Wendi Mak - Ehete | እህቴ- New Ethiopian Music 2024 ( Official Lyrics Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • Wendi Mak - Ehete | እህቴ - New Ethiopian Music 2024 ( Official Lyrics Video)
    #newethiopianmusic #wendimak #ehete #እህቴ
    #ethiopianmusic #ወንዲማክ #amharic #addisababa #adama #diredawa #hawasa #mekele #bahirdar #gondar #arbaminch #jimma #dessie #semera #jijiga #hosaena #asosa #gambella #gurage #wolayita #asmara #eritrea
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited By Wendi Mak.
    Copyright ©2024: Wendi Mak .

ความคิดเห็น • 361

  • @mitameski4252
    @mitameski4252 2 หลายเดือนก่อน +137

    I can’t stop listening, and crying my sister she is the one supporting the whole family as a mom and dad so I wanna say thank you so much for the greatest music ever. I really appreciate you. wendi❤❤❤ god bless you again and again

    • @user-jn9pi4gs1c
      @user-jn9pi4gs1c 2 หลายเดือนก่อน +13

      Yes the same history....may God bless them ....some times words fall short to express such love....love you sister.

    • @munaesayas-st4jc
      @munaesayas-st4jc 2 หลายเดือนก่อน +3

      Me tooo

    • @Fatema-pq3cf
      @Fatema-pq3cf หลายเดือนก่อน

      wow​@@munaesayas-st4jc

  • @muzikanatizeta4583
    @muzikanatizeta4583 2 หลายเดือนก่อน +76

    አስተምረሽ ጀግና ጠበቃ ላረግሽኝ የእድሜ እኩያየ እህቴ...በ29 ዓመቴ አሁንም እንደልጅነቴ ሲከፈኝ የምሽሽግብሽ ❤❤❤እህቴ . .my perseverance ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DANIELGO429
    @DANIELGO429 2 หลายเดือนก่อน +132

    አህት ያላቹ ግን በጣም የታደላቹ ነዉ
    ለእህታቹ ጋብዛቸዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @EmuEmuuu
      @EmuEmuuu 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @user-of9of2qe3u
      @user-of9of2qe3u 2 หลายเดือนก่อน +11

      ከአንድ አባት ከአንድ እናት መወለድ ብቻ አይደለም እህትነት እህት ከሌለህ/ከሌለሽ እኔ እህት እሆንሀለሁ/ እሆንሻለሁ❤❤❤❤❤

    • @EliasBirhan-yi9if
      @EliasBirhan-yi9if 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-of9of2qe3uenem ehit yelengm 😔ehit yalachuh tadlachuh

    • @user-zh3kz4kd6e
      @user-zh3kz4kd6e หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤betkikil yene konjo ♥️ ♥️ 💝 💝 ​@@user-of9of2qe3u

    • @tsehaybiru322
      @tsehaybiru322 หลายเดือนก่อน

      Waw waw Waw Waw waw Waw 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shortttttt
    @shortttttt 2 หลายเดือนก่อน +376

    እህታቹ የምትወዱ እስኪ ላይክ ግጩ😊

    • @melatwelday1193
      @melatwelday1193 หลายเดือนก่อน

      😢😢የለኝም

    • @bettylafebo
      @bettylafebo 16 วันที่ผ่านมา

      Ufffff የኔ እህቶች ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @denkneshdbochsurname
      @denkneshdbochsurname 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ ውዶ እህቴ🎉🎉🎉

  • @user-hg9ie5su8x
    @user-hg9ie5su8x 2 หลายเดือนก่อน +43

    ኡፍ ለእህቴ እንደእናት ያሳደግሽኝ ተዘፈነልሽ 😍😍😍🎉 የኔ አለም

  • @24abate
    @24abate 2 หลายเดือนก่อน +112

    እስኪ ማነው እንደኔ እንደሰማው ለህቱ የጋበዘ❤❤❤❤

    • @eritreawit1708
      @eritreawit1708 2 หลายเดือนก่อน +2

      Ene ehite gabezechin gin embaye meqotatet new embi yelegn 😢

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 2 หลายเดือนก่อน

      Tanash wendeme 😭

    • @user-bq5le6wl1x
      @user-bq5le6wl1x หลายเดือนก่อน +1

      Tegabishew eyayewet new

  • @mahderseifu
    @mahderseifu 2 หลายเดือนก่อน +29

    ማነው የታደለ እንደእኔ ተጋብዞ የመጣ 🥰

    • @mahderatnafu7498
      @mahderatnafu7498 หลายเดือนก่อน

      ሜነሐጠመየአኀ

    • @bemnetredate
      @bemnetredate 5 วันที่ผ่านมา

      enem❤❤❤❤

  • @Mekdi1219
    @Mekdi1219 2 หลายเดือนก่อน +28

    በጣም ወድጀዋለሁ እኔ እኮን ዘፈን ብዙ አይደለሁም አልሰማም ነበር የኔ ድምቀት video ሰርታ ልካልኝ ማልቀስ አላቆምኩም ሲያጥርብኝ ሙሉውን መጥቼ ሰማሁ ቀኔን ነው ያበራችልኝ እህቴ ነፍ አመት ኑሪልኝ

    • @bemnetlomii2453
      @bemnetlomii2453 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እንደዛ ነው ቪዲዮ ሰርታ ልካልኝ ነው። ሙዚቃውን ሙሉውን የሰማሁት እና ያለ ፕሮግራሜ ያስለቀሰኝ ሙዚቃ ነው።🥺🥰

    • @Mekdi1219
      @Mekdi1219 2 หลายเดือนก่อน

      @@bemnetlomii2453 በቃ ነይ አብረን እናለቅሳለን 😂😂እኔ እኮን ናፍቆቱም ነው

    • @user-wq6un2he5k
      @user-wq6un2he5k 2 หลายเดือนก่อน

      Ena erasu

  • @dagemgezahegn9120
    @dagemgezahegn9120 2 หลายเดือนก่อน +13

    ከመጠን በላይ የሚሳሱልኝ ሁለት እህቶች አሉኝ ሙዚቃውን አዳምጬ እንደጨረስኩ ነው የላኩላቸው እህቶች ሁለተኛ እናት ናቸው ክብር ይገባቸዋል እናመሰግናለን ወንዲ !!!!

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 2 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭❤❤❤❤🤗🤗🤗

  • @kalabetasfaye
    @kalabetasfaye 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ እግዘኢብሔር ይባርክህ ወንድሜ 🙏🙏🙏 አለም ላይ ላሉ እህቶች በሙሉ የሚገባ ሙዚቃ ነው እጅግ በጣም ወድጄዋለው .... እኔም ሁለት እህቶች አሉኝ ለሁለቱም ጋብዣቸዋለው እድሜ ላንተ 🙏🙏🙏 ጤናና እድሜ ይስጥክ ባለክበት

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo3497 2 หลายเดือนก่อน +32

    የእናቴ ልጅ እህቴ ተጋበዢልኝ ተለያይተን አንቀርም አንድቀን ሞልቶልኝ እስክመጣ😢

  • @adu_22
    @adu_22 2 หลายเดือนก่อน +13

    I believe this is the first song for sisters 💞 ever...
    On behalf of all Sisters out there I would like to Thank You for this song 💯 🙌🏽

  • @munaendris3149
    @munaendris3149 หลายเดือนก่อน +5

    እህቴ ጋብዛኝ ሠማሁት ታናሼ የእናቴ ልጅ እህቴ ደሥታሽን ብቻ ያሣየኝ እህቴ ድምቀቴ❤

  • @biniyamfekadu7154
    @biniyamfekadu7154 2 หลายเดือนก่อน +17

    100%ግጥም 100%ዜማ ድምፅ 100❤❤❤የ ዉስጤን ገለጽክልኘ

  • @user-qi6gs5wg3i
    @user-qi6gs5wg3i 2 หลายเดือนก่อน +13

    Ehtee ebokoo🥰🥰
    ያኔ ድምቀት.. ❤️

  • @mahletaddis7993
    @mahletaddis7993 2 หลายเดือนก่อน +5

    Yene tinishua Lielt, Widua ehte..Fetari edme ena tena setosh kasebshibet dersesh yasayegn❤ thank you wendi mak for this such an amazing music ever❤

  • @user-to8kd3bb9o
    @user-to8kd3bb9o 2 หลายเดือนก่อน +6

    መቅዲዬ የኔ ዉድ እህት ይሄ ዘፈን አንችን ይገልፅልኛል በጣም እወድሻለሁ ኑሪልኝ❤❤❤❤

  • @tewodrosyalew7895
    @tewodrosyalew7895 2 หลายเดือนก่อน +11

    የቤተሰብ የመጀመሪያ ልጅ ነበርኩ ነገር ግን
    መሸከም የነበረብኝን ሀላፊነት ተሸክማ፤ቤተሰቡኑን ተሸክማ ሸክሜን እና ጭንቀቴን ያቀለለችልኝ እህት አለችኝ
    እረጅመ እድሜና ጤና እምኝላታለሁ

    • @user-pk6rl4sp8c
      @user-pk6rl4sp8c หลายเดือนก่อน +1

      እንደኔ የመጀመርያ መሆን እንደናት የምወዳቸው😢😢😢😢😢😢

  • @user-ot2ve8ug6b
    @user-ot2ve8ug6b 2 หลายเดือนก่อน +4

    ግጥምህና ዜማ የማንም የማይመስል እጅግ ድንቅ በቃ ወንዲ ማክ ትችላለህ🙏❤

  • @elshadaimammo3905
    @elshadaimammo3905 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wendi ejeg betam arif sera new yeserahew. Thank you! Hulem le hagereh ena lehizbua fekir yalemakuaret mesrateh ye bezu hager wedad ethiopiawi leb wust gebtehal. Berta bro!

  • @ayutii
    @ayutii 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዕድሜሽን ሙሉ ለሰጠሽን እህት ዓለሜ፤ ቤተሰብ ማለት፤ ወንድም ማለት፤ እህት ማለት፤ እናት ማለት፤ አባት ማለት እና ሰው ማለት ምን እንደሆነ በድካምሽ ላሳየሽን እቴትዬ ለአንቺ ይሁን!!! ❤❤❤❤

  • @selemonbekele7253
    @selemonbekele7253 2 หลายเดือนก่อน +4

    እህቴን በጣም ነው ምወዳት ለኔ በጣም ብዙ ሆናልኛለች አሁንም ድረስ የኔ ነገር አያስችላትም እንዳይከፋኝና እንዳይሰማኝ ብዙ ትጥራለች የኔ እህት በጣም ትለያለች...
    ወንዲ ማክ ክበርልኝ በጣም አመሰግናለሁ ደስ እያለኝ ደጋግሜ ነው የሰማውት እናም ጋበዣታለሁ

  • @NaimaEdris
    @NaimaEdris 12 วันที่ผ่านมา

    Wawww yeleban new yegeletekelegn ❤❤❤❤❤

  • @fasikasefiw4330
    @fasikasefiw4330 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሁሉም ስራዎች 🎶ግጥም እና ዜማ ወንዲ ማክ It's amazing💪🏿💪🏿💪🏿🫵🏾❤❤

  • @Oma731
    @Oma731 หลายเดือนก่อน +2

    Wooow 2024 number 1 music

  • @muzikanatizeta4583
    @muzikanatizeta4583 2 หลายเดือนก่อน +21

    እስከዛሬ ለእህቴ የሚመጥን ዘፈን አጥቼ ነበር ። ዛሬ በዚህ ዘፈን ቀኗን እንዴት እንደማበራላት ታየኝ ፤ ብቻ ዝም ነው ዝም...

  • @Tinybisrat2
    @Tinybisrat2 2 หลายเดือนก่อน +4

    ለዉዷ እህቴ የዋልሽልኝ ዉለታ መቼም ተከፍሎ አያልቅም ብቻ ዝም ነዉ እሙካ አምላክ ዉለታሽን ይክፈል ብቻ ኑሪ❤️❤️❤️❤️

  • @EyerusalemMulugeta-ck7gy
    @EyerusalemMulugeta-ck7gy 2 หลายเดือนก่อน +2

    Le wedwa Eheta legan le tananashochesh lenorshew hulam kefetachenen le metemegni le welajochachn welaj lehonshew Eheta le BOGALECH MULUGETA EGZIHABHER erjem edma ke tanaga yestesh Hulam ENEWEDESHALEN ❤!! demo FETARI WELETASHN KEFAY YARGEN EHETA❤❤❤❤

  • @kibromsabian541
    @kibromsabian541 2 หลายเดือนก่อน +3

    To my younger Sister who have been there to our family when I should have but can't and cover my weakness. Ehite. Thank you Wendi Mak for speaking of me.

  • @user-pq4hd6bu6h
    @user-pq4hd6bu6h 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ ጋብዞኝ ነው ያዳመጥኩት የእውነት እንዴት ሆዴን እንዳባባው ማልቀስ አላቆምኩም ደጋግሜ ነው የሰማሁት አመሰግናለሁ ወንድሜ የኔ መከታ
    እናመሰግናለን ወንዲማክ 😍😍😍

  • @TigistDele-mn3sm
    @TigistDele-mn3sm 9 วันที่ผ่านมา

    የልቤን እኮ ነው በዜማህ የገለፅክልኝ❤ ❤❤❤❤

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 2 หลายเดือนก่อน +8

    Sweet song for Sisters 🥰🥰🥰 who shouldered us till we become our shining selves 👯

  • @user-hc8cz1jb4y
    @user-hc8cz1jb4y หลายเดือนก่อน +1

    Berta wendi❤❤❤

  • @mominayosef8501
    @mominayosef8501 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ሁለተኛ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @abrham426
    @abrham426 2 หลายเดือนก่อน +7

    እህቴ ሁለተኛ እናቴ ❤

  • @niyatftwi1426
    @niyatftwi1426 2 หลายเดือนก่อน +3

    My little brother sent it to me 🥺😥
    Thank you wendi mak❤ I'm 🇪🇷

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 2 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ምርጥ ስራ ነው እህቶቻችን መጨረሻችሁ ምን ይሆን የእናቶች ጭንቀት አመመኝ ትግሬ ያላሳለፍነው መከራ ብዙ ነው😂😂

  • @robelwegayehu6130
    @robelwegayehu6130 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ድምቀት እህቴ🥰 kidu❤

  • @DigitalcellCell-mm4cm
    @DigitalcellCell-mm4cm 2 หลายเดือนก่อน +4

    ታናሽ እህቴ ጋብዛኝ ማልቀስ ማቆም አቃተኝ እህቶቼ ሁላችሁንም ውድድድድ በሰላም ያገናኘን አብረን ለመኖር ያብቃን መቅደስ አሰፋ ሀ/ወልድ

  • @MehratH-t1v
    @MehratH-t1v หลายเดือนก่อน +1

    Tansheow. Wandma amsgnalw noerlge

  • @fanyykonjo1085
    @fanyykonjo1085 2 หลายเดือนก่อน +7

    I really love this song I wish I have sister I can’t stop listening this song ❤❤❤❤😭😭I lost my sister long time ago 😭😭

  • @ye____turk_filme_adnaki
    @ye____turk_filme_adnaki 2 หลายเดือนก่อน +3

    ታናሼ ጋበዘኝ😢❤❤❤

  • @WerkineshCheru
    @WerkineshCheru 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይለያል ለውድ እህቶች❤❤❤❤❤

  • @rozaeshtu
    @rozaeshtu หลายเดือนก่อน

    በጣም ነዉ የወደድኩት❤

  • @MAHTOT789
    @MAHTOT789 2 หลายเดือนก่อน +7

    ተጋበዥልኝ ዉዷ እህቴ

  • @abelefrem7223
    @abelefrem7223 2 หลายเดือนก่อน +2

    Hani yene wed ehete btm nw mewedesh yene leyu ehet ❤❤❤😮

    • @HayatKemal-es5ex
      @HayatKemal-es5ex 2 หลายเดือนก่อน

      Wendme yene leyu enkonm yene honk yene bathon yante eht behonut ekena neber ekoo ❤❤❤❤ habibi swedh eko

  • @haymanottemesgen4481
    @haymanottemesgen4481 2 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ የኔ ናፋቆት ሁሌም በልቤ ውስጥ ትኖሪያሽ😢😢😢😢ትናፍቂኛለሽ ብትኖሪ እና ይሄን ዘፈን ብጋብዝሽ😢😢💔

    • @user-gw1bn7ve2j
      @user-gw1bn7ve2j 2 หลายเดือนก่อน

      😢አይዞህ ወንድምዬ በእናቴ ሞት መፃናት ሲያቅተኝ ወንድሜ ላከልኝ 😢እና ሁላችንም ህመም አለብን

  • @smuhasinetHasinet
    @smuhasinetHasinet 7 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢 Yene konjo Ehetochi bexam new mwedachu Ende E

  • @Gina-c1n
    @Gina-c1n 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋውውው

  • @meronkere5895
    @meronkere5895 2 หลายเดือนก่อน +3

    All I have to say thanks to my beautiful mom who gave me my womb meats! Love you my sister!
    Shout out to Wendi Mac!

  • @genetdocho-cn6zs
    @genetdocho-cn6zs 2 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ የኔ ናፋቆት ሁሌም በልቤ ውስጥ ትኖሪያሽትናፍቂኛለሽ ብትኖሪ እና ይሄን ዘፈን ብጋብዝሽ የኔ ልዩ እህት አስቱ

  • @Yomfisiha2833
    @Yomfisiha2833 2 หลายเดือนก่อน +5

    እህቴ ለሆንሽው ለልጄ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @banchayehuhaile3686
    @banchayehuhaile3686 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ሙዚቃ ለኔ ነው ደስስስስስ ይላል

  • @SelwaShifa
    @SelwaShifa 2 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ ድምቀቴ ❤

  • @BirukTilahun-md6bg
    @BirukTilahun-md6bg 2 หลายเดือนก่อน +5

    Eskawn yaltsera Sera serak wende ❤❤❤

  • @AyeluMamo
    @AyeluMamo 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I ove you so much❤❤

  • @JoniBiniam
    @JoniBiniam หลายเดือนก่อน +1

    ለእናቴ ምትክ አይ እህቴ ዋና

  • @user-ko4hh5db6t
    @user-ko4hh5db6t 2 หลายเดือนก่อน +1

    the music is wonderful nice music ,,, we thankyou musian ,,, wendei mak , konjo muziqa , konjo zaema ,,,.

  • @user-xi2mn6wi5k
    @user-xi2mn6wi5k 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wendye amesegnalehu ehtin yemgeltsbetn kal atchi neber❤❤❤❤❤

  • @user-eu9ji8pj2g
    @user-eu9ji8pj2g 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወንዲ ምርጥ ስራ ነው በጣም እንወድሀለን❤

  • @selemonbekele7253
    @selemonbekele7253 2 หลายเดือนก่อน +2

    መንዲ ማክ እህቴ ቁ.2 ግን እጠብቃለሁ።❤❤

  • @Ermi1221-ch7cf
    @Ermi1221-ch7cf 2 หลายเดือนก่อน +3

    Lena ehete enate malet nch kemenm belay nch asetmragn kumnegerga edhonelat yalargechlegn ngr ylm ahun yalwbet derega besu nw esu satelebs enin eyalebsech esu satebela enin abeleta sikefagn abera metekefa sedest abera metedset mn selesu mawrat kalet yatergal ymr kemenm belay nch ehet yalachu fetari yetbekelachu nefff amet yanurlelachu ❤❤❤❤ eden tebalalch eski fetari yanurlek belugn

  • @MulalemWerkenh
    @MulalemWerkenh 28 วันที่ผ่านมา

    Wow berta wendemathi ❤❤❤

  • @AnaniyaGetuAnani
    @AnaniyaGetuAnani 19 วันที่ผ่านมา +1

    Rspaket ❤❤❤❤❤❤may sester love you 🥰🥰🥰🥰

  • @user-sz6qz4dj7f
    @user-sz6qz4dj7f 2 หลายเดือนก่อน +4

    አንድ እህት አለችኝ ❤❤❤እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልኝ

    • @EllaBirhanu
      @EllaBirhanu 2 หลายเดือนก่อน

      like me 😊😊

  • @almiyene
    @almiyene 2 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ልዬ ብቼኛ እና አንድ እህት ሰወድሽ የኔ እህት❤❤❤

  • @user-wz2gt8yg5o
    @user-wz2gt8yg5o หลายเดือนก่อน

    bhc baxam nw yewdkuth 😢 lije ehte nhat❤

  • @bbbb8514
    @bbbb8514 2 หลายเดือนก่อน +2

    Eldu ehta ewadsalaw 😢😢

  • @Delinabegashaw
    @Delinabegashaw 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ehte lemhon abektogn ehen zefen wendmeoche sigabzugn mn yahl edelgna endehonku endtesmagn ufaa❤❤

  • @eyoo2899
    @eyoo2899 2 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ ይሄ ላንቺ ነዉ ❤

  • @danielteklemariamghezehei7478
    @danielteklemariamghezehei7478 2 หลายเดือนก่อน +13

    Who is cutting onions like me?

  • @beze4738
    @beze4738 2 หลายเดือนก่อน +2

    I love my elder sis more than anything. She secrefice herself for my success. Thank you Nuna❤❤❤

  • @EnateAshenfi
    @EnateAshenfi 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ይህን ዘፈን በመዝፈንክ ዛሬ ከወንድሙቼ ተጋበዝኩኝ እኔ በስው አገር እንዴት እንደሚከፋ ብቻ የደስታ ለቅሶ ሳለቅስ ዋልኩኝ በጣም ድንቅ ስራ ነው በርታ ባንተ ዘፈን ለ 2 ተኝ ጊዜ ስጋበዝ 1ታገቢኝልሽ 2የዛሬው በራታ ❤❤❤

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 หลายเดือนก่อน +1

    ለህቴ የዘፈንክልኝ ያህል ነው የተሰማኝ አመሰግናለው🎉🎉🎉

  • @user-vl2dm8gj1f
    @user-vl2dm8gj1f 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወንዴ በጣም አመሰግናለሁ። የኔ ዉድ የኔ ወርቅ እህቶቼ ኑሩልኝ ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ድምቀቶች

  • @amanuelsol
    @amanuelsol 2 หลายเดือนก่อน +5

    እህት የእናት ምትክ ❤

  • @dessalefenta1464
    @dessalefenta1464 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ለእህቶቻቸን የተዘፈ ደስ ይላል

  • @ShimelisFitsum-tg6ed
    @ShimelisFitsum-tg6ed 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ehtee የኔ ድምቀት❤❤❤❤❤❤

  • @user-hg4dc7vm1y
    @user-hg4dc7vm1y 2 หลายเดือนก่อน +8

    My hero is my sister❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @EdB-by1oo
    @EdB-by1oo 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ye betu bechegna set lij negn ena wendimoche gabezugn eko 😢😢 ke hager wechi new yalehut ena ohhhhh it feels so crazy ❤❤ ewedachuhalehu yene meketawoch wendimoche
    Please if you have a sister sent to them thanks 😘
    Wendi mak thank you 🙏🏻

  • @21tube16
    @21tube16 2 หลายเดือนก่อน +2

    yewnet bertaln wedi betam konjo sra nw

  • @ashethioson2177
    @ashethioson2177 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ለእህቶቻችን አስበህ ስለሰራክ 🙏

  • @tigFer
    @tigFer หลายเดือนก่อน

    wowwwww❤❤❤❤❤❤

  • @user-xs5fy8qk4r
    @user-xs5fy8qk4r 2 หลายเดือนก่อน

    Yemewedew 1ndu becheja wendeme yemereteliji music thank u neba bro

  • @kalifjemalethiopia
    @kalifjemalethiopia 2 หลายเดือนก่อน +7

    በጠም ምያምር ሙዝቃ ነው

  • @SaraSara-tr4ye
    @SaraSara-tr4ye 16 วันที่ผ่านมา

    Wow 👌👌👌👌👌👌

  • @addisalemayehualemayehu5861
    @addisalemayehualemayehu5861 2 หลายเดือนก่อน +2

    እህት አለሜ ጀግናዬ አስለቀሽኛ ጋብዘሽ ::❤❤❤ ታናሼ እወድሻለሁ::

  • @ferhanjemal9203
    @ferhanjemal9203 2 หลายเดือนก่อน +1

    Delicious & amazing work from you. It is unbelievable and incredible gutu. I think we reach some level because you. Thanks bro
    Keep it up !!!!

  • @bruktsfaye108
    @bruktsfaye108 2 หลายเดือนก่อน +3

    enatea be hiwote yelechem abateam ena ande ehete nw yalechign sesemaw alkesku maryamen

  • @AlamAlam-kh6rl
    @AlamAlam-kh6rl 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለህቴ በቶሎ ልላክላት 🥰

  • @BetiGetu-hf9xw
    @BetiGetu-hf9xw 2 หลายเดือนก่อน +3

    እህት አለሜ ሁለተኛ እናቴ ሚሚ እወድሻላሁ ኑሪልኝ❤

  • @enatneshabebaw432
    @enatneshabebaw432 24 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ታናሽ እህቴ እወድሻለሁ

  • @BereketBelay-l8g
    @BereketBelay-l8g หลายเดือนก่อน

    Ehet malet enat neche esun new yegeleskew 🥰🥰

  • @Anah1989ethiyop
    @Anah1989ethiyop 2 หลายเดือนก่อน

    Yene wudd Ehte Me ❤❤❤❤wuddd lanchi eko new yezefenelgn😘😘

  • @mikigetu5403
    @mikigetu5403 2 หลายเดือนก่อน +8

    ለ እህት አለም ይገባታል

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ስራ ነው ወንዴ ማል ማንም ያላስታወሰውን የእትን ስጦታ ለአንድሟ ጥሩ ሞዝቀኸዋል ወንድሞች እባካችሁ ቢያንስ አክብሩን💚💛❤🌷💐🙏

  • @leoulgmichael4454
    @leoulgmichael4454 2 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏wedi beyam amesegnalew le ehetoch altezelachewm neber

  • @FtFyh-fg7iv
    @FtFyh-fg7iv 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ከእህቴ ጋር ተጣላሁ አንድ አመት ሞላን ግን ናፍቃኛለች

    • @ZainabYusef-kq6pj
      @ZainabYusef-kq6pj 15 วันที่ผ่านมา

      ይቅርታ ጠይቂያት እና ታረቈ

  • @user-ub6ug6yo4h
    @user-ub6ug6yo4h 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወድዬ በጣም ገራሚ ነው

  • @ferehiwotkidanemariam72
    @ferehiwotkidanemariam72 2 หลายเดือนก่อน +1

    እህቶቼ የእይወቴ ድምቀቶቼ ቃላት የማይገልፀው ፍቅሮቼ ለዘላለም ኑሩልኝ❤❤❤❤❤