🔴

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 454

  • @ፅዮንኢትዮጵያ
    @ፅዮንኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +20

    ጀማል በጣም አድናቂህ ነኝ ከአድ ወር በጓላ ኢትዮጵያ ልገባነው በተቻለኝ አቅም ልረዳህ ቃል እገባለሁ አሰሪዎቼ ሌላ አገር ስለሚኖሩ ደሞዜ በዛ በአካውቴ ነው ሚልኩልኝ ከዚ መላክ አልችልም። አይዞህ የጉራጌ ጀግና

  • @abmo321
    @abmo321 4 ปีที่แล้ว +8

    በጉራጊኛ ሙዚቃ እንደ ጀማል የምወደው አይደልለም ቅርቡም የማደርሰው የለም :: ጀማል ትለያለህ ከልብ እንወድሃለን ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል :: ተስፍሽ አንተ ትንሹ ተስፋችን የያዝከው ይባረክ ዘርህ ይባረክ የትንሽ አዋቂ በርታልን :: ጀማልን ምናግዝበትን ሁኔታ አመቻቹልን ::Gofundme ቢኖር ውጭ ላለነው ይቀላል ::

  • @nasiraamen7914
    @nasiraamen7914 4 ปีที่แล้ว +12

    ተስፋሽ በእውነት በጉራጌ ህዝብ የማይረሳ ውለታ ነው የዋልከው በርታልን እንደነዚህ ጥሩ ሰርተው የተረሱ ወገኖቻችን እና ውብ ባህላችን ጭራሽ ተረስቶ እንዳይቀር እያደረክ ነው በርቱልን የኔ ውዶች

  • @SK-nc4ss
    @SK-nc4ss 4 ปีที่แล้ว +20

    በእውነት ለጀማል ይህ አይገባውም ነበር በዋቢ የጀመርነው መተባበር መቀጠል አለበት። ጀምስ ዑምራኸ ኧደንድር ። ተስፍሽ ምትሰራው ስራ እጅግ በጣም ደስ ይላል በርታ። ባይገርምህ ጀማል መሀመድ፣ ግርማ አባተ፣ በቅርቡ ያረፈው ዋቢ አባተ አንድ አካባቢ ናቸው። ግርማ አባተ ትልቅ አቅም ያለው ልጅ ነበር አሁን እሱ የት እንዳለ ራሱ እኔንጃ

  • @kongomiry3693
    @kongomiry3693 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ይገርማ እኛ ጉራጌ ስንባል እንሰራለን እንደክማለን ግን አንድም ቀን ለእራሳችን ሆነን አናውቅም ጉልበታችን በከንቱ ነው ምናፈሰው እንደ ምንደክመው ቢሆን ለማንም እንተርፍ ነበር ጀማል መሃመድ አለንልህ በምንችለው ሁሉ ከጎንህ ነን አይዞህ

  • @lijhanicho7738
    @lijhanicho7738 4 ปีที่แล้ว +15

    ጉራጌለሠው እጂ ለራሡ አያቅም የሥራሠውነን ግን ለራሣቸችን አኒዝም ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ

  • @akmalsharfa7669
    @akmalsharfa7669 4 ปีที่แล้ว +6

    ወንድማችን ጀማል አብሽር አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው እስኪያልፍ ያለፋል አንተ ማለትም ባለህ ሞያ ለማህበረሰብህ ብሎም ለሃገርም በጣም ብዙ የሆኑ ነገሮች አገልግለሃል ይገባሃል ስለዚህ ህዝባችን ካለህበት ተባብረን ልናወጣህ ግድ ይለናል እላለሁኝ

  • @haninegnyeeinatenafaki9687
    @haninegnyeeinatenafaki9687 4 ปีที่แล้ว +17

    የኔ ቆንጆ ለካስ ለዚ ነው የጠፋኸው አላህ ኸይሩን ይምረጥልህ

  • @girumfikade6029
    @girumfikade6029 ปีที่แล้ว

    ጀማል የኔ ምርጥ ጉራግኛን በሙዚቃዎችህ ያስለመድከኝ። አቦ አምላክ ይይህ። ተውረጀና ሟን ያሬ

  • @KalkidanZemecha
    @KalkidanZemecha 7 หลายเดือนก่อน +1

    Mn honene ye guraga lejoce በራሳችን ማፈር አለብን ኧረ ባለ ውለታችንን አንርሳ ጀማልን በጣም ነው የምወደው በናታችሁ የሰራበትን ጀግናችንን የሚመጥነው ቦታ አስቀምጡት እኔ ገና የሀይስኩ ተማሪ ነኝ 😢😢

  • @Ha-Hager
    @Ha-Hager 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ጉራጌ አደለሁም ግን የዚህን እንቁ ሰው ምርጥ ዘፈን በቀን አንዴ ሳላዳምጥ አልውልም። በጣም ምርጥ ነው። ግን ይህን ሳይ በጣም ነው ያዘንሁት።
    ሰብ ኸርኸም በዛአፈር ትትነብር.....ምርጥ ነው ትርጉሙን ሁሉም ሰው ቢሰማ!
    ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @tigyjoka6995
    @tigyjoka6995 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል የሰው ነገር እግዚአብሔር የሠው ልጅመጨርሻ ያሳምር እግዚአብሔር ይርዳቹ እናተም

  • @መቅዲነኝየጉራጌልጅ
    @መቅዲነኝየጉራጌልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔን እህት በኔ እድሜ ቀንሶ ላተ ይስጥልኝ ፈጣሪ አይዞህ አለን ከጎንህ ወንድማችን እግዚአብሔር እንደኛ አደለም ለሁሉም ቀን አለዉ በአካል ባላቅህም ግን ወገን ሲጎዳ ማየት ይከፋል በተቻለን አቅም እንጠይቅሀለን
    ስልክህ አይሰራም ወንድማችንን በእውነት ከልብ እናመሰግናለን ምክንያቱም የተጎት ያየህ በማሳወቅህ እኔ ምን አልልም ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ተስፍሽ

  • @haideshafi8995
    @haideshafi8995 4 ปีที่แล้ว +73

    እባካቹህ በሳእውዲ የምትኖሩ የጉራጌ ወንድሞቼ እህቶቼ በቻልነው አቅም ልንረዳው ይገባል ዳግም ወደ መዚቃው እንዲመለስ ሳይሆን እራሱን አቋቁሞ ወደ ስራ እንዲገባ የበኩላችን እናርግ በተስፋ ንዳ አመካኝነት የባንክ አካዉንት ተከፍተዋል የቻላቹህ በቀጥታ ያልቻላቹህ በምትፈልጉት የመሽዋር አገልግሎት ልረዳቹህ እችላለሁ እኔ ያለሁት ሪያድ ከተማ ላይ ነኝ ስልኬን የምትፈልጉት በኮሜንት ጠይቁኝ አመሰግን አለሁ ጀማል በዚህ መልክ ማየት ለብ ይነካል!!

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 ปีที่แล้ว

    ይና ቲና ብትርዳዳነ አኸረ የገገዳ ያለም ወኽር ንችነ
    እባካቹ እንርዳው God bless you brother and we Love you a lot! !!!

  • @ኸይረዲንኸይረዲ
    @ኸይረዲንኸይረዲ 4 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬ አያርገዉ እና ሰብ ኸርኸም በጣም ነዉ የምወደዉ የነበረዉ ሙሉዉ አቀዉ ነበር ያንን ሙዚቃህ አልኸምዱሊላህ ስደት አስተምሮኝ ከሙዚቃ ከእራኩኝ ቆየ አላዳምጥም " ,,በሙስሊሙም ሙዚቃ አይፈቀድም እንደማይፈቀድመ ስደት አስተማራችኝ ወደ አላህ ስጁድ አድርግ አደራህ ነጋችንን አናቀዉም እና

  • @አዶትሾ
    @አዶትሾ 4 ปีที่แล้ว +14

    አብሽር አለንልህ ተስፍሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ የልጅ አዋቂ

    • @haideshafi8995
      @haideshafi8995 4 ปีที่แล้ว

      ወይኔ ጀማል በጣም የምወደው ቃላት ያንሱኛል!

  • @ዳድየኛእንቃረኛ
    @ዳድየኛእንቃረኛ 4 ปีที่แล้ว +1

    ተስፋ ወድማችን እግዚአብሔር ያግዝህ የበለጠ ለመስራ ያብቃህ በጣም ያሳዝናል የጉራጌ ጀግና አርቲስቶች እንደዚህ የትም ወድቀው ሲቀሩ ያለምን ጠያቂ በጣምምምም ያሳዝናል ልብ ይነካል የኛ ህዝብ እስበራሱ አይተባበርም ያላቸውም ድሀውን ዞር ብለው አያዩም እግዚአብሔር ይርዳህ ወድማችን
    ተስፋ ወድማችን በርታ
    ለነገሩ ማንስ ሲያበረታታህነው
    ሼር ላይክ አስተያያት መስጠት ያዛዝናቸዋል

  • @semiramorad1963
    @semiramorad1963 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው እምወድክ ከልጅነቴ አንስቶ አላህ ያግዝክ ሙሉ ቤተሰቤ ተጨንቆ ነበር እና ባገኝክ እደማገባክ እነግራቸው ነበር አተእ ውስጥ ግጥሞች ውስጥ ድምፅህ ውስጥ አንድ አንድ ሀገር ይታየናል አላህ ከጎንክ ይሁን እድሜክ ያርዝምልን እንወድካለን አሁንም ወደፊትም ምርጡና አንደኛው የጉራጌ ዘፋኝ ነክ

  • @TESFAONLINETV1
    @TESFAONLINETV1  4 ปีที่แล้ว +64

    ልትረዱት ለምትችሉ
    ጀማል መሀመድ
    ንብ ባንክ 7000019594799
    ደውላችሁም አለንልህ በሉት +251 92 211 5782

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 4 ปีที่แล้ว +2

      ተስፍሽ እባክህ ሰሞኑን ያለውን ዜና በደምብ ብትሰራ ዩቱብህን ብዙ ሰው ስለሚያይልህ አሁን የሰሞኑን ዜና በደምብ ዘግብ

    • @ነቢሀየናቴልጅ
      @ነቢሀየናቴልጅ 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

    • @ኤፍራታሰሊና
      @ኤፍራታሰሊና 4 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ነው ያዘንኩት እኔ እጅግ በጣም የምወደውና የማከብርው አርስቲስት ነው ቋይ የኛ የጉራጊ ዘፋኝ መጨርሻ ላይ ለምንድነው እንደዚህ የሚሆኑት

    • @ኤፍራታሰሊና
      @ኤፍራታሰሊና 4 ปีที่แล้ว +2

      አሁንም ብዙ መስራት ይችላል ባለን አቅም እንርዳው እግዚአብሔር አሁንም መጨርሻው ያሳምርልህ እኔ በአካል ላገኛው እፈልጋለሁ እንዴት ነው የማገኛው

    • @Rak-lu7cx
      @Rak-lu7cx 4 ปีที่แล้ว +1

      ትንሽ ተስፋ ዋቤ አብድረህማን ምንላይ ደረሰ እንደምትነግረን ትስፋ አለኝ

  • @TESFAONLINETV1
    @TESFAONLINETV1  4 ปีที่แล้ว +22

    ጀማልን ለማገዝ የተቋቋመውን የዋትሳፕ ግሩፕ ይቀላቀሉ።
    chat.whatsapp.com/Gri7LWpImWR5fvGRPrhhTV

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 4 ปีที่แล้ว +2

    አይዞ ወንድሜን። ጭንቅላትህ በጣም ብሩህ ነው። ምንም ጥርጥር የለኝም በቅርቡ ጥሩ ነገር ይገጥምሃል። በርታ

  • @lamaaldossry5640
    @lamaaldossry5640 4 ปีที่แล้ว +1

    ሡበሀነላ አላህ መጨረሻህ የሠምረዉ። በጣም አጀቴ በለኝ በሠተረጅነዉ። ትዳሪ የለዉም ቢቻዉንዉ የጉራጌ ወጣቶች ኤታለቹ

  • @baasheqaasim1808
    @baasheqaasim1808 4 ปีที่แล้ว

    ጀማል አላህ እድሜ ይስጥህ ብቻ አይዞህ እንተጋገዛለን በጣም ነው የምወድህ
    አትግዜ በጀጋር አሬ ትንኦርካ

  • @sweet6290
    @sweet6290 4 ปีที่แล้ว +2

    መልካምነት ለራስነ ለጉራጌ ዴምፅ የሆነ ትልቅ ቻናል በርታ👍👍 ጀማልንም አላህ መልካሙን ነገር ይረዝቅህ ወደአላህ ተመለስ ከአላህ በታች አለን ከጎንህነን

  • @jemilamohmed7752
    @jemilamohmed7752 4 ปีที่แล้ว

    ተሥፍሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም አድናቂህነኝ በጣም ብዙ ሥራዎችን እየሠራህ ነው

  • @ኢትዮጵያብርሃን
    @ኢትዮጵያብርሃን 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተዋይ ሰው ነህ ወንድማችን ዘፈኖችህን ስትገልፃቸው ያለህ መልካም ስብእና ያስደንቃል ይቺ አለም ለእውነተኞችና ለመልካም ሰዎች ባትመችም መከራዋና ክህደቱዋ ግን መልካም ሰዎችን አያቆማቸውም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ!

  • @ማምብሌንይትዩፕ
    @ማምብሌንይትዩፕ 4 ปีที่แล้ว +2

    ተስፍዬ ወይኔ እኔ በጣም ነው ያዘንኩት አርቲስቶቻችን እየተጎጉ ነው ጀማል ምናባቴ ላድርግህ ኡፍ

  • @ፍቅርን
    @ፍቅርን 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔን የኔ ጌታ ላንተ ይሄ አይገባህም ነበር❤❤ በጣም ያሳዝናል አይዞህ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ውድ ወንድማችን ተስፍሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ኢስላምነውሂወቴHነኝተስፈ
    @ኢስላምነውሂወቴHነኝተስፈ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሁላችንም እንራዳው ጀማል የኛ ጀግና

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል ሠፈራ አይቼው ነበር የሆነ ጊዜ እግዚአብሔር ነገሮችህ ሁሉ ያሳምርልህ ዋናው ጤና ነው እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @dargeabebe5696
    @dargeabebe5696 4 ปีที่แล้ว

    በስማም ይህዘፍይትዝአለይ. ባንድአጋጣሚ በስራ አጋጥሞያል ድንቅ ድምፅ ያለው ዋው. እረየጉራጌ ማህበሮች የባህልኦቴልያላቸው ይህንን ድንቅ ሙዚቀያ እንድያዩት ያስፍክጋል ወንድሜ ፍጣርይይርዳህ

  • @yega657
    @yega657 4 ปีที่แล้ว +6

    እጅግ በጣም ያሳዝናል 😭😢😢 የጉራጌ ሕዝብ እንዲህ ሆኖ ሲያይ ዝም አለው

  • @haimanotlemma7247
    @haimanotlemma7247 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ያዘንኩት! በልጅነቴ እያዳመጥኩት ነው ያደኩት

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ1ጰ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ1ጰ 4 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ወድሜ በተቻለን አቅም እንርዳው በጣም ነው ያሳዘነኝ

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 8 หลายเดือนก่อน

    ያልሞተ ሰው ብዙ ያያል ። ጀማሌ ለበጎ ነው እኔም ዜማዎችህን አዳምጣቸው ነበር። መጪው ጊዜ ጥሩ ይህናል ። አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ።

  • @HayatHayat-fm8he
    @HayatHayat-fm8he 4 ปีที่แล้ว +2

    ተስፋነዳ በጣምእናመሠግናለን አላህ ይጠብቅህ የልጅአዋቂ አድናቂህነኝ በርታ ትረፍ ጎታየቀየ❤❤❤❤❤❤❤❤💋

  • @ሀስቢያሏሁወነኢመልወኪልሀ
    @ሀስቢያሏሁወነኢመልወኪልሀ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ በጣም ያሳዝናል ለሀገር ለወገን ጥሩ ነገር አበርክቶ መጨረሻው በዚ አይነት ሁኔታ ማየት ያማል ግን አብሽሪ አለንልህ ወንድማችን ጀማል በአዋቂም በልጅም ልብ ውስጥ አለህ እና ከአሏህ በታች ከገንህ ነን

  • @Fre-Z-1212
    @Fre-Z-1212 4 ปีที่แล้ว +1

    ተስፋችን እናመሰግናለን።

  • @fuodgu1911
    @fuodgu1911 4 ปีที่แล้ว +8

    ወደ ዘፈን ባለ መመለስህ አላህ ቢወድህ ነው ኢንሻአላህ ለስራ ዘርፍ ሁሌም ከጎንህ ነው እንወድሀለን እንን ልከራተትልህ

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 4 ปีที่แล้ว +8

    እኔን እኔ ልንከራተትልህ እፉ ምን እባቴ ልሁን እረ ባአላህ የዋቤ አብዱራህማን ሲገርመኝ አንተም ደገምክልኝ ኢንሻ አላህ አላህ አለ አብሽሪ ላንተ ኢሄ አይገባህም ነበር አሁንም አረፈደም ብቻ አላህ ጤናህን አያዘው

  • @amtube445
    @amtube445 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ የኛ ሠው ከሞተ በኋላ ከሚጮህ አሁን እንጮህላቸው ብዙ አሉ የተደበቁ አውጡዋቸው

  • @ቀመሪያአህመድ
    @ቀመሪያአህመድ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀማል መሀመድ አብሽር ከጎንህ ነን ወንድማችን በኢስላማዊ ስነፁፉ ሀላል ሚዲያ ላይ አንድ ቀን እንደማይህ በአላህ ተስፍ አለኝ ከዘፈን አውጥቶ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ

  • @rahmaa9002
    @rahmaa9002 2 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወንድሜ በርታ

  • @zuriyashimuzmil834
    @zuriyashimuzmil834 4 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽ አንተ ተባረክ ፈጣሪ ብርክ ያድርግህ ሁሌም እንዳመሰገንኩህ ነው በርታ ወንድሜ

  • @sintealemu866
    @sintealemu866 4 ปีที่แล้ว +1

    ተስፋ እናመሰግናለን በርታ እኔ በጣም የምወደው ዘፋኝ ነበር ዛሬ ላይ ሳየው በጣም ተሰማኝ እና ሁላችንም ያቅማችን እንርዳው ይናም ቲናም ባትገገዝነ ኧጊ ሟን ይቸንቴ

  • @astulove4681
    @astulove4681 4 ปีที่แล้ว

    ጀማል በጣም የምወደው የማከብረው አርቲስት ነው በጣም ነው ልቤ የተሰበረው አይዞህ አባቴ ከጎንህ ነን❤

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 4 ปีที่แล้ว

    ተስፋ ነዳ. በርታ. ስላቀረብክልን ከልብእናመሰግናለን

  • @abebatube6227
    @abebatube6227 4 ปีที่แล้ว +1

    ለዚህ ነው የጠፋህው የኔ ቆጆ አይዝን እግዚአብሔር ይርዳህ ያቅማችንን እናግዛለን 👍👍🌸

  • @shituzerga580
    @shituzerga580 4 ปีที่แล้ว

    ልጅ ተስፋ በጣም ጥሩ ስራ ነው ፡፡ወድሜን በጣም ያሳዝናል አቅም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን ይህን መልካም ሰው አግዛችሁ ከፈጣሪ ብድራችሁን እንድታገኙ ይሁንላችሁ እላለሁ!!

  • @ሜሮንወልዴዩቱብ
    @ሜሮንወልዴዩቱብ 4 ปีที่แล้ว

    አቲሰቲ ጀማል በጣም ነዉ ምወደዉ አሁን ዘፈን አልሰማም ግን የአንተ ዘፈን ምክርናቸዉ
    ሌላዉ የጉራጌ ተወላጆች ለሀገራቸዉ የተዋጉ አሉ ከአባቴ ጪምር ኢትዮጰያች እናስቀድማለን እናወትድረና የሔድት ብዙ አሉ ሰላም ለኢትዮጵያ አይዞክ እግዚአብሔር አለ ጀግና ነክ ፡፡

  • @SUNSHINE-hg5oz
    @SUNSHINE-hg5oz 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጀማል💔💔💔 በጣም ምወደው ዘፋኝ አይ በእመቤቴ ስልኩን ስጠኝ

  • @emandaabera5964
    @emandaabera5964 4 ปีที่แล้ว +1

    የእዉነት ተስፍሽ እረጀም እደሜ ከጤና ጋር ብዬሀለሁ

  • @ashenaphidesalegn3536
    @ashenaphidesalegn3536 3 ปีที่แล้ว

    ጀማል አይዞህ አባቴ ባለን አቅም እንረዳዳለን

  • @salihmoshe1772
    @salihmoshe1772 4 ปีที่แล้ว

    ጀማልዬ አብሽሩ በተቻለን መጠን አንተን ለመርዳት ምንም ወደኋላ አንልም እንደውልልሃለን ተስፍሽ ኸይር ስራህን አላህ ይክፈልህ ያንተን ውለታ ከፍለን እምንጨርሰው አይመስለኝም

  • @ችዬውልኑር
    @ችዬውልኑር 4 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ጀሞ ላንተ ይሄ አይገባህም ሎሚ ብርቱኳን ከሚለው ያኔ ህፃን በነበርንበት እስካሁን ያለንበት የድሜ ደረጃ ድረስ ዘፈንህ ስነሰማ ነው ያደግነው ዘፈኖችህ ዘመን ተሻጋሪ ናቸው ምን እደ ምል አላውቅም ስሜታዊ ሆኛለሁ ምክንያቱም ጀማልን ካነሳን ወደ ልጅነት የእድገት ዘመን ማሰባችን ግድ ነው ለዛ ነው ስሜታዊ የሆንኩት በተቻለን አቅም አለንልህ ልንለው ይገባል ቢቻል ቢቻል ይህ አጋፋ አርቲስት ሰይፉ ሸው ላይ ቢቀርብ አሪፍ ነበር በዚ አጋጣሚ ወጣት አርቲስቶች በኛ ማህበረሰብ ያላችሁ ማለት ሙዚቃው አለም ስትገቡ እስከ ህይወት ፍፃሜያችሁ በሙዚቃ እቀጥላላሁ ብላችሁ አታሥብ በምታገኙት ገንዘብ ወይ ንግድ ጀምሩ ወይም ትምህርታችሁ ግፉበት የጉራጌ አርቲሥቶች የተወሰነ አለሁ አለሁ ይሉና ማሃል ላይ እናጣቸዋለን ይህ ሊሆን የቻለበት ምክንያት ዛሬ ዛሬ የተወሰነ ወጣቱ ጉራጊኛ ዘፈን ቡዙም ቦታ አይሰጠውም የተወሰነው የማህበረ ሰቡ ክፍል ደግሞ ሃይማኖተኛ ነው ሙሥሊሙም እደእስልምና ጴንጤውም ኦርቶውም እደዛው ለሙዚቃ ቦታ አይሰጥም ጥቂት ወጣቱ ደሞ ዘመን አመጣሽ በፍላሽ ይቀባበላል አለቀ እናም ሙዚቃ ስሜት ነው ሃሳብ ነው መልካም ነው ነገር ግን እሱ ያስተዳድረኛል እየዘፈንኩ ባገኘሁት ብር ሂወቴን እመራለሁ ማለት እይቻልም ለጉራጌ አርቲሥቶች ማለቴ ነው። በመጨረሻም ተሥፋ ወንድማች በራስህ ተነሳሽነት ያለ ማንም ደጋፊ ይህ ብርቅዬ ወንድማችን ለሚዲያ ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን በጣም መልካም ስራ እየሰራህ ነው ቻናልህ ማሳደግ የኛ ግዴታ ነው በርታልን ።ከቻልክ በቀጣይ በድሩ ከማል ያለበትን ብታጣራልን

  • @hikmamehd301
    @hikmamehd301 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ጀሜ ሙዚቃው በጣም ነው ምወደው በተቻለን አቅም እንርዳው

  • @phoneshop747
    @phoneshop747 4 ปีที่แล้ว

    አይዞሕ እኛ በየ ሚዲያዉ ሽር እያግ ነዉ በጣም ትላልቅ ባለ ሀፓታም ጉራጌወች አሉ ከትተባበር ለሱ መሆን አያቅተንም ከፈጣረ ጋ

  • @Layla-xp5vm
    @Layla-xp5vm ปีที่แล้ว

    ትክክል ስያሳዝን😢😢😢😢

  • @tsigetsige3860
    @tsigetsige3860 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ገና አልሰማሁትም አንጀቴን በላኝ ፈጣሪ መጨርሻችን ያሳምርው ተስፍሽ ኑርልን

  • @kibrumare482
    @kibrumare482 4 ปีที่แล้ว +8

    ጀማል መሃመድን በዚህ ሁኔታ ማየት በጣም ያሳዝናል! የጉራጊኛ ዘፈን አርቲስቶች ወዴት እየሄዱ እንደሆነ አሪፍ ማሳያ ነዉ!የዉድቀታቸዉ መነሻ ደግሞ በኔ እይታ ህብረተሰቡ ለባህሉ የሰጠዉ ትኩረት አናሳ መሆን ነወ!

  • @andualem913
    @andualem913 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ

  • @__-ze4tk
    @__-ze4tk 3 ปีที่แล้ว

    ተስፍ ንዳ እባክህን የጀማልን አድራሻ ስጠኝ place

  • @abtd3861
    @abtd3861 ปีที่แล้ว

    This man is intelligent... Should be aided abundantly...

  • @ወይኑየማርያምልጅ
    @ወይኑየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ምርጥ ስለ ስደት የዘፈከው እኮ አሁንም ልዩ ነው

  • @ZagoraTube-bc1tj
    @ZagoraTube-bc1tj 4 ปีที่แล้ว +6

    ተስፍሽ እጅግ አድርገን እናመስግንሀለን እንዲህ የወደቁት ፈልገህ ያሉበት ሁኔታ እንድናውቅ ስላርግከን እንርዳዋለን

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወድሜ ችግር ያልፋል እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @abtd3861
    @abtd3861 ปีที่แล้ว

    ጭንቅላቱ ፈጣን መሆኑ እርግጥ ነው... ለችግር እንኳን እጅ ያልሰጠ ጭንቅላት ነው ያለው.. ቃላት አጠቃቀሙም ያንን ያሳያል... የእውነት ሊረዳ ይገባዋል...

  • @ajaibamustefamustefa5387
    @ajaibamustefamustefa5387 4 ปีที่แล้ว

    አብሽሩ ሁሉም ለኸይር ነው

  • @amtube445
    @amtube445 3 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል በዚ ቤት ነው ያለው አይይይይይይ ይገርማል

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
    @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ያብኸ ዕካው ይሽርብደ እጉድቃርም ነሮ ንሰነዮ ይትገባ

  • @rahmatrahmat300
    @rahmatrahmat300 4 ปีที่แล้ว

    ጀማልዬ ፣አላህ ፣ይጠብቅህ ፣

  • @mkayamakeya172
    @mkayamakeya172 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሥያሣዝን ወንም አሏህ ይድረሥልህ

  • @አስኒየቃቄዋ
    @አስኒየቃቄዋ 4 ปีที่แล้ว +15

    ጀማል መሀመድ በዚ መገድ ማየቴ እጅግ ልቤ ተነካ አሁንም ቢሆን አረፈደም በተለይ አረብ ሀገር ያለን የጉራጌ ልጆች መርዳት አለብን ያ ያልኩበት ምክኒያት አለኝ ጊዜ ሳናጠፋ ያለን በመስጠት የተስፍሽ ይቱብ ሼር በማረግ ትብብራችን እንቀጥል ተስፍሽ እድሜህ ይርዘም ሌሎችም እንደዚ እያወጣህ ።

  • @መልካምንግግርሰደቃነዉ
    @መልካምንግግርሰደቃነዉ 3 ปีที่แล้ว

    አብሽር ለበጎ ነዉ

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 ปีที่แล้ว

    አሰላምአሌኩምወራመቱላሂወበራካቱYou are rightYou are rightYou are rightYou are rightYou are right❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayshaali8785
    @ayshaali8785 9 หลายเดือนก่อน

    ስልኩ ቢቀመጥልን አሪፍ ነበር የዱንያ ችግር መጥፎ ነው ወደዘፈን እንዳይመልሱት በአላህ አላህ ተውሂድ ሱና የምትሰብክ ያርግህ

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
    @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 4 ปีที่แล้ว

    በውነት ያማል እኔ ያተን ዘፈን በጣም ነበረ የምወደው

  • @banchabayabay4167
    @banchabayabay4167 8 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ስራ ሰርተሀል አይዞህ ፈጣሪ ይረሀል

  • @tamerintube6313
    @tamerintube6313 4 ปีที่แล้ว

    Woww i love this singer actually i am northern gurage (Sodo) we have to help this intelligent men ጀማል ፣ ሀይሉ ፈረጃና አርጋዎ በዳሶ በጣም የሚመቹኝ ዘፈኞች በተለይ ጀማል ልጅ እያለሁ ከቤተሰብ ብር ሰርቄ የራሴ ፊልም ቤት ከፍቼ ፊልሙ እስኪ ጀምር የሱን ሙዚቃ ብቻ እከፍትላቸው። ነበር ትዝታዬንም ቀሰቀስከው ወንድሜ እኔን!

  • @ሒታኒያዩቲዩብ
    @ሒታኒያዩቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ጀመል እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይስጥህ

  • @Jemalqasim-l1h
    @Jemalqasim-l1h 9 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ነጋር ለይር ነው❤❤❤

  • @behriyadino7641
    @behriyadino7641 4 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአላህ የኔ መልካም እንተባበርሀለን

  • @akalutekola7773
    @akalutekola7773 5 หลายเดือนก่อน

    መረዳት ያለበት ሰው አነጋገሩ መሳጭ ነው በውነት መረዳት አለበት

  • @ricyanetelgtube7846
    @ricyanetelgtube7846 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ 😭😭😭😭የሰው ነገር በጣም ማደቀው አርቲስት ነው እረ ወገን ወደየት እየሄድነው አርቲስቶች እዲህ እስኪኦኑ እዝብ ምን ይሰራል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭ያማል አይዞክ ተስፋ ከአላህ ነው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tube-ro9mp
    @tube-ro9mp 4 ปีที่แล้ว +1

    መላው የጉራጌ አበሩስ ከዚህ መከራ እንደሚያወጣው ባለሙሉ ተስፋ ነው

  • @ሂክማጉራጌዋተዉሂድንይገስ
    @ሂክማጉራጌዋተዉሂድንይገስ 4 ปีที่แล้ว +5

    ኢሻአላህ ኤንረዳሀለን ግን ለሙዚቃ ሣይሆን ወደ አላል ተመልሰህ ኑሮህን ልትጀምሬ እጂ ሙዚቃ የሸዬጣን መሣሪያ ነዉ
    ዘፈንህ ከመዉደዴ የተነሣ አለቅስበት ነበር እድሜ ለሥደት ዘፈን ሀራም መሆኑን አወኩኝ
    ሳይህ በጣም ነዉ የደነገጥኩት አላህ ይዉደድህ ይርዳህ

  • @መልካምንግግርሰደቃነዉ
    @መልካምንግግርሰደቃነዉ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ ያዘነዉ

  • @mujebmeha9393
    @mujebmeha9393 4 ปีที่แล้ว

    አብሽር ከጎንህ ነን ተሥፋ ላተም እድሜ ጤና ተመቸሁ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ1ጰ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ1ጰ 4 ปีที่แล้ว +2

    ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @እኔምሐገርአለኝ
    @እኔምሐገርአለኝ 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እናቴ በጣም ነዉ መቶደዉ አይዞኝ ደጉ ያገሬ ሰው አለልህ

  • @asnakebaruda3584
    @asnakebaruda3584 4 ปีที่แล้ว

    አይዞ ጀማል ወንድማችን እንዳተ ያሉ ሰዎች ደክመውና ለፍተው ለሀገራቸው ጥረው ሳናያቸው በጣም ያሳዝናል ነገር ግን በኢትዮጵያዊነት ለኢትዮጵያ ህዝብ በፍቅርንና በመልካም ስራ ስላገለገልክ ማንም አንተን አይቶ ዝም ይላል ብዬ አላስብም በጋዜጠኛው ምክንያት አንተን ስላገኘን ደግሞ በጣም ደስ ነው ያለኝ ጋዜጠኛውንም እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @MAHELETYemane
    @MAHELETYemane 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጀማልን ለመርዳት ጉራጌ መሆን አይጠበቅብንም ሁሉም #ኢትዮጲያዊ የሚችለውን የማድረግ ኀላፊነት አለበት!

  • @ዜድየአላህባሬያየረሱልወዳ
    @ዜድየአላህባሬያየረሱልወዳ 4 ปีที่แล้ว

    ጀማል አይዞህ አላህ አለ እደዚ ስላየሁህ በጣም አዝኜያለሁ 😭😭😭ተስፍ🙏🙏🙏

  • @stephenenqu8973
    @stephenenqu8973 4 ปีที่แล้ว

    #1 musician. We shold supporr u

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia4985 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ስለእውነት የምትችሉ ሁላችሁ ያቅማችሁን እርዱት። ጀማልን በስራዎቹ በደንብ አውቀዋለው አንድም ቀን ለገንዘብ ሰርቶ አያውቅም ለሙያው ፍቅር እንጂ። በዛላይ እጅግ የሚገርም ስብእና ያለው ፀባየ ሰናይ ሰው ነው።
    በዚህ መልኩ ጀማልን በማየቴ በጣም አዝናለው
    እኔ የአቅሜን አደርጋለሁ ወገኖቼ እናንተም የአቅማችሁን እርዱት በፈጣሪ ስም።
    እኔ በቅርበት ሳውቀው ጀማል ምንም ሱስ የለበትም የሱ ሱሱ ደግነቱ ብቻ ነው ጀማል ደግ ስለሆነ ማንንም ገንዘብ አይጠይቅም በነፃ ሰርቶ ዱዲ ሳይቀበል ነበር የሚሄደው
    ለዛም ነው ዛሬ በዚህ መልኩ ያየነው።
    በፈጣሪ ስም እንተባበር
    ጀማልዬ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን።
    ሁሉም ነገር ይስተካከላል አይዞህ ወንድሜ።

  • @fetyaarebo2026
    @fetyaarebo2026 ปีที่แล้ว

    አላህ ያግዝህ

  • @habtamuhailu9206
    @habtamuhailu9206 4 ปีที่แล้ว

    Good job 👍 👌 bro keep it up

  • @Amard_Gurage_Music
    @Amard_Gurage_Music 4 ปีที่แล้ว +2

    ባገኘው ደስ ይለኛል