ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

#ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ส.ค. 2022
  • #ethiopian #ወደ አዲስ አበባ አታልፉም @GEBEYANU
    #abiyahmedali #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #gurage #ethiopian #parliament #አብይ #አህመድ #አሊ #president #sahleworkzewdie #getachewreda #redwan #sergegnawegoch #solomon #shumiye #china #taiwan #debretsion #adanech #abebe #addisababa #addisababaethiopia #athletics #athletes #oregon #worldathletics #worldathleticschampionships #shay #buna #shorts #addisababa #fano #ola #shene #eritrea #teddyafro #ukraine #War #russia #invasion #ofc #nama #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #ethereum #endf #raya #danielkibret #alshabaab #somalia #kenya #eritirea
    Thanks for subscribing / @gebeyanu
    ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡
    ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!
    / @gebeyanu
    #ethiopia #አገሩ #ይፈርሳል/አይፈርስም?
    #ethiopian #ክልል እና #ክልከላ
    #Abiy Ahmed Ali #ethiopian #parliament #EthiopianNationalDialogue #EthiopiaPrevails #Sergegna #Wegoch #seifuonebs #eregnaye
    #GEBEYANU #Debretsion #Gebremichael #OlusegunObasanjo #JoeBiden #UAE #USAID #Eskinder #Nega #EthiopianPolitics #EthiopianDailyNews #TigrayWar #National #Dialogue #Commission #EthiopiansInSaudi #ኢትዮጵያውያን #በሳውዲ #GERD #አባይ #ግድብ #Abay #Dam #AmharaSpecialForce #TDF #WhiteHouse #SomaliFamine #Fano #ENDF #Afar #Somali #Eritirea #Wolwega #Talk Show #Ethiopian Muslims #Ethiopian #Orthodox #Isaias #Afewerki #shay #​Buna #Ethiopian Politics #enat​ party #prosperity​ party #freedom​ and equality party #ethiopian​ citizens for social justice #ethiopian​ #SolomonShumiye #ZehabeshaOfficial #TMH #ETV #FanaTV #ArtsTV World #zehabeshaofficial #ebc #getachewreda #ola #abelbirhanu #seifuonebs #hermelaaregawi #balderas #nebe #ethiopia #Adanech #Abebe #Abuna #Mathias #EOTC #mayorofaddis #fetadaily

ความคิดเห็น • 205

  • @GEBEYANU
    @GEBEYANU  2 ปีที่แล้ว +27

    ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡
    ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር! Join

    • @teshomeakalu7614
      @teshomeakalu7614 2 ปีที่แล้ว

      Great discussion keep it up ! Sol

    • @thereality657
      @thereality657 2 ปีที่แล้ว +1

      The wrong from this tube is the only speaker is solomon, the rest are observers .
      Why?

    • @shegersheger8045
      @shegersheger8045 2 ปีที่แล้ว +1

      ወንድሜ ሁልግዜ እንትን ስሰማ ቤተስቦቹ ብሩህ ምስጉን ይሆኑ እላለሁ ሰሌ ።ሀገራችን ያንተ አይነት አንድ አስር ቢኖራት ታድላ ነበር ።እኔም አንድ ቀን ለውጥ እደሚመጣ ተስፋ አለኝ ፣💚💛❤️

    • @user-hk3sv5oe7c
      @user-hk3sv5oe7c 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ታሳዝናለህ እንዴት የአንድ ሀገር ዋና ከተማን አዲስ አበባን እንዴት ከጉራጌ ጀአስተዳደር ጥያቄ ጋ ታነፃፅረዋለህ ?ሄደህ አይተሀል ? ጉራጌ ባህሌን ላሳድግ ቋንቋዬን ከመጥፋት ልታደግ ማለቱ አንድ ነገር ለማቋቋም መንገላታቴ ይቅር ማለት ለአንተ ፋክክር ነው ? እና መንግስት ትልቅነትህን አሳይ ጉራጌን ግደል እያልከው ነው ?ለጉራጌ ጊዜ ነው መንግስትን እምታበረታታው ? ግዴታ አንተ እንድትቆረቆር የአንተ ብሄር መነካት የለበትም ።ለካ ሌላ ግዜ ብሄርህ ስለተነካ ነበር እምትንዘፈዘፈው ። የቱ ሀገር ነው የጉራጌ ሁሉም ብሄርኮ ክልሉ ነው ሀገሩ አሁን ባለንበት ሁኔታ ።እና አንተ ደስ እንዲልህ ጉራጌ መጥፋት አለበት ? የዛሬ ንግግርህ ለጉራጌ ያለህን ንቀት ነው ያሳየው !ቃላቶችህ በፍፁም ለጉራጌ አይመጥንም !
      ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንተ ምንም ብትናገር ለእኛ ምንም ነህ

    • @Samsung-ns3tj
      @Samsung-ns3tj 2 ปีที่แล้ว

      Sole ቁጥርህን ላክልኝ

  • @liyumaid4768
    @liyumaid4768 2 ปีที่แล้ว +10

    ሶል የማከብር የምወድህ ሰው: ሀሳብህን በጣም ነው የማደንቀው።
    ለምሳሌ እኔ የከምባታ ዞን ተወላጅ ነኝ። በተመሳሳይ እንደ ጉራጌ ሁሉ ከጉራጌም ቀደም ብለን በምክር ቤት ደረጃ አስወስነን ለክልልና ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ልከን ነበር።
    የከምባታ ዋናው በክልል ለመደራጀት ምክኒያት በክልሉ መንግሥት አምባገነን ባለሥልጣናት አማካኝነት 1. ከፍትሃዊ የሥልጣን ክፍፍል 2. ከፍትሃዊ የሀብት ክፍፍልና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት በመገለላችን ነው።
    ለምሳሌ :- በዞናችን አንድም የክልልና የፌዴራል ፕሮጀክት ተሰርቶ አያውቅም። ሌላው ክልሉ 1000 ፕሮጀክት ለተለያዩ ዞኖች ሲያሰራጭ ለኛ 1 እንኳ የተነፈግን ነን???
    በቅርቡ የተበጀተልንን ስታይ በጣም ያሳፍራል።
    ብቻ ብዙ መጥቀስ ይቻላል።

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว

      ግንለማን ሀሳብህ ጥሩነው ሚበረታታነው እንዲሳካ እመኛለው።

  • @saruyoha2590
    @saruyoha2590 2 ปีที่แล้ว +5

    Welcome Solomon Shumye, nice to see you my dear.

  • @mesfinbogale4678
    @mesfinbogale4678 2 ปีที่แล้ว +8

    Wonderful Man Solomon.Be Strong

  • @dailyshow9389
    @dailyshow9389 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰለሞን ሹምዬ ለጉራጌ ህዝብ ድምፅ በመሆንህ እናመሰግናለን!

  • @addistedla
    @addistedla 2 ปีที่แล้ว +5

    Solomon Shumye welcome welcome we missed you brother we were just talking about you last night! We are so delighted to see you! God bless

  • @MovieTruelife
    @MovieTruelife 2 ปีที่แล้ว

    Endet nacheu Gebeyanu?Enga dehena nene! Solomon Shemyae, Arefe nehe ebakehene, Alawekeme nebere! Great discussion! COOL!👍✌✌✌✌👍👍👍

  • @azruabtubabebe1266
    @azruabtubabebe1266 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔም ሰሌ ኢትዮጵያዊ አስተሳሰብ ነዉ ያለኘ💚💛❤️

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 2 ปีที่แล้ว +1

    ገበያኑ እናመሰግናለን በርቱ።

  • @geresugezahegn8390
    @geresugezahegn8390 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በሰማሁ ቁጥር ይናፍቀኛል .አመሰግናለሁ

  • @AndellaNuru-lj9qg
    @AndellaNuru-lj9qg ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው

  • @ejtube100
    @ejtube100 2 ปีที่แล้ว +7

    የሲዳማ ክልል መሆን የዲሞክራሲያችን መገለጫ ነዉ ያለ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሌሎች ሲጠይቁ ሰራዊት የሚልከዉ በጤናዉ ነዉ?

    • @solomonsibhatu9720
      @solomonsibhatu9720 2 ปีที่แล้ว

      እኔንም:ግራ:የሚያጋባኝ:እሱ:ነው።

    • @alembekele3253
      @alembekele3253 2 ปีที่แล้ว

      ቆየ እኮ ( ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ) ለ እነሱ ክልል እስከተመቸ ድረስ they don’t care ስለሌላው . ለማንኛውም ለህዝቡ ያላቸውን ንቀት ያሳያል

  • @hayuseid7571
    @hayuseid7571 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @merirobi527
    @merirobi527 2 ปีที่แล้ว +7

    ጉራጌ ዞን በአስቸካይ ክልል ይሁን አበቃ።

  • @woynishetjuhar8825
    @woynishetjuhar8825 2 ปีที่แล้ว +3

    ህገመንግስት ይቀየር አይቀየረም እና እኛ እደፈለግን ብቻ ብሎ መጨፍለቅ አይገባም ጉሪጌም መብቱን ነው የጠየቀው ፍትህ ፍትህ

  • @ashemanall
    @ashemanall 2 ปีที่แล้ว +1

    Very interesting fact based analysis.

  • @AndellaNuru-lj9qg
    @AndellaNuru-lj9qg ปีที่แล้ว

    ጥሩ

  • @azeb7204
    @azeb7204 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ውይይት ነበር፡፡ እናመሰግናለን! አስተያየት ለመስጠት ግን የውይይቱን ቃና የመጋጨት/confrontational ከሚሆን የተረጋጋና ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ቢሆን መልካም ነው፡፡

  • @saessefa
    @saessefa 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጅግና የግብያኑ ጋዜጠኛ በሙሉ

  • @DrMATIAS-ly4ch
    @DrMATIAS-ly4ch 2 ปีที่แล้ว +4

    ገብያኑ እንግዳ እየጋበዛቹህ ብትወያዬ ጥሩ ይመስለኝል
    ሰለሞን ሀሳብህን እይታህን በጣም አደንቃለሁ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ዕድሜ እና ጤና ይስጥክ እግዚአብሔር እንኳን ፆመ ለማርያም ፍልሰታ አደረሰን 🤲🤲🤲

  • @mikrecheru2743
    @mikrecheru2743 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless U

  • @mesganawkifelewwoldie8733
    @mesganawkifelewwoldie8733 2 ปีที่แล้ว

    Absolutely right

  • @fasilketema2661
    @fasilketema2661 2 ปีที่แล้ว +1

    thank you very much.

  • @Protestantmezmur0
    @Protestantmezmur0 2 ปีที่แล้ว +8

    አንደበተ ርዕቱነትልን እያደነኩ በጉጉት እስከ ፍጻሜው ነው ምስማህ!!

  • @kasimhuss8058
    @kasimhuss8058 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በጣም ትክክለኛ ሚዛናዊ ሀሳብ

  • @wasihunmuluken4232
    @wasihunmuluken4232 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራው ሸፍጥ በጅጉ ዋጋ ያስከፍላል ለምሳሌ ከውሎ አካባቢ የሚመጡ ሰዎች ሲከለከሉ ለምን ከኬሜሴ እና ከኦሮሚያ ልዩ ዝዎኖች አይከለከሉም ሁሉም በህዋት ቁጥጥር ስር የነበረ ነው እንደነሱ ምክንያት የሆነ ከኋላው ድብቅ ሸፍጥ እንዳለ በቂ ነው የበአዴን ሆዳም መረዳት አቃተው እንጅ ከባድ መዘዝ አለው እንደነሱ አባባል ሰነዶቹ ተሰረቁ ካሉ ሎጎ መቀየር ነው
    ኳንሰር የሆነው ህገመንግስት እስካልተቀየረ ድረስ ገና ይቀጥላል

  • @generobele3747
    @generobele3747 2 ปีที่แล้ว +3

    God bless you 🙏 ❤️ and respect you all ways balanced and fairly

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 ปีที่แล้ว

    🏆🏆🏆🏆🏆🏆

  • @mahirmahir9751
    @mahirmahir9751 2 ปีที่แล้ว +12

    ከሚታወቁ ፖለቲካዊ ሀሳቦች ሁሉ በጣም የሚደነቅ ጅማሮ ነው ሚዛናዊና ሁሉንም እኩል የሚያይ ለማንም የማይል ነው

  • @mekonnendamtetemesgen6267
    @mekonnendamtetemesgen6267 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የምመሰክረዉ ከዉያኔ እስከ ብልጽግና መሪዎች ሕገመንግሥቱን የሚተረጉሙት በእነሱ ሰጪነትና ነሺነት ነዉ ለእነሱ ካልጠቀመ በስብሰባ ሳይቀር ሕገመንሥቱን ቀደህ ብላዉ ሲሉ ሰምቻለሁ በዉያኔ ዘመን ሲዳማ ክልል በመጠየቁ በአዋሣ ከተማ በጠራራ በርካታ ሰዎች ተረሽነዋል ብልጽግናም ወላይታን ረሽኗል ወዘተ

  • @negusesime6896
    @negusesime6896 2 ปีที่แล้ว +2

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ:: አንተን ስሰማ በኢትዮጵያዊነት ተስፋ አልቆርጥም::

  • @dahlakknife9609
    @dahlakknife9609 2 ปีที่แล้ว

    Egezabeher yebarkehu tnx

  • @asss239
    @asss239 2 ปีที่แล้ว

    እትዮጵያዊ መንነት ግዜ የለፈበት ጉዳይ ነው ዱሮ ዱሮ በተርክ ውስጥ ነበረን እሱም ሁሉንም እትዮጵያን እኩል ምልከታ የሌለው።

  • @tiyaamee3632
    @tiyaamee3632 2 ปีที่แล้ว

    Guraga society is asking for absolutely fare and valid question! This government is totally double standard and its illegal!

  • @FBelay
    @FBelay 2 ปีที่แล้ว

    I joined your team

  • @gamochogamango9585
    @gamochogamango9585 2 ปีที่แล้ว +2

    በህግ የሚመራ መንግስት ቢኖር ነበር ይህ ቢሆን ይሻላል የሚባለው ለዚህ መፍትሔው ተደራጅቶ ተዋግቶ መብትን ማስከበር ነው አማራ አትገባም ብቻ ሳይሆን በየቀኑ የሚገደለው ትግስት ስላበዛ ነው ትግስቱ አልቆ ከተነሳ እንኳን ወያኔና ሸኔ ሌላም ቢጨመር የሚያቆመው እነደለለ የታወቀ ነው ያም ጊዜ እየደረሰ ነው ዘረኞች ቢያርፋ ይሻላቸዋል ይህ ሴራ አያዋጣም ።

  • @winnerschapel8796
    @winnerschapel8796 2 ปีที่แล้ว +3

    This is Daniel በየወቅቱ ስለሚያጋጥሙ ነገሮች መወያየት መልካም ነው። ወንድም ሶል እኔ የሚያሳስበኝ ነገር ቢኖር በአጠቃላይ ሁኔታዎች ላይ ስለምንድን ነው እንደ ህዝብ በግልፅ ያለፍርሃት ለመፍትሄ መወያየት ያቃተን?

  • @Z-theotokos
    @Z-theotokos 2 ปีที่แล้ว

    Sole I am really grateful to have you. We need such kind of personalities who opine rationally as human being. God bless you. The so called constitution should either be respected or discarded.

    • @dk2403
      @dk2403 2 ปีที่แล้ว

      I don't support the constitution but if this was in place where equality is implemented fully it will work. But in Ethiopia there is a sense of inferiority and superiority between different ethnic groups. Falsely claiming as we are the savior of Ethiopia is taking the country to ditch. I fully respect his opinion.

  • @wagayeredahegn5510
    @wagayeredahegn5510 2 ปีที่แล้ว

    ጅግና 👍👍👍👍

  • @estifanoskassahun6362
    @estifanoskassahun6362 2 ปีที่แล้ว

    Big respect....u are best thinker

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 2 ปีที่แล้ว

    I LIKE you work for Ethiopia government with Dr Abyi together I can tell you have a good education 👍 so Ethiopia needs like you person 😁 God bless
    Ethiopia !!

  • @addisababalij
    @addisababalij 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @echowhiskyethioaviation2671
    @echowhiskyethioaviation2671 2 ปีที่แล้ว

    በርቱልን

  • @behailuo.5382
    @behailuo.5382 2 ปีที่แล้ว +1

    Great በርቱ ። የቀበሮ ክልሎች ለኢትዮጵያ አደጋ ናቸው ።

    • @zebib9761
      @zebib9761 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkk dedeb

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 2 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ ሰሎሞን ሹምዬ እናመሰግናለን።

  • @degfewoldesenbet4502
    @degfewoldesenbet4502 2 ปีที่แล้ว

    #Sol my wonderful

  • @kibretkebede5733
    @kibretkebede5733 2 ปีที่แล้ว

    God bless sol

  • @adisumelaku7700
    @adisumelaku7700 2 ปีที่แล้ว

    I accept your idea 100%

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 2 ปีที่แล้ว +6

    ሐረር ከተማን ለሐራሬ ህዝብ ክልል ያደረገ ህገመንግስት እንዴት ለሎችን ክልል መሆን አትችሉም ማለት ይቻላል? ይህ አደረጃጀት ለህዝብ ይጠቅማል ማለት አይደለም። የችግሩ ሁሉ ምንጭ ህገመንግስቱ ነው። የመንግስት ትኩረት በሙሉ መሆን ያለበት ህገመንግስቱ ላይ አስቸኳይ ውይይት እንዲደረግ ማድረጉ ይጠቅማል።

    • @yosefetopia7711
      @yosefetopia7711 2 ปีที่แล้ว

      ጉራጌ ወደፊት በኦሮሞ ሊዋጥ,በገዳ ዓይን ታይቷልና ክልል አይፈቀድለትም።

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰሌ ጀግናዬ አይዞህ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 ปีที่แล้ว +1

    ህግ አራዊቱ ህገ መንግስትን መመርያ ተደርጎ ግፍ ሰቆቃ መጨፍጨፍ መታረድ መሳደድ ወዘተረፈ ይቆማል ማለት የዋህነትና አላዋቂነት ነዉ::

  • @droneber2024
    @droneber2024 2 ปีที่แล้ว

    የሀገሪቱ ነገር "ራስ ሳይጠና ጉተና" ነገር ነው።በዓለም ውስጥ ሀገሮች ተባብረውም እንኳን በቅጡ መኖር አቅቷቸው የኛ ነገር በሕግ የጸደቀ የልጆች "እቃዪን እቃዬን ጨዋታ" ይመስላል

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 2 ปีที่แล้ว +3

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 980 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 2 ปีที่แล้ว +3

    እመኑኝ አአ አትገባም የተባለው አማራ በግድ ይገባል,በግድ ሲገባ ግን የከለከለውን ክፍል ኦሮመ‍ኡማኽን እንዳይመለስ ደመስሶት ነው, ማለቴም በግድ ሲገባ ማረፊያው አራት ኪሎ ነው ለማለት ነው።

    • @dadydady3547
      @dadydady3547 2 ปีที่แล้ว

      ባዶ ቀረርቶ!

    • @kemileye5864
      @kemileye5864 2 ปีที่แล้ว

      አገሪቱ ሰላም ያሳጣት ህ/መቱ ሳይሆን የደርግ ርዝራዦች,የደርግ ልጆች,ልሙጥ ሐሳብ አራማጆች, የአንድ ሀይማኖት:አንድ ቋንቋ አቀንቃኝ,.....ራዕይ አልባው የአሳማ ስብስብ የአማራ ኤሊት ነው።

    • @yosefetopia7711
      @yosefetopia7711 2 ปีที่แล้ว

      @@kemileye5864 ግራም ነፈሰ ቀኝ መንግስቱም ኦሮሞ, መለስ ትግሬ, አብይ ኦሮሞ...መንግስቱ አጋንቱ በአልቦ ጭንቅላቱ መምራት አልቻለ ኤርትግሬን አስበላ, መለስ ቆሪጥ በተነኮል ጭንቅላቱ አሰብን ሸጠ በዘር ከፋፍሎ, ለአብይ ግራኝ አቀበለው አብይ በእስስት ጭንቅላቱ ገዳኢሬቻ (ግደል ጠንቁል) የ16ኛ ክ/ዘ ስርዓት ብዘረጋ ስጋቴ አማራ ነው ብሎ ተነሳ ግ አልቻለም ፈሳ, እናም kemi leye ሆይ መንደርተኛነትህና ዘረኛ ዘመዶችህ "ጎበዝ ትአወት ተጋዳላይ ትግራይ..አርኪብካ በሎ ነኧዚ አሻ አምሓራይም ሆነ...አማራ ቦፍቲ ዳ ነፍጠኛ፣ ከናጄሱ ቡቲቺ ፊጡ ዳ,..ከእንግዲህ አም-ሓራአማራ ላይ አይዘፈንም, ይልቅ አዕምሮህን ታጠብ ፅዳ አትግማ አትሽተት አትጠንባ...ብዬ በነብዩ መሀመድ ቅዱስ ቁራናዊ አባባል ላሰናብትህ "ዘረኝነት ጥንብ ናት ተዋት" እናም ተዋት አንተም።

  • @AbeKostre
    @AbeKostre 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ የሃሳብህ ተካፋይ ነኝ * አነ መድኃኒቱን ሠር
    ቼዋለሁ " በቅርቡ በወጣና ገበያ ላይ በዋለው መጽ
    ሐደ ላይ ታላቅ ሥራ ተዘግቧል " አነዚህ እየቀጠሉ የመጡት የውክልና ዲክታተራት መንግሥት ነገ ባዮች
    በዚህ ድረጊታቸው የግድ የርስ በርሰ ጦርነት ሊያካ
    ሂዱ መፈለጋቸው ፈጽሞ የአፓርታይድ ሥርዓት ሰለ
    ሰለሆነ " መጸሐፉን ለማግኘት ሞከሩ **

    • @AbeKostre
      @AbeKostre 2 ปีที่แล้ว

      በኔ ሊነክ " kesemonu eyita " ውስጥ ገበተህ ብዙ መልካም ሃሳቦችን መቃኘት ይቻላል !!!******$

  • @shimelesl7854
    @shimelesl7854 2 ปีที่แล้ว

    ስላም

  • @goitommekonnen1509
    @goitommekonnen1509 2 ปีที่แล้ว

    Nice explanation!bro.

  • @user-co4qv6nj7l
    @user-co4qv6nj7l 2 ปีที่แล้ว +1

    ከትግራይና ወደ ትግራይ የሚወስደው መንገድ ከዘጉ እነሱ ቢዘጋባቸው ምን ይደንቃል?

    • @Habeshwit
      @Habeshwit 2 ปีที่แล้ว

      Junta enga endanche anasebem denkoro man new bekobo bekeul ahun ahunbzeh satytegerayn wendemna ehet enat abat tekebelo yalewn ymakafelew????? Negewn a enate ye Melado degafiy atewashew mert lay yalew enate ena ene mlaso endemtezewrewt politica aydelm beka hwzebewn tewt tewn atnnkun durom ahunenm tekekelga meriy yelim yemewshenje liza hizebewn atanekakewt ye Tigiyeee hizebew degmo bdem beatenetm ytesasere hizeb new enate erse bersew aychekakenm tewt hizebewn beka tewtttttttttt tewwttttttt.

  • @aidahailu2419
    @aidahailu2419 2 ปีที่แล้ว

    You make sense mr Solomon!

  • @nuredinnegash5603
    @nuredinnegash5603 2 ปีที่แล้ว

    መደራጀቱ የራስን በራስ ማስተዳደር ችግር የለውም ጥፋቱ ከልማት ውጪ ከሆነ ዘረኝነት የሌለበትን መሀበረሰብ ገፋፍቶ መክተት የፅንፈኞች መንገድ ሊፈጥር ይችላል ሃያሰባት ዓመት ወራኔ ሲገፋው የነበረ ህዝብ ነው ለምሳሌ ነጋዴዎችን ከመርካቶ ከማፈናቀል አንስቶ የህዝብ ቁጥር እራሱ የአማራና የጉራጌ የህዝብ ቆጠራ የዘጠና ሰባት ምርጫ ጋር የተያያዘ ነው በብሄር አስተሳሰብ ከሆነ ሀገር ወደማጥ ውስጥ መክተት ነው እስካሁን ኢትዮጵያን የመሰለ አደረጃጀት የተላበሰ ነበር ነገር ግን ለማደግ የህዝብ አገልግሎት በቅርብ ለማድረግ ከሆነ ግን ከህዝብ ጉን የመቆም ግዴታ ይሆናል
    ዘረኝነት ግን ጥንብ ናት እራቁት ተብለናል ኖ የማለትም ልምድ ሊኖረን ይገባል

  • @edenkaletsidlk2510
    @edenkaletsidlk2510 2 ปีที่แล้ว

    ፍትሕ ለምስራቅ አማራ ህዝብ ወገን በኦሮሞ ልዩ ሃይል ገንዘብ እየተዘረፉእየተደበደቡነው

  • @AbeKostre
    @AbeKostre 2 ปีที่แล้ว

    ወንደሜ ሰሎሞነ በኔ መጸሐፍ ወሰጥ ኢትዮጵያ ምነ
    መሆን አንዳለባት በግልጽ ቀረቧል ** የመጸሐፉ ስም
    " ጠላታችን ማነው ? የሚል ነው ******

    • @AbeKostre
      @AbeKostre 2 ปีที่แล้ว

      በግልጽ ቀርበል ተበሎ ይነበብ ***

    • @AbeKostre
      @AbeKostre 2 ปีที่แล้ว +1

    • @AbeKostre
      @AbeKostre 2 ปีที่แล้ว

      ቀርቧል ተብሎ ይነበብ !!!

  • @annemariedavidson4381
    @annemariedavidson4381 2 ปีที่แล้ว

    TIGRAY TSEARRR 👉just sit & watch!!!

  • @winnerschapel8796
    @winnerschapel8796 2 ปีที่แล้ว +1

    But with respect to the current issue, I believe diversity is strength if unity is at hand. America has been great because they choose to unit embracing diversity.

    • @aidahailu2419
      @aidahailu2419 2 ปีที่แล้ว

      For your information America is not divided by ethnicity except location. I can live in Tennessee today and tomorrow I can go to Georgia get an id and a job without an issue. This logic does not apply to Ethiopia. The people who tries to compare US with Ethiopia please don’t. You don’t know what you are talking about.

    • @winnerschapel8796
      @winnerschapel8796 2 ปีที่แล้ว

      @@aidahailu2419 Sir, I am not talking or promoting about ethnicity or division rather the beauty of unity in diversity. Thank you!

  • @annemariedavidson4381
    @annemariedavidson4381 2 ปีที่แล้ว +1

    VIVA T.D.F. to 👉AXUMITE ADULISSSS and ADULISSSS or ADULISSSS!!! 👉The nowwwww!!!

  • @mekonnendamtetemesgen6267
    @mekonnendamtetemesgen6267 2 ปีที่แล้ว

    ወላይታ አልተስማማም ተረሽኖና ታስሮ ነዉ ዝም ያለዉ

  • @mekonnendamtetemesgen6267
    @mekonnendamtetemesgen6267 2 ปีที่แล้ว

    የጠየቀ ሁሉ ይሰጠዉ አይ ከተባለ ሕገመንግሥቱ ይሰተካከል የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ይከበር

  • @abaymulusew1853
    @abaymulusew1853 2 ปีที่แล้ว

    ሀሳብ ያለን በናንተ ሚድያ ሀሳባችንን እንድንገልፅ ብታመቻቹልን። ኘሮግራም ማዘጋጀት እንፈልጋለን

  • @yonasabebe
    @yonasabebe 2 ปีที่แล้ว

    ሰለሞን ሸምዬ አተያይህ ይመቸኛል::

  • @berrez4985
    @berrez4985 2 ปีที่แล้ว

    Ato Solomon Shumeye the Amehara people not allowed to enter Addis are restricted by Oromia force but what legitimate have Oromia forces to control the issue concerning the city of Addis Abeba. The Ameharas destination is Addis Abeba not any place in Oromia region. Which way the mother land is moving? ALAS. Let God save the country.

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 2 ปีที่แล้ว

    Mr/Solomon we tegaru Ethiopia mehon anefelegem hegemengestu november alnorem hagere tigray yeged new 4.neteb

  • @girmaytewelde7931
    @girmaytewelde7931 2 ปีที่แล้ว

    ሀገር ማለት :-
    1.ልአላዊ መሬት
    2.ልአላዊ ህዝብ
    3.ህገመንግስታዊ የፖለቲካ ስርአት ያሟላ ነው ታዲያ የትኛው ነው ያልፈረሰው?

  • @annemariedavidson4381
    @annemariedavidson4381 2 ปีที่แล้ว

    VIVA O.L.A. to 👉FENFENEEEE & FENFENEEEE Or FENFENEEEE!!!👉 The nowwwww!!!

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት የምንል ሰዋች ማወቅ ያለብን በክፋት አብይ የፈራረሰች አገር እጃችን ላይ እንደምትወድቅ ነዉ ::

  • @frehiwotm8827
    @frehiwotm8827 2 ปีที่แล้ว

    betam new yemadnkhe

  • @ashenafidemug4109
    @ashenafidemug4109 2 ปีที่แล้ว

    Sole!!!

  • @omardahirhosh6048
    @omardahirhosh6048 2 ปีที่แล้ว

    Defenately

  • @derejeyonas4523
    @derejeyonas4523 2 ปีที่แล้ว

    ሶል የደቡብ ክልል ብሔረሰቦች ክልል እንሁን ጥያቄ ማን ከማን ያንሳል ከምል የመነጨ አይደለም፡፡

  • @jamestimbers5724
    @jamestimbers5724 2 ปีที่แล้ว

    As bad as the prohibition of entries in to Addis is bad, it would have been a dream for the people of Tigray. The Tigray people would have imagined that the PP party would come to its senses in a day. At least there won’t be any of those atrocities we saw. But, two-years?

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 2 ปีที่แล้ว +2

    Hegere tigray yeged new.

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf 2 ปีที่แล้ว +3

      ena ejhen man yazeh? yerdata sinde eyelmnu hager? kezih behuwala kilel atehonum

    • @annemariedavidson4381
      @annemariedavidson4381 2 ปีที่แล้ว

      @@LA-lx2pf Just for record SUDAN ba 👉GONDAR 100km yezoooo yet ale 👉RAPIST FANOOO eyaluuu naw!!! 👉any clue ???👉TIGRAY TSEARRR!!! 👉just sit & watch!!!

  • @tameremenzew7578
    @tameremenzew7578 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Sir But the State is already failed.

  • @alelignbekele231
    @alelignbekele231 2 ปีที่แล้ว

    bezu kelel mehonu eko le federalu mengest lemstdader kelele yeleletal

  • @tesbalcha5565
    @tesbalcha5565 2 ปีที่แล้ว

    Thanks Sole for what you’re doing but pls tell your interviewer guy to change his having style too annoying hope you’ll do it bro.

  • @ashenafitesfaya3455
    @ashenafitesfaya3455 ปีที่แล้ว

    Ayn yaweta labnet beza.

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 2 ปีที่แล้ว

    Unfamiliar police, never done way of leading and administration confused the honest and were free people are confused and have little knowledge to cooperate with the government. It is sad to hear. People get no help and are pushed here and there plus with their burden. I wish the government look the other world how people get support.

  • @tewodrosalemu7467
    @tewodrosalemu7467 2 ปีที่แล้ว +3

    በአንድነት በፍቅር በሰላም መኖር አቅቶት ክልል ክልል ይላል
    ምን ያስቸኩለዋል ለክልል ነገ ሲሞት እያንዳንዳችን ማንም የማይቀማን ክልል ይኖረዋል

    • @bekelegebremedihn5910
      @bekelegebremedihn5910 2 ปีที่แล้ว

      ታድያ ለምን ህገመንግስቱን አታስቀይርልንም? ወይም ተምታቶብሀል

  • @teddy7551
    @teddy7551 2 ปีที่แล้ว

    tribe s based on tradition ,culture ,language ,where as race based on DNA ,please people wake up

  • @admassuhailu7180
    @admassuhailu7180 2 ปีที่แล้ว +1

    I have been and still admirer of yours. But on few occasions I am taken back by the way you handle your interviewer and different opinion. Tolerance and understanding starts from here. Our biggest problem is not respecting or tolerating other people’s opinion. This is the harbinger of dictatorship.

  • @gebrelibanoskaleau4172
    @gebrelibanoskaleau4172 2 ปีที่แล้ว

    ሰሎሙን ፣ገለፃው ትክክል አይደሉም ፣ ክልልን ይሆናል ሲባል ህግን ደንብም አለው ፣ ችግሩን የብቁ አመራርን አለመኖሩን ነው እንጂ አንድ ቤተሰብ በአንድ አጭቆ አይኖሩም የራሱን ያሳድጋሉ ግን ቤተሰብ ናቸዉ ።

    • @user-vu7sw6lz8g
      @user-vu7sw6lz8g 2 ปีที่แล้ว

      ምን እያልክ ነዉ ለረስህ ገብቶሃል ግን የፃፍከዉ

  • @samsonaddis229
    @samsonaddis229 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤🙏🏾Hakeja ethiopiawi neh wendeme.... kelel yemebal neger kalkere ethiopia west selam ayenorm. Ye wayane zereja hege mengest lemanem ayetekemem . Seleze Dr. Abei betolo Yeh ahun yalew ye ethiopia hege mengest mekeyer alebet . 💚💛❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @techtube1983
    @techtube1983 2 ปีที่แล้ว

    ethiopiawinet biher adelem zeginet (nationality) new. ande sew libal yemichilew zeginet Ethiopiawi, biher degmo....kebizuwochu andu new ...like oromo, amhara, somali,.....etc. Neger gin Zeginet bicha beqi new biye asibalehu.

  • @selamnkulu2541
    @selamnkulu2541 2 ปีที่แล้ว

    የለፋህበት አገር የኖርክበት አገር ዘርህ ይጥፋ ብሎ በተግባርም ካጠፋህ አነሰም በዛም ወገን ጋር መሰባሰብ ግድ ይላል: ከክልሌ ውጡ በክልሌ አታልፋም ስልጣን በነበረኝ ግዜ መርጨ ዘርፌ ያዝኩት መሬት የኔ ነው ብሎ ችግሩን የጀመረው እኮ የአማራ ክልል ነው አሁን ለአማራ መንገድ ቢዘጋ ምን ችግር አለው:አማራ ብቻ መንገድ ሲዘጋበት ነው ህዝብ ተንገላታ ተብሎ ለውይይት የሚቀረበው ገና ይህ ሁሉም የኔ ማለት ካላቆመ የአማራ ክልልን በሌላ የሚፈፀመውን በራሱ ካልደረሰ አይማርም: ምነው ዙርያውን ያሉ ክልሎች ለአማራ ክልል ጥርቅም አድርገው ሲዘጉበት ይገባዋል: ገና ህዝብን የሚንቅና ህዝብን ለሚያጠፋ አረመኔ ሊታዘንለት አይገባም
    ሰውን ጠብሳችሁ ብሉ የሚል ማህበረሰብ መቀጣት አለበት: አቶ ሰለሞን ሀሳብህ ጥሩ ነበር ግን በተግባር አላስኬድ ስላለ ነው ጋጠወጥና አምባገኖች መሪዋች እኮ አስቸገሩ ለመሆኑ የሌቦች ስብስብ እንጂ መንግስት የት አለና?

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 ปีที่แล้ว

    የተረኞቹ እናዉቅልሀለሁ ስርአት ከማፍያዉ አማራና ኢትዮጵያ ጠል ትህነግ ስርአት ክፋቱ ቢበልጥ እንጂ አያንስም::

  • @berrez4985
    @berrez4985 2 ปีที่แล้ว

    Ato Solomon Shumeye if a doctor prescribes medication to a patient, the patient must act accordingly. The source of the problems in Ethiopia are a constitution which denies citizens right and invites to demolish the country, ethnic federalizm and demarcating regions based on ethnic or language. Why the officials refrained to avoid these chronic problems.?ALAS

  • @efoytabuche7282
    @efoytabuche7282 2 ปีที่แล้ว

    ልክ ነህ ሰለሞን። ጥቅም የሚያገኙ ካድሬዎች ነዉ የመከፋፈል(የመካለል) ፖለቲካ የሙጥኝ የሚሉት ።

  • @yitbarekkenaby2674
    @yitbarekkenaby2674 2 ปีที่แล้ว

    እጅጉ ከብቃት ጋር ነው ትንታኔህ እንኳን በዚህ ቻናል መምጣትክ በቀላሉ ተደራሽነህ ይኖርካል

  • @tesfahuntamirat9559
    @tesfahuntamirat9559 2 ปีที่แล้ว

    Telyalkii

  • @kassas4
    @kassas4 2 ปีที่แล้ว

    ሰለሞን ሹምዬ አስተያየትሕ ትክክል አይደለም የጉራጌ ሕዝብ የክልል ጥያቄ ፉክክር ነዉ ከማለት ከመፈረጅ ይልቅ የሕዝቡን እሮሮ ሰምተሕ ታዉቃለሕ ወይ አንድጉዳይ ለማስፈፀም ጉራጌ የአራት ሰአት መንገድ ተጉዞ አዋሣ ድረስ ሔዶ ጉዳዩ ሊፈፀምም ላይፈፀምም ይችላል አካባቢዉን ለማልማት ፍቃድ የሚያገኘዉ አዋሣ ሔዶ ነዉ ይሔ እንዴት ትክክል ሊሖን ይችላል አሑን ደሞ ሑሉ በሚያዉቀዉ ወሳሕና ላይ የመስቀል ዳመራ ለማብራት የዎርቶዶክስ አማኝ ቦታ ተከልክሎ ሲሰቃይ እንደነበር ታዉቃለሕ በወሳሕና ሕዝብ ሳይሖን ፖለቲከኞቹ የሚፈጥሩት ችግር ነዉ አሑን ደሞ እንደገና ተጨፍልቆ ለምን በአዲስ አደረጃጀት ይገባል ? ወይ ሕገ መንግስቱን ማፍረስ ነዉ ወይንም ለአንዱ ክልል ሰጥቶ ሌላዉ ብዙ ሕዝብ ሳለ አናሣ ብሎ በሞራል እየገደሉ ትክክለኛ ቁጥሩን እየቀነሡ መጨፍለቅ ትክክል አይደለም የጉራጌ ሱቅ በስንት ቦታዎች ነዉ በፖለቲከኞች የለፋበት ሱቁ እንደሻማ ሢነድበት የነበረዉ አንዱ ክልል ሖኖ እኔስ ከማ አንሳለሑኝ የሚል ፉክክር ነዉ ብለሕ ከመደምደም ጆሮ ሰጥተሕ ጉራጌ ያለፈበትን ስቃይ ሰምተሕ ቢሖን ኖሮ እርግጠኛ ነኝ እንዲሕ አይነት አስተያየት አትሰጥም ነበር የሑሉንም ችግር ለመሥማት ሞክር እንደ ኢትዮጵያዊ የብልፅግና አባላት ከየክልሉ የተወጣጡ እንደሖኑ የታወቀ ነዉ ጉራጌም ክልል ሖኖ በጋራ በሐገር ደረጃ መሥራት አያቅተዉም .ሑሉም ክልል መታጠር ነዉ ካለ ያሉትን ክልሎች አፍርሶ በኢትዮጵያዉነት መመራት እንጂ ይሔ ሕገ መንግስት ስራ ላይ እየዋለ ጉራጌ በየቦታዉ እየሔደ እያለማ ጨርቄን ማቄን ሳትል ዉጣ መባል ሰልችቶት ነዉ እንጂ የማንንም ሕዝብ ጠልቶ አይደለም ከሑሉ ተጋብቶ ተዋልዶ የኖረ ነዉ ያሥመረሩት አክራሪ የተወሰኑ ፖለቲከኞች ናቸዉ እንጂ የማንኛዉም ብሔር ሕዝብ አይደለም የጉራጌ ሕዝብ በሕዝብ ብዛት በኢትዬጵያ ከኦሮሞ እና ከአማራ ቀጥሎ በሶስተኛ ደረጃ የነበረ ሕዝብ እንደሖነ ማንም የሚያዉቀዉ ሐቅ ሖኖ ሳለ ግን በየጊዜዉ በሕዝብ ቁጥር እያነሠ እያነሠ የመጣ ሕዝብ ነዉ ይሔ ለምን ሖነ ብሎ የጠየቀ ፖለቲከኛ አይቼ አላዉቅም .በቅርቡ አምስት መግባቢያ ቋንቋዎች ሲመረጡ በየቦታዉ ተበትኖ የሚኖር ጉራጌ ቋንቋዉ ከአምስቱ መገብባቢያ ቋንቋ አልተመረጠም ታዲያ ቋንቋዉን የሚያሥድግበት እድል ካላገኘ ሑሌ ደሞ ከሌሎች ጋር እየተጨፈለቀ አናሣ እየተባለ የሚቀጥል ከሖነ የመጥፋት የሕልዉና አደጋ ገጠመኝ ቢል ትክክል አይደለም ወይ ? ከዚሕ በላይ የመጥፋት አደጋ አለ እንዴ እየተጨፈለቁ ከመኖር በላይ በሕዝብ ብዛት ሶስተኛ መሖኑ ተክዶ

  • @mkk1171
    @mkk1171 2 ปีที่แล้ว

    ETHIOPIAWINETH BETAM TIKKLEGNA FTHAW NEW BERTABET. BE EWNET ANKEFAFELEM BETEBENGAM ENKUWAN BIHON