የትላንቷ ዘናጭ..! አስተማሪ እና አዝናኝ ድራማ//በእሁድን በኢቢኤስ //

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
    #EhudenBeEBS​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​

ความคิดเห็น • 226

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 2 ปีที่แล้ว +64

    ጊዜ መስታወት ነው ያስቃልም አስተማሪም ነው😁😁😁ልጆቹ ግን ግራ ተጋቡ😍

  • @Titay2348
    @Titay2348 2 ปีที่แล้ว +47

    ሠላም ለውዲቷ ሀገራችን ሠላም ለህዝቦቿ እንኳን ለአቡነ አረጋዊ አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሳቹ የተዋህዶ ቤተሠቦች

  • @tigraya4426
    @tigraya4426 2 ปีที่แล้ว +104

    ልጆቹ ግን የማናቸው ልጆች 😂😂😂 ተሰቃዩ እኔ በዲንጋጤ ሞትሁ ወደቁ እያልሁ

    • @Tube-vp1iu
      @Tube-vp1iu 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @tigraya4426
      @tigraya4426 2 ปีที่แล้ว +1

      @Ethio Mejar Tube እኮ

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 2 ปีที่แล้ว +1

      kkkkkkkkk

    • @tigraya4426
      @tigraya4426 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ኢትዮጵያየእኝናት ይሻላል መከራውን አይቶ አሳዲጎ👊

    • @mm6227
      @mm6227 2 ปีที่แล้ว +2

      ከእኔ ተውስው ነው ከፕሮግራሙ በህዋላ መልስውልኛል 200 ብር ብቻ ነው የከፈሉኝ

  • @dagialax
    @dagialax 2 ปีที่แล้ว +22

    የኔ ቆንጆ ሊያዬ ❤️አንቺ ምንም ስሪ ፎንቃዬ ትችያለሽ ቁጭ ነው ያረግሽው ትወና

  • @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ
    @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ 2 ปีที่แล้ว +19

    አስተማሪ ስራ ነው ግን ልጆቹ እንዲያ ሲሆኖ ከአሁን አሁን ያለቅሳሉ እያልኩ ስሳቀቅ ምንም ሳያለቅሱ አበቃ እነሱም ድራማ መሆኑን አውቀዋል ማለት ነው ይገርማል

  • @samf2062
    @samf2062 2 ปีที่แล้ว +25

    ወይኔ ልጆቹ ግን ተሰቃዩ ሲያሳዝኑ ሊያ በጣም ጎበዝ ነሽ ግን ቀስ በይ እሽ🤣🤣

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 ปีที่แล้ว +26

    የልጆቹ እናት ይህን ስታይ ምን ትል ይሆን እውነት ሁላችንም የምንለውን ነው ያሉት 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @lovelytef9917
    @lovelytef9917 2 ปีที่แล้ว +12

    ሊያ ተዋናይ ነው መሆን ያለባት ማርያምን ጎበዝ ናት

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 2 ปีที่แล้ว +16

    በጣም አስተማሪ ነው እያንዳንዷ ሴት ለሀገር ሀላፊነት አለባት እሱም ቢያንስ የቤተሰብ ምጣኔን ተግባራዊ በድረግ በልጆች ህይወት መቀለድ በአገር መሳለቅ ነው

  • @ጀሚላ-ዀ1ሐ
    @ጀሚላ-ዀ1ሐ 2 ปีที่แล้ว +14

    ኸረ ሊያ😂😂😂ልጂቱ ስትጎትቻት አለማልቀሶ👍👍

    • @yeshihereg5740
      @yeshihereg5740 2 ปีที่แล้ว +2

      እረ የገባቸው ናቸው ልጆቹ

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 2 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያዬ ክፉሽን አያስማኝ ማን ነዉ አገሩን የናፉቀዉ እኔ እንደ ዉሀ ነዉ የጠማኝ አገሬ💚💚💛💛💛💓💓💪💪💪ሁሌም አሽናፊ ነሽ አገሬ👍👍👍

  • @hannakif26
    @hannakif26 2 ปีที่แล้ว +1

    I don’t like it ሰው ላይ መፍረድ ይደብራል አንድም ልጅ ይዛ ኑሮዋ ተበላሽቶ የምናገኛት እናትም አለች ስለደጋገመች አደለም ።ይህ ትምህርት ሰጪ አደለም ሰው ላይ እንድንፈርድ ነው የሚያረገን እንጂ ጠቃሚ ጓኑ ምንም አልታየኝም ።ይልቁኑ ከጓን እነሱ የተሻሉ ሆነው የተገኙት የሚመስሉት ሁኔታዋን አይተው ምን እንርዳሽ ቢሆን ጠቃሚ ትምህርት ይኖረው ነበር ለኔ የታየኝ judgement ነው ።

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 2 ปีที่แล้ว +14

    ሊያ በእውነት ጀግና ሴት ነች ትችላለች

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል 2 ปีที่แล้ว +21

    እወነትኛ ታሪክነው እናመሰግናን

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 2 ปีที่แล้ว +30

    ከከከ ፍትህ ለልጆቹ😀

  • @Mire8839
    @Mire8839 2 ปีที่แล้ว +50

    ትክክለኛ የማውቀውን ታሪክ በድራማ ተደገመልኝ ። ልጆቹ ግን አንዴ ተፈጥሯል ፈጣሪአቸው አለላቸው።

    • @behappy6830
      @behappy6830 2 ปีที่แล้ว

      Yemeslshal ezi alemlay bzu ljoch berehabna bebeshta simotu egziabher yetale neber?🤔

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 2 ปีที่แล้ว +7

    ይች ድራማ አበድኩልሽ ከነፍኩልሽ ለሚሉት ውንዶች ቅስማቸውን ስብሮ ስባብሮ ለሚስቀምጣቸው

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ሥራ ችሁን ይባርክላችሁ የወደቁትን እያነሳችሁ አስታዋሽ ያጡትን እያስታወሳችሁ ሰለሆኒ እግዚአብሔር ያስባችሁ ተባረኩ

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 ปีที่แล้ว +20

    ትክክለኛ የሆነ ትምህርት የሚሰጥ ነው ብዙዎቹ ይማሩበታል ብዬ ተሥፉ አረጋለሁ

  • @ስላምሰላም
    @ስላምሰላም 2 ปีที่แล้ว +6

    አረ ወዮ ፍትህ ለልጆችሁ ትውና የገባቸው ናቸው 🤣🤣

  • @umusebrina8622
    @umusebrina8622 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔንም እንዲህ ነው ሚሉኝ ከጀርባዬ መቼስ አሁን የመጀመሪያዬ ልጅ በአመትዋ እርጉዝ ነኝ ግን ልጅ ከአላህ ነው ሪዝቁን ይዞ ነው ሚመጣው በእናንተ አባባል አላምንም ሚያሳድገው አላህ ነው

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 ปีที่แล้ว +10

    ሁላችውም ቆንጆ ተውናችዋል አስተማሪ ድራማ ነው

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +6

    ሊያ ዋዉዉዉ ትችያለሽ

    • @lovelytef9917
      @lovelytef9917 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ጎበዝ ተዋናይ ናት

  • @ሀሊYouTube
    @ሀሊYouTube 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም አስተማሪድራማነው ግንፍትህለልጆቹ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +14

    ሰላም ለኢትዮጲያ🇪🇹🇪🇹
    ፍቅር ለህዝቦቹ🇪🇹🇪🇹
    ፍትህ ለስረኞች🇸🇦🇸🇦
    ፍትህ ለአማሪ ህዝብ🇪🇹🇪🇹

    • @hani2866
      @hani2866 ปีที่แล้ว

      አሜን ያርግልን

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 2 ปีที่แล้ว +9

    Wow ሊያ ምርጥ አስተማሪ ድራማ

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 2 ปีที่แล้ว +11

    አስተማሪ ድራማ ነው👌

  • @djjjfjr5307
    @djjjfjr5307 2 ปีที่แล้ว +9

    እውነተኛ ታሪክ ነው በውነት በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ነው

  • @rahmetulahnuri4758
    @rahmetulahnuri4758 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ለአንድ ቀን የዳቦ ብለው ለማይሰጡት ሰው በሰው ህይወት ገብቶ ይዘባርቃል
    እኔ ምለው ልጆቹ ትወና መሆኑን አውቀው ነው እንደዛ ስታመሰቃቅላቸው ዝም ያሉት አይ የዘንድሮ ልጆች በስለው ነው የሚወለዱት

    • @محمدعلي-م8ظ1ب
      @محمدعلي-م8ظ1ب 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ልጄቸ ያለቅሳሉ ብየ ስቅቅ አልኩ እነሱ በስለው ነው የተወለዱት

  • @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ
    @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ 2 ปีที่แล้ว +2

    እቢኤሶች ደሞ ለመለት የፈላጉት እኛ ጋር መታቹ ከምታለቅሱ ማጥነቹ ውለዱ እያለቿቿው ነው እውነተቹን ነው አቦ ዳሞ እኮ የለ ትደር ነው ሚረበርቡት

  • @ኢስላምሰላምነውሰሚራነኝሰ
    @ኢስላምሰላምነውሰሚራነኝሰ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ልጆቹ ምንም ባላረጉት ነገር ተሰቃዩ እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ያባጃሌውባልቻ
    @ያባጃሌውባልቻ 2 ปีที่แล้ว +12

    እነዚህ ሴት ጋዜጠኞች የ ኢ ቢ ኤስ ውበቶች ናቸው። ውበት ከብቃት ጋር!!!!

  • @girumyosef4711
    @girumyosef4711 2 ปีที่แล้ว +5

    Kalkidan&liya can be a good actor's they did it😂👍👍👍

  • @ኢትዩጵያዊት
    @ኢትዩጵያዊት 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይይ ሊያ እጃቸውን እንዳገነጥይ እደት እደሳቁኝ

  • @JemilaJemila-c1l
    @JemilaJemila-c1l 19 วันที่ผ่านมา

    በራስበራስላይ ይወልድ እና ልጆቹን እድህነው እሚያሰቃዯቸው😢😢😢😢😢

  • @ሀዉለትሀበሻዊት
    @ሀዉለትሀበሻዊት 2 ปีที่แล้ว +5

    *የማናቸው ልጆች እደዚህ የሚጎተቱት*

  • @samf2062
    @samf2062 2 ปีที่แล้ว +2

    ደጋግሜ ነው ያየውት ሊያ በሳቅ ነው ያደከምሽኝ ጮራሽ ልጅሽንም ረሳሽ እውነት በጣም ጎበዝ ነሽ አሪፍ አድርገሽ ነው የተወንሽው

  • @jasika499
    @jasika499 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ትክክል የኛ ሀገር ሴቶች በጣም ይገልፃቸዋል

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለልጆች እውነት ነው ልጅ ስወለድ አይተውም ይባላልል ግን ውሽት ነው በጣም አስተማሬ ትክክክልኛ ድራማ 🙄🤭❤️😂 ልጆች ግንአንጀቴን በሉኝ 😭ድራማ መሆን ጠቀመኝ እንጅ

    • @bezazerihun1051
      @bezazerihun1051 2 ปีที่แล้ว

      እውነትለመናገርከሁለቱየሊያንትወናሣላደቅአላልፍም

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 ปีที่แล้ว +7

    እሁድን በኢቢኤስ ደስ የሚል ሆነ 👌👌👌👌❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ሊያዬ ልጆቹ ግን አሰቃየሻቸው ጥሩ ተውነሻል።

  • @fatmaksaksa7304
    @fatmaksaksa7304 2 ปีที่แล้ว +3

    ልጆቹ ግን የአንድ ሰው ልጆች ናቸው መሰል ይመሳሰላሉ ውይ ልጆቹን ግን አሰቃየቻቸው እናት መሳይዋ

    • @yeshihereg5740
      @yeshihereg5740 2 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkj hoy ljochu tesekayu eko tesakeku

  • @yostanayeshewa6332
    @yostanayeshewa6332 2 ปีที่แล้ว +5

    ልጆቹ ተሰቃዩ😂😂

  • @h.aethiopoa8119
    @h.aethiopoa8119 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም አላፊ ነው ብዙ ብትወልድም ችግር የለውም ችግሩ ባልየው ጥሎ መሄዱና ገንዘብ አለመኖሩ ነው አብዘሃኛው ያገራችን ወንዶች ሚስት ስታረግዝ ወይም ከወለደች በደግየ አለጋ የተገረፈ ይመስል ጥሎ ይፎረጥጣል 😂😂 ፀባዩ ይቀየራል አብዘሃኛው
    ሁሉንም አላልኩም

  • @abelakatfasil7933
    @abelakatfasil7933 2 ปีที่แล้ว +1

    ሊያዬ እናትነት ያምርብሻል❤️❤️❤️
    ናፍቂ ለምን እንደምወድሽ ባቅ
    ደስ ይለኝ ነበር😁😁😁

  • @ዜድየረሡልወዳጂ-ኸ2ጠ
    @ዜድየረሡልወዳጂ-ኸ2ጠ 2 ปีที่แล้ว +5

    ትክክለኛ ትምህርት ያለው ድራማነው👍

  • @mskrh640
    @mskrh640 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁላችሁም ጥሩ ተዋናይ ይወጣችኋል።
    በተለይ የልጆቹ እናት ስትተውን የእውነት አስመሰለችው። ስንት ኪሎ ቀንስኩ።

  • @ztubezubeyda1911
    @ztubezubeyda1911 2 ปีที่แล้ว +2

    በደንብ ስሩበት በተለይ ኢትዮጵያ ላይ በዚ ጉዳይ ላይ መንግስትም ሁሉ ሰው መስራት አለበት

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
    @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክ ወይኔ ፍህት ለልጄቹ ትክክለኝ ትምህርት ነው ያገሬ ሴቶች ሊየየ ስርተሽዋል

  • @ልኑርካተጋራልኑርካተጋራ
    @ልኑርካተጋራልኑርካተጋራ 2 ปีที่แล้ว +2

    kkkkkkk ገራሚ ድራማ ነዉ ልጅቷን እራሳሻት ስትል የሳኩት ሳቅkkkk

  • @elmiyubi3789
    @elmiyubi3789 2 ปีที่แล้ว +1

    አው ትክክል ጥሩ ጓደኛ ግድ መፈለግ አለዝያ የቅር መጥፍ ስቸግርሽ ጥሎሽ ይጠፋል ሀቂቃ በጣም ትምሀርት አለበት ልብ የለው ልብ ይበል

  • @zebibazebiba6420
    @zebibazebiba6420 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam yemegaram daram now yalwal now berat

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 ปีที่แล้ว +1

    Ene gen lederamam bihon liyaye lejochun endi setaderegachew kefagn.

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 2 ปีที่แล้ว +1

    Lichye wow serteshwal ene enkuwan ezih yeseletene hager lay yegza zegawoche habeshoch siweld tilt adrgewngal. Gin jegna neng ahun eneza yetelung bifelgung ayagengungm

  • @Tube-vp1iu
    @Tube-vp1iu 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ሊያ ጎበዝ ትችያለሽ

  • @ቋንቋዬነሸድንግልማርያም
    @ቋንቋዬነሸድንግልማርያም 2 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂😂😂ወይ ሊያ 😍😍😍

  • @meseretadungnmesi1259
    @meseretadungnmesi1259 2 ปีที่แล้ว +4

    ውይ አረ ልጆቹ ክክክ

  • @samerjane5370
    @samerjane5370 2 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ልጆቹ ሲያሳዝኑ የሰጣቹ ሰው መቼም።።።ደ

  • @zeynab3044
    @zeynab3044 2 ปีที่แล้ว +3

    ይች ጋዘጠኛ ትወና አደኛ ናት ሁለ ነገሮ ባለ ልጆቾ 💖

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 2 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ምረጥ ትምህረት አለው

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ ለህልጅች 😂😂😂😂❤❤

  • @bezabez2167
    @bezabez2167 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye Wolo Azegaji Anche Konjo Ye sera shewm Derama Tesaktolesheal Wawooooo

  • @TayechTs
    @TayechTs ปีที่แล้ว

    Ayi.liya.hulum.negar.tichilibatalech.inatinet.yamiribatal❤❤❤❤😂

  • @yordanoskmariam7330
    @yordanoskmariam7330 2 ปีที่แล้ว +1

    Yemer lijoch yeza yemetachewa.....acting 100%👌👏👏👏

  • @josejimenez2753
    @josejimenez2753 2 ปีที่แล้ว +1

    Liya konjo gobeze tiwenash

  • @kidisttamerat2509
    @kidisttamerat2509 2 ปีที่แล้ว +2

    ከድራማው የልጆቹ መንገላታት ነው ያሳዘነኝ

    • @kokobeqalam5493
      @kokobeqalam5493 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም❤❤❤😅

  • @merta1361
    @merta1361 2 ปีที่แล้ว +3

    ሊያዬ ....👏👏👏👏

  • @ሁሉምለበጎነው-ሐ1ቈ
    @ሁሉምለበጎነው-ሐ1ቈ 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ልጆቹ የማናቸው እናታቸው ምን ትል እንዲህ ስታራግባቸው

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ ገነ ለገነ ለድራማ ተብሎ ልጃቹን ማመነጨቅ

  • @ኢትዩጵያዊት
    @ኢትዩጵያዊት 2 ปีที่แล้ว +2

    የቃል ኪዳን አተረጓጎም 😂😂

  • @አለሀሚዱልለህአለኩልሀል
    @አለሀሚዱልለህአለኩልሀል 2 ปีที่แล้ว +2

    ልጆቹ ፈራደበቻው🤣🤣🤣🤣🤣እንዴትነውምታራገቻው

  • @rahelassefa5121
    @rahelassefa5121 2 ปีที่แล้ว +2

    ሊያዬ ትወና #1

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ደግሞ በትስጉም ቅጠል አረገቻት

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ሊያየ ልጆች ካየት አገኘሽ የሰው ልጅ እንዳጥይ ብቻ 😃😃

  • @selamwitolivia7752
    @selamwitolivia7752 2 ปีที่แล้ว +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @KalbaKalba12-x4e
    @KalbaKalba12-x4e 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ላየ አይይይ አስታወሽኝ የገ 4:29 🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏💐💐💐ጠሩን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว

    ebs እኮ የሌለው ነገር የለም አይ ቃልዬ የልባቸውን ነገሩሽ የእያንዳንዳችን ባህርይ ሲለዮ ቡጭቅ በአፍ መካብ እና ሽሙጥ የቃልዬ ትርጉም እቅጭዋን ትናገራለች ሊያ ሁሉም ያምርባታል በአጠቃላይ ጎበዞች ናችሁ ።

  • @gyt129
    @gyt129 11 หลายเดือนก่อน

    አይ የልጆቹ ነገርስ
    ፍትህ አይ አስተመር ተርስክ ነዉ

  • @piccolinamiquerido8128
    @piccolinamiquerido8128 2 ปีที่แล้ว +2

    liya betam sertalech👍👍👍

  • @alem4310
    @alem4310 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው አዝናኝ አስተማሪም ነው

  • @selamawittsega9674
    @selamawittsega9674 2 ปีที่แล้ว +1

    ሊይቲ ልዬ

  • @mulu109
    @mulu109 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነተኛ ታሪክነው 👏

  • @rahelassefa5121
    @rahelassefa5121 2 ปีที่แล้ว +2

    ሊያዬ ትወና #1

  • @hhjckxbjkkd7640
    @hhjckxbjkkd7640 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለነ ቢጡ ሚስኪንዋ ምንም ዬማያውቁት ደንግጠዋል አን ናታቻው ልባቻው ድንድንእያለ ይሆናልክክክ

  • @ቤቲነኝየአባቷልጂ
    @ቤቲነኝየአባቷልጂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወየው ክክክክክክክክ ግን ጥሩ ትምህረት አለው ልጆች ግን አሳዘኑኝ

  • @habibahalima1138
    @habibahalima1138 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥሶስታችሁም

  • @mikitubetekeste2174
    @mikitubetekeste2174 2 ปีที่แล้ว +1

    Kalye Girma my crash ❤

  • @mikitubetekeste2174
    @mikitubetekeste2174 2 ปีที่แล้ว +1

    Sitichiyibet kaliye

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 2 ปีที่แล้ว +2

    ልጆቹ የራሧናቸዉ ግን 🙄🙄🙄🙄😂😂😂😂😂😂

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ በጣም አስተማሪ ነገር ነዉ ያነሳችሁት

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 2 ปีที่แล้ว +1

    I Love 💕 you guys Show
    💫Meqdeye ✨Nafqotye

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሊያ አደመቀችው

  • @fikirleethiophia5219
    @fikirleethiophia5219 2 ปีที่แล้ว +1

    wey liya kkkkkk

  • @wargnashbagala3575
    @wargnashbagala3575 2 ปีที่แล้ว +1

    ህዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂

  • @goldooddj2012
    @goldooddj2012 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ አስተማሪ ድራማ ናት እጥር ምጥን ያለች

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 2 ปีที่แล้ว +1

    _ፍትህ ለልጆቹ ወይ ሊያ አምሮብሻል_

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 ปีที่แล้ว

    እረፍትህ ለልጆቹ ክክክክክክክክ በጣም አሳዛኑኝ ግን የሶካልሆኑ ግፍነው

  • @HayuMohammed-w2n
    @HayuMohammed-w2n 7 หลายเดือนก่อน

    Ewedshalehu nafki

  • @oromiajiituu1382
    @oromiajiituu1382 2 ปีที่แล้ว

    ኧሯ የልጆቹ እነት ልቡዋ አሎለቃም ኤሄን መቃጣር በሀና ዩሐንስ በጣም ሰርታዉ ነው አቺም ጎበዝ ነሽ

  • @ዚነትወሎሀይቅ
    @ዚነትወሎሀይቅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይጉድልጆቹግራተጋቡክክክክክክክ