SAK Training & Consultancy
SAK Training & Consultancy
  • 28
  • 40 768

วีดีโอ

#የማዳመጥጥበብ #የተግባቦትክህሎት #ዶ/ርአደራአብደላ #listeningskills #communicationskills #SAKtrainingandconsultancy
มุมมอง 36114 วันที่ผ่านมา
ይህ ቪድዮ የሚያስቀኘው የማዳመጥ ክህሎትን እንዴት ማዳበር እንደሚቻልና ይህንን ክህሎት በማዳበር የሚገኘውን ጥቅም የሚያብራራ ነው፡፡
#ኮምኒኬሽንክህሎት#Communicaitonskills#AssertiveCommunication #ተግባቦትብቃት#SAKtrainingandconsultancy#DrAdera
มุมมอง 59928 วันที่ผ่านมา
ይህ ቪዲዮ ስለ ኮሚኒኬሽን ምንነት፣ መርሆዎች ፣ጠቀሜታና፣ ዘይቤዎች እንዲሁም በሀገራችን ከኮሚኒኬሽን ጋር ተያይዞ ያሉትን ችግሮችና መፍትሄዎችን ያብራራል፡፡
#የማድነቅኃይል# ጠንካራጎንላይማተኮር#አድናቂልብእናአይን#Appreciativeinquiry#focusonstrength#SAKconsultancy
มุมมอง 573หลายเดือนก่อน
የማድነቅ ኃይል ወይም ባህል ማለት ጠንካራ ጎን ላይ በማተኮር ውጤት ለማምጣት መጣር ማለት ነው፡፡ የማድነቅ ኃይል ከችግር መፍታት መንገድ ስኬታማ ስራዎችን በማስቀጠል ወደ ውጤት ላይ የማተኮር ስልት ነው፡፡ የማድነቅ ኃይል ስለ ችግር ምንም አናውራ ሳይሆን ትኩረታችንን፣ አቅማችንን፣ ሃብታችንን ውጤት ባስመዘገቡ ነገሮች ላይ ማተኮር ነው፡፡ የማድነቅ ኃይል የተለያዩ እሳቤዎች ያሉት ሲሆን አነሱም የሚከተሉት ናቸው 1. በማንኛውም ሰው ላይ ጠንካራ ጎን አለ 2. ትኩረታችን እጣ ፈንታችንን ይወስናል 3. በአለም ላይ አንድ ብቻ እውነት የለም 4. ቃል ያነሳል ወይም ይጥላል 5. የጥያቄያችን ትኩረት ለውጤት አስተዋጾ ያደርጋል 6. ል...
#እራስንመቀበል#ዶ/ርአደራአብደላ#self-esteem#highselfesteem#ከፍተኛእራስን የመቀበል ባህርይ#Dr.AderaAbdela#SAKTraining
มุมมอง 603หลายเดือนก่อน
እራስን መቀበል ወይም self-esteem ማለት ስለእራሳችን ያለን እይታ ወይም እምነት ነው፡፡ እራስን መቀበል ማለት ስለእራሳችን ያለን ግምት ወይም ዋጋ ነው፡፡ ስለእራሳችን ያለን ዋጋ የሚወሰነው ስናድግ እና ካደግንም በኃላ በቤተሰባችን፣ በመምህራን፣ በጓደኞቻችን እና በስራ አለቆቻችን ስለእኛ ሲሰጡ የነበሩት አስተያየቶች ፣ትችቶች ወይም ማበረታቻዎች ላይ የሚመሰረት ነው፡፡ እራስን መቀበል እኛ ስለ እራሳችን ያለን እምነት እና ስሜት ነው፡፡ የተሰጠን ማንነት እኛ ምንም ተሳትፎ ወይም ምርጫ ሳናደርግበት በተፈጥሮ ያገኘነው ማንነት ሲሆን ይህም ወላጆቻችንን፣ ብሔራችን፣ የቤተሰቦቻችን ቋንቋ፣ ዜግነት፣ ሃይማኖት፣ ጾታ፣የተወለድንበ...
የአቶ በቃሉ ዘለቀ የመሪነት ተሞክሮ /የስራ መሪዎች መድረክ/Forum for Executive Leaders#FEEL#sakconsultancy #addischamber
มุมมอง 537หลายเดือนก่อน
የመሪዎች መድረክ (Forum for ExEecutive Leaders, FEEL) ተጨባጭ ተሞክሮ ያላቸው መሪዎች ለሌሎች መሪዎች ያላቸውን ልምድ የሚያካፍሉበት፣ ከሌሎች ተሞክሮ የሚማሩበት አንዲሁም የግንኙነት መረብ የሚዘረጉበት መድረክ ነው፡፡ የመድረኩ አራተኛ አንግዳ አቶ በቃሉ ዘለቀ ሲሆኑ የአቢሲንያ ባንክ ፕሮዝዳንት አንዲሁም የቀድሞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት በመሪዎች መድረክ በመገኘት የመሪነት ተሞክሮአቸውን አካፍለዋል፡፡ ይህ ቪድዮ ከአቶ በቃሉ የተገኙ 15 የመሪነት ተሞክሮዎችን ያብራራል፡፡ የመሪዎች መድረክ አባል በመሆን ልምዶትን ያካፍሉ፣ ከሌሎች ተሞከሮዎች ይማሩ አንዲሁም ግንኙነትዎን በማዳበር ማህበራዊ ክህሎትዎ...
#Mindset#የአይምሮ ዝግጅት#GrowthMindset#Belief#ውቅረልቦና#SAK Consultancy#Change#Perspective#Paradigmshift
มุมมอง 2.3K2 หลายเดือนก่อน
ማይንድሴት ወይም ውቅረልቦና ማለት ስለ እራሳችን እና ስለ አለም ያለን እምነት እና አስተሳብ ነው፡፡ ውቅረልቦና ስለነገሮች ያለን እይታ እና ነገሮችን የምንተረጉምበት፣ የምንረዳበት እና የምንወስደውን እርምጃ ይወስናል፡፡ ያደግንበት አካባቢ (Environment) ፣ የተማርነው ትምህርት (Education) እና የኑሮ ልምዳችን( Experience) ውቅረ ልቦናችንን ለመቅረጽ ትልቅ አስተዋጾ ያደርጋል፡፡ ቤተሰብ፣ ትምህርትቤት፣ ጓደኞቻችን፣ የአካባቢ ማህበረሰብ፣ ሚድያ፣ የመንግስት ፖሊሲ፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ አርት እና ሌሎችም ነገሮች አስተሳሰባችን ላይ በጎም ሆነ አሉታዊ ተጽ ያሳድራል፡፡ ሁለት አይነት ውቅረልቦናዎች አ...
#ግብመተለም#Goalsetting#አላማመርህይወት#SMARTgoals#ምንኖርበትምክንያት#Purposedrivenlife#Target#Beginwiththeendinmind#
มุมมอง 1.6K2 หลายเดือนก่อน
ግብ ማለት ወደፊት በህይታችን ለማሳካት የምናልምው ቦታ ማለት ነው፡፡ግብ ከሌለን የዘፈቀደ ህይወት በመምራት በህይወታችን አቅጣዓዎች ላይ ትኩረት ለማድረግ አንችልም፣ ያለንን አቅም አሟጠን ለመጠቀም አንችልም አንዲሁም በኑሮአችን እርካታ ላንገኝ አንችላለን፡፡ ግብ ስንተልም የማያሻማ፣ የሚለካ፣ ሊደረስበት የሚችል፣ ተጨባጭ የሆነ እና የጊዜ ገደብ ያለው መሆን አለበት፡፡ ግባችን የሚከተሉትን ጥያቄዎች መመለስ አለበት ምን? ምንያህል? መቼ? ማን?አንዴት? በህይወታችን ላይ የተለያዩ ግቦች ሊኖሩን ይችላሉ ለምሳሌ የትምህርት፣ የቤተሰብ፣ የጤንነት፣ የማህበራዊ ሕይወት፣ የመንፈሳዊ ሕይወት አንዲሁም የኢኮኖሚ አቅም መዳረሻ ሊኖረን ይገባ...
ስሜትን መግራት #Emotional intelligence# IQ + EQ# social skill# ዶ/ር አደራ አብደላ #SAK Training and consultancy
มุมมอง 12K3 หลายเดือนก่อน
ስሜትን መግራት ማለት ስሜትን በሚፈታተኑ የተለያዩ ሁኔታዎች ውስጥ ተረጋግቶ ውሳኔ መስጠት ሲሆን በተጨማሪም ስሜታዊ ሆነው የሚመጡ ሰዎችን በመረዳትና በማረጋጋት ወደቀልባቸው እንዲመለሱ የማድረግ ጥበብ ነው፡፡ ሰዎች ሆነ ብለው ስሜታዊ በመሆን እኛን ስሜታዊ ሊያደርጉን በሚሞክሩበት ሰዓት ሁኔታውን በማጤን የምንመልሰው መልስ ምን ጥቅም ወይም ጉዳት ያደርሳል ብለን በማሰብ በሳል ውሳኔ ማስተላለፍ ነው፡፡ አሁን ባለው የስራ አለም ከእውቀት ባሻገር ስሜትን የሚቆጣጠር እና ማህበራዊ ክህሎት ያለው ሰው በጣም ተፈላጊ ነው፡፡ እውቀት ያለ ማህበራዊ ክህሎት የሚፈለገውን ውጤት ሊያመጣ አይችልም፡፡ ማህበራዊ ክህሎት ብቻውን ከእውቀት ጋር ካ...
# ሁሉን አቀፍ ግብረመልስ # አራስን ፈልጎ ማግኘት # 360 degree feedback# Dr. Adera Abdela#SAK Consultancy#passion
มุมมอง 5713 หลายเดือนก่อน
ሁሉን አቀፍ ግብረመልስ ወይም 360 degree feedback ማለት እራሳችንን ለማሳደግ፡ ያሉንን ጥንካሬዎች፣ ድክመቶች፣ ችሎታዎች እና አቅሞች ለማወቅ ሁሉን አቀፍ ግብረመልስ መሰብሰብ ማለት ነው፡፡ 360 ዲግሪ ማለት ከሁሉም አቅጣጫ ማለትም ከትዳር አገሮቻችን፣ ከልጆቻችን፣ ከቤተሰቦቻችን፣ ከጓደኞቻችን፣ ከአቻ የስራ ባልደረቦቻችን፣ ከአለቆቻችን እንዲሁም እኛ አለቃ ሆነን ከምንመራቸው ሰዎች ስለራሳችን ባህርይ፣ ብቃት፣ ድክመት እንዲሁም ጸጋዎች በመጠየቅ ስለእራሳችን መረጃ በመሰብሰብ ማንነታችንን የበለጠ ለመረዳት ያስችለናል፡፡ ከአንድ ወይም ከተወሰኑ አካላት ብቻ ግብረመልስ ከሰበሰብን የተሟላ መረጃ ሊኖረን አይችልም ስለዚህ ...
#JOHARI WINDOW# SELF-DISCOVERY TOOLS# Dr. ADERA ABDELA#የጆሃሪ መስኮት # እራስን የማግኛ ዘዴ#SAK TRAINING
มุมมอง 1.2K3 หลายเดือนก่อน
የጆሃሪ መስኮት የራስን ጠባይ፣ ችሎታ፣ እንከን፣ አንዲሁም ድብቅ አቅም እና ተሰጥዎ ለማወቅ የሚረዳን እራስን የማግኛ እና የማጎልበቻ ሞዴል ነው፡፡ እንደ ጆሃሪ ትንታኔ ሰዎች አራት መስኮቶች አልዋቸው እነዚህም 1. ግልጽ ክፍል፣ 2. ጨለማ ክፍል፣ 3. የሚስጥር ክፍል እና 4. የማይታወቅ ክፍል ይባላሉ፡፡ ግልጽ ክፍል ማለት ፊትለፊት የሚታየውና የሚገመተው ባህርያችን ሲሆን ይህም ሰውየውም ሌሎችም የሚያውቁት ክፍል ነው፡፡ ጨለማ ወይም ስውር ክፍል ለባለቤቱ የማይታይ ነገር ግን ለሌሎች የሚታይ ባህርይ ነው፡፡ ይህ ጭለማ ክፍል ለባለቤቱ በመደበቁ ምክንያት ያንኑ ስህተት ሊደጋግም ይችላል፡፡ መለወጥ ወይም ማደግ የሚፈልግ ሰው ተነ...
#የራስን ችሎታ የማግኛ ዘዴዎች # SELF-DISCOVERY TOOLS # Dr Adera Abdela #PASSION # SAK TRAINING AND CONSULTANCY
มุมมอง 2K4 หลายเดือนก่อน
የእራስን ችሎታዎች መፈለግ ማለት እውነተኛ ማንነታችንን ማወቅ ማለት ሲሆን ይህም ያሉንን እሴቶች፣ ፍላጎቶች፣ አምቅ ችሎታዎች፣ ዝንባሌዎች፣ የህይወት ምርጫዎቻችን፣ በጥልቅ ፍቅር እና ትኩረት የምንሰራቸውን ስራዎችን ፈልጎ ማግኘትን ያጠቃልላል፡፡ የራስን ችሎትዎች እና ፍላጎቶች ለማወቅ እራሳችን በራሳችን በተለያዩ ዘዴዎች ወይም መንገዶችን በመጠቀም መፈተሸ እና ማግኘት የሚመከር ሲሆን ሌሎችም ሰዎች ለምሳሌ የቅርብ ጓደኞቻችን፣ ወላጆቻችን፣ አለቆቻችን፣ መምህሮቻችን ወይም አሰልጣኞቻችን ያሉንን ብቃቶች ለይተው ሊነግሩን ይችላሉ፡፡ እራስን ፈልጎ ማግኘት በአንድ ጀንበር የሚሰራ ሳይሆን በረጅም ሂደት የሚከናወን ድርጊት ነው፡፡ የራስ...
#ወደኃላ የሚያስቀሩንን አስተሳሰቦች ማስወገድ#Overcoming Self-defeating beliefs #personal development#selfimprovement
มุมมอง 3.5K4 หลายเดือนก่อน
Self-defeating beliefs refer to negative beliefs that hinder personal development, advancement, and success. They are called mental slavery or psychological prisons and often characterized by what other people think about me mental slavery, I can’t do it, I am not lucky, it is too late, fear of failure, fall in love with the comfort zone and others more. Unless otherwise we covercome these self...
በህይወታችን ላይ ሁለንተናዊ እድገት የማምጫ ዘዴዎች # Holistic Personal Development Techniques# ዶ/ር አደራ አብዳላ ማስተር ትሬነር
มุมมอง 2.1K4 หลายเดือนก่อน
በህይወታችን ላይ ሁለንተናዊ እድገት ለማምጣት አምስት ዘዴዎች ያሉ ሲሆን አንዚህም እራስን በአእምሮ ብስለት፣ በአካል ብቃት፣ በማህበራዊ ህይወት፣በመንፈሳዊ ህይወት እንዲሁም የኢኮኖሚ እድገት አቀናጅቶ የማሳደግ ሂደት ነው፡፡ የተቀናጀ እድገት ማምጣት በህይዋታችን ላይ ስኬታማነትን እንዲሁም ልባዊ ደስታን ያጎናጽፈናል፡፡ ሁለንተናዊ እድገት ከንድፈ ሃሳብ በተጨማሪ ውጤት የሚያስገኘው በተግባር ሲተረጎም ነውና ህይወታችንን ቀጣይነት ባለው መልኩ በዲስፕሊን በመምራት የተሟላ እድገት ማማጣት ይጠበቅብናል፡፡ ቪድዮውም የሚያተኩርባቸው ነጥቦች አንዴት እያንዳንዱን የህይወት አስፈላጊ ምሶሶዎችን መገንባት አንደሚቻልና ምን ውጤት ልናገኝ አን...
የአቶ ክቡር ገና የ50 አመት የመሪነት ተሞክሮ/የስራ መሪዎች መድረክ/FORUM FOR EXECUTIVE LEADERS (FEEL) /LEADERSHIP MATTERS!
มุมมอง 4185 หลายเดือนก่อน
FEEL is a joint initiative of AACCSA and SAK training and consultancy firm. FEEL is a platform to bring leaders together for collective learning and sharing of experiences Why FEEL? • To create a convenient and relaxing learning environment for multitasking leaders • To allow leaders to share their valuable experiences and learn from successful leaders. • To enable participants to forge strateg...
የአቶ ክቡር ገና የመሪነት ምርጥ ተሞክሮ/የስራ መሪዎች መድረክ/LEADERSHIP EXPERIENCE OF KEBOUR GHENNA/ LEADERSHIP MATTERS!
มุมมอง 7275 หลายเดือนก่อน
የአቶ ክቡር ገና የመሪነት ምርጥ ተሞክሮ/የስራ መሪዎች መድረክ/LEADERSHIP EXPERIENCE OF KEBOUR GHENNA/ LEADERSHIP MATTERS!
THE ART OF SELF-LEADERSHIP
มุมมอง 5K5 หลายเดือนก่อน
THE ART OF SELF-LEADERSHIP
24 key leadership lessons from Dr. Arega Yirdaw.
มุมมอง 1.9K6 หลายเดือนก่อน
24 key leadership lessons from Dr. Arega Yirdaw.
የሰራ መሪዎች መድረክ Forum for ExEcutive leaders #FEEL@Addischamber @SAK #FEEL #leadership|AACCSA & SAK |
มุมมอง 2266 หลายเดือนก่อน
የሰራ መሪዎች መድረክ Forum for ExEcutive leaders #FEEL@Addischamber @SAK #FEEL #leadership|AACCSA & SAK |
ከማነቃቃትወደ ማብቃት @SAK #Training #Consultancy #FEEL #leadership #experiencesharing |SAK Consultancy|
มุมมอง 2116 หลายเดือนก่อน
ከማነቃቃትወደ ማብቃት @SAK #Training #Consultancy #FEEL #leadership #experiencesharing |SAK Consultancy|
የዶ/ር አረጋ ይርዳው የመሪነት ተሞክሮ @Addischamber #FEEL #leadership #experiencesharing |SAK Consultancy|
มุมมอง 8836 หลายเดือนก่อน
የዶ/ር አረጋ ይርዳው የመሪነት ተሞክሮ @Addischamber #FEEL #leadership #experiencesharing |SAK Consultancy|
የዶ/ር አረጋ ይርዳው የመሪነት ተሞክሮ_ክፍል 2 @Addischamber #FEEL #leadership #experiencesharing |SAK Consultancy|
มุมมอง 3846 หลายเดือนก่อน
የዶ/ር አረጋ ይርዳው የመሪነት ተሞክሮ_ክፍል 2 @Addischamber #FEEL #leadership #experiencesharing |SAK Consultancy|
የዶ/ር አረጋ ይርዳው የመሪነት ተሞክሮ @Addischamber @SAK_Consultancy #FEEL #leadership #experiencesharing
มุมมอง 7896 หลายเดือนก่อน
የዶ/ር አረጋ ይርዳው የመሪነት ተሞክሮ @Addischamber @SAK_Consultancy #FEEL #leadership #experiencesharing
የስራ መሪዎች መድረክ #3 #ዶ/ር አረጋ ይርዳው #FEEL @saktraining&consultancy
มุมมอง 1496 หลายเดือนก่อน
የስራ መሪዎች መድረክ #3 #ዶ/ር አረጋ ይርዳው #FEEL @saktraining&consultancy
የስራ መሪዎች መድረክ #2 #ዶ/ር አረጋ ይርዳው #FEEL @saktraining&consultancy
มุมมอง 3026 หลายเดือนก่อน
የስራ መሪዎች መድረክ #2 #ዶ/ር አረጋ ይርዳው #FEEL @saktraining&consultancy
የስራ መሪዎች መድረክ መክፈቻ እንግዳ #ዶ/ር አረጋ ይርዳው #FEEL @saktraining&consultancy #experiencesharing #leadership
มุมมอง 4176 หลายเดือนก่อน
የስራ መሪዎች መድረክ መክፈቻ እንግዳ #ዶ/ር አረጋ ይርዳው #FEEL @saktraining&consultancy #experiencesharing #leadership
Forum for ExEcutive leaders |AACCSA & SAK |
มุมมอง 2977 หลายเดือนก่อน
Forum for ExEcutive leaders |AACCSA & SAK |
Beyond Inspiration | SAK |
มุมมอง 4767 หลายเดือนก่อน
Beyond Inspiration | SAK |

ความคิดเห็น

  • @kediribrahim2020
    @kediribrahim2020 วันที่ผ่านมา

    Excellent

  • @megnotkedirkelil7799
    @megnotkedirkelil7799 2 วันที่ผ่านมา

    Very intereseting

  • @Sofenias-z6l
    @Sofenias-z6l 3 วันที่ผ่านมา

    I love the church analogy! Egziabher yestelegn Dr Adera.

  • @selameyeselam
    @selameyeselam 5 วันที่ผ่านมา

    Thank You Dr.

  • @selameyeselam
    @selameyeselam 7 วันที่ผ่านมา

    Thank You Dr. This is the very informative

  • @TigiFelek
    @TigiFelek 10 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @hailuzeleke9393
    @hailuzeleke9393 12 วันที่ผ่านมา

    Thank you! it is my 2017 plan

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 13 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @bamlakbiazine
    @bamlakbiazine 14 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር እናመሰግናለን ስብሰባ እንዴት ጥሩ አድርጎ መምራት ይቻላል?

    • @SAK_Consultancy
      @SAK_Consultancy 14 วันที่ผ่านมา

      Thank you so much. I may consider the topic in the future.

  • @abaycomputer5353
    @abaycomputer5353 15 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ርአደራ አብደላ በእውነት አመሰግናለሁ ክብር የገባሃል ዕድሜ ፣ ጤና ፣ ሠላም ፣ በረከት ፣ ብልጽግና ይስጥልን

    • @SAK_Consultancy
      @SAK_Consultancy 15 วันที่ผ่านมา

      @@abaycomputer5353 The pleasure is mine.

  • @megnotkedirkelil7799
    @megnotkedirkelil7799 17 วันที่ผ่านมา

    I love the topic and content.thanks for sharing!

  • @muktarabdulkerim7163
    @muktarabdulkerim7163 18 วันที่ผ่านมา

    Thanks Dr. Active listening=attention+understanding+empathy+questions+feedbacks

  • @tarikkefale1766
    @tarikkefale1766 18 วันที่ผ่านมา

    Thanks dr.

  • @fatoumahoussein5348
    @fatoumahoussein5348 22 วันที่ผ่านมา

    ይሕ ሁሉ እውቀትና አዋቂዎች በሞላባት አገር ።ግን ምድር መሸከም የማትችለው አይነት የግፍ ግድያ በዝቷል ኦሮሞ በሰው ላይ እያደረሰ ያለው ግፍ ለምድር ሁሉ ይተርፋል የሚያመጣው ቁጣ ።ሰው ጭቅላትላይ ለመሰራት ሞክሩ በየክልሉ ለኦሮሞዎች የሰውነት ባሕር እድሮራቸው ስሩ ወድልጅ ከዃላው እንጨት ከተው ሲያሰቃዩት አይቼ ሞቴን ተመኘሁ ።ሰው እየተሰቃየ ነው😊😊😊

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634
    @nathnaelwassieweldegebriel5634 26 วันที่ผ่านมา

    thanks a lot really for the very informative, clear, concise and knowledgeable content...keep up the hard work!!!

  • @rahelt1293
    @rahelt1293 28 วันที่ผ่านมา

    Very helpful!

  • @EmbetGirma-e8g
    @EmbetGirma-e8g 29 วันที่ผ่านมา

    Thanks!!!🙏🙏🙏

  • @muktarabdulkerim7163
    @muktarabdulkerim7163 29 วันที่ผ่านมา

    Goood job Dr.

  • @gemechubiru8447
    @gemechubiru8447 29 วันที่ผ่านมา

    Really amazing lessons thank you

  • @kedir5245
    @kedir5245 29 วันที่ผ่านมา

    that is agreat lesson for all of us to learn .thank you for the good explanation . simple, clear and short .i loved it

  • @raheladdis6317
    @raheladdis6317 29 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopiahagere2675
    @ethiopiahagere2675 หลายเดือนก่อน

    So true… We’ll have to learn appropriating others.

  • @raheladdis6317
    @raheladdis6317 หลายเดือนก่อน

    It is very true ...Doctor ..i beleave most of us figure out what was happed after all are late ...

    • @SAK_Consultancy
      @SAK_Consultancy หลายเดือนก่อน

      @raheladdis6317 True. That is why we need to awaken on time. Unfortunately, there is one who gives us a clue what to do and how to do it.

  • @raheladdis6317
    @raheladdis6317 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉

  • @ayalewyimer8017
    @ayalewyimer8017 หลายเดือนก่อน

    In essence, positive inquiry seeks to build on existing strengths and successes, whereas negative inquiry focuses on identifying and fixing problems and weaknesses. ማድነቅ ጠቃሚ የመሆኑን ያህል ነቀፌታም ስህተቶችን ለማረም ይጠቅማል። እንደ አብይ አህመድ አንዱን ጫፍ ይዞ መክነፍ ለከፋ ውድቀት ይዳርጋል

    • @SAK_Consultancy
      @SAK_Consultancy หลายเดือนก่อน

      @ayalewyimer8017 Thank you for your valuable feedback. Absolutely right. If you overdo it, you tend to ignore the reality in the ground, which has negative repurcations.

  • @Selam2221
    @Selam2221 หลายเดือนก่อน

    I used to take ur training before some years. I am also watching ur videos and I am learning So many things. The way you explain by using examples are so incridble.

  • @hailuzeleke9393
    @hailuzeleke9393 หลายเดือนก่อน

    my turning point, the book entitled I WILL...

  • @DemisDemis-x8r
    @DemisDemis-x8r หลายเดือนก่อน

    Most of us are examples of the horse

  • @DemisDemis-x8r
    @DemisDemis-x8r หลายเดือนก่อน

    Thank yiu, Doc. Excellent as usual!

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አብዛኞቻችችን ኢትዮጵያውያን በዚህ እንገለጻለን ሆኖም መቀይረ የሚችል እስከሆነ ድረስ መቀየር ይኖርብናል እናመሰግናለን!!

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ምክር ነዉ እናመሰግናለን

  • @higeyabdul7602
    @higeyabdul7602 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN หลายเดือนก่อน

    ከእኔ ጀምሮ የብዙ የኢትዮጵያዊያንን ችግር ነው የዳሰስከው በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን👏

  • @muktarabdulkerim7163
    @muktarabdulkerim7163 หลายเดือนก่อน

    Thanks 👍👍👍👍

  • @MekonnenHaddish
    @MekonnenHaddish หลายเดือนก่อน

    The programme is atractive.

  • @MekonnenHaddish
    @MekonnenHaddish หลายเดือนก่อน

    ሠላም ነው ዶ/ር ?እንደምን ሠነበቱ?

  • @medinayassin202
    @medinayassin202 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr

  • @fasiltamiru776
    @fasiltamiru776 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr.Adera for helping us to see ourselves!!

  • @bizeualemgashaw7275
    @bizeualemgashaw7275 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr

  • @muktarabdulkerim7163
    @muktarabdulkerim7163 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks ❤❤❤❤

  • @MekonnenHaddish
    @MekonnenHaddish 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ዶ/ር አደራ በአመራር ዙርያ በደምብ ጠለቅ ያለ ትንተና ቢያቀርቡ፡፡

  • @hailuzeleke9393
    @hailuzeleke9393 2 หลายเดือนก่อน

    1. ምን ልጀምር…ቁጠባ 2. ምን ላቁም... መጠጥ ቤት ጎራ ማለት 3. ምን ልቀጥል…ንባብ እና እግር ጉዞ

    • @SAK_Consultancy
      @SAK_Consultancy 2 หลายเดือนก่อน

      That is a good decision, go for it. Start little things first, develop a habit, and then you will plan the more challenging tasks. Stay uplifted and live with passion.

  • @endrisyimeradem1799
    @endrisyimeradem1799 2 หลายเดือนก่อน

    🎉great

  • @yitayalgashaw9185
    @yitayalgashaw9185 2 หลายเดือนก่อน

    Dr Adera thanks

  • @NitsuhAlemayehu
    @NitsuhAlemayehu 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr

  • @alemayoayenew6033
    @alemayoayenew6033 2 หลายเดือนก่อน

    thanks a lot!! Dr.

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 2 หลายเดือนก่อน

    Dr ለየት ያልክ እና የ ራስህ ቀለም ያለህ ሰው ። እየተጠቀምኩብህ ነኝ ። እናም እጅግ በርታ አመሰግናለው።

  • @MELKAMUMARKOS-o8l
    @MELKAMUMARKOS-o8l 2 หลายเดือนก่อน

    It is Ok

  • @jelaluaman6272
    @jelaluaman6272 2 หลายเดือนก่อน

    enamesgnalen

  • @Marta-n2l5f
    @Marta-n2l5f 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks