
    @gziachewzeleke9180 4 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞህ አባዬ አመት አገዱህ ማለት የአለም ፍስጻሜ ሆነ ማለት አይደለም ገና ካሰብከው ቦታ ትደርሳለህ ጠንከር በል ብቻ

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 4 หลายเดือนก่อน +23

    ልጁ መፈተን አለበት መንግስት ጣልቃ ገብቶም ቢሆን

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 4 หลายเดือนก่อน +21

    በካችሁ እናትና ተጋቡ እናትና ተፋቱ ከምነል ኤልያስን ስብስክራይብ ሽር ላይክ እናደርግ

  • @MunaDechassa
    @MunaDechassa 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል

  • @ወጊድይሁዳ
    @ወጊድይሁዳ 4 หลายเดือนก่อน +15

    ተለምነው እምቢ ካሉ ፍርድቤት ተከሰው የስራ ፈቃዳቸውን እንዲነጠቁ ማድረግ የህብረተሰቡ ሃላፊነት ይመስለኛል።

  • @alemejiju143
    @alemejiju143 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አሳፋሪ ነው ህፃን ልጅ ላይ ጭካኔ እባካችሁ ህግ የምታቁ ተባበሩት

  • @hawamohamed5443
    @hawamohamed5443 4 หลายเดือนก่อน +3

    ልጂነው ቢያልፉት በማስጠቀቂያ ጥሩ ነው

  • @wasilakamal2040
    @wasilakamal2040 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያሳዝናል

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 4 หลายเดือนก่อน +11

    እድሜውን ግምት ውስጥ ማስገባት አለባቸው ምኑን ነው ትምህርት ቤት መባሉ ታድያ ስላጠፋ ጭራሹን ገፍተው ወደ ሌላ ጥፋት አይ የዚህ ዘመን ፍርድ ለእነሱስ አለቃ የላቸውም ማለት ነው ?

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i 4 หลายเดือนก่อน +4

    ኤሌያስ እርጋታህንና ስነስረአትህን ስወደልህ ማኛዉ አገራችንን አላህ ይጠብቅልን

  • @Crstina246
    @Crstina246 4 หลายเดือนก่อน +4

    ምንድን ነው ህጻኑ ልጅ ላይ ማካበድ ልብ ካላችሁ ለምን አቅም ወዳለው አትሄዱም ልጅን ለቀቅ አድርጉት ግፍ ነው ከይቅርታ በላይ ምን አለ

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለበጎ ነው ❤❤❤

  • @mekdesasefa1757
    @mekdesasefa1757 4 หลายเดือนก่อน +8

    መፈተን አለበት ግድ ነው በቃ ጥፋት አጥፍቷል ይቅርታ አለ ትምህርቱን መቀጠል አለበት

  • @AbebaTessema
    @AbebaTessema 4 หลายเดือนก่อน +4

    እባካችሁን ይሄንን ምንም የማያውቅ ሕጻን ከምታሳድዱ ሀገሪቱ የተሸከመቻቸውን ግብረ ሰዶማውያንን አሳዳችሁ ለፍርድ አቅርቡልን።

  • @absabs3111
    @absabs3111 4 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ልጅ ሢያሣዝን ልጅ እኮ ነው ለሒወቱ አሥቡለት ያውም በዚሕ እድሜው 😅😢😢😢😢

  • @solomonworkneh5778
    @solomonworkneh5778 4 หลายเดือนก่อน +9

    የት/ቤቱ አስተዳደር ተፈትኖ ወድቋል።ጥፋቱን አምኖ ከተፀፀተ በቂ ነው።ልጁ ያለበትን የዕድሜ:የኑሮ እና ለመማር ያለውን ፍላጎት ያላገናዘበ የእብሪት ውሳኔ ነው ያስተላለፈው ።በዚህ ዕድሜው ከት/ቤት ማባረር ወደ መጥፎ መንገድ እንዲሄድ መግፋት ስለሆነ ይቅርታውን ተቀብለው ቢመልሱት መልካም ነው።

  • @ZizuJemal-d5i
    @ZizuJemal-d5i 4 หลายเดือนก่อน +3

    ላይክ ኣድርጉ እስኪ ምንም ኣይጎድልባቹሁም እኮ ለእሱ ግን ብርታት ነው ስስታም ኣትሁኑ እባካቹ እሚሰራ ሰው እናበረታታ
    ኤላ ኣድናቂህ ነኝ በርታ

  • @AbiySeyoum-f1d
    @AbiySeyoum-f1d 4 หลายเดือนก่อน

    ኤልያስ፣እንደሁልጊዜው መልካም ስራ ነው፣ የሚመለከታቸው አካላት መፍትሄ ይሰጡታል ብዬ አምናለሁ

  • @selammerga1960
    @selammerga1960 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማለፉ አይቀርም ! ልጁም ሰው ይሆንና ከትምህርት ቤት ያበረራችሁትም ታረጁና ፣ ትደክሙና ትገናኛላችሁ !! አትጠራጠሩ ! ቅን ፈራጅ ፈጣሪ አለ ! ከይቅርታ በላይ ምን አለ ? የራሳችሁ ልጅ ቢሆን እንዲህ ታደርጉ ነበር ?

  • @Nuranuran-gw3sr
    @Nuranuran-gw3sr 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኤሊየሲ አለህ ይጠብቅህ ሊጁ ህፀን ነዉ ይቅሪተ ጠይቆወሊ ከይቅሪተ በለይ ምን አለ ምየረጉትን አየዉቁምነ ይቅሪ በለቸዉ ነዉ አይዴሊ ክሪሲቶ የለዉ ምኒአለ ይቅሪተ ብደረግለት አለህ ይሪደዉ የሰመዩ አምለኪ አየግደዉ የሰዉ ቀለሊ ነዉ ሰለም ለኢትዮጰየ ❤❤❤❤

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
    @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 4 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት. ያሳዝናል. መች ይሆን. አይምሮአቸው. የባለስልጣን. የሚያድገው. ልጃቸው. ቢሆን ምን ይሉ. ነበር ግን???

  • @طيبهنور-ط7ح
    @طيبهنور-ط7ح 4 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢🎉🎉🎉

  • @YewerkuhaBereket
    @YewerkuhaBereket 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ፈጣሪም ይቅር ይላል ቢማር ጥሩ ነዉ

  • @classpro3434
    @classpro3434 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ያሳዝናል ስንትና ስንት አፀያፊ በሚሰራበት አገር የዚህን ምስኪን ልጅ ለዚሁም በዚህ እድሜ ለይ ያለ ታዳጊ በዚህ መልኩ ውሳኔ መስጠት ያሳዝናል ከይቅርታ በላይ ምን አለ

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ያክል ጻድቅ ቢሆኑ ነዉ ህጻን ነዉ አጠፋ ይቅርታ ጠየቀ ምን ይጠበስላቸዉ

  • @lijalembelay5979
    @lijalembelay5979 4 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞህለለውጥ ካለህ ጉጉት ነው የሰርሀው ዋናው ችግር የሚድያው ነው ::

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 4 หลายเดือนก่อน +4

    አስተማሪ ማለት እናት አባት ማለት ነዉ ታዲያ ወላጅ ለልጁ ይቅርታ እንደሚያደርግ ሁሉ መምህራኖቹም ይቅርታ ማድሰግ ተገቢ ነዉ ምክንያቱም መምህራኖቻችን ከወላጅም በላይ ናችሁ ከህጻንነታችን ጀምረችሁ ስለአለባበሰችን ከጥፍራችን እስከ ጠጉራችን ምን ማድረግ እንዳለብን ተንከባክባችሁ ነዉ የምታሳድጉን ስለዚህ ተማሪ ጥፋት ሲያጠፋ ከአስተማሪዉ በላይ ማንም አይናደድም ምክንያተም ዋጋ ከፍሎበታል ቅጣቱንም ትክክል ናችሁ ቢሆንም ግን ይቆርታ ማድረግም ደግሞ ይጠበቅባችኇል

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 4 หลายเดือนก่อน

    ወንደሜ,እንኮን,መጣህ,በአላህ,ልጁ,እረዱት,በጣም,ያዛዛናል,ፈጣሪ,ያልደህ

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ ምን ሆነው? እንደዛ በፀፀት ይቅርታ ጠይቆ ልኽ መሆኑን እንኳን እረሱት እንዴ ? ኤላዬ የኔ ቅን እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የቻልከውን አድርገሃል።

  • @HaaTttmmee-sq5md
    @HaaTttmmee-sq5md 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከይቅረታ በላይ ምን አድረግላቸው︎ ያልተማረ ይሻላል ከዴነሱአይነቶች እኳን ሠው እና እግርለግረም ይጋጫል

  • @JanJan-z3b
    @JanJan-z3b 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣርን ፍሩና መልሱት ይቅርታ አለ እኮ ልጃቹ ብወንስ ነግበኔ በሉ ይቅር የማይል ይቅር አይባልም ዋዋዋ

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 4 หลายเดือนก่อน +3

    ይገርማሉ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 4 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ በኤሊያስ ሃሳብ እማማለሁ እነሱም ሊክ ቢሆኑም ግን ደሞ ገና 18 አመት አልመላውምና ከይቅርታ በላይ ምን አለ?ደሞ ቢመልሱትም እያመናጨቁ እየወቀሱት እንዲቀጥል እንዳያደርጉ አደራ ምክርና እንክብካቤ ካደረጉለት ነገ ጥሩ ዜጋ ይወጣዋል አይምሮውን አምላክ ይጠብቅለት ያሳዝናል

  • @አባወድሀለው
    @አባወድሀለው 4 หลายเดือนก่อน +6

    ጥፍት ነው ግን ምንም ቢሆን ይህን ያክል መሆኑ መልካም አይደለም ልጂም አይደል መማር አለበት ይቅርታ ሲጠይቅ ሌሎችም ይቅርታን ይማራሉ ስለዚያ ከትምህርቱ ማባረር የበለጠ ልጁን ማበላሸት ነው

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 4 หลายเดือนก่อน

      Excellent betam aref comment new😊

  • @selammoges4277
    @selammoges4277 4 หลายเดือนก่อน +1

    Betam yasazenal

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍፍ በዚህ እድሜህ የማይሆን ነገር አስገተውህ እዳ ገባህ አይዞህ ተስፍ እንዳትቆርጥ ሁሉም ያልፍል እሽ

  • @yamishalom3429
    @yamishalom3429 4 หลายเดือนก่อน +3

    ውሳኔን ልክ አይደለም ልጁ ወደ ትምህርት ገበታው መመለስ አለበት!

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያለማወቅ አጥፍቱዋል ይቅርታ ትልቅነት ነው እባካችሁ ይቅር በሉት ታዳጊ ልጅ ነው

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 4 หลายเดือนก่อน +2

    አይያችአግር

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 4 หลายเดือนก่อน +3

    I'm sorry for him being banned from his class 😢he is too young, and he apologised for his mistakes they should accept his apology and give him another chance.

  • @SintayehuMekashaw
    @SintayehuMekashaw 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንች ሊዱ&አሹ ምትባይ ዮቱበር ህይወትሽ እንደዚህ ይመሠቃቀል የታዳጊውን ህይወት ማይጨፋ ጠባሳ ጣልሽበት

  • @Mte-k2m
    @Mte-k2m 4 หลายเดือนก่อน +1

    Good job👍👍👍👍👍👍👍

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስምና የአባት ስም ስመች

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 4 หลายเดือนก่อน +2

    አድንህፅንልጅ አባረረ አላህ አይ ያችአግር መርዝብሉ

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሚስኪን በሲተትነው አሳስተውትነው ምንም የማያቅልጅነው ቢመልሱት ይቅር ቢሉትመመኸሮች ለምን አቄሙበት ይገርማል

  • @algiyonas5304
    @algiyonas5304 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛዋ መጠየቅ አለባት ለምን እንደዚህ አይነት ሰራ ይሰራል ኤልያሰ ጋዜጠኛዋ መጠየቅ አለባት

  • @ephratahjeba515
    @ephratahjeba515 4 หลายเดือนก่อน +1

    I am glad you got your tube back.

    • @gizemedia1974
      @gizemedia1974  4 หลายเดือนก่อน

      Thank you dear!!

  • @FinotMedia81221
    @FinotMedia81221 4 หลายเดือนก่อน +4

    ባለፈው ቪዲዮ ላይ ቴዲ ተሾመ እንዳገዘው ተናግሮ ነበር።
    ልጁ ፈተና ሳያመልጠው ቴዲ የሆነ ነገር አድርጎ ቢረዳው ቆንጆ ነው።
    ምን አይነት ሰዎች ናቸው ግን?

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ይይይ

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ህግ በድሀ ማሀበርሰብ ላይ ነው የሚጠናው ይቅርታ ከጠየቀ ፈጣሪ እንኳን ይምራል ጨካኞች

  • @absabs3111
    @absabs3111 4 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢

  • @Eledana1221
    @Eledana1221 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተከፍሎአቸው ይሆናል ትምህርት ቤቱ ይቅር ማለት አለባቸው

  • @good8574
    @good8574 4 หลายเดือนก่อน

    ልጅ ይቀጣል እንጅ መልሶ ጥፋ ማለት ተገቢ ኣይደለም ልጃቸው ቢሆንስ ምን ያረጉ ምን ይላሊ በጣም ሰተት ነው ይሄልጅ በጣም ታዳጊ ልጅ በሂውቱ ኣትቀልዱ ኣስተማሪውች ልቦናይስጦት

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537 4 หลายเดือนก่อน +1

    እደዉያችጋዜጠኛ አሁንተሰራለች እምን ደርሰች በጣም ያሳዝናል ይች ደንዝ በዚህ እድሜዉ ጉድሰራቸዉ አፈርትብላና ጋዜጠኛዋ😢😢

  • @SalemShidu
    @SalemShidu 4 หลายเดือนก่อน +2

    እቺ አገር ለነብሰገዳይ ትደግፋለች ህፃን ልጅ ግን በዚህ ልክ መበደል አግባብ አደለም

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው አካበዱት ይቅርታ ተጠይቋል

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይቅርታ ካለ ምን ችግር አለው ቢመልሱት

  • @ELSABETHTHAILU
    @ELSABETHTHAILU 4 หลายเดือนก่อน +1

    የምገኝ ይቅርታ መጣየቅ አጥፊቻለው ማሩኝ እኳ ነው ያለው በወለድ የሳያቸው

  • @gziachewzeleke9180
    @gziachewzeleke9180 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጉድትምህርት ቤት የህዝብ መሆኑ ቀርቶ የግለሰቦች ሀሳብ ማንሸራሸሪያ ሆነ እኮ!!!!!!

  • @Zubaida-cw3o
    @Zubaida-cw3o 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያችባለጌይተበርእሳለህግትቅረብተጠያቂናት😢

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 4 หลายเดือนก่อน +1

    የደሀ ልጅ ስለሆነ ብቻ ነዉ ይቅርታ ካለ ችግር ያለመስሎ አይታየኝም አላሰበበትም የቤተሰብ ለመርዳት ነው አይገባቸዉ

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu 4 หลายเดือนก่อน +3

    ከትምህርት ማገድ የባሰ ወደሌላ ጥፋት መጋበዝ ነው ይህንን አንድ አመት ይቦዝን መለት ነው ይቅርታ የማያሰጥ ጥፋት የለም እናተ ከሱ ባሳችሁ

  • @sabusaa5641
    @sabusaa5641 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ምንአይንት ትምህርት ቤት ነው መከሰስ አለበት በነሱ ምክንያት እራሱን ወደሌላ ሀሳብ ቢወስድስ እረ ባካቹ ይህልጅ ችፕታደጉት😮😮😮😮😮😮😮

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 4 หลายเดือนก่อน +1

    🎉። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @senigi530
    @senigi530 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያቺ ጋዜጠኛ ነኝ ባይና ያቺ አሮጊት በሰሩት ህጻኑ የዚህን ያህል መቀጣት የለበትም ይበቃዋል በርግጥ አያውቅም አይባልም የአሁን ልጅ ግን እነሱ ይቀጡልን ልጁ ነገ ምን ይሁን ወደባሰ መግፋት እንዳይሆን

  • @ayaha3449
    @ayaha3449 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኢት ዮጶያ ህግ በጣም ይገርማል🤔🤔🤔

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምክ ይብዛ ኤላ ሁሌም ፕሮግራምክ አያመልጠኝም ኮሜንት ለመስጠት ባልችልም እንኳን በየጊዜው የምትለቃቸውን እከታተላለው ዛሬ ግን ለመኮመት ተገደድኩ ከማዳሜም ተደብቄ ቢሆን በጣም የሚገርሙና ጭንቅላታቸው አነስተኛ ናቸው አስተማሪ ተብዬዎቹ ለመንቀፍ ሳይሆን በትንሽነቱ ባጠፋው ጥፋት ይቅርታ ጠየቃቸው ለምን ከትምህርቱ ያስተጓጉሉታል በዛ ላይ ወደ ማይሆን መንገድ እየመሩት ነው ልጁ መፈተን አለበት ነገሩ ሕግ እንዳይባል አገራችን ሕግ ከጠፋ ቆይቷል ማስተዋል ይሰሰጣቹ ለዚ ሕፃን ልጅ ሕይወት ጠጠያቂ እንዳትሆኑ የሚፀፅታቹ እንዳይሆን ልጁን እንዲፈተን እርጉት የእናተ ልጁ ቢሆንስ እንዲ ያረገው ዞር ብላቹ አስቡ😭

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኢሪቴት አድርጎት ነበር ቃሉ?

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 4 หลายเดือนก่อน +1

    የሰጠኸው "ርእስ "ያልገባኝ እኔን ብቻ ነው? የታገደው በሰራው የቲክቶክ ድራማ መስሎኝ። ስማቸው ን ጠቅሶ ይቅርታ መጠየቁ ምኑ ነው ጥፋቱ? የነማን ስም ?

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን ታዳጊ ልጅ ከትምህርት ማባረር ማለት ልጁን ወደማይፈልግ ቦታ እንዲሄድ ማድረግ ነው ልጅ ነው አጥፍቶአል ጥፋቱን አውቆ ይቅርታ ጠይቆአል ለምን ይህን ውሳኔ መወሰን አስፈለገ

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 4 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁ አጥፍቷል ግን የወላጅ ኮሚቴም መምህራንም ተነጋግረው በይቅርታ ቢመልሱት

  • @KedestTadel
    @KedestTadel 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለዚልጅ ተጠያቂ ትምርትቤቱ ነው

  • @Eledana1221
    @Eledana1221 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማንም በዚህ ምድር ላይ ስህተት የማይሰራ የለም ይቅርታ ሊደረግለት ይገባል መከሰስ ያለባቸው ያሰሩት ናቸው ገንዘብ ያሳስታል ገና ህፃን ነው እባካችሁ እርዱት

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 4 หลายเดือนก่อน +4

    ልጁ መፈተን አለበት ከይቅርታ በላይ ምን አለ???

  • @tigistrezene8336
    @tigistrezene8336 4 หลายเดือนก่อน +2

    ልክአይደለም ከይቅርታ በላይምን አለ።ልጅነው መፈተን አለበት ካስፈለገ ፊርማ እናሰባስብለት።ከባድ ወጀልየሰሪ እስርቤት ያለእስሰኛ በፓሊስ ደፈተናሌ።

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 4 หลายเดือนก่อน +1

    እነሱ የጠቀሱት ኢትዮጵያዊነት እሴት እና ወግ ስርዓት ውስጥ ዘሎ ያልጠገ ታዳጊ ለሰራው ጥፋት ተጸጽቶም በይቅርታ ለሚያነባ ልጅ ይቅር ብሎ የሚያልፍ የሚምር እሴት ጠፍትዋል ወይስ ጭራሽ አልነበረም አያውቁትም?? የወለዱት ልጃቸው ቢሆንስ ??? ይህ ውሳኔ ይፈጸም ነበር???

  • @chfchc8756
    @chfchc8756 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያናዳል ከህፃኑ ጥፋት በላይ የትምርት ቤቱ አስተዳደር አጥፍቷል ልጅ ነው እንደልጅነቱ በጥፍቱ እንዳይደገም መምከርጂ ከትምርት ማባረር ማን ስልጣን ሰጠው