ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ስስት ወንድሞቸ ክፉ አይንካችሁ
ለኔም ወድሞቸ ናቸው🎉🎉🎉🎉
የጎደኝነትን ጥግ አሳይተሻል እህቴ ጀዛካላህ ኸይር❤
❤🎉 በጣም ቅን አሳቢዎችን አብዛንን
መድ ስልክ ሲደወል አንሽ በጉልበታቸው ሊረዷት የሚፈልጉ አሉ
@@Medtube1988 👌👌👌😘😘😘😘😘🤗መዲ የጓደኛ ጥግ አላህ ይጨምርልሽ
ካሜራ የምትቀርፀው ልጅ ቅን የሰው ደስታ የሚያስደስታት ናት እሷን ለማፅናናት የማታደርገው የለም አላህ ይጨምርልሽ እማ ሉባባም አይዞሽ ለኽይር ነው አላህ በተሻለ ነገር ይተካሽ እኔንም አበረታቱኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ወደኔ ቻናል ተቀላቀሉ
👍
ሳህመድን ጡሩልጀነት
አወ መድናናት ስወዳት
@@ssaa4401 እስኪ ወደኔ ቻናል ተቀላቀይ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ
በጣም ማርያምን🙏🙏
መድየ ሉቤን ለማጥናናት የምታደርጊው ነገር ቅንነትሽን ለሰው ያለሽን አዛኝነት ነው የሚያሳየው ኢንሻ አላህ አላህ በተሻለ ነገር ሁላችሁንም ያስደሳችሁ
እዳመጭ ዩትብሽን እናሳድግልሻለን እኛ ጠክር ዎናውጤናነው ቢአምሽም ለመታከሚያ መሸጡ ስለማይቀር አልሀምድሊላ በይ ወላሂ ስታመሰግኝው አላህ ይጨምርልሻል
መልካም ጎደኞ የክፍ ቀን ይታወቃል አሉ የመድና ደግነት ግን በጣም ያስቀላናል ማሻአላህ ምናለ እንደሶ አይነት አንድ እህት ብትኖረኝ አላህ ይጨምርልሺ መዲ
ኮቻ ነሺደ እኔ ቤት እሰጥሻለሁው አንድ ክፍል ቤት የአላህ ነው የማብራትና የውሀ ነው እምከፍሊው
አይዞሽ ሉብዬ አንድ አንድ ነገር ሲያመጣ መልካምም ነገር ይዞ ነዉ የሚመጣዉ ለበጎ ነዉ ብለሽ አላህን አመስግኚ ዋናዉ ጤና ነዉ የተሻለዉን ይስጥሽ የኔ እህት አብሽሪ እናሳድጋት ሀባይቦቸ ስደተኛዋ እህታችን ናት
አብሽሩ ሉባባ አላህ አለሽ ዱኒያ ፈተናናት ጦሱን ይዞ ይሄድ አላህ ያልታሰበውን ክፍት አርገሽ የምገቢበት መስራት አደለም ቁልፉን ይስጥሽ የተበዳይን ዱአ አላህ ይሰማል ዱአ አርጊ መዲይ አላህ ያስደስትሽ ጥሩ ሰው ነሽ እዲህ ነው ኢትዮ
ማሻአላህ ታዳ ይሄ ሁሉ ወድም እያለሽነው እዴ ለማስፈረስ ኩትራት የሰጠሽው ሰራተኛ በጣም ውድ ነው የምር ምናል እዛ ሰፈር ሁኜ ብሆን ነው ያልኩት የምር በይ ቀሪውን ስራ አሰሬቸው
በጣም እኔም እያልኩ ነበር
ባለሙያ ያስፈልጋል እንጨቱ እንዳይጎዳ አትፍረዱ
እንደው መዲ አላህ ይስጥሽ እቺን ልጅ ከጎኗ ሁነሽ አብሽሪ ብለሺ ማፅናናትሽ በረካ ሁኚ እኔ ዩቱብ ትቻለሁ አንዳንዴ ነው የምገባው አስቤ ቪዱዮዋን ሳላይ አልወጦም ኮመንት መፃፍ ሳይመቸኝ ሲቀር ነው የሚተወው አብሽሩ
አላህ የታሻለውን ርዝቅ ይስጥሽ ያኔውድ ቅማሞቼ እናሰድጋት😢😢😢
መዲ አላህ አንችንም ያሰዴሳሸ የኔ እህት
አብሽሪ እህት አለም ለአለሁ ኸይር በምትፈልጊው እናምትወጂው ነገር ፈትኖሻል አላህ ደግሞ እሚያስፈልግሽን በተሻለ ነገር እንደሚተካሽ እርግጠኛ ሁኝ የታጋሾች ምንዳ ቁጥር ስፍር የለውም👍👍
አይዞሽ ሉቤ ነገ ሌላ ቀን ነው❤❤❤❤❤
ማሻአላህ እህት ሉባባ አላህ የተሻለውን ይተካሽ ለከይርነው መድየ ጀግናነሽ መልካምጏደኛ አለችሽ አብሽሪ
የኔ እህት አላህ የተሻለውን ይተካሽ ለኸይር ነው ጠካራ ሁኝ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ መዲየ ወላሂ በጣም ቀና መልካም ልጅነሽ አላህ ያሳብሽን ሁሉ ያሳካልሽ ❤❤❤❤
አይዞሽ ውደ አንች እድለኛ ነሽ ይህ ሁሉ ሰው ከጎንሽ ነው እኛም ክጎንሽ ነን አላህ ካአንች ጋር ይሁን በጥሩ ነገር ይተካሽ 😢
መድየ ትለያለሽ የኔውድሉባባየ አዞሽ የተሻለውሊተካሽ።አስቦነው ኢነሏህማአሷቢሪን
ምርጥ ጓደኛ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ የተሻለውን ይረዝቅሽ እህት ሉባባ ከነ አባትሽ የህእህቴ ስም ነው
መሻአላህ ድሰ ሰትሉ የፍቅር ሰወች መድ ድሞ በጣም መልካም ሰዉ ነሽ አጅረሽን አላህ ይከፍለዉ አብሽረ ሌቤም አላህ ህይሩን ነገር ይሻልሽ ማሪ አልሀምዱልላ በይ መድ ተጎነሽ ሰላለች መፅናኛሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአሏህ አላህኸይሩንነገርይሻል መድየ የኔቆጆአላህይጨምርልሽ
የኔ እህት አላህ በተሻለ ነገር ይተካሽ መዲ ትለያለሽ
አብሺሪ ሀቢብቲ አሏህ የተሻለዉን ይወፍቅሺ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን ሉቤና መዲ ማሻላህብያለሁ መድየምአላህልብሺን አይቀይርብሺ የኛቅን እህት
አህትአለም አደትእደቀናሁብሽ መዲይ. ያቺአይነቱንያብዛልን. የኔዉድ አህት አላህእራህመቱሰፋነዉ
ለኛ ስደት ላላነወ ብርታት ነወ የሆነችሁ ቀጣይ ጠክረሺ ይበልጥ እናይሻለን
ማሻአላህ አብሺሪ ሉቤዋ ለበጎነው ካሜራማን ተመችተሺኛን አላህይጨምርልሺ እሳን ካለችበት ሙድለሜውጣት የምትጥሪውነገር👌💪💪💪😍😍😍
አይዞሽ ውዴ ላንችይ ያለው አለ ኢንሻአላ ዋናው ጤና ይስጥሽ
አይዙሽ ውድ ዱንያ ጠፈ ናት በጣምነው ያዘኩት ካሜራ አማኑ ግን አላህ ይጨምሪልሽ እደች ያለውን ያብዛልን
የኔማር እኳንም ደስ አለሽ የኔውድ አብሽሪ መድም አይዘሽ የኔውድ መድና የይ ግን ባአላህ ሌላወችንም የተሸገሩትን ዩቱብ ክፈችላቸው እናሳድጋቸዋለን
አይዞሽ ማማየ አላህ የተሻለ የተካሻል እመኒኝ እኔም አዳቺ ገዝ ጠፈትብኝ ብዙ ብር አላህ ተከቶኛል በየት አደሚክስሽ አታወቄውም አደሰው የማይከፍ ጌታ ደም አርግቶ የሚሰራ ጌታ አይርሳሽም ማማየየ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ወንድም መከታ ነው በተቻላችሁ አቅም ከጎኖ ሁኑ ሉሉየ ማር አይዞሺ ውደ
መዲ መልካም ሰው ነሺ ጥሩ ትዳር ይስጥሺ
ማሻአላህ ብያለሁ ተብዬ እየከፋሽ አልሀምዱሊላህ እየደጋገምሽ ሥትይ እንደት ደሥ እንዳለኝ አብሺሪ በርቺ ሀያቲ
እኔ ምልሽ ሉቢት ዋናው ጤና ሰው እኮ ታሞ ለመታከሚያ ቤቱን ይሸጣል አላህ ጤናሽን ይስጥሽ ርዝቅም ይስጥሽ❤
ማሻአላህ ተማረክ እሮህማን መድየ የኔ ዉድ የጓደኝነትን ጥግ ባች አይቻለሁኝ ወላሂ ልቤ እደት ደስ እዳለዉ በችግር ግዜ የሚሸሽ ጓደኛ በበዛበት ግዜ አችግን እዉነተኛ ሰዉ ሁነሽ ከጓደኛሽ ጎን ነሽ ሉሉየ መድን የመሠለ ጓደኛ አላህ ስለሰጠሽ አልሀምዱሊላህ በይ ሁሉም ነገር የሆነዉ አላህ ስለቀደረዉ ነዉ
አላህ ይጠብቃት አቋራሿንም አላህ ያሳምርላት
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ውዶቼ አብሽሪ ሉቤዋ 😢መድየ አሏህ እርጅም ሀያት ይስጥሽ❤🎉🎉🎉🎉
ሰወ በከፍው ሰአት አብሺር ማለት ራሱ ትልቅ ነገር ነው ማሻአላህ ነው እህት አይዞሺ ኢንሻአላህ የተሻለውን ነገር ይስጥሺ
አላህ ያበርታሺ መዲ ረጂም እዲሜ ይስጥሺ ምርጥ እህት ነሺ ተጎኖ ሲለሆንሺ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቅልሽ እህትዋ አብሽሪ በችግር ግዜ ከጎን የሚሆን ሰው ማገኘት መታደል ነው እኔ አለሁ አባትም ወድምም የሌለኝ 😥
መሸአላህህ ያን የመሰለ ቤት የሠሩት እነዚህ መሆን አለባቸው አብሺሪ ሉሉየ. ከዚህ የተሻለውን አላህ ይተካሺ
እኳን ደሥአለሽ ሉባየ 10ሺ ገባሸ የብርቱካን ኬክ ቆረሳችሁ መዱየ ምርጥ ሠው አይቀይርብሸ ልብሽን
መድዬ ሁል ጊዜ ደሥ ይመልሽ
ማሻ አላህ በርቱ እህቴ አብሸሪ ጀግና አይዞሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢
አይዞሽ የኔ ዉድ አላህ የተሻለ ነገር ይስጥሽ መድ ማሻ አላህ ምርጥ ጓደኛ እህት ነሽ ወድሞች ደም ምርጥጦች ናችሁ
እህቴ ወላሂ እኔ ቤቴፈርሶብኝ። መልሸ እየሰራሁነው ህጋውይ። ገዘብ ተካል ግን ሰው በምንም አይተካም አባቴሞቶብኝ ግን በምንም አተካሁትም። እናአብሽሪ እህት
አይዞሸ የኔ ወድ አላህይደገፈሸ አላህ የትሻልይሰጠሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ማሻአላህ ካላገባሺም አላህ አንተንም ዘና ፍታ እያረገ እሚያኖረሺ አላህ የሰጥሺ የኔ እህት አላህ ባላሰብሺወ የረዘቀሺ የኔ እህት
ደምሪኝ ውዴ
አይዞሽ ሉቦ ያልፋል ሁሉም ለኽይር ነው
😢😢 እሰይ ለሰው ሰው ነውየሚበጀው አብሽሪ በነፍስሽየመጣውን ይሆናል😢😢 በቤትሽያሳለፈልሽ እህቴ አይዞሽ አላህ ነገሽን ያሳምርልሽ😢😢😢 በርግጥ ልፋትሽን እንረዳለን ያማል ግን ከዚህም የበሰአለና አልሀምዱሊላህ በይይ
ወድም መካታ ናዉ አላህ ይጠብቅለቹ
ሉባባ እኳንደስአለሽ10kገባሽ
መዲ የኔ መልካም የኔ የዋህ አላህ ይጨምርላችሁ
የኔ ውድ እህት ጥንካሬሽ ደስ ይላል አላህ በተሻለነገር እንደሚቀይርልሽ አልጠራጠርም አብሽሪልኝ
ማሻኣላህ ተባርክላህ አህቲዋ አብሽሪይ
አይዞሽ እህቴ
misha allha wodemi senora edazeniwa❤❤❤❤ehetacheni birache
የኔናት እኳንም ደሰሰተሠኘሺ❤❤❤
አይዞን ሉባዋ ለዚች ኩትራት አለም አትጨነቂ
ዱአአርጉልኚ
መድየ እዳቺ ያሉትን ብዝት ያርግልን
አቢሽር ሉበበዬ ሰቅሊኛ የኔ እት ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ እህቴ ታይደግስ አይጣላም አይዞሽ
አይዞሽ ማማየ
ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ❤❤ ሉቢ አብሽሪ እህቴ
ማሻአላህ ከሉባባ የመድ ደስታለሉባባ በረላ የሚገርመው እደኔ ሰአቱ አልሞላም እዴ ማስታወቂያ እየጠኩ ነው🎉
አብሽሪ ዉዷ እህታችን አላህ የተሻለዉ ይስጥሽ
ማሻአላህ ተበረከላህ ደስ ስትሎ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ አላህ በወጣው ይተካሽ እህቴ
አብሽሪእህት እንችብቻ አደለሽም የስደትውጤታችንን ያጣነው እሁላችንምጋርአለ ጠንክሪላዱኒያኑሮ አይሞላም❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ዘመድ ወዳጅ ጓደኛ በዚህ ቀን ከጎን ሲገኝ እደት ደስ ይላል ❤❤❤አላህ ያበርታሽ
በጣም
አይዞሽ የኔ እህት❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አላህ በጡሩነገር ይተካሽ የኔውድ አይዞሽ ከመከፋት ከችግር ከሀዘን በኋላ ደስታ አለ❤❤❤
ማሻአላ ወንድም መከታነው አይዞሽ በርች ውደ
ማሻኣላህ ደስ ትላላቺሁ ዉዶቸ በርቺ ሉብየ ያልፋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዉይ አህመድሳኒ በስትግዜየ አየሁት የኔወድም🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ማሻአላህ አሰቀናቹሁኚ አህመድ ሳኒ ሳቅ ሳቅ አለውሳ
ያረቢ ሥታምሩ ማሻላ ሙሀባቺሁን አላህ ይጨምርላቺሁ❤❤
አይዞሽማርዋአላህይተካልሽ
ሉብየ አላህ የሚያስደስተዉን ነገር ይዎፍቅሽ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ደስ ብሎኛል ይቱብ በቀበለኝ አበረታቱኝ ቅመሞችየ🎉❤🎉❤
አይዞሽ ዬኔ እህት አለሃሙዱልለህ በይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤ ኢማንየ ዉዶ አብሺሪልኝ❤❤
አይዞሸ እሕቴ በረቺ
ሁለትሥልክ፡ነው፡ሠብሥክራይብ፡ያርኩሽ፡እህቴዋ፡
መዴ የኛ ጀግና ወላሂ አላህ ያበሺር በጣም ነወ ለጂቱን ያጠነከርሻት
የኔውዶች አሏህ ይጠብቃችሁ
የኔ ሚስኪን ሉብየ አይዛሽ
አብሽሩ ሉባባየ አላህ የሻው ነው የሚሆነው አላህ ኸይሩን ይሻልሽ ማሬ
በርቱ ማሻላህ💐💐💐💐💐💐
አይዞሽ እህት አለም በርቺ ያልፈል
ማሻአሏህ
❤❤❤❤❤❤ ማሻአላህ ደስስትሉ በችግር ግዜ ዘመድ ያለው ሠው የታደለነው😢😢
አብሽሪ አላህ የተሻለውን ይተካሽ እህታችን
ስታምሩ ወንድሜ መከታ ነው አይዞሽ እህት❤❤❤
አይዞሺእህቴሁሉምለበጎነዉ
የኔውዴ አይዞሽለኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ውድ አይዞሽ አላህ ያጠክርሽ
መሸአሏህ ወድም መከታ
መሻ አላህ እህት አይዞሽ

መድየ ትለያለሽ የኔውድ
ሉባባየ አዞሽ የተሻለውሊተካሽ።አስቦነው ኢነሏህማአሷቢሪን