On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi On the power On St Gabriel On the power On St Michael On the power On St John On the power On St Paul On the power On St Peter On the power On St zeqwes On the power On St betrelmyos On the power On St Andrew On the power On St Marcos On the power On St Mery all the bad reqes menfes and ufo will be in the middle in volcano forever. Amen
እሺ ተቀብያለሁ ምክርህን
ከዛሬ ጀምሮ እነዚህን 3 ነገሮችን
1ኛ ቅም እና በቀል
2ኛ ጥላቻ
3ኛ ቅናት
በህይወቴ ዘመን ሁሉ አላደርግም እግዚአብሔር ይረዳኛል ።
ከልብ አመሰግናለሁ ❤
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ።
መልካም አመሰግናለሁ
አሜን አግዚአብሔር ይርዳን አንዳንድ ጊዜ መርሳት የክብዳል የሰው በደል ::
ዋው እውነት ነው ይህ ብዙዎቻችን የማናስተውለው እውነተኛ ነገር ነው ፀጋ ይብዛልህ። “ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።”
- ሮሜ 12፥21❤❤❤❤❤
@@ሳርዬ አመሰግናለሁ
ትክክለኛ መልእክት ነው ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ።
@@helengezahgn6751 አሜን አመሰግናለሁ
ወአድህነኒ፡እምደም፡ይላል፡ቅዱስ፡ዳዊት፡ከደም፡አድነኝ፡1'ደሜን፡ከሚያፈሱ፡ከሚገድሉኝ፡2'የሰውን፡ደም፡ከማፍሰስ፡እንዳልገድል፡ጠብቀኝ፡፡እንዳልቀየምና፡እንዳልበቀል፡ጠብቀኝ፡፡የሚጠልዋችሁን፡ውደዱ፡የሚረግምዋችሁን፡መርቁ፡፡እግዚአብሔር፡ይመስገን፡፡
@@solomonfisha1821 አመሰግናለሁ: “አድኅነኒ እግዚኦ እምደ ጸላእትየ”
On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi
On the power On St Gabriel
On the power On St Michael
On the power On St John
On the power On St Paul
On the power On St Peter
On the power On St zeqwes
On the power On St betrelmyos
On the power On St Andrew
On the power On St Marcos
On the power On St Mery all the bad reqes menfes and ufo will be in the middle in volcano forever. Amen
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ❤
የሰማነውን እንድንኖር እ/ር ይርዳን አሜን
ቃላት ያጥረኛል ለመግልፅ መምራችን
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አሜን!!!
@@ABUSHEMAN-tg1ny አሜን አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
ድብቁን አደገኛ ምራዜ ስለገለፅህልን እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን!!
@@addisumihretu አመሰግናለሁ ወንድሜ
ኃይልን፡በሚሰጠኝ፡በክርስቶስ፡ሁሉን፡እችላለው፡፡መንፈሳዊ፡አይኖቻችንን፡እንክፈት፡፡
ኤልያስም፡እንደኛ፡ሰው፡ነበር፡፡
አመሰግናለሁ
ተባረክ ፡ ወንድሜ ፡ እግዚያቤሄር ፡ ይባርክህ ፡ ፀጋ ፡ ይጨምርልህ ፡ እውነት ፡ ነው።
@@zewditugesesse385 አሜን አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር.ከክፉ.ይጠብቅልን!!!
@@DesalegnAugicho አሜን አመሰግናለሁ
ወንድማችን እናመሰግናለን የበደሉንን ይቅር እንድንል እግዝአብሔር ይርዳን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@MiranAbayna አሜን አመሰግናለሁ
ብሓቂ ኩሉ ግዜ ሰናይ ሓሳብ ኣምላኽ እካ እሞ እተምጽእ፠ብጣዕሚ የቀንየለይ ዛሓወይ ጎይታ እየሱስ ክርስቶሰ ይበርካ
@@TitiNguse አሜን የቀንየለይ
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዉድ ወንድሜ ፣እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርት እየሰጠህን ነው። ሰብአዊ ፍጡር ለሆነ ሁሉ የሚበጅ ከፈጣሪ ጋር የሚያስታርቅ ነው። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።🙏🌹🌲💖🇪🇹🙏🌹🌲💖
@@asefashtekeste1913 አሜን አመሰግናለሁ
ተባረክ ወንድሜ thanks ቃሉም አትፍረድ ይፈረድብሃል ይላል ሌላም ቂም በቀል ለሰይጣን በር ከፋች ነው ወንድምህን መጥላት ነፍሰገዳይነት ነው ይላልና የፈጣሪ ቃል ክርስቶስ ግን ገና ሓጥያተኞ ሳለን ወደደን ይላል ቂም ጥላቻን. ጥላቻም አድጎ በቀልን በቀልም ሞትን ይወልዳል ፍቅር የሌለው እግዚአብሄር የለውምና 1ዮሃንስ 4❤
@@biniamamanuel214 አመሰግናለሁ
Betam turu timerit new wademe ena maseginalen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼💯💯
@@MikoMiko-ue5eb አመሰግናለሁ
ጸሎቱ፡ለመስተቀይም፡ኢ፡ውክፍት፡ይእቲ፡በቅድመ፡እግዚአብሔር፡፡የቂመኛ፡ሰው፡ጸሎት፡በእግዚአብሔር፡ፊት፡ተቀባይነት፡የለውም፡፡ለዚ፡ትውልድ፡እንደዚህ፡ያለ፡ትምህርት፡ያስፈልገዋል፡ፀጋውን፡ያብዛልህ፡ወንድሜ፡፡እግዚአብሔር፡ይመስገን፡፡
@@solomonfisha1821 እሴብሐከ እኁየ
ምን ነበር ሃገርን ብትመራ የኔ ጀግና ወንድም መድሃኒአለም ክርስቶስ ቤትህን ቤተሰብህን ሁሉ ይባርክልህ ያሳድግልህ ዘመንህን ሁሉ ይባረክ ባለ ህሊናው ❤❤❤❤ ሂወተይን በአንተ በኩል ተቀየረ ኮ ተመስገን ፈጣሪ ምን አለ የኣትዮብያ ወጣት ቢሰማው ያንተ መልእግት ፈጣሪ ሆይ ለኔ ሂወት ልቀይር ኤሄ ልጅህን ስለ ላክልኛ አመሰግናሃለው ሁሌም ተመስገን ፈጣሪ በርታ ወንድሜ ደሞ ከፈተና ሁሉ ቁዱስ ምንካኤል ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@@KhanKhan-kh4im አሜን አመሰግናለሁ: እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@@KhanKhan-kh4im አሜን አመሰግናለሁ: እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ጥሩ ትምህርት ሕይወታችን ያስተካክልናል
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@@genetfeleke4366 አመሰግናለሁ
አመሰግንሃለሁ አስፈላጊ ትምህርት ነው
አመሰግናለሁ
Thank You for the unvarnished truth ...keep it forward !!
@@RealXiam Thanks
Egzybher masetealon yeseten kalehewet yesmana 🙏
@@yodittekelemariam9628 አሜን አመሰግናለሁ
እውነት ነው።
@@tegegnkebede9232 አመሰግናለሁ
እውነት ነው ወንድሜ ምክርህ ሁሉ አጥጋቢ ነው ተምሪበታለሁ ተባረክ እናመሰግናለን ❤❤❤
@@Hihi-r8p2o አመሰግናለሁ
እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@@MestawetHailegiorgis-c7s አመሰግናለሁ
እሺ እናመሰግናለህ ወንድም አለሜ
Tebarek yehulegize melkam memeherachen .
Egziabeher yesemanewen endenastewel yerdan .Amen
@@fetaashe7149 አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እቆጣለሁ እንጂ ቂም አልይዝም ይቅር ካላልኩኝ መፀለይ አልችልም በጣም ተበድዬም እያለቀስኩ ይቅር እላለሁ ከዚያ ደስ ይለኛል ተመስገን ይህንን ልብ ስለሰጠህኝ ጌታ እየሱስ የበደሉኝ ሠዎች ተጎሳቅለዉ ሳይ ከልቤ አዝናለሁ መርዳት እፈልጋለሁ እነሱ ግን ይፈሩኛል
@@senaitberhanu9234 መልካም ነው በዚህ ሕይወት ይኑሩበት
እናመሰግናለን❤
@@kedestfisaha534 አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን
@@LosmidanMihert አመሰግናለሁ ወንድሜ
Brother you are blessed please slkikn bagegnina bawerak bezignaw melhktik ende mestawet new yhonklgn ❤❤❤
አመሰግናለሁ @Alemayehunegash9 ብለው ይግቡ ያገኙናል
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@@yemanetsadu4969 አመሰግናለሁ
@@yemanetsadu4969 አመሰግናለሁ
ጤና ይስጥልን ውንድመ ምርጥ የስነልቦና ትምህርትነው የሰጠኽኝ ❤
Thank you, my brother 🙏 stay blessed 🙌
@@nishantesfaye9637 Thanks
አሜንንንንንን
አመሰግናለሁ
wuwuwuwuwu geta yibarke tebarke tebarke be buzu Thank ❤❤❤❤
@@s.alattawi2840 አሜን አመሰግናለሁ
Tebarek Bravo ❤❤❤
Thank you ❤️
አመሰግናለሁ
Thank you God bless you 🙏
@@HewanMengiste Thank you
Amen brother tebark.
አሜን አመሰግናለሁ
ወንድሜ ምክርህን በጣም ነው ምወደው
እስኪ ስለ ቅናት የሆነነገር በል በጣም እቀናለሁ
❤❤
@@MhrtZwdy አመሰግናለሁ: እኔን ለማግኘት @Alemayehunegash9 ብለው ይግቡ
ተባርክ. ውድማችን
@@DsysTt አመሰግናለሁ
Selam wadmachen hulem yemtastmiren temrti lane betam yabertatngl eytalwatkubetm nw berata
@@nebi9412 አመሰግናለሁ
Thank you very much. God bless you. ❤❤❤❤❤❤
Thanks
Thank you tbarklinn❤❤❤
@@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ አሜን አመሰግናለሁ
u have amazing sound
@@YaredAbrha-d3x Thanks
Enkuan dena meta wondmachin
Ye getachn mednitachn iyesus kirstos tsegana berketu yiderbn🙏🙏
@@MabiMaskela አሜን አመሰግናለሁ
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ❤
አመሰግናለሁ
ልክልኬን፡በአንተ፡አድሮ፡ስለነገረኝ፡እግዚአብሔር፡ይመስገን፡፡በርታ፡ወንድሜ፡ፀጋው፡ያብዛልህ፡
አሜን አመሰግናለሁ
🙏🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ
Bizu eger eyasitemarkn new fetari yibarki ❤
አሜን አመሰግናለሁ
welcom welcom ye abate jagina ❤❤
@@s.alattawi2840 አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ
❤❤❤
@@ጀፍዩsmey አመሰግናለሁ
❤👍👍
@@HabitamuWolideyohanis አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
ተባረክ ወንድሜ ግን ደግሞ biblical evidence ቢታከልበት መልካም ይሆናል
@@BurtukanGmeskel አመሰግናለሁ:
ሰብስክራይብ፡ካደረግኳቸው፡ጥቂት፡ሰዎች፡ናቸው፡ተመልካቾች፡እንደዚህ፡አይነት፡ምክሮችን፡ስሙ፡ደጋግማችሁ፡ስሙ፡፡
በእግዚአብሔር ቃል አስደግፍ እንጂ።
@@tegegnkebede9232 እሺ መልካም
ወንድሜ ሂወትህን አንዳትኖር ልብህን አድምቶ ሞራልህን ነ ክቶ ለመርሳት የከ ብዳል : ግን በቀል አልበቀልም ግን ከልቤ የኖራል በደሉ የቅር ብለውም ለመርሳት አልቺልም ግን ብቀል የእግዛብሔር ነው ብዬ ነው የምተወው ለፈጣሪ ::
@User-lu8gn መልካም
ወንድሜ እንዴት ነው አንተን የማገኝህ?.ከቻልህ ማግኝት እፈልጋለሁ.
@@ትትናመጎስ አመሰግናለሁ @Alemayehunegash9 ብለው ይጻፉ ያገኙናል
አንተ የምታወራው በዚህ ዓለም አይሠራም ።ብዙ ፃድቅ ለመሆን አታስብም።ለትውልዱ ስንፍናን አታስተምር ።ሀሳብህ ማንም ይጫወትባቸሁ አያልክ ነው ።መገዛትን እየሰበክ ነው ።
@@MuluBrhan-fc1tc እንግዲያውስ በቀል ብርታት ከሆነ መጀመሪያ እራስህን ተበቀለው! ከዚያም በራስህ መቃብር ላይ ትዘፍናለህ
𝙚𝙣𝙠𝙪𝙬𝙖𝙣 𝙨𝙚𝙡𝙖𝙢 𝙢𝙚𝙩𝙖𝙝𝙚 𝙬𝙤𝙣𝙙𝙚𝙢𝙖𝙘𝙝𝙞𝙣 𝙖𝙧𝙞𝙛 𝙢𝙚𝙡𝙞𝙠𝙚𝙩𝙖 𝙣𝙚𝙬 𝙗𝙚𝙧𝙩𝙖 🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አመሰግናለሁ
❤❤❤
@@kassahuntenfisa-gk1fw Thanks