Thank God for such pure and living word! This is indeed profound! May the Lord help us all to reconsider it prayerfully in the Spirit! O saints of God, the the Spirit of God that raised Christ is in our spirit! " as many as lead by the Spirit ( putting the work of the flesh and living according to the will of the Spirit - fruits of the Spirit ) are Sons of God ( those who are inheriting God and being qualified to inherit Him in His fullness" . Let's learn to seek with all our heart to be conscious of the living presence of the Spirit within every time of everyday so that practically to put the work of the flesh into death and live out the life of the Spirit !!! " ... the Lord Spirit..." is perfectly able and willing to lead ....II Cor. 3:18. It's just to share some of my thoughts after I listened our Bro.'s teaching two times and..., I'm truly benefited .Bless the Lord! Amen!
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ በነገር ሁሉ ይባርክህ በጥበብ በማስተዋል ከጉልበትህ የወጡ ፍሬዎች የተባረኩ ይሁኑ
Thanks Jared for your deep preaching and deep thoughts of romance book
ዘመንክ ይባረክ ያሬድ🙌
Thank you,God bless you!
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።እግዚአብሔርም ባንተ ላይ አድሮ ትልቅ ትምህርት ስላስተማረን ስሙ ይባረክ።በእርግጥ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ለእግዚአብሔር ቃል ካለኝ ጥማት የተነሳ ባገኘውት አጋጣሚ ወንጌልንና የክርስቶስን እየሱስን ስለኛ የከፈለውን መስዕዋትነት በደንብ መረዳት እፈልጋለሁና እያሰስኩኝ አዳምጣለው። በአጋጣሚ እዚህ ቻናል ላይ አልመጣሁም የገረመኝ ይኸን የመሰሉ ጥልቅ ትምሀርት የጠበኩትን ያህል በቂ viewers አለማየቴ ድንቅ ይለኛል እግዚአብሔር ወደ ቃሉ ሁላችንንም ይሰብስበን።
God blesse you no words
I love you yaredo that's all I can say
tebareke Eva yared betam bezu eytemarkueghn nw yabzalh
ወንድም ያሬድ እግዚአብሄር ፀጋውን ይጨምርል ተባረክ
Waw, ጥልቕ ትምህርት ነው, የተባረክህ ወንድም እግዛኣቢሄር መላልሶ በብዙ ይባርክህ, ሃለሉያ.
I realize I'm kind of off topic but do anyone know a good website to stream new series online ?
@Jameson Cade Flixportal
@Jesse Kendrick Thank you, signed up and it seems like a nice service :) I appreciate it!!
@Jameson Cade glad I could help :)
ወንድሜ ያሬድ ጌታ ይባርክህ።
እነዚህን ትምህርቶች ከሮሜ ምዕራፍ 5 ፡ 12 ጀምሮ(በእርግጥ ከክፍል አንድ ጀምሮ ለወደፊት እማረዋለው ብዬ አስባለው ጌታ ቢፈቅድ) እየተማርኩ ጌታም እየገነባኝ እዚህ ክፍል ላይ ደርሻለው በዚህ "Lockdown"። እግዚአብሔር እሄን እድል ስለሰጠኝ ስሙ ይባረክ። ምክንያቱም ከዚህ በፊት በአገልግሎት ያሳለፉት አባቶቻችን "Bible college", "Historical background", እነዚህን የመሳሰሉትን ነገሮች ሊባል የተፈለገውን እና ትክክለኛውን የቃሉን እውነት ለማወቅ 'የሚረዱ ነገሮችን' የማግኘት እድል አልነበራቸውም። እኔ ግን ቤቴ ቁጭ ብዬ እንድማር እግዚአብሔር እድሉን ሰቶኛል። ለሌሎች ዕድሉን ላላገኙት ወንድሞች ደግሞ ጌታ በእኔ አልፎ የቃሉን ብርሃን እንደሚገልጥላቸው አምናለው።
Amen!!
እ/ር አብዝቶ ይባርክህ
God bless you all and i pray that it will reach to all Ethiopian community
ellellelleleleellelelelelelelellelllelelelelelelle WAW ቅራቅቦ አደለም የምንወርሰው እራሱኑ ፡፡
ሃሌ ሉያ
Wow in Jesus name!!!! You have no Idea how God use you to save many life ...God bless you!!!!
Thank God for such pure and living word! This is indeed profound! May the Lord help us all to reconsider it prayerfully in the Spirit! O saints of God, the the Spirit of God that raised Christ is in our spirit! " as many as lead by the Spirit ( putting the work of the flesh and living according to the will of the Spirit - fruits of the Spirit ) are Sons of God ( those who are inheriting God and being qualified to inherit Him in His fullness" . Let's learn to seek with all our heart to be conscious of the living presence of the Spirit within every time of everyday so that practically to put the work of the flesh into death and live out the life of the Spirit !!! " ... the Lord Spirit..." is perfectly able and willing to lead ....II Cor. 3:18. It's just to share some of my thoughts after I listened our Bro.'s teaching two times and..., I'm truly benefited .Bless the Lord! Amen!
Zeraf💪💪💪💪💪
አንድ ያለኝ ጥያቄ ግን እግዚአብሔር "Adopt" አደረገን ስንል ከእናትና ከአባታቶቻን ነው? ኤፌሶን ላይ የቁጣ ልጆች ነበርን ይላል። እንዲሁም ጌታ ደግሞ እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ ብሏቸዋል(ዮሐ 8 ፡ 44)። ስለዚህ አሁን ከቁጣ ልጅነት ወደ የእግዚአብሔር ልጅነት ተሸጋገርናል። "The spirit of adoption" የሚለው ቃል እሄኛውን refer እያረገ ያለ ቃል አይደልም?
ዞር በል ፡ አንተ ፡ ክፉ ፡ ዞር በል ፡ አንተ ሀጥያት ፡ አታስፈራራንም ፡ አሁን አለን ፡ አባት ፡ አባ ፡ አባት ብለን የምንጮህበት ፡፡ ሃሌ ሉያ
የዛሬው Reflecti አይሰማም
ዘራፍ