ማኅሌተ ጽጌ ፥ የመጽሐፍ ዳሰሳ በመጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ጥቅምት 28፣ 2014 ዓ.ም. በተደረገው የኢትዮጲያዊው ጃንደረባ የመጻሕፍት ጉባኤ ተገኝተው በማኅሌተ ጽጌ መጽሐፍ ላይ ያቀረቡት ዳሰሳ ይህን ይመስል ነበር፡፡

ความคิดเห็น • 77

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 ปีที่แล้ว +15

    Finally janderbawo Media I been waiting for this welcome to TH-cam

  • @mekdiethiopiawitotubemekdi5688
    @mekdiethiopiawitotubemekdi5688 3 ปีที่แล้ว +7

    በፈጣሪ ይሁንባቹ ይህንን ትምህርት ቀጥሉልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምራችን🙏🙏🙏

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደርሳችሁ አደርሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ Dr ሮዳስ ታደሰ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአንደበታችን ትሳልብን ታሳድርብን ድንቅ ዳሰሳ ነው

  • @theotokosmiracle
    @theotokosmiracle 3 ปีที่แล้ว +19

    “ሰው ሁሉ አስቀድሞ መልካሙን የወይን ጠጅ ያቀርባል፥ በኋላም መናኛውን፤ እናንተስ መልካሙን የወይን ጠጅ እስከ አሁን አቆይታችኋል” ቢዘገይም በTH-cam መምጣታችሁ መልካም ነው። እንኳን መጣችሁ።

  • @nardostesfalem9789
    @nardostesfalem9789 3 ปีที่แล้ว +3

    Ebakachu eskahunm yeneberewm lakuln...enamesegnalen

  • @ወይኩንፍቃድከ-ለ2ተ
    @ወይኩንፍቃድከ-ለ2ተ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም በሰማነው 30,60,100,ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @Baye8319
    @Baye8319 3 ปีที่แล้ว +3

    የኢንስተግራም ተከታያችሁ ነኝ ነገር ግን በዮቱዮብ በተደጋጋሚ ስርች አድርጌ አጥቻችሁ ነበር ዛሬ ዛሬ አዲስ ዮቱዮብ ከፍታችሁ ስላየሁ የቤታችሁ ተቋዳሽ ነኝ በተለይ ለልጆችና ለወጣቶች ወሳኝ ነው ጃንደራባው ።መምህር ሄኖክ ከጥንስሱ ጀምሮ የስዎ ሀሳብ አለበተንና አግልግሎተዎን ያርዝምልን

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ 2 ปีที่แล้ว +1

      ቴሌግራማቸውን እዴት ማግኘት እችላለው

  • @ምዕራፈቅዱሳን-ዀ4ቘ
    @ምዕራፈቅዱሳን-ዀ4ቘ 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጓጉቼ ነበር ፕሮጀክቱ ሲጀመር በዩቱብ ለመከታተል አሁንም ስለመጣችሁ ደስ ብሎናል በርቱ።

  • @ሩትዪቱብ
    @ሩትዪቱብ 3 ปีที่แล้ว +10

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በደንብ አብራርተዉ ያሚያስተምሩን መምህራን አሉን አንተ እና ዲያቆን ሄኖክ ትለያላችሁ እዉነት

  • @elsabetmekonen9723
    @elsabetmekonen9723 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነቱ ከሆነ በጣም ደስ ብሎናል ስለመጣችሁ። ለመምህራችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hiwotsisay9480
    @hiwotsisay9480 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምህራችን
    ጃንደረባው ሚዲያ እናመሰግናለን

  • @ተስፋዩቱብYouTube
    @ተስፋዩቱብYouTube 3 ปีที่แล้ว +2

    Kale hiwot yasemalen mamehere ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️

  • @natawesome5612
    @natawesome5612 ปีที่แล้ว

    Abet endet dessssss yilal Emebirhaniye Enate anchin listen Egziabher yimesghen Amen Memihir ersuan demo Egziabher be Edimena Tena bereket yitebikilin Amen.

  • @selamawittigue
    @selamawittigue ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ዳሰሳ ነዉ

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን በእውነት ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምሕራችን🙏

  • @nigatmuluneh8839
    @nigatmuluneh8839 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @bertemiyos7768
    @bertemiyos7768 3 ปีที่แล้ว +1

    kale hiywot yasemaln

  • @mikiasgizachew1351
    @mikiasgizachew1351 3 ปีที่แล้ว +5

    ጃንደርባዉ ደስስስ… ብሎናል

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
    @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ ปีที่แล้ว

    ቃለ ኀይወት ያሠማልነ እግዚአብሔር ይስጥልነ❤

  • @antenehmasresha2423
    @antenehmasresha2423 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @HfgtGgf-cq9bk
    @HfgtGgf-cq9bk ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በርሀኖቻችን❤❤❤

  • @-mahiyewimedia
    @-mahiyewimedia 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማዎ መምህር

  • @msrt2127
    @msrt2127 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን :

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዎትን ያሰማን ዶክተር

  • @tewodrosgetahun1773
    @tewodrosgetahun1773 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በደህና መጣችሁልን

  • @almaze1235
    @almaze1235 3 ปีที่แล้ว +2

    በአውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @rahelhalefom6133
    @rahelhalefom6133 3 ปีที่แล้ว +1

    ጃንደረባው ሜድያ እንኳን ደህና መጣችሁ!በዚህ መምጣቱ ደስ ይላል በጣም።😇❤💜

  • @firew3294
    @firew3294 3 ปีที่แล้ว +2

    A million subscriber wishes for this chanel

  • @hilinaalemseged7614
    @hilinaalemseged7614 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስ... ይላል 🌹🌹🌹

  • @ማረያምእናቴ-አ1ዘ
    @ማረያምእናቴ-አ1ዘ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @mikiasgizachew1351
    @mikiasgizachew1351 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-መ9አ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-መ9አ ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕይዎት ያሰማልን
    እመቤት ትጠብክክ

  • @biruktawittesfaye39
    @biruktawittesfaye39 3 ปีที่แล้ว +1

    Welcome 🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 2 ปีที่แล้ว

    በረቱልን እግዚአብሔር ያግዛችሁ የእኛ እንቁ መምህር

  • @21MarYam
    @21MarYam 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ

  • @marsilas2514
    @marsilas2514 3 ปีที่แล้ว +4

    አሁን ገና ቤተክርስቲያን የሚመጥናት ስራ መስራት ጀመራቹ:: ቃለህይወትን ያሰማልን ዶክተር ፡፡ ዲ/ን ሄኖክ ይሄብቻ አይደለም ችሎታክ ገና ከዚህ በላይ እጠብቃለሁ ጸጋቹን ያብዛው 🌺🦋💜

  • @dawitkassahun2864
    @dawitkassahun2864 3 ปีที่แล้ว +3

    THIS IS WHAT I EXPECT FROM YOU GOD BLESS YOU.....I WISH I COULD SEE YOU IN YOUR PRIVATE TV CHANEL IN 2015..WOW.

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
    @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abebechyemaryamljje5556
    @abebechyemaryamljje5556 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @marc-andrewetzig7818
    @marc-andrewetzig7818 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale heiwat yesmalna ⛪🕊❤

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @182960la
    @182960la 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማለን !

  • @ammanuelkassahun8906
    @ammanuelkassahun8906 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalen

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet 3 ปีที่แล้ว

    Welcome to youtube,des yilal

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sifaan3900
    @sifaan3900 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale Hiwote yasamalen Mameher👏

  • @ወይኩንፍቃድከ-ለ2ተ
    @ወይኩንፍቃድከ-ለ2ተ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @abrehamwolde8160
    @abrehamwolde8160 3 ปีที่แล้ว

    We expect other videos too ❤️

  • @zem7435
    @zem7435 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 🙏

  • @mahibermemenane5702
    @mahibermemenane5702 3 ปีที่แล้ว

    AMEN

  • @seblikass9947
    @seblikass9947 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏

  • @abetuadinendegsewalquwalen5504
    @abetuadinendegsewalquwalen5504 3 ปีที่แล้ว +1

    Dink naw ! Qale Whiwetin yasemalin !

  • @precioushabesha
    @precioushabesha 3 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️

  • @wondimubirega5603
    @wondimubirega5603 3 ปีที่แล้ว

    👏👏👏

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @berukitawetazene7762
    @berukitawetazene7762 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ዶ/ ሮዳስ እንዲሁም ዲ/ ሄኒ ለናንተ የተሰጠውን ጥበብ ለኛም የማዳመጥ ጥበብን ያድለን ፕሮጀክቱ ተስፋፍቶ ለማየት ጓጉቻቸለው

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 3 ปีที่แล้ว +4

    በሉ አንብቡ ጠይቁ ኢትዮጵያዊያን ጃንደረባ የኦርቶዶክስ ልጆች ።።።።።

  • @cassiopeia4672
    @cassiopeia4672 3 ปีที่แล้ว +1

    የቲቪ ቻናል ከፍተው ሊመጡ ይኾን ስል እዚህ መጣችሁ😃 እስቲ ልኮምኩም👀

  • @MeronBekele-jx5uk
    @MeronBekele-jx5uk ปีที่แล้ว

    endet nw enante ga memar michalw adrashachus?

  • @dawitgetachew104
    @dawitgetachew104 3 ปีที่แล้ว +2

    des blonal ena demo eskahun yameleten btlekuln des ylenal

  • @user-qt2ks5ox9b
    @user-qt2ks5ox9b 3 ปีที่แล้ว +3

    .

  • @negatukidanewold2437
    @negatukidanewold2437 ปีที่แล้ว

    Kekokeb kotera astemariwoch enquan yilefegn.

  • @kebebewake4143
    @kebebewake4143 ปีที่แล้ว

    ዶክተርዪ እባክዎ ምንም ሳትጨምሩ እየሱስን ብቻ ስበኩ እየሱስንበመስቀል ላይ ድራማ አልሰራም እየሱሰ በ 4 ወንጌልን ሀዋርያ ያት አንድም እርስዎ ያሰተማሩትን እንዲሁም ነቢያት አላስተማሩም ይሄን ህዝብ ወዴት እየወሰዱት እንደሆነ ልቦናዎ ያወቃል ደግሞ እዚችው ምደር ላይ መልሰ ይሰጣሉ የቅዱሳን ጩኸት ሳይመለስ አይቀርም መንፈሰ ቅዱስ ይውቀስዎት?????

  • @kirubeltamirat198
    @kirubeltamirat198 3 ปีที่แล้ว

    Dinke tintane new

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ninumelkaminet218
    @ninumelkaminet218 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @ማህቶቴሰሚነሽኪዳነምህረት

    አሜን

  • @miskirbesir1326
    @miskirbesir1326 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምህራችን
    ጃንደረባው ሚዲያ እናመሰግናለን

  • @nigatmuluneh569
    @nigatmuluneh569 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ማህቶቴሰሚነሽኪዳነምህረት

    አሜን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ማህቶቴሰሚነሽኪዳነምህረት

    አሜን