ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሒሩት በልጇ አንደበት!"እናቴ የሙዚቃው ዓለም ባይኖር ኮሜዲያን ትሆን ነበር" | Artist Hirut Bekele | Ethiopian Music | Old Music

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ค. 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    ¬Find us on the following links
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

ความคิดเห็น • 41

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 2 หลายเดือนก่อน +12

    ስወዳት! !እግዚአብሔር ነፍሷን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 หลายเดือนก่อน +6

    መልከ መልካሟ አርቲስት ሒሩት በቀለ ልጅዋን ስላየሁት ደስ አለኝ እናቱን የሚመስል ሌሎችንም ልጆችዋን እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ ነፍስዋን በገነት ያኑረው 🙏🙏🙏

  • @hanaasfaw2878
    @hanaasfaw2878 2 หลายเดือนก่อน +4

    የሰራዊቱ ልጅ ስለሆንኩ ልጅ ሆኜ ሰራዊቱን ለማበረታታት አስመራ ቃኘው ገጀረት የሚባሉ ካምፖች መጥታ ረጅም የሀገር ባህል ልብስ ለብሳ ስትዘፍን ከፊት መሬት ላይ ተቀምጨ ከቤተሰብ ከሰፈር ልጆች እና ከሰራዊቱ ጋር አፋችንን ከፍተን ስንመለከት አስታውሳለሁ ደስስስ ትለን ነበር በተለይ ኢትዮጵያ የሚለው ዝማሬዋ ለሀገር ልዩ ፍቅር እንዲኖረን የሚያደርግ ህያው ስራ ነው እናቴ ከታላቋና ተወዳጇ ሂሩት በቀለ ውጪ ዘፋኝ ያለ አይመስላትም ነበር የወለደ ሰው በልጆቹ ይከብራል ይታወሳል ደስ ይላል ተባረኩ❤

  • @bisratbisrattehelku2743
    @bisratbisrattehelku2743 2 หลายเดือนก่อน +5

    The legendary and ever lasting musics performer , The beloved Hirut Bekele, rest in heaven.

  • @user-gc3ng8sw3j
    @user-gc3ng8sw3j 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሂሩትየ የፍቅር ሙዚቃዋ መተካ የለዉም ነብስ ይማር እርጎ መበረ ድምፃ

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሂሩት በቀለ ብራንድ የክብር አራያ ነች። ዘፈኖቿ እና ስሟ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎት ናቸው።
    ለርሷ ፍቅር ስላለኝ ልጀን በስሟ ሰየምኳት።
    ሂ ሩ ት
    ነብሷን ይማርልን።
    (የሂሩት አባት)

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሂሩትየ የኔ እናት በጣም እወድሻለው❤❤❤

  • @GomadaTube
    @GomadaTube 2 หลายเดือนก่อน +5

    She is number 1 singer in Ethiopia . I Have Everlasting love (respect) To Her. When i heard her death I felt depression for a long. Waaaa no one is like her

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሀገርን ህዝብን አገልግላለች ከዛም እስከህይወት ፍፃሜዋ ደሞ አምላኳን አገልግላ አልፋለች እግዚአብሔር ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @mussahussen1205
    @mussahussen1205 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኔን የሚገርመኝ እኛ ኢትዮጵያ ኖች ሠው ከሞተ በሗላ ነው የምናደንቀው በሒወት እያሉ ተቸግረው እያየ ናቸው እንኳን አንረዳቸውም ስለዚህ ጀግኖቻችንን እና ለሀገር መልካም ስራቸውን ያበረከቱትን ጀግኖች እያሉ በሒወታቸው ብናደንቃቸው ነው ጥሩ ስለዚህ ----- ?

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 2 หลายเดือนก่อน +3

    ስሟ በህይወት መዝገብ ከተፃፈ በቂ ነው የምድር ሀዉልት ባይኖራትም !!

    • @Hi-py6uy
      @Hi-py6uy 2 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ነሽ ነገር ግን ለአገሯ ስላበረከተችውና ለተተኪውም ትውልድ ምሳሌ ትሆን ዘንድ መታሰቢያ ያስፈልጋታል። ማንም ለኢትዮጵያ ምንም ያልሰራ የውጭ ሰው መንገድ ይሰየምለት የለ

  • @user-oj8lt6zu2b
    @user-oj8lt6zu2b 2 หลายเดือนก่อน +8

    ለስንቱ ሐውልት ሲሰራ ለምን ሐውልት አይቆምላትም?ወይም በስሟ መንገድ አይሰየምላትም?

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 2 หลายเดือนก่อน

      የት ቦታ? ስላሴ ቤተክርስቲያን ተንጥላሁን ጎን እንዳይቆም የማይሆን ነው፣ልጆቿ ያሳሳቷት ይመስለኛል።

    • @sisaytekle8226
      @sisaytekle8226 2 หลายเดือนก่อน +2

      በሌላው አለም የተከበሩ ለሚባሉ አገራቸው ስላከበራቸው መንግድና አደባባይ በስማቸው በእኛ አገር ይሰየምላቸዋል። ሂሩትን የመሰለ ታላቅ አርቲስት ለሃገሯ ብዙ መስዋእትን የከፈለች ግን እንኳን መንገድና አደባባይ አይደለም በቅጡም እናመሰግናለን ለማለት ተቸግረናል። አሳዛኝና አስገራሚ ህብረተሰቦች ነን።

    • @ethiotwilightsparkle3758
      @ethiotwilightsparkle3758 หลายเดือนก่อน +1

      @@yetbarek63 በመጀመሪያ አስተያየቱን የሰጠው ሰው ያወራው ስለመቃብር ሀውልት አይደለም ስለመታሰቢያ ሀውልት እንጂ:: ሲቀጥል ጥላሁን ያረፈበት ቦታ ክብር መስሎህ/ሽ ከሆነ ተሳሰተሻል:: ሽንት የሚሸናበት ቦታ ሆኗል:: የሂሩትን ቀብር ከቦታው ማማር እስከ ሀውልቷ በጣም የሚያምር ጥበቃ የሚጠብቀው መናፈሻ የሚመስል ቦታ ነው:: ልጇቿ አሳሳቷል ምን ማለት ነው? የማናውቀውን ከመናገር ብንቆጠብ በጠባቧ ጭንቅላታችን ሰው አይሳለቅብንም ነበር::

  • @user-oj8lt6zu2b
    @user-oj8lt6zu2b 2 หลายเดือนก่อน +6

    ለ2ኛው አቢዮታዊው ሰራዊት የተጫወተችው ይደንቃል!ሳንጃውን ወድሮ እየገሰገሰነ ... አሳሙን!

  • @GomadaTube
    @GomadaTube 2 หลายเดือนก่อน +4

    She is number 1 singer in Ethiopia . I Have Everlasting love (respect) To Her. When i heard her death I felt depression for a long. Waaaa no one is like her😂❤❤

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ermi Berta" nefsewan beatsed genet yanurelen.

  • @GomadaTube
    @GomadaTube 2 หลายเดือนก่อน +2

    By the way, Hirut Song about ፍኖ before 30 years. She has also romantie feature

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 2 หลายเดือนก่อน

    እረግመን ወጣን ታላችሁ በኋላ መልሶ የድሮው ዝና ለምን እንደሚናፍቃችሁ አይገባኝም፣በዚያው በነበረችበት ወደ እግዚያብሄር ተመልሳ ልክ እንደበዛወርቅ አስፋው እግዚያብሄርን እያመሰገናችሁ መጨረሻችሁም ያምር ነበር፣ሂሩት በሁሉም ሰው ልብ ውስጥ እስታሁን አለች፣ጴንጤወች ወዲያው እንደገቡ ያጨበጭባሉ፣ ተዚያ በኋላ ዞረው አያዩህም፣በሙሉቀን መለሰም የሆነው ይህው ነው።

    • @sisaytekle8226
      @sisaytekle8226 2 หลายเดือนก่อน +2

      እሷ እኮ በደስታ አምላኳን እስከ መጨረሻው ድረስ አስከብራና አገልግላ ነው ያለፈችው እንጂ ይሄ ይደረግልኝ ብላ አልተናገረችም። ቤተሰቦቿና አፍቃሪዎቿ ይህንን ዝግጅት ያዘጋጁት ለሃገሯ ያበረከተችውን አስተዋድኦ ለመዘከር ነው። መጨረሻዋም ከማንም ያገራችን ዘፋኞች በጣም የተሻለ ነበር። ከህማሟ በስተቀር በልጆቿ ታላቅ እንክብካቤ ተደርጎላት ያለፈች የልጅ ልጅ ልጅ ያየች እድለኛ ሴት እንደነበረች መጽሃፏ ላይ ተገልጿል።

    • @hannaastatke6775
      @hannaastatke6775 2 หลายเดือนก่อน +1

      የኖረችውን ታሪክ ነው እየተነገረ ያለው ፅድቅና ኩነኔውን ለፈጠረን አምላክ እንተወው

    • @hannaastatke6775
      @hannaastatke6775 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለእናት ሀገርዋም ለአምላክዋም አገልግላ ነው ያለፈችው ታሪኳ ለዘላለም ይወሳል መታደል ነው አምላኳንም ደስ አሰኝታ

  • @user-lb6kg5hz4e
    @user-lb6kg5hz4e 2 หลายเดือนก่อน +5

    አንተ ጴንጤ ክርስቲያን አይደለም ያልከው ማስተዋል ይስጥህ እሳስ ማሪያምን አክብራ አስከብራ ወደአገለገለችው ወደ አምላኳ እቅፍ ሄዳለች የኛ ጀግና

    • @GomadaTube
      @GomadaTube 2 หลายเดือนก่อน

      Bull ቅጭር

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክርስቲያን ከሆነች በኋላ ይላል እንዴ ?ጴንጤ ክርስትያን አይደለም። ኦርቶዶክስ ነው ክርስቲያን ።ፕሮቴስታንት ክርስቲያን ያልሆነ ጸረ ኢየሱስ ድርጅት ነው። ሰው ጴንጤ የሚሆነው ለበቆሎ ለዘይት ሲል ነው። ይገርማል ።

    • @ethiotwilightsparkle3758
      @ethiotwilightsparkle3758 2 หลายเดือนก่อน +2

      አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ይልሀል ይሄ ነው:: ወፍራም መሀይም በእናንተ አይነት ሰዎች ምንክያት የኦርቶዶክስ ስም ይጠራ?

    • @dag9958
      @dag9958 2 หลายเดือนก่อน +2

      ኧረ ቦቆሎ ዘይት የት ጴንጤ church new yalew lengam eski asayun🤣😂

    • @sisaytekle8226
      @sisaytekle8226 2 หลายเดือนก่อน +2

      እናንተ የሰውን ነገር ሰምታችሁ ሀይማኖተኞች የሆናችሁ የሚመስላችሁ ሰዎች እራሳችሁን ጠይቁ እስቲ። በአረብ አገር ተወልዳችሁ ቢሆን ኖሮ ምን ነበር የምትሆንት? ወይም በእሲያ፣ ወይም አውሮፓ? ኢትዮጵያ ውስጥ ስለተወለዳችሁና ኦርቶዶክስ ወይም ጴንጤ ስለሆናችሁ የናንት ብቻ ነው ትክክል ብሎ ማሰብ እጅግ ጠባብነትና አሳፋሪም ነው። ከዛም አልፎ ምንድን ነው ይሄ ሁሉ የርስ በርስ ጥላቻና ሽኩቻ? እምነታችሁ ጠላትህን ውደድ ነው ጥላው ነው የሚለው?

    • @Mudesir-zk1lo
      @Mudesir-zk1lo 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሳትዋሽ እውነቱን ለራስህ ተናገር ከማርያምና ከኢየሱስ ማንን ትወዳለህ ወይም ታከብራለህ? መልስህ ያለ ምንም ጥርጥር ማርያምን ነው ስለዚህ ኦርቶዶክሶች ክርስቲያን ሳትሆኑ ማርያማውያን ናችሁ።

  • @user-hc4ss4zr1v
    @user-hc4ss4zr1v 2 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤታችን ክዳ የሄደች ሴት ናት

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 2 หลายเดือนก่อน +1

      ማን ፈራጅ አደረገህ አይባልም መዝሙር ዳዊት140 /141

    • @user-kd5xn4mu1r
      @user-kd5xn4mu1r 2 หลายเดือนก่อน +4

      የማርያም ልጆች ሂሩት ማርያምን መካድ መብቷ ነው እናንተን ጎድታችሁ ከሆነ በህግ ጠይቋት በእሷ መብት አይመለከታችሁም ።

    • @tigistuderese664
      @tigistuderese664 2 หลายเดือนก่อน +4

      እኔ የማሪያምን አማላጅነት አምናለሁ ግን እኔ ከሀጢያት ያልጸዳሁ ፣የጸዳሁ ብሆን እንኳን የእህቴ ከሳሽ መሆን ያፀድቀኛልን? ሰው የሰውን ጉድፍ ጉድፍ ቢሆን እንኳን ለመጠቆም ከሚሮጥ የራሱን ቢያይ! ከክፉ ቃላት አንደበቱን ቢያቅብ ምን ነበር?

    • @ethiotwilightsparkle3758
      @ethiotwilightsparkle3758 2 หลายเดือนก่อน +1

      ከእንደዚህ አይነት የአእምሮ መቀንጨር እግዚአብሄር ያውጣችሁ! ወይ መፀሀፍ ቅሱሱን አታነቡ ወይ ሲሰበክላችሁ አትሰሙ! ታሳዝናላችሁ:: ሂሩት ማርያም የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት እንደሆነች ታምናለች ታከብራታለችም:: እስቲ መፀሀፉን አንብቡት እውቀት የሚገባው ጭንቅላት ባይሆንም ከጭፍን ጥላቻ ያድናችሁ እንደሆን

    • @user-hc4ss4zr1v
      @user-hc4ss4zr1v 2 หลายเดือนก่อน

      @@ethiotwilightsparkle3758 እናቱን ክዶ ልጇን የሚያምን ውሸታም ነው ። እነሱ የሚያምኑት እውነተኛውን እየሱስ ክርስቶስ ሳይሆን , የጨለማውን የነሱ የሱስ ነው። አጉል አዋቂ አትምሰሉ አስመሳዮች የዘመኑ ትንቢት መፈፀሚያ ሴትየዋ አንድ ዘፋኝ መንግስተ ሰማይ አይወርስም አንድ ሞት እመቤታችን ክህደት ትልቁ ሞት ንስሀ ሳትገባ ፈጣሪዋን ይቅርታ ሳትቀበል ስጋዎ ደሙ ያልወሰደች ጉድ ልትሸፋፍኑላት አስመሳይ ውሸታሞች ንስሀ ግቡ ግዜ አብቅቷል ።