Your EMOTION is NOT the HOLYSPIRIT! Episode 3, Part [A]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • A mindset rooted in God's Word is beyond the comprehension of a flesh-oriented mindset that questions God's authority.
    👉For our Word empowering playlist, click here: • Hustle doesn't grant y...
    V I D E O S T O W A T C H N E X T :
    Struggle to Strength: Embracing God's Guidance in the Journey. • Struggle to Strength: ...
    The Blessings of GOD Are NOT Fair ! • The Blessings of GOD A...
    Locs, Tattoos , Christ...? • Locs, Tattoos , Christ...
    The Lost Child • The Lost Child - Episo...
    Hustle doesn't grant you success! • Hustle doesn't grant y...
    Wine Tasting • Wine Tasting - Episode...
    Zacc and The sycamore Tree • Zacc and The Sycamore ...
    --------------------------------------------
    "God has given us today as a foundation to build upon, but tomorrow rests in His hands."
    --------------------------------------------
    Inquiries: christivox34@gmail.com
    --------------------------------------------
    ✝️Bible Verses used in this video:
    ሮሜ 12 : 20 - 21
    “ይልቁንስ፣ “ጠላትህ ቢራብ አብላው፤ ቢጠማም አጠጣው። ይህን በማድረግህም የእሳት ፍም በራሱ ላይ ትከምራለህ።” ክፉን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።”
    ሮሜ 10:10
    [10] የምትጸድቀው በልብህ አምነህ ነው፤ የምትድነውም በአፍህ መስክረህ ነውና።
    ዮሐንስ 3:16
    [16] “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወድዷልና።
    ኢሳይያስ 53:5
    [5] ነገር ግን እርሱ ስለ መተላለፋችን ተወጋ፤ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ በእርሱ ላይ የወደቀው ቅጣት ለእኛ ሰላም አመጣልን፤ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
    ሮሜ 1:16
    [16] በወንጌል አላፍርም፤ ምክንያቱም ለሚያምን ሁሉ ለድነት የሚሆን የእግዚአብሔር ኀይል ነው፤ ይህም በመጀመሪያ ለአይሁድ፣ ቀጥሎም ለአሕዛብ ነው።
    1 ዮሐንስ 3:4-6
    [4] ኀጢአት የሚያደርግ ሁሉ ዐመፅን ያደርጋል፤ ኀጢአትም ዐመፅ ነው። [5] እርሱ ኀጢአትን ሊያስወግድ እንደ ተገለጠ ታውቃላችሁ፤ በእርሱም ኀጢአት የለም። [6] በእርሱም የሚኖር ኀጢአትን አያደርግም፤ ኀጢአት የሚያደርግ ግን እርሱን አላየውም ወይም አላወቀውም።
    1 ዮሐንስ 2:3-4
    [3] ትእዛዞቹን ብንፈጽም እርሱን ማወቃችንን በዚህ ርግጠኞች እንሆናለን። [4] “እርሱን ዐውቃለሁ” እያለ ትእዛዙን የማይፈጽም ግን ሐሰተኛ ነው፤ እውነትም በእርሱ ውስጥ የለም።
    ዮሐንስ 3:3
    [3] ኢየሱስም መልሶ፣ “እውነት እልሃለሁ፤ ማንም ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም” አለው።
    1 ቆሮንቶስ 15 : 52 - 54
    “ይህም የሚሆነው የመጨረሻው መለከት ሲነፋ ድንገት በቅጽበተ ዐይን ነው። መለከት ይነፋል፤ ሙታን የማይበሰብሱ ሆነው ይነሣሉ፤ እኛም እንለወጣለን። የሚጠፋው የማይጠፋውን፣ የሚሞተው የማይሞተውን ሊለብስ ይገባዋልና። የሚጠፋው የማይጠፋውን፣ የሚሞተውም የማይሞተውን በሚለብስበት ጊዜ፣ “ሞት በድል ተዋጠ” ተብሎ የተጻፈው ቃል ይፈጸማል።”
    ሮሜ 8:13
    [13] እንደ ሥጋ ብትኖሩ ትሞታላችሁና፤ ክፉ የሆነውን የሥጋ ሥራ በመንፈስ ብትገድሉ ግን፣ በሕይወት ትኖራላችሁ፤
    1 ዮሐንስ 3:8
    [8] ኀጢአትን የሚያደርግ ከዲያብሎስ ነው፤ ምክንያቱም ዲያብሎስ ከመጀመሪያ አንሥቶ ኀጢአትን የሚያደርግ ነው። የእግዚአብሔር ልጅ የተገለጠውም የዲያብሎስን ሥራ ያፈርስ ዘንድ ነው።
    ኢዮብ 2:9
    [9] ሚስቱም፣ “አሁንም ታማኝነትህን አልተውህምን? ይልቁን እግዚአብሔርን ርገምና ሙት!” አለችው።
    ዕብራውያን 4:12
    [12] የእግዚአብሔር ቃል ሕያውና የሚሠራ ነውና፤ በሁለት በኩል ስለት ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፤ ነፍስንና መንፈስን፣ ጅማትንና ቅልጥምን እስኪለያይ ድረስ ዘልቆ ይወጋል፤ የልብንም ሐሳብና ምኞት ይመረምራል።
    ሮሜ 8:11
    [11] ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ የሚኖር ከሆነ፣ ክርስቶስን ከሙታን ያስነሣው፣ በውስጣችሁ በሚኖረው በመንፈሱ ሟች ለሆነው ሰውነታችሁ ሕይወትን ይሰጣል።
    ዮሐንስ 17:17
    [17] ቃልህ እውነት ነው፤ በእውነትህ ቀድሳቸው።
    1 ቆሮንቶስ 9:27
    [27] ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ እኔ ራሴ ውድቅ ሆኜ እንዳልቀር፣ ሰውነቴን እየጐሰምሁ እንዲገዛልኝ አደርገዋለሁ።
    ገላትያ 2:20
    [20] ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ፤ ከእንግዲህ እኔ አልኖርም፤ ነገር ግን ክርስቶስ በውስጤ ይኖራል። አሁንም በሥጋ የምኖረው ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን አሳልፎ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው።
    ሮሜ 12:2
    [2] መልካም፣ ደስ የሚያሰኝና ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በአእምሯችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።
    ቈላስይስ 3:10
    [10] የፈጣሪውን መልክ እንዲመስል በዕውቀት የሚታደሰውን አዲሱን ሰው ለብሳችኋል፤
    ኤፌሶን 4:22-24
    [22] ቀድሞ ስለ ነበራችሁበት ሕይወትም፣ በሚያታልል ምኞቱ የጐደፈውን አሮጌ ሰውነታችሁን አውልቃችሁ እንድትጥሉ ተምራችኋል፤ [23] ደግሞም በአእምሯችሁ መንፈስ እንድትታደሱ፣ [24] እውነተኛ በሆነው ጽድቅ እንዲሁም ቅድስና እግዚአብሔርን እንዲመስል የተፈጠረውን አዲሱን ሰው እንድትለብሱ ነው።
    ዕብራውያን 4:2
    [2] ለእነዚያ እንደ ተሰበከ ለእኛም ደግሞ የምሥራቹ ቃል ተሰብኮልናልና። ነገር ግን ሰሚዎቹ ቃሉን ከእምነት ጋር ስላላዋሐዱት አልጠቀማቸውም።
    ቈላስይስ 3:2
    [2] አሳባችሁም በላይ ባለው ላይ እንጂ በምድራዊ ነገር ላይ አይሁን።
    ሉቃስ 1:26-38
    ምሳሌ 27:17
    [17] ብረት ብረትን እንደሚስል፣ ሰውም ሌላውን ሰው እንደዚሁ ይስለዋል።
    መዝሙር 133:1
    [1] ወንድሞች ተስማምተው በአንድነት ሲኖሩ፣ እንዴት መልካም ነው! ምንኛስ ደስ ያሰኛል!
    ዕንባቆም
    ሐዋርያት ሥራ 17 : 27 - 28
    “ይኸውም ሰዎች እግዚአብሔርን ፈልገው ተመራምረው ምናልባት ያገኙት እንደ ሆነ ብሎ ነው፤ ይህም ቢሆን እርሱ ከእያንዳንዳችን የራቀ ሆኖ አይደለም፤ የምንኖረውና የምንንቀሳቀሰው፣ ያለነውም በርሱ ነውና። ከራሳችሁ ባለቅኔዎችም አንዳንዶቹ እንዳሉት፣ ‘እኛም ደግሞ ልጆቹ ነን።’”
    1 ዮሐንስ 2:15
    [15] ዓለምን ወይም በዓለም ያለውን ማናቸውንም ነገር አትውደዱ፤ ማንም ዓለምን ቢወድድ የአብ ፍቅር በእርሱ ዘንድ የለም፤
    ገላትያ 1:10
    [10] አሁን እኔ ጐሽ ለመባል የምሻው በሰዎች ዘንድ ነው ወይስ በእግዚአብሔር ዘንድ? ወይስ ሰዎችን ደስ ለማሰኘት እየተጣጣርሁ ነው? ሰዎችን ደስ ለማሰኘት የምጥር ብሆን ኖሮ፣ የክርስቶስ አገልጋይ ባልሆንሁ ነበር።
    2 ጢሞቴዎስ 4:3-4
    [3] ምክንያቱም ሰዎች ትክክለኛ የሆነውን ትምህርት የማይቀበሉበት ጊዜ ይመጣል፤ ከዚህ ይልቅ ለገዛ ምኞቶቻቸው የሚስማማውን፣ የሚያሳክክ ጆሯቸው ሊሰማ የሚፈልገውን እንዲነግሯቸው በዙሪያቸው ብዙ አስተማሪዎችን ይሰበስባሉ። [4] እውነትን ከመስማት ጆሯቸውን ይመልሳሉ፤ ወደ ተረትም ዘወር ይላሉ።
    ያዕቆብ 4:6
    [6] ነገር ግን ጸጋን አብዝቶ ይሰጠናል፤ መጽሐፍም፣ “እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፤ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል” ያለው ስለዚህ ነው።
    መዝሙር 107:20
    [20] ቃሉን ልኮ ፈወሳቸው፤ ከመቃብርም አፋፍ መለሳቸው።
    ዮሐንስ 3:15-18
    [15] ይኸውም በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው ነው። [16] “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወድዷልና። [17] እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው በዓለም ለመፍረድ ሳይሆን፣ ዓለምን በእርሱ ለማዳን ነው። [18] በእርሱ የሚያምን ሁሉ አይፈረድበትም፤ በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ፣ አሁኑኑ ተፈርዶበታል።

ความคิดเห็น • 24

  • @rahelmeshesha
    @rahelmeshesha 15 วันที่ผ่านมา +7

    19:35 You can't base your intimacy with christ on your experience, the word of God should be the base!🔥🔥

    • @straight_outta_da_barn
      @straight_outta_da_barn  14 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙌🏾
      - S.O.T.B media team

  • @Bzerihun117
    @Bzerihun117 15 วันที่ผ่านมา +7

    Intimacy by principle. POWERFUL 🔥

    • @straight_outta_da_barn
      @straight_outta_da_barn  15 วันที่ผ่านมา

      Glad you learned!
      - S.O.T.B media team

  • @BlenTefera-h9e
    @BlenTefera-h9e 15 วันที่ผ่านมา +6

    keep em comin👍👍

    • @straight_outta_da_barn
      @straight_outta_da_barn  15 วันที่ผ่านมา

      Will do!
      - S.O.T.B media team

  • @nahomsamuel2471
    @nahomsamuel2471 15 วันที่ผ่านมา +6

    Enlightened by this message👌👌

    • @straight_outta_da_barn
      @straight_outta_da_barn  15 วันที่ผ่านมา

      That's the power of the word. Bless you brother
      - S.O.T.B media team

  • @KokiBelayneh
    @KokiBelayneh 15 วันที่ผ่านมา +7

    God bless you guys 🙏🙏

    • @straight_outta_da_barn
      @straight_outta_da_barn  15 วันที่ผ่านมา

      Amen sis
      - S.O.T.B media team

  • @Nebyu9611
    @Nebyu9611 15 วันที่ผ่านมา +7

    So powerful 💥💥

    • @straight_outta_da_barn
      @straight_outta_da_barn  15 วันที่ผ่านมา +1

      💣 💣
      - S.O.T.B media team

  • @yisezac
    @yisezac 10 วันที่ผ่านมา +2

    these are another level. keep it up🔥🔥🔥

    • @straight_outta_da_barn
      @straight_outta_da_barn  8 วันที่ผ่านมา

      Big up to you brother
      - S.O.T.B media team

  • @edenmeshesha8732
    @edenmeshesha8732 15 วันที่ผ่านมา +5

    🔥🔥🔥

    • @straight_outta_da_barn
      @straight_outta_da_barn  8 วันที่ผ่านมา

      🤟🏾
      - S.O.T.B media team

  • @mirc-g2d
    @mirc-g2d 13 วันที่ผ่านมา +3

    1:06:20 The WORD is sent on a rescue mission! Not to condemn.

    • @straight_outta_da_barn
      @straight_outta_da_barn  13 วันที่ผ่านมา

      True ❗
      - S.O.T.B media team

  • @eyob6288
    @eyob6288 13 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks guys keep it up🔥🔥🔥

    • @straight_outta_da_barn
      @straight_outta_da_barn  8 วันที่ผ่านมา +1

      Will do
      - S.O.T.B media team

  • @Y_frew
    @Y_frew 3 วันที่ผ่านมา +1

    55:30 "እንዲ ብቻማ አይኖርም" For those who get it, this sentence is like the cheat code for leveling up with God!👏🏾🔥 y'all are so good at this besmeam

    • @straight_outta_da_barn
      @straight_outta_da_barn  20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Y_frew True
      well received on your end as well. Bless you
      - S.O.T.B media team