ዜማ ዘነግሥ 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 69

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel 5 หลายเดือนก่อน +9

    ሥርዓተ ማኅሌት፦
    0:04 - ሚካኤል ሊቀ መላእክት
    0:33 - አርባዕቱ እንስሳ
    1:10 - ነቢያት ወሐዋርያት
    1:44 - ማኅበረ ቅዱሳን
    2:07 - ማርያም እግዝእትነ
    2:31 - ረከብኪ ሞገሰ
    3:01 - ኀበ ተርኅወ ገነት
    3:30 - ስምዐኒ እግዚኦ
    7:06 - ዳዊት ነቢይ
    8:30 - ሚካኤክ መልአክ
    9:02 - ሰላም ለክሙ ማኅበረ መላእክት ትጉሃን
    9:42 - ማኅበረ መላእክት
    10:16 - ወለወልድ ቃሉ
    10:58 - ለገባሬ ኵሉ
    11:51 - ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ
    ዘማርያም፦
    12:33 - ለኵልያቲክሙ
    ዘዮሐንስ፦
    13:10 - ለገበዋቲክሙ
    ዘዘመነ ጽጌ፦
    13:49 - ለአፉክሙ
    ዘአርባዕቱ እንስሳ፤ ዘዕርገት፤ ዘሩፋኤል ወካህናተ ሰማይ፦
    14:26 - ለመታክፍቲክሙ
    ዘሚካኤል ወገብርኤል፦
    15:04 - ለጕርዔክሙ
    ዘጻድቃን፦
    15:42 - ለሕፅንክሙ
    ዘልደት፦
    16:28 - ለአጻብዒክሙ
    ዘጥምቀት፦
    17:11 - ለአእዛኒክሙ
    ዘሆሣዕና፦
    17:49 - ሰላም እብል ለዘዚአክሙ ቆም
    ዘጴጥሮስ ወጳውሎስ፦
    18:44 - ለቃልክሙ
    ዘደብረ ታቦር፦
    19:24 - ሥላሴክሙ ሥላሴ
    መደበኛ፦
    20:04 - ወሰላም ለቅዳሴክሙ
    20:53 - ሊቃናተ ነድ
    21:47 - ወሰላም ለከናፍሪክሙ
    22:29 - ሚካኤል ወገብርኤል
    23:04 - ሊቀ መላእክት ሚካኤል
    23:41 - ንሥረ እሳት ዘራማ
    24:19 - ሰላም ለሚካኤል ዘነድ ሱራሁ
    ዘሚካኤል ወዘማርያም፦
    24:50 - ለልሳንከ
    ዘአርባዕቱ እንስ ወዘሩፋኤል፦
    25:26 - ለአዕናፊከ
    በጌታችን በዓላት፦
    26:00 - ለአጽፋረ እግርከ
    ዘኅዳር ሚካኤል፦
    26:36 - ጐሥዐ ልብየ
    ዘታኅሣሥ ገብርኤል፦
    27:07 - ሚካኤል ዘትቀውም በየማና
    ዘታኅሣሥ ደቅስዮስ፦
    27:42 - ተዘከረኒ ሚካኤል
    መደበኛ፦
    28:19 - ንዌጥን ዝክረ ውዳሴሆሙ
    28:48 - ንዌጥን ዝክረ ወድሶታ
    29:20 - ማኅፀንኪ እግዝእትየ
    ዘላይ ቤት፦
    29:53 - ይትባረክ ስምኪ
    ዘታች ቤት፦
    30:36 - ምንተ አዐሥዮ
    31:11 - ለአፉኪ
    በበዓለ ወልድ፦
    31:41 - እግዚአሒረ ወሀቤ ብርሃን
    የመጨረሻ፦
    32:21 - ዘመንክር ጣዕሙ

  • @natenaelgirma4851
    @natenaelgirma4851 3 ปีที่แล้ว +43

    የኔታ የእርሶን አቀራረብ ልዩ የሚያደርገው ሁሉም ሰው በቀላሉ ሊረዳው በሚችለው መልኩ ዘሩን ፤ምልክቱን እያሳዩ ደስ በሚል ድምፆ እያዜሙ ስለሚያቀርቡ ነው የቀረፃውና የድምፁ ጥራትም ከሌሎቹ የተሸለ ነው በርትተው ተስፋ ሳይቆርጡ ከቀጠሉበት በአጭር ጊዜ የብዙዎች ተመራጭ የአብነት መማሪያ ትዩብ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም የተሰጥዎት አስተያየት ምስክር ነው .... መማር ፈልገው ሁኔታው ላልተመቻቸላቸው ትልቅ እድል ነው....ማህሌታዊው ቅዱስ ያሬድ ብርታቱን ትጋቱን ያድልዎ...ለብዙዎቻችን ተስፋ ሆነውናል ይበርቱልን

    • @muradezema5374
      @muradezema5374  2 ปีที่แล้ว +3

      amesginalehu

    • @muradezema5374
      @muradezema5374  2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ እበረታለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ፣ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @mesobsavingandcredit
    @mesobsavingandcredit 10 วันที่ผ่านมา +1

    መመህር የቅዱስ ያሬድን በረከት እና ጸጋ ያፍስስልዎ ❤❤❤ ይበርቱልን እንጠብቃለን❤❤❤

  • @MoG12.
    @MoG12. หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለው መምህር ረጅም ያገልግሎት ጊዜ ይስቱዎት 👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🏿😘😘😘😘😘🥰🥰😘🥰🥰

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 2 ปีที่แล้ว +3

    ፀግኡ የብዛሓልኩም ክብሪ ሓዉና ዝደልዮ ትምህርት ምርኻበይ ደስ ኢሉን አነስ🤲❤🤲🤲❤🌻

  • @mulubirhanbeyene3345
    @mulubirhanbeyene3345 3 ปีที่แล้ว +10

    በዚህ ዜማ ብንሰማው የመልክን ዜማ እንዴት ደስ ይለን ነበር መምህራችን

  • @genteysus
    @genteysus ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነዉ የምወድዎት
    እባከዉን ወረብ በሚወረብበት ጊዜ ከበሮ እንዴት መምታት እንዳለብን ያስተምሩን

  • @destaweldegiorgis4594
    @destaweldegiorgis4594 ปีที่แล้ว +1

    Really great. Please continue doing this. It is a great contribution to the generation and the church.

  • @eyobg.michael4780
    @eyobg.michael4780 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 zema melakti yesmealna memhrey xegueu yebzehalkum Egzabiher Amlak

  • @shemalesgbrselase1467
    @shemalesgbrselase1467 ปีที่แล้ว +1

    ይንን አውቆ መኖር እንዴት ለነፍስም ሆነ ለስጋ ደስታን እነደሚሰጥ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያዋርስልን

  • @aronmerhawi4720
    @aronmerhawi4720 3 ปีที่แล้ว +1

    ይበል መምህር ጥዑመ ልሳን እግዚኣብሔር ናይ ኣገልግሎት እድሜ ይባርክ ቀጺለ ድማ ( ስቡሕ) በዜማ እንተትመሉልና ጽቡቅ ነይሩ ተሓንጢና ንጽበ ኣለና የቀንየለይ ።

  • @sisitetkelmariam8378
    @sisitetkelmariam8378 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @felegebrhankonso
    @felegebrhankonso 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔያ። ማህሌት ሰገባ በጣም እቸገር ነበር በጣም ስፈልገው ነበር አመሰግናለሁ

  • @bolpo7494
    @bolpo7494 3 ปีที่แล้ว +1

    ይበል መምህር ስቡሕ በዜማ ሙሉልና please

  • @henisoleyanatube3671
    @henisoleyanatube3671 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን መልክአ መልኮችንም እንዲሁም ቢያቀርቡልን

  • @zablon2271
    @zablon2271 2 ปีที่แล้ว +1

    Yenta egziabher yabrtaln edmnna tena yestote

  • @diyakongera3666
    @diyakongera3666 3 ปีที่แล้ว +1

    ይበል ሊቅ በእውነት ደሞ በማህለት እንጠብቃለን በረከተ ያሬድ ይህድር በላእሌከ

  • @awekesidlel2470
    @awekesidlel2470 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ነው !! እግዚአብሔር ይጠብቅዎ መምህር

  • @sofoniasnegussie1012
    @sofoniasnegussie1012 3 ปีที่แล้ว +3

    Will you be able to attach the slide show to use in services at our church

  • @Halefom0719
    @Halefom0719 3 หลายเดือนก่อน

    #ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሰአል በእንቲአነ ወቅዱስ ገብርኤል አእርግ ጸሎተነ ።
    #፬ቱ እንስሳ መንፈሳውያን ሰባሕያን ወመዘምራን ሰአሉ በእንቲአነ ፳ወ፬ቱ ካህናተ ሰማይኒ አዕርጉ ጸሎተነ ።
    #ነቢያት ወሐዋርያት ጻድቃን ወሰማዕት ሰአሉ በእንቲአነ ምስሌክሙ ከመ ይክፍለነ መክፈልተ ወርስተ ለኩልነ ።
    #ማኅበረ ቅዱሳን ወሰማዕት ሰአሉ በእንቲአነ መላእክተ ሰማይኒ አዕርጉ ጸሎተነ ።
    #ማርያም እግዝእትነ ወላዲተ አምላክ ሰአሊ በእንቲአነ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በሃበ እግዚአብሔር ።
    #ረከብኪ ሞገሰ መንፈሰ ቅዱሰ ወኃይለ ሰአሊ አስተምሕሪ ለነ ማርያም ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ ።
    #ኀበ ተርህወ ገነት ወሀበ ተነጽፈ እረፍት ይክፍለነ ነሃሉ ውስተ በአቶሙ ለቅዱሳን።

    ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ:ሃሌ ሉያ:ሃሌ ሉያ:ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዐርየ: ሃሌ ሉያ:ሃሌ ሉያ:ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ::
    በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ:ሃሌ ሉያ: ሃሌ ሉያ: አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ : ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም::
    ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል::
    ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል::
    ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ በአሐቲ ቃል::
    #ዳዊት ነቢይ በከመ ጸለየ እጼሊ ኀቤከ እግዚአብሔር አምለኪየ እንዘ እብል ከመዝ ጸወንየ ወኰኲሕየ ወታድኅነኒ ሊተ እምጸላዕትየ ወዓቃቤ ትከውነኒ ወእትዌከል ብከ ምእመንየ ወዘመነ ፍርቃንየ ረዳእየ ወምስካይየ ወሕይወትየ ወታድኅነኒ እምእደ ገፋእየ ሃሌ ሉያ በስብሐት እጼውዐከ ንጉሥየ ወአምላኪየ።
    #ሚካኤል መልአክ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ ወበእንተ ነፍሰ ኲልነ መልአኪየ ይቤሎ እመላእክት ሠምሮ መልአከ ኪዳኑ ለክርስቶስ ።
    #ሰላም ለክሙ ማኅበረ መላእክት ትጉሃን። ሰላም ለክሙ ማኅበረ ነቢያት ቅዱሳን። ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሐዋርያት ፍንዋን። ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሰማዕት ወጻድቃን። ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሥላሴ ጉቡዓን። ሰላም ለማርያም ዘእሳት ክዳን።
    #ማኅበረ መላእክት ወሰብእ ተዓይነ ክርስቶስ ወእሙ። ሰላም ለክሙ ሶበ እከሥት አፉየ ለውዳሴክሙ። ፍሬ ማኅሌት እምልሳንየ ትቅስሙ። ምስሌየ ሀልዉ ወምስሌየ ቁሙ ።
    #ሰላም ለአብ ወለወልድ ቃሉ። ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ዘአካሎሙ አካሉ። ለማርያም ሰላም እንተ ተሳተፈት ስብሐተ እሉ። ሰላም ለመላእክት ወለማኅበረ በኲር ኲሉ። ጽሑፋነ መልክዕ ወስም በሰማይ ዘላዕሉ ።
    #ሰላም ለአብ ገባሬ ኩሉ ዓለም። ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም። ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም። ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም። ለሰማእታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።
    #ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ። ለወልድ ሰላም ሥጋ ማርያም ለባሲ። ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኃጢአተ ዓለም ደምሳሲ። ኃይልየ ሥላሴ ወፀወንየ ሥላሴ በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ።
    #ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል ወሰላም ለቅዳሴክሙ ትጉሀነ ሰማይ ዝክሩነ በጸሎትክሙ።
    #ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል ሊቃናተ ነድ ዘሰማያዊት ማኅፈድ በእንተ በግዑ ዕቀብዋ ለዛቲ ዐጸድ ።
    #ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል ወሰላም ለከናፍሪክሙ ከመ ትዕቀቡነ ተማኅፀነ ለክርስቶስ በደሙ።
    #ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል እለ ትሴብሕዎ መላእክተ ሰማይኒ ሰአሉ ለነ አስተምሕሩ ለነ ቅድመ መንበሩ ለእግዚእነ ።
    #ሰላም ለከ ሊቀ መላእክት ሚካኤል ወዲበ ሠናይቲከ ዓዲ ለሰብእ ሣህል አሐዱ እምእለ ይባርክዎ ለቃል እዙዝ ዲበ ሕዝብ ከመ ትተንብል በእንተ ሥጋሁ ነበልባል ርእሰነ ከልል።
    #ሰላም ለከ ንስረ እሳት ዘራማ ማህሌታይ ሚካኤል መዓርዒረ ዜማ ለረድኤትከ ዲቤነ ሲማ ለማኅበረነ ከዋላሃ እቀብ ወፍጽማ እመራደ ነኪር አጽንዕ ኑኃ ወግድማ ።
    #ሰላም ለሚካኤል ዘነድ ሡራኁ ይትከሀን ወትረ በበምሥዋዒሁ እምቅዱሳን አሐዱ እምእለ ይተግሑ ሐዋዝ በአርያም መኃልይሁ ነጐድጓደ ስብሐት ግሩመ ይደምፅ ጕህናሁ ።
    #ሰላም ለልሳንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል ወለድምፀ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግስቱ ለቃል ሞገሰ ክበሩ ሚከኤል ለተላፊኖስ ባእል አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሳህል እንበለ ባሕቲታ እሕትከ ማርያም ድንግል።
    #ንዌጥን ዝክረ ውዳሴሆሙ ለነቢያት ወሐዋርያት ለጻድቃን ወሰማዕት ለአእላፍ መላእክት ዘራማ ኃይላት ለምልእተ ጸጋ ማርያም ቡርክት ወለሥግው ወልዳ ነባቢ እሳት።
    #ንዌጥን ዝክረ ወድሶታ ለመንፈሳዊት ርግብ ዘመና ልሁብ እምከናፍሪሃ ይወሕዝ ሐሊብ ተጸውረ በማኅፀና እሳት ዘኮሬብ ወኢያውዐያ ነድ ወላሕብ።
    #ማሕፀንኪ እግዝእትየ ማርያም ይከብር ምስብዒተ እምጽርሐ አርያም ዘላእሉ ወእምኪሩቤል ትርብዒተ ፱ተ አውራኀ ወ፭ተ ዕለተ ፆረ ዘኢይፀወር መለኮተ አግመረ ዘኢይትገመር እሳተ።
    #ምንተ አዐሥዮ ለእግዚአብሔር አሐተ።በእንተ ኵሉ ዘገብረ ሊተ። ረስዪኒ እሙ አሥምሮ ግብተ። ማርያም እግዝእትየ ዘሜጥኪ እሳተ። ድኅረ በጽሐ ልሳኑ ዘለኪ ቤተ።
    #ሰላም ለአፉኪ አፈ በረከት ትሩፍ ወአንቀጸ ቅዱስ መጽሐፍ አማሕኅነኒ ድንግል በኪዳንኪ ውኩፍ ኢይተኀፈር ቅድመ ወልድኪ ወመላእክቲሁ አእላፍ አመ ሥርወ ልሳን ይትገዘም ወይትኀተም አፍ።
    #ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኀኒት ዘእምቀዲሙ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ እግዚአብአሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ።

    • @dak489
      @dak489 16 วันที่ผ่านมา

      +++ Egeziabher yistlign +++

  • @natenaelgirma4851
    @natenaelgirma4851 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ይበርቱልን መምህር አደራ እንዳይሰለቹብን

  • @fsehatsegaye876
    @fsehatsegaye876 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ በረከቱን ያድልልን

  • @haylemaryamaelemayehu2227
    @haylemaryamaelemayehu2227 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘሩ ግን ማተሚያ ቤት እንደተጻፈ ነው እንጂ የማኅሌቱ እርም ዘር አይደለም ለምሳሌ እመትትኀየዩኒሰ ኢትኅድጉኒ የመሳሰሉ በማኅሌቱ እርማት ዜማውም ፍጹም የጎደር የመልክዕ ዜማ ነው ማለት አይቻልም ሌላው ግን በጣም ጥሩ ነው ለብዙ ሰው ጥቅም ይሰጣል እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤንነት ይስጥዎት የታዬ

  • @yeshiekibebemekonnen8628
    @yeshiekibebemekonnen8628 3 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው።በርቲልንና ጨማምሩልን።ለዕለት ምግባችን።ፈጣሪ ጨምር ይግለ
    ጽላችሁ።

  • @atcacadamics6234
    @atcacadamics6234 3 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ድምጽ መልኮችን እንዲሁ ብታቀርቡልን

  • @alebelbirhanu8984
    @alebelbirhanu8984 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ደግሞ ሰሎሞን ምቅናዩን ና አርባዕቱን መኀትዉንም ይቀዱት እና ያሰራጩት

  • @lemlemkubrom653
    @lemlemkubrom653 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏amen kale hiwat yesmaln

  • @Miki25215
    @Miki25215 ปีที่แล้ว +1

    Kefele 2 yelem memher?

  • @mengedi-hiwet
    @mengedi-hiwet ปีที่แล้ว +1

    Tsegu yebzehalka amlak thank you memher

  • @senaymichael4936
    @senaymichael4936 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት መምህር፡ አርኬ መልክ ቢለቁልን ጥሩ ነበር

  • @bhlnanber3920
    @bhlnanber3920 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ኣላቹ ፡ አመሰግናለው ።

  • @amanutadele5350
    @amanutadele5350 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው በፍጥነት ይጨርሱልን

  • @abbyaklilu1883
    @abbyaklilu1883 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ!

  • @eyobbiza7887
    @eyobbiza7887 3 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwet yasemalnnnnnnnnn fetari agelgloton ybark

  • @mqidyitub
    @mqidyitub ปีที่แล้ว

    ቃለ ህውትን ያሰማልን አቤት መታደል❤❤❤😢😢

  • @wondimhuntedla8027
    @wondimhuntedla8027 3 ปีที่แล้ว +1

    yenta bewunet kal hiwet yasemalen yageliglot zemenewun yarzimiln

  • @delayselam7403
    @delayselam7403 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት የስመዓልና።።።

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 2 ปีที่แล้ว

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @mimiabraham160
    @mimiabraham160 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Father 💕💕💕🌹🌹🌹

  • @georgeahadu8626
    @georgeahadu8626 3 ปีที่แล้ว

    መመህር አበበ እናመሰግናልን

  • @mulubirhanbeyene3345
    @mulubirhanbeyene3345 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ይህነው ዜማው

  • @dagiman23
    @dagiman23 ปีที่แล้ว +1

    amen

  • @binitru820
    @binitru820 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @AbyHD
    @AbyHD 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔታ። የቅዳሴ ዜማ ስረይ ምልክት ይቀቁልን እስቲ

  • @adiamfre7628
    @adiamfre7628 3 ปีที่แล้ว

    Can you send me this

  • @afeworkalemayhu237
    @afeworkalemayhu237 2 ปีที่แล้ว

    Sirate kidase kifl 2 yileqeqi aba

  • @esubalewgosaye2374
    @esubalewgosaye2374 3 ปีที่แล้ว

    bexam arif bertu isti atixfu

  • @zemanhabtom7853
    @zemanhabtom7853 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ አብዝቶ ይስጦት

  • @gebretsadkbalew3631
    @gebretsadkbalew3631 7 หลายเดือนก่อน

    መጻፉን ብታጋሩን

  • @tamirattesfaye3068
    @tamirattesfaye3068 2 ปีที่แล้ว

    pdf kyet enagegnalen

  • @Adanetameru
    @Adanetameru ปีที่แล้ว

    ምን አይነት መሰጠት ነዉ። እግዚአብሔር ይስጥልን የኔታ

  • @TsedaluWarku-tg3ct
    @TsedaluWarku-tg3ct ปีที่แล้ว

    ሰናይ ውእቱ ኩለታሁ

  • @YeshakAbiyu-dz1tq
    @YeshakAbiyu-dz1tq ปีที่แล้ว

    ይሕ ምን መጽሐፍ ላይ ነው ያለው

  • @Medlote_Tibeb
    @Medlote_Tibeb 3 ปีที่แล้ว +1

    yibel new!

  • @dagmaa8489
    @dagmaa8489 2 ปีที่แล้ว

    Amennnn

  • @sewnetmelaku1195
    @sewnetmelaku1195 3 ปีที่แล้ว

    ዜማው ነው እንጂ ቃሉ የሰዓታት ነው አይደል

  • @berhatesfay2586
    @berhatesfay2586 2 ปีที่แล้ว

    LIVE LOOOOONG

  • @Asna-pn2wd
    @Asna-pn2wd 3 ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yohannesnurga4887
    @yohannesnurga4887 3 ปีที่แล้ว

    8:31

  • @masaraterooba2344
    @masaraterooba2344 9 หลายเดือนก่อน

    ስ ን ት አ ይ ነ ት ዜ ማ አ ለ በ ስ ን በ ት ት ም ር ት ቤ ት የ ግ አ ዝ ዜ ማ ፈ ል ጌ ነ በ ር ለ መ ዝ መ ር

  • @fekadufisahaye3795
    @fekadufisahaye3795 2 ปีที่แล้ว

    e/eeeellllll

  • @zelemiheret4890
    @zelemiheret4890 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @eyobeamare9450
    @eyobeamare9450 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hailuyafafi7803
    @hailuyafafi7803 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን