Struggle to Strength: Embracing God's Guidance in the Journey. Episode 1, Part [B]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • 👉For our Word empowering playlist, click here: • Hustle doesn't grant y...
    V I D E O S T O W A T C H N E X T :
    Struggle to Strength: Embracing God's Guidance in the Journey. • Struggle to Strength: ...
    The Blessings of GOD Are NOT Fair ! • The Blessings of GOD A...
    Locs, Tattoos , Christ...? • Locs, Tattoos , Christ...
    The Lost Child • The Lost Child - Episo...
    Hustle doesn't grant you success! • Hustle doesn't grant y...
    Wine Tasting • Wine Tasting - Episode...
    Zacc and The sycamore Tree • Zacc and The Sycamore ...
    --------------------------------------------
    "God has given us today as a foundation to build upon, but tomorrow rests in His hands."
    --------------------------------------------
    Inquiries: christivox34@gmail.com
    --------------------------------------------
    ✝️Bible verses used in this video
    2 ጢሞቴዎስ 4:16-17
    [17] ነገር ግን መልእክቱ በእኔ አማካይነት በሙላት እንዲሰበክና አሕዛብ ሁሉ እንዲሰሙት ጌታ በአጠገቤ ቆሞ አበረታኝ፤ ከአንበሳም መንጋጋ አዳነኝ።
    ሐዋርያት ሥራ 16:25
    [25] እኩለ ሌሊት አካባቢ ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩና እየዘመሩ እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ ነበር፤ ሌሎቹ እስረኞችም ያዳምጧቸው ነበር።
    ሐዋርያት ሥራ 5:41
    [41] ሐዋርያትም፣ ስለ ስሙ ውርደትን ለመቀበል በመብቃታቸው ደስ እያላቸው ከሸንጎው ወጥተው ሄዱ፤
    ያዕቆብ 1:2-3
    [2] ወንድሞቼ ሆይ፤ ልዩ ልዩ መከራ ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት፤ [3] ምክንያቱም የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንደሚያስገኝ ታውቃላችሁ።
    ሉቃስ 12:52
    [52] ከአሁን ጀምሮ እርስ በርስ የተለያዩ በአንድ ቤተ ሰብ ውስጥ ዐምስት ሰዎች ይኖራሉ፤ ሁለቱ በሦስቱ ላይ፣ ሦስቱም በሁለቱ ላይ ተነሥተው ይለያያሉ።
    ሮሜ 8:37
    [37] ምንም አይለየንም፤ በዚህ ሁሉ በወደደን በርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።
    2 ቆሮንቶስ 2:14
    [14] ነገር ግን በክርስቶስ ሁልጊዜ በድል አድራጊነት እያዞረ ለሚመራን፣ የዕውቀቱንም መዐዛ በእኛ አማካይነት በየስፍራው ለሚገልጥ አምላክ ምስጋና ይሁን፤
    1 ጴጥሮስ 4:12-13
    [12] ወዳጆች ሆይ፤ እንደ እሳት የሚፈትን ብርቱ መከራ በመቀበላችሁ እንግዳ ነገር እንደ ደረሰባችሁ በመቍጠር አትደነቁ፤ [13] ነገር ግን ክብሩ በሚገለጥበት ጊዜ ደስታችሁ ታላቅ እንዲሆን የክርስቶስ መከራ ተካፋዮች በመሆናችሁ ደስ ይበላችሁ።
    መዝሙር 23:1
    [1] እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤ አንዳች አይጐድልብኝም።
    ዮሐንስ 1:46
    [46] ናትናኤልም፣ “ከናዝሬት በጎ ነገር ሊወጣ ይችላልን?” አለ። ፊልጶስም፣ “መጥተህ እይ” አለው።
    ዮሐንስ 7:4
    [4] ራሱን ሊገልጥ እየፈለገ በስውር የሚሠራ ማንም የለምና። አንተም እነዚህን ነገሮች የምታደርግ ከሆነ፣ ራስህን ለዓለም ግለጥ።”
    ዮሐንስ 18:23
    [23] ኢየሱስም፣ “ክፉ ተናግሬ ከሆነ ክፉ መናገሬን መስክር፤ እውነት ከተናገርሁ ግን ለምን ትመታኛለህ?” አለው።
    ማቴዎስ 26:53
    [53] ካስፈለገ አባቴን ብለምነው ከዐሥራ ሁለት ክፍለ ሰራዊት የሚበልጡ መላእክት የማይሰድድልኝ ይመስልሃል?
    ዮሐንስ 16:33
    [33] “በእኔ ሰላም እንዲኖራችሁ፣ ይህን ነግሬአችኋለሁ። በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዟችሁ! እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ።”
    ማርቆስ 16:17
    [17] የሚያምኑትን እነዚህ ምልክቶች ይከተሏቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ልሳንም ይናገራሉ፤
    1 ቆሮንቶስ 14:4
    [4] በልሳን የሚናገር ራሱን ያንጻል፤ ትንቢትን የሚናገር ግን ቤተ ክርስቲያንን ያንጻል።
    ሮሜ 8:37
    [37] ምንም አይለየንም፤ በዚህ ሁሉ በወደደን በርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።
    መዝሙር 23:4
    [4] በሞት ጥላ ሸለቆ ውስጥ ብሄድ እንኳ፣ አንተ ከእኔ ጋራ ስለ ሆንህ፣ ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ፣ እነርሱ ያጽናኑኛል።
    መዝሙር 23:1
    [1] እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤ አንዳች አይጐድልብኝም
    ዮሐንስ 10:11
    [11] “መልካም እረኛ እኔ ነኝ፤ መልካም እረኛ ሕይወቱን ስለ በጎቹ አሳልፎ ይሰጣል፤
    1 ቆሮንቶስ 10:13
    [13] በሰዎች ሁሉ ላይ ከደረሰው የተለየ ፈተና አልደረሰባችሁም፤ እግዚአብሔር ታማኝ ነው፤ ስለዚህ ከምትችሉት በላይ እንድትፈተኑ አይተዋችሁም፤ ነገር ግን በምትፈተኑበት ጊዜ ፈተናውን መታገሥ እንድትችሉ፣ መውጫ መንገዱን ያዘጋጅላችኋል።
    ማቴዎስ 14:29
    [29] እርሱም፣ “ና” አለው። ጴጥሮስም፣ ከጀልባው ወርዶ በውሃው ላይ እየተራመደ ወደ ኢየሱስ አመራ።
    መዝሙር 23:1
    [1] እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤ አንዳች አይጐድልብኝም
    ማቴዎስ 2:13-18
    ማቴዎስ 26:31
    [31] ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፤ “ሁላችሁም በዚህች ሌሊት በእኔ ተሰናክላችሁ ትሄዳላችሁ፤ እንዲህ ተብሎ ተጽፏልና፤ “ ‘እረኛውን እመታለሁ፤ የመንጋውም በጎች ይበተናሉ።’
    ዮሐንስ 6:63
    [63] መንፈስ ሕይወትን ይሰጣል፤ ሥጋ ግን ምንም አይጠቅምም። እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስም ሕይወትም ነው፤
    ኢዩኤል 2:28
    [28] “ከዚህም በኋላ፣ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁ ትንቢት ይናገራሉ፤ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ፤ ጕልማሶቻችሁም ራእይ ያያሉ።
    ሮሜ 10:10
    [10] የምትጸድቀው በልብህ አምነህ ነው፤ የምትድነውም በአፍህ መስክረህ ነውና።
    ዮሐንስ 14:30
    [30] የዚህ ዓለም ገዥ ስለሚመጣ ከእንግዲህ ወዲህ ከእናንተ ጋራ ብዙ አልናገርም። እርሱም በእኔ ላይ ሥልጣን የለውም፤
    ኤፌሶን 6:12
    [12] ምክንያቱም ተጋድሏችን ከሥጋና ከደም ጋራ ሳይሆን ከዚህ ከጨለማ ዓለም ገዦች፣ ከሥልጣናትና ከኀይላት እንዲሁም በሰማያዊ ስፍራ ካሉ ከርኩሳን መናፍስት ሰራዊት ጋራ ነው።
    ዮሐንስ 10:10
    [10] ሌባው ሊሰርቅ፣ ሊገድልና ሊያጠፋ ብቻ ይመጣል፤ እኔ ግን ሕይወት እንዲኖራቸውና እንዲትረፈረፍላቸው መጥቻለሁ።
    ዮሐንስ 8:12
    [12] ፣ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝም የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ ከቶ በጨለማ አይመላለስም” አላቸው።
    ዮሐንስ 16:8
    [8] በሚመጣበትም ጊዜ ዓለምን ስለ ኀጢአት፣ ስለ ጽድቅና ስለ ፍርድ ይወቅሣል።
    ሮሜ 12:2
    [2] መልካም፣ ደስ የሚያሰኝና ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በአእምሯችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።
    ሮሜ 8:13
    [13] እንደ ሥጋ ብትኖሩ ትሞታላችሁና፤ ክፉ የሆነውን የሥጋ ሥራ በመንፈስ ብትገድሉ ግን፣ በሕይወት ትኖራላችሁ።
    ዕብራውያን 4:12
    [12] የእግዚአብሔር ቃል ሕያውና የሚሠራ ነውና፤ በሁለት በኩል ስለት ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፤ ነፍስንና መንፈስን፣ ጅማትንና ቅልጥምን እስኪለያይ ድረስ ዘልቆ ይወጋል፤ የልብንም ሐሳብና ምኞት ይመረምራል።
    1 ጴጥሮስ 5:7
    ዮሐንስ 1:1
    ቈላስይስ 1:16
    ማርቆስ4:20
    ማቴዎስ 13:15
    ማርቆስ 7:6
    ሆሴዕ 4:6
    ማርቆስ 12:24
    ምሳሌ 3:5
    ምሳሌ 14:12
    ቈላስይስ 3:2
    ኢያሱ 1:8-9
    ኢሳይያስ 29:13
    ማርቆስ 7:6-7
    ገላትያ 3:11
    2 ቆሮንቶስ 5:7
    ሮሜ 10:17
    ማቴዎስ 14:22
    ዘፍጥረት 12
    1 ቆሮንቶስ 1:21

ความคิดเห็น • 20