ሮሜ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 41

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 4 ปีที่แล้ว +2

    Yes... dear brother God bless you for astounding revelation እውነትህን ነው የዘመኑን ጥያቄውን እየመልስክ ነው!! ስለ እውነት እንደቆምክ፡ደግሞ፡ምስክር ነኝ! ብዙዎች፡ምስክሮች፡ናቸው!! ጎታ ያክብርህ!! ለኣንዱ ስልክለት እሱኮ የኔ ሜንተር ነው! ኣንተ፡ኣሁም ነው የነቃከው ኣለኝ! በነገራችን ላይ ያኛውን ጥቅስ በትግርኛ “ነቲ ስጋስ ሰብ ዕዳኡ ኣይኰንናን።” ናብ ሰብ ሮሜ 8፥12-13 ለስጋ ለመኖር እዳ የለብንም ነው የሚለው!! God bless you... you are giving more than u think u are giving...የሰናፍጭዋ ቅንጣት ቢዘራ .

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ተባረክ እጅግ በጣም የሚገርም ድንቅ ትምህርት ነው ክብር ለጌታ ይሁን በገዛ ፍቃዳችን ካልሆነ በስተቀር የትኛዉም ኀይል ሊያጠፋን አይችልም📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌📖📖📖

  • @genteadmik5514
    @genteadmik5514 5 ปีที่แล้ว +2

    Yes brother Yared, the best choice to stand with the truth! I am so happy to learn from you. You are one of the good examples to stand with the truth!!

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔን የእውነት ጌታ ይወደኛል፣ ላለፉት አስራ አምስት አመት በኦርቶዶክስ ተዋዕዶ ቤተ ክርስትያን የማታ 11:00 ሰዓት ትምዕርት እከታተል ነበር፣ ከአስራ አምስት አመቴ ጀምሮ። በያዝነው አመት የፋሲካ ፆም የእውነት ጌታን እየሰገድኩ ስፈልገው ነበር። ከፋሲካ በዓል በኋላ የካትሪን ኩልማንን ቪዲዮ በዪቱዪብ ካየው በኃላ ጌታን ለመቀበል ልቤ ወሰነ። ፓስተር ዴቪድ የአውራ ጎዳና ሰወንጌል ስርጭትም ያበራልኝ ነገር አለ። ቅዳሜ 14-09-2013 ዓ/ም ሙሉ ወንጌል ጌታን ተቀበልኩ። አሁን የደህንነት ትምዕርት እየተማርኩ ነው። አንተን እንዴት እንዳገኘው አላውቅም። ብቻ አገኘው መምዕር(ወንጌላዊ) መጋቢ ያሬድ በጣም ነፍሴ እየረካች ነው መንፈሴም በጌታ ማዳን ደስ እየተሰኘች ነው። ትርጓሜዎች ጥልቅ ናቸው የመፀሐፍ ቅዱስ ምስጥራት ዓውዱን ሳይለቅ በጥንቃቄ አየተተረጎመ ነው። በብዙ ላድግ እሻለው። ኢየሱስ ልክ እንደ እኛ እንደ አንዱ ተቆጥሮ በምድር የተመላለሰበትን ዘመን በኢየሱስ ሕይወት ጉያ ስር ሆኖ የኖረ መምዕር ማግኘት ለዛውም በዚህ ሰው እጅግ ውድ በሆነበት በዚህ ዘመን እና መስተጋብር አንተን ዘመኑ በዋጀው ቴክኖሎጂ እንዳገኝ ቅዱሱ የእግዝሐብሄር መንፈስ (ልክ እንደ እናት ልጇን ጥሩ ትምዕርት ቤት እንደምታስገባ ) ወደ አንተ ስለመራኻኝ በሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ምስጋና፣ አምላካችን አባታችንን እግዝሐብሄርን በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አመሰግነዋለሁ። በብዙ ተምሬና ተግቼ የሕይወት ሕግ ባዕሪዬ ሆኖ ብዙ ከአካባቢዬ ያሉ ነፍሶች እያጠመድኩ በጌታ አዲስ ፍጥረት ሆነው እንደሚወለዱ በፅኑ አምናለው እታመናለው። ለዛም ተግቼ እጓዛለው። የሕይወት ልምምዶች በጣም ክርስቲያኑን ያበረቱታል ያፅናኑታል ያንፁታል ያፀኑታልም። ዘመን ሁሉ በጌታ በጎ ፍቃድ ይባረክ። አሜን

    • @liyahailemariam7038
      @liyahailemariam7038 3 ปีที่แล้ว +1

      የተባረክህ ነህ። ትምህርቱን ተከታተለው። አስደናቂ ነው።

    • @yonatanyonas9711
      @yonatanyonas9711 2 ปีที่แล้ว

      Tebarek wendim. Geta yiredal. wanaw qalun bicha mewded

  • @kidistsolomon4580
    @kidistsolomon4580 6 ปีที่แล้ว +4

    ያሬድዬ!! የተባረክ በጣም የምወድህ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ። ይህንን ትምህርት መማሬ ምን አይነት እድል ነው ? ሮሜ እጅግ ድንቅ ነው ። ብዙ የተሳሳቱ መረዳቶቼን እያፈረሰ ትክክለኛውን የጌታ ቃል እየተተከለ ነው ። ቃሉ ደግሞ ህይወት ነው ።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    አሜን አሜን
    May the Lord Jesus christ bless you and all your family .

  • @saraansebo1992
    @saraansebo1992 ปีที่แล้ว +1

    ያሬዶ ከአንተ ጋር ሮሜን እያጠናን ነው 2023 ካስተማርክው ከ 6 ዓመት ቦኃላ ማለት ነው 😊 ምናልባት ወደ በፊትም መልሰን እናጠናዋልን ብዬ አስባለሁ :: ሮሜ እንዴት ይጣፍጣል እናንተዬ..........❤❤❤❤
    ያሬዶ ተባረክልን እጅግ እጅግ የከበረ ስንቅ ነው ❤❤❤❤❤

  • @alemabebe3743
    @alemabebe3743 2 ปีที่แล้ว

    Alem from Southern California. I am Blessed, with the word

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ! ለእጥበቱ!! ቃሉ ያጥባል!! ያጠራል!! ያስውባል!! ጌታ ባንተ ኣድርጎ እቤቱን ኣጠራ እጥብ ኣደረገ!! ለኔ ብቻ ሳይሆን ይህ የጠራና የነጣ ወንጌል እንዲህ እንደ ኩል ውሃ ኮረር ብሎ እንደጅረት ስለወረደ ይህ ...ለብዙዎች መታጠን መንጣት እንደሆነ፡እርግጠማ፡ነኝ!!ደግሞ፡ለዚ ለመጨረሻው ዘመን ቤተክርትስቲያን ማጠቢያ ያወጣው ኦሞ ነው!!...እረ ይህን ቃሎች በትግርኛ ተተርጉሞ ቢቀርብ ማን በሰጠ!!እጸልያለሁኝ!! ጊዜና ቃሎች ያሉት የትግርኛ..።እንደ ኤፌሶንን ያስተረጎምከው... ይህ ራእይ ነው ያንተ፡ብቻ፡ኣይደለም፡የኛም ነው!! ካንተማ፡ታማኝ ሆነ ኣወጣከው!! ጌት ያክብርህ...ኣየር በኛ ውስጥ እንዳለ እኛም፡በኣየር ውስጥ...በብብዙ ቃል ልቤ ውስጥ ገብቶኣል!! ሳያፈራ ደግሞ ኣልተመለሰም!! መምህር እየወለድክ ነው!! መማህራን እየሰራህ ነው!! ፈልጌ እኮ ኣይደለም ግን የተገለጠው ብርሃን ብርታት ሳትወድ ከፍ ያረጋል ያንሳፍፋል እንድትሮጥ ብሎም እንድትበር ያደርግሃል...ጌታ ይባርክህ...ተደንቄኣለሁኝ ጌታ በቃልህ ተደንቄኣለሁኛ!!

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 6 ปีที่แล้ว +5

    አንተን የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን በጣም እድለኛ ነን እንደዚህ አይነት ትምህርት ማግኘታችን ተባረክ

  • @sl6109
    @sl6109 3 ปีที่แล้ว +1

    Era wow yehiyewot zemen tiyake be ewunet temelesolignal.

  • @tsegenetbedaso8180
    @tsegenetbedaso8180 6 ปีที่แล้ว +1

    I am speechless you are one of a kind....thank you so very much.

  • @peace4u767
    @peace4u767 6 ปีที่แล้ว +1

    Praise God. Christ life is an amazing gift and you really shows me the truth picture of The life. God bless.

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ተስፋ የተሰጠን ያሰብኩትና ልጨብጠው የሮጥኩት ቃሉ እንደሚለው እንዳልነበረ ኣየሁኝ!! ኣሁን ግና ገባኝ!! መዳኔን ለመጨረስ መትጋት እንዳለብም፡ተስፋውን ለመጨበጥ ወገቤን፡መታጠቅ ገባኝ... ተስፋው ገናኝ...የውሸት ተስፋው ገባኝ!! ይህን ገልብጠሃል!! ጌታ ያክብርህ!! ደሞ እውነተኛውን የተስፋ ቃል ተክለሃል!!

  • @amanuelyohannes4100
    @amanuelyohannes4100 6 ปีที่แล้ว +2

    OHH BROTHER EVA. YARED GOD BLESS YOU IN ALL THINGS OF HIM. IM UNIVERSITY STUDENT @ADDIS ABEBA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY..... I M SHARING THIS MASSAGE WITH MY FRIENDS OH HOW MUCH I AM BLESSED......

  • @sabatesfamichael7825
    @sabatesfamichael7825 9 วันที่ผ่านมา

    we have bible study Romance book I hv enjoy your preaching thanks yared man of God thanks you are so blessed

  • @alemabebe3743
    @alemabebe3743 2 ปีที่แล้ว

    I don’t know what to say, Bless Bless Bless you. This is the answer for my prayer 🙏

  • @LenaLena-pn8po
    @LenaLena-pn8po 6 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ቃሉ መገለጥ ጌታ ይባርክ ጌታ ዘመንክን ይባርክ

  • @AlazarMekonnen-nj9zq
    @AlazarMekonnen-nj9zq ปีที่แล้ว

    Tsega ybzaleh❤❤

  • @liyahailemariam7038
    @liyahailemariam7038 3 ปีที่แล้ว +1

    ክርስትና የገባው ሰው ዋው "ሞት መውጫ ነው፣ ትንሳኤ መግቢያ ነው"

  • @yonatanyonas9711
    @yonatanyonas9711 2 ปีที่แล้ว

    Geta hoyyyy😁😁😁😁😁 yaredye "selabiw esu new" 😁😁😁

  • @yonatanyonas9711
    @yonatanyonas9711 2 ปีที่แล้ว

    Halleluja

  • @AlexHirpoAlex
    @AlexHirpoAlex 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡፡

  • @yonatanyonas9711
    @yonatanyonas9711 2 ปีที่แล้ว

    What a privilege

  • @temueafework2597
    @temueafework2597 6 ปีที่แล้ว

    My God amaizing!

  • @aschalewbekele6489
    @aschalewbekele6489 6 ปีที่แล้ว +3

    በክርስቶ አየር ክልል ውስጥ መኖር እንዴት ደስ የሚያሰኝ ነው

  • @endalehailu3029
    @endalehailu3029 5 ปีที่แล้ว

    Glories day!

  • @AlexHirpoAlex
    @AlexHirpoAlex 6 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የ እግዚአብሔር ቃል ምን ቃል ይገልጥሃል እንዲህ ነህ አትባል ፡፡ ሃሌ ሉያ

  • @yonatanyonas9711
    @yonatanyonas9711 2 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @kalayuteka4269
    @kalayuteka4269 6 ปีที่แล้ว

    God Bless You More

  • @genteadmik5514
    @genteadmik5514 5 ปีที่แล้ว

    May the Lord open the Ethiopian people eyes to see the truth. God bless you brother Yared for telling the truth. I know who the person is taking the money from congregation. I really don't understand the people why they give him

  • @senisenayt6707
    @senisenayt6707 6 ปีที่แล้ว

    gita ybarkh

  • @damenachonore2578
    @damenachonore2578 3 ปีที่แล้ว +1

    ምንአልባት ይህ ጽሑፍ ከ 3 ዓመት በኃላ
    ዘግይቶ የደረሰ በመሆኑ ምላሽ አያገኝ
    ይሆናል የሚል ስጋት ቢኖረኝም፣ ዕድሉን
    ያገኘሁት አሁን በመሆኑ ጥያቄ መጠየቅ
    ይቻል እንደሆን ለማወቅ ነው።
    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @kidistsolomon4580
    @kidistsolomon4580 6 ปีที่แล้ว +3

    ሞት መውጫ ትንሳኤ መግቢያ

  • @kalayuteka4269
    @kalayuteka4269 6 ปีที่แล้ว

    That's True

  • @amenamen8983
    @amenamen8983 6 ปีที่แล้ว

    Eva yaredo tebareke hulgeza ye Qalune ewnete bemastemare eytegah selale Yabzalh , Ewneten be feqer meglex endat metadele nw Woww menfese Qidus bewestachen nw tesfa testonal ye menfese tesfa Tebareke betam

  • @gebrelialem6041
    @gebrelialem6041 3 ปีที่แล้ว

    Peace and Grace to you , we give thanks to God ,for he gave as a teacher of his word , you , blessed bro.
    Christ can not die again and believers are in Christ and canot die again ! As he is ,we are !
    Romans 6 (KJV) - ሮሜ
    10: For in that he died, he died unto sin once: but in that he liveth, he liveth unto God.
    11: Likewise reckon ye also yourselves to be dead indeed unto sin, but alive unto God through Jesus Christ our Lord.
    But the question is , here believer can die? (Led by flesh)
    Romans 6 (KJV) - ሮሜ
    16: Know ye not, that to whom ye yield yourselves servants to obey, his servants ye are to whom ye obey; whether of sin unto death, or of obedience unto righteousness?
    Here says ,believer cant die (led by spirit)
    Romans 6 (KJV) - ሮሜ
    17: But God be thanked, that ye were the servants of sin, but ye have obeyed from the heart that form of doctrine which was delivered you.
    This says believer can die, (led by flesh)
    Romans 8 (KJV) - ሮሜ
    12: Therefore, brethren, we are debtors, not to the flesh, to live after the flesh.
    13: For if ye live after the flesh, ye shall die: but if ye through the Spirit do mortify the deeds of the body, ye shall live.
    But this says believer canot die ,no fear (led by spirit)
    Romans 8 (KJV) - ሮሜ
    14: For as many as are led by the Spirit of God, they are the sons of God.
    15: For ye have not received the spirit of bondage again to fear; but ye have received the Spirit of adoption, whereby we cry, Abba, Father.
    Here a believer can die (led by flesh)
    Hebrews 6 (KJV) - እብራውያን
    4: For it is impossible for those who were once enlightened, and have tasted of the heavenly gift, and were made partakers of the Holy Ghost,
    5: And have tasted the good word of God, and the powers of the world to come,
    6: If they shall fall away, to renew them again unto repentance; seeing they crucify to themselves the Son of God afresh, and put him to an open shame.
    Here says ,believer cant die (led by spirit)
    Hebrews 6 (KJV) - እብራውያን
    9: But, beloved, we are persuaded better things of you, and things that accompany salvation, though we thus speak.
    10: For God is not unrighteous to forget your work and labour of love, which ye have shewed toward his name, in that ye have ministered to the saints, and do minister.
    11: And we desire that every one of you do shew the same diligence to the full assurance of hope unto the end:
    12: That ye be not slothful, but followers of them who through faith and patience inherit the promises.
    What are those pair chances? Is believers security totally depend on him or totally on God ? Or totally on both man and God equaly?
    Are not believers saved , by faith of Christ alone ? Are not believers saved by promise ? If they can lose , can the word of God stand?
    Romans 9 (KJV) - ሮሜ
    6: Not as though the #word of God hath taken #none #effect. For they are not all Israel, which are of Israel:
    Shortly if believers are sons of promise like Isaac , can isaac lost? And the word of God stand? If isaac can lost , how God can be true to his word? Isaac can't assure his salvation by works ,but the word of God assured his salvation. We need more explanations on this topic.
    Thanks pastor !

  • @yohanatsegay6815
    @yohanatsegay6815 6 ปีที่แล้ว

    Before & after 🤔we are living together.

  • @birukabebe1640
    @birukabebe1640 6 ปีที่แล้ว

    YZarew physics new!!!!!