Tizitaw Samuel Mezmur Album#4 መርከቤ Merkebe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @NugusSolomon-h8d
    @NugusSolomon-h8d 10 หลายเดือนก่อน +4

    የትናንቱን ትዝታዬን አስታወሰኝ, ይህን መዝሙሩ ሳዳምጥ ልቤን የሕይወት እስትንፋስ ፣ እንዴት እንደምሞላው አውቃለሁ። ይህን መዝሙሩ ሳዳምጥ ልቤ ማንን እንደሚያዳምጥ አውቃለሁ። ዘላለማዊ ነው ብዬ ስላመንኩት እግዚአብሔርን የማመሰግንበት መንገድ ሆነልኝ።

  • @Hebrewyu10
    @Hebrewyu10 10 หลายเดือนก่อน +4

    Time stamps
    መርከቤ 00:00
    ወረት የሌለው 4:20
    መኳንንት እጁን ክፍቱ 8:48
    አስቴር ወገናችን 15:45
    ያንተን ያንተን 21:30
    የባስ አታምጣ 25:45
    ያስከበርከኝ 33:16
    ይዲዲያ ነው 38:02
    አናቋርጥም ውዳሴ 42:00
    በምህረት በይቅርታ 47:22

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምርትነሽ ጌታ ኢየሲስ ይ ርዳሽ አይንሽን ይክፈትልሽ ወደ እውነቱ መንገድ ይምራሽ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል!! ድምፅሽ ለኢየሱስ ብቻ ይቀኝ❤❤

  • @MerinaNa-f9r
    @MerinaNa-f9r 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በ Protestant ቤተሰብ ውስጥ ባድግም በልጅነቴ ጎረቤት ሲከፍቱ አዳምጥ ነበር ትዝታዬ ነው ተባረክልኝ በኤማውስ መንገድ ያገኘክ ጌታ ዘመንክ በቤቱ ይሁን መጨረሻክ ብሩክ ሁን

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንን አሜን ንን ንን መርከቤ መጠለያዬ ሃሌሉያ ኢየሱስ መጠለያችን ነው❤❤❤❤❤❤🎻🎻🎻🎻🎻🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🚣🚣🚣🚣🛳🛳🛳🛳🛳🛳🛳🛳

  • @samrawi1982
    @samrawi1982 10 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር መንፈስ ያላቸው ድንቅ መዝሙሮች ናቸው በነዚ መዝሙሮች እግዚአብሔርን አመስግነዋል እኛሞ ተባርከናል ጥሩ ጌዜ ነበረ

  • @natnaelnegash8367
    @natnaelnegash8367 10 หลายเดือนก่อน

    በነዚህ ዝማሬዎች ተነግሮ የማያልቅ ትዝታ አለኝ! ዛሬ ያለኝ ነገር ላይ እንድደርስ አድርገውኛል!! ብዙ ፀጋ እና የአገልግሎት ዘመን ይብዛልህ ትዙዬ❤❤

  • @natenaeltinfu2440
    @natenaeltinfu2440 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሊቀ መዘምራን ትዝታዉ ሳሙኤል .. እንወድሃለን

  • @abigiyashmelis868
    @abigiyashmelis868 10 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ክ

  • @Melat_Melat
    @Melat_Melat 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ትዜ ፀጋዉን ያብዛልህ 🥰🥰 ሌሎቹንም ጫንልን 🥰🥰🥰

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 10 หลายเดือนก่อน +1

    Geta Eysus hoye temsgm 🙏🙏🙏
    GOD bless you and your family pastor 🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 10 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻

  • @WorkineshGutema
    @WorkineshGutema 10 หลายเดือนก่อน

    Zemen Teshagari yemibarek mezmur

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh 9 หลายเดือนก่อน

    ኡፈይ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mogosz3620
    @mogosz3620 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 10 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @BelayEniyew-z7k
    @BelayEniyew-z7k 9 หลายเดือนก่อน

    Amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @haymanottadesse-fh3bq
    @haymanottadesse-fh3bq 10 หลายเดือนก่อน

    Tebarek ,🙏

  • @genetkalata9710
    @genetkalata9710 10 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @አይደለም
    @አይደለም 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @88kenenisa56
    @88kenenisa56 10 หลายเดือนก่อน

    Tize yet xafah

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 10 หลายเดือนก่อน

    🔥🔥🔥

  • @abyya2271
    @abyya2271 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rakebyilma8204
    @rakebyilma8204 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @nigistfanta586
    @nigistfanta586 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @jesusismylife1777
    @jesusismylife1777 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @desta9900
    @desta9900 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤