ዘመናዊ የጭፍቆ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 มิ.ย. 2022
  • ዘመናዊ የጭፍቆ አሰራር ይህ ምግብ አሰራር በጣም በሚገርም ሁኔታ ሰርታችሁ አንዴ ከቀመሳችሁት በጣም ጤናማ ስለሆነ ሁሌ ከቤታችሁ አይጠፋም በዛ ላይ ጊዜ ቆጣቢ ነው

ความคิดเห็น • 82

  • @astuberhanu1782
    @astuberhanu1782 ปีที่แล้ว +1

    good job God bless you

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ !

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግናዋ እህታችን በርችልኝ::
    ታድለሻል ቀልጣፋ ኢትዯዽያዊት ነሽ::
    እግዚአብሔር ይመስገን::
    በርች እንዳንች አይነቶችን ያብዛልን::

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ዴቭ

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርም አሰራር ነዉ ሼፍ ሜሊ ቁርስም፣እራት ፣ምሳዬንም ሰርቼ በላሁት

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ተሼ

  • @yeelsa
    @yeelsa 2 ปีที่แล้ว +1

    OMG ሲያምር ያም ያም ነው ሜላኪ

  • @user-jy6lj2kk4u
    @user-jy6lj2kk4u 7 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ ሀቢቲ ከጤፍ ሌላ ዱቄት መጠቀም አይቻልም መልሽልኝ

  • @zetamful
    @zetamful 2 ปีที่แล้ว +2

    You are professioneel

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ዜታ

  • @kalkidanmengste1524
    @kalkidanmengste1524 2 ปีที่แล้ว

    Gobez nesh

  • @semaymuluchannel8126
    @semaymuluchannel8126 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ቆንጆ የሰንበት ቁርስ አሳየሽኝ እጅሽ ይባረክ!

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 ปีที่แล้ว +3

    ሜሊዬ እንኳን ደህና መጣሽልን እጀሽ ይባረክ ያጎጎር ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን💚💛❤️👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @tinalina8592
    @tinalina8592 2 ปีที่แล้ว +3

    ኣመሰግናለሁ ብዙ ነገር ኣስታወስሺኝ በልጅነቴ እናቴ ትሰራን ነበር እና መጀመሪያ ጊዜ ስትሰራን በትኩሱ ሰጠችንና ብዙ ሳንበላ ሆድችን ሞላ ላ ጊዜ ስ ት ሰራ በደንብ እንድንበላ ትንሽ ኣቀዘቀዘችው ታዲይ ትንሽ ወንድሜ ትሄስ ያጠራጥራል ኣያጠግብም ኣለ ከዛን ጊዜ ጀምሮ ስሙን ያጠራጥራል ተባለ ትክክለኛ ስሙን ኣናውቀውም ነበር እጅሽ ይባረክ የተረሱ ምግቦችን ስለምታሳይን ኣቀራረብሽ በደንብ እንዲገባን ኣድርገሽ ግልፅ ብሆነ መንገድ ነው ተባረኪ እኔም ዛሬውኑ እሰራና ለልጆቼ ኣቀሳቸዋለሁ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      በጣም ጤናማ ነው ስሪላቸው የኔ ውድ አመሰግናለው

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👌 ለውይይት እጅሽ ብርክ ይበል ሜሊዬ ልዬ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ💐💐💐💐💐💐

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል 👍

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 2 ปีที่แล้ว

    የጨሰው ጨጨብሳ👍👍

  • @libamset
    @libamset 2 ปีที่แล้ว +2

    This is my kids favorite breakfast 💕 It tastes great. Well done 👏

  • @haimanotgeremew8627
    @haimanotgeremew8627 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሬ ጎበዝ ነሽ አደንቅሻለሁ እና ድምፅሽን እወደዋለሁ ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ሀይሚዬ

  • @user-kq2wo6el6n
    @user-kq2wo6el6n ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል በወሎ በሰሜነ ሸዋ በአስመራ ወቅት በጣይዘጋጃል ዲሚሶ ይባላሎ❤

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ያስጐመጃል በጣም ያምራል ሜሊዬ ተባረኪ

  • @yeshitila6159
    @yeshitila6159 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሎ ባለሙያዋ😘😘

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅልጥፍ ያለ አዘገጃጀት ነው በስሊጥ በልቼ አላውቅም እሞክራልው አመስግናለው👍😘😘

  • @eskedardesta5197
    @eskedardesta5197 2 ปีที่แล้ว +5

    ውድ እህቴ እንዴነሽ 💕ትዝታ ቀስቃሽ ነሽ አመሰግናለሁ 🙏ዛሪ የሰራሽው እኔ የተወለድኩበት አካባቢ በኑግ ይሰራል አናም ሁሌ አደለም ለሆነ በአልና አለሞቸ እሚባል በሽታ ህፃናቶችን ሲያም እናም ስሙ ጭብጦ ይባላል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን እስኬ የማናቀውን ነው ያስተማርሽን በህመም ሰአት እንደሚሰራ አላውቅም ነበር አለመች ማለት ኩፍኝ ነው?

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 2 ปีที่แล้ว

    ሼፍ ሜሊ እናመሰግናለን

  • @user-uf1xt7hd4t
    @user-uf1xt7hd4t 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ሜሊየ ሲያምር ተባረኪ የንየ ባለሞያ ነሸ

  • @nestaneteamsalu9872
    @nestaneteamsalu9872 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜልየ የኔውድ እንኳን በስላም መጣሽ ቢድኦሽን እያየው ነበረ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እንኳን ሰላም ቆየሽኝ የኔ ውድ

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 2 ปีที่แล้ว

    So yummy looking....I bet it has super-duper taste indeed😋 You're the best Melly...keep cooking😘

  • @user-sg6xz5zs4i
    @user-sg6xz5zs4i 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንዋዉ

  • @makibanegese9319
    @makibanegese9319 2 ปีที่แล้ว

    Yene konjo i never heard of it, but i will definitely try it, yummmmmy

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen Tebarekee

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 2 ปีที่แล้ว

    ሜሊ ቅመሟ! እናመሰግናለን

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉዬ እንኳንደህናመጣሽ በጣም አደንቅሻለሁ የምትሰሪያቸው ምግቦች ያስጎመዣሉ እ ኔልመጣ ነው ምግብሽን እያየሁ ጎመዠሁ ወይም በፖስታላኪልኝ ምራቄንመዋጥብቻሆነ እኔብሰራውእንዳቺአይሆንም ትንሽ ፈገግ ላርግሽ
    ሜሉዬ ተባረኪ እጅሽይባረክ በርቺእህታችን
    መልካም ምሽት

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ሀይሚዬ ክበሪልኝ ነይ ደግሞ ተጋብዘሻል

  • @le1785
    @le1785 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜሊዬ አያቴን አስታወሽኝ ትሰራልኝ ነበር ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 ปีที่แล้ว +2

    በኑግ የሚሰራውን ስሙን እረሳሁት እሰቲ ሰርተሽ ቅመሽው ኑግ አለ አንቺ ያለሽበት ሃገር ? ጨጨብሳ ጥዑም ብለናል በርቺ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እኔ ከኢትዮጵያ እያስመጣለው ነው የምጠቀመው የምትይውንም ሰርቼ በቪዲዮም አሳይቻለው ቀደም ብዬ።እኔ ያለሀበት ሀገር ኑግ የለም

  • @azebchanie1026
    @azebchanie1026 2 ปีที่แล้ว

    I never know this kinds of of food before, I will try it it seems delicious 🤤

  • @asratandarghe2938
    @asratandarghe2938 2 ปีที่แล้ว

    Mellu Leyou!!

  • @shewayegermaye28
    @shewayegermaye28 2 ปีที่แล้ว

    You are so talented,
    Thank You

  • @godisgood2728
    @godisgood2728 2 ปีที่แล้ว

    Tekekeleghna new be tef new yemiseraw wede semen shewa beteleye shewarobit akababi yebehal megeb new betam arif👌

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 ปีที่แล้ว +1

    ሚሉ እናመሰግናለን ጭፍቆ የሚባል ምግብ መኖሩን ዛሬ ነው የሰማሁት ሰሞኑን ግን ጨጨብሳ ለየት ባለ መልኩ ልሞክር ብዬ ቂጣውን ከጋገርኩኝ በኋላ የወይራ ዘይት ፣በርበሬ፣ ተቆልቶ የተፈጨ ተልባ ፣ማር አድርጌ ሞክሬው ተመችቶኝ የምበላው ቁርስ ነበር

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣሽ ዊዴ እናመሰጊናለን የኔ ባሌሙያ እሞክሬዋለው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 ปีที่แล้ว

    ውይ ሜላት ብዙ ስራሽ ከምልሽ በላይ ያስገርመኛል አያቴ ሁሌም ትሰራልን ነበር ሁሌም አስታውሰዋለሁ ግን ልሰራው ሞክሬ አላውቅም ነበር ግን እሱዋ የምትሰራው በሰሊጥ ኑግ እና ተልባ በትልቁ ሙቀጫ ነበር የምትሰራው ግን በትልቁ የድንጋዩ የቅመም መቀጥቀጫ በሱ ቢሞከር ልቁጥ እንዲል የሚመች ይመስለኛል ሜሉ ስላስታወስኝ አመሰግናለሁ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 ปีที่แล้ว

    Betam gobz balsmuya neshe merci

  • @FasiNico
    @FasiNico 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ 🙏💖

  • @kibreworkineh7043
    @kibreworkineh7043 2 ปีที่แล้ว

    🙏❤❤❤

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 2 ปีที่แล้ว

    👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @MT-rg3mt
    @MT-rg3mt 2 ปีที่แล้ว +2

    ሜላት Thank you you remind me የልጅነት ትዝታ እናቴ ከአዲስ አበበ ቤተሰቦቹ ገጠር ይዛኝ ስትሄድ እዛ ነው የምበላዉ እዛ የሚሰራዉ ግን የስንዴ ቂጣ በደረቁ ይጋግሩት እና በትልቁ ሙቀጫ ሰሊጡ ይወቀጣል ከዛ ቂጣዉ እየተቆራረጠ አብሮ ይወቀጣል ልዩ ነው ።

    • @hanaabate2761
      @hanaabate2761 ปีที่แล้ว

      እኔም አያቴ አ አ እንዳ ነው የምትሰራው ብዙ ሰው አያውቀውም በጣም ነበር የምወደው

  • @user-uf1xt7hd4t
    @user-uf1xt7hd4t 2 ปีที่แล้ว

    ሳየው አሰጎመጀን ሜሊየ አብረን ነው የቀመሲነው ክክክ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ጎሽ እኔንም ብቻውን የቡላ ከመባል አዳንሽኝ

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 2 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ አንቺም ሠላም ሁኚ የኔ ውድ እንወድሻለን❤❤الله معاكي ياغاليه😘😘😘😘

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የኔ ውድ ክበሪልኝ

  • @makitube608
    @makitube608 2 ปีที่แล้ว

    Never heard of it but am so gonna try thanks sis🥰

  • @zer5667
    @zer5667 2 ปีที่แล้ว +2

    እኛ አካባቢ ድሚሶ ወይም ጭብጦ ይባላል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ጭብጦ አቃለው በትኩሱ ቂጣም እንደበሶ ተጨብጦ ነው ዲምሶ ግን አላውቅም የት አካባቢ ነው?በጣም አመሰግናለው የምታውቂውን ስላካፈልሽን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว

    ሚሉዬ እንዴት ነሽ ሙቀት ሊገለን ነው እጅሽ ይባረክ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ነይ ግሪክ ቆንጂትዬ የደሴት ሀገር ናት

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv የኔ ቆንጆ እግዚያብሄር ያክብርልኝ ገና ከኢትዬጵያ መግባቴ ነው ሀገር ባልሄድ ኖሮ እመጣ ነበር ተባረኪልኝ

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 ปีที่แล้ว

    Ya! It is supper supper delicious! I think. Bravo! Gobeze! Can we call it "Kitta Firfir with Seleete"?

  • @habeshahomestead779
    @habeshahomestead779 2 ปีที่แล้ว +1

    Plz adopt aderegein, meluya! 😂

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 ปีที่แล้ว +2

    ጭፍቆ፣ የ የት አካባቢ የ በሃል ምግቡ ነዉ ከ ጨጨቡሳ ጋር ይመሳስላል በፃም ስአት ጨቡሳ፣ በዘይት ከ መቡላት አማራጭ ነዉ እናመስግናለን!!!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      ሰሜን ከጎንደር ጀምረሽ መአዚ

    • @hanaabate2761
      @hanaabate2761 ปีที่แล้ว

      ሴት አያቴ ከመንዝ ናት እናም ትሰራልን ነበር በጣም ነበር የምወደው

  • @tsinukalnegrew9623
    @tsinukalnegrew9623 2 ปีที่แล้ว

    mefca lelen endet new yeminkelalkilew???

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      በሙቀጫ ነው ሀገር ቤት የሚደባልቁት አንቺ ከፈለግሽ እንደጨጨብሳ በእጅሽም መደባለቅ ትችያለሽ

  • @lenametaxa4442
    @lenametaxa4442 2 ปีที่แล้ว

    KALO S/K LENA 🌺🙂🌺🌺🤍💜🤍🙏✍IIIIIIIIIIIIIIIII

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 2 ปีที่แล้ว +1

    ምናለበት ማሽኑንኬት እንደገዛሽ ከዚበፊ ጠይቄሽ አልመለሽልኝም???

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ሳርዬ ይቅርታ በምንም ተአምር ተጠይቄ የማልመልሰው ነገር የለም አንዳንዴ ሳላየው ያልፈኛል ለዛ ነው እሺ የኔ ውድ የገዛውት ባካባቢዬ ያለ ሱቅ ነው ግን ስሙን ጽፈሽ ቤለሽበት አካባቢ ወይም እን ብይን ታገኝዋለሽ
      DeLonghi
      Type kG49

    • @saramamo5332
      @saramamo5332 2 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv አመሰግናለው በጣም ለእናቴ ልልክላት ፈልጌ ነው

  • @rahmaabdo8512
    @rahmaabdo8512 2 ปีที่แล้ว

    ምንድ ነው ጭፋቆ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ኪኪኪ ደስ የሚል ጥያቄ።ቪዲዮውን እይው ራህማዬ

    • @rahmaabdo8512
      @rahmaabdo8512 2 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv ክክክክ እሺ ሜሊዬ