በህይወታችን ላይ ሁለንተናዊ እድገት የማምጫ ዘዴዎች # Holistic Personal Development Techniques# ዶ/ር አደራ አብዳላ ማስተር ትሬነር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 เม.ย. 2024
  • በህይወታችን ላይ ሁለንተናዊ እድገት ለማምጣት አምስት ዘዴዎች ያሉ ሲሆን አንዚህም እራስን በአእምሮ ብስለት፣ በአካል ብቃት፣ በማህበራዊ ህይወት፣በመንፈሳዊ ህይወት እንዲሁም የኢኮኖሚ እድገት አቀናጅቶ የማሳደግ ሂደት ነው፡፡ የተቀናጀ እድገት ማምጣት በህይዋታችን ላይ ስኬታማነትን እንዲሁም ልባዊ ደስታን ያጎናጽፈናል፡፡
    ሁለንተናዊ እድገት ከንድፈ ሃሳብ በተጨማሪ ውጤት የሚያስገኘው በተግባር ሲተረጎም ነውና ህይወታችንን ቀጣይነት ባለው መልኩ በዲስፕሊን በመምራት የተሟላ እድገት ማማጣት ይጠበቅብናል፡፡
    ቪድዮውም የሚያተኩርባቸው ነጥቦች አንዴት እያንዳንዱን የህይወት አስፈላጊ ምሶሶዎችን መገንባት አንደሚቻልና ምን ውጤት ልናገኝ አንደምንችል ማብራርያ ለመስጠት ይሞክራል፡፡ በመጨረሻም ተመልካቾች የ 3 ወራት የድርጊት መርሃ ግብር አንዲያዘጋጁና ከሌሎች ወዳጆቻቸው ጋር አብሮ በማደግ መርህ በመተጋገዝ የድርጊት መርሃ ግብሩን እንዲያስፈጽሙ መልዕክት ያስተላልፋል፡፡

ความคิดเห็น • 7

  • @user-oy4nk1ek7v
    @user-oy4nk1ek7v 29 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ትምህርት ! እናመሰግናአለን !

  • @Ananya-nd1so
    @Ananya-nd1so หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much doctor.it is interesting

  • @fitsumethiotube1791
    @fitsumethiotube1791 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምወደው መጽሐፍ አጣቅሰህ ቆንጆ ትምህርት ሰጠኧን፣ አመሠግናለሁ

  • @Ananya-nd1so
    @Ananya-nd1so หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much doctor

  • @user-my7nk4gf9s
    @user-my7nk4gf9s 9 วันที่ผ่านมา

    🙏👍

  • @gebeyehugetachew865
    @gebeyehugetachew865 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you very much dr. for sharing with us this wonderful self development techniques

  • @raheladdis6317
    @raheladdis6317 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much , inadvance