ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሕብረት ባንክ በሕዝብ እንጂ በጎሳና ሃይማኖት ሳይመደብ ንጹሕ ባንክ ሆኖ እንዲህ እምርታ ማሳየቱ ባንኩን እንድወደው፡ አርአያ ይሆናል ብዬ እንዳስብ ያደርገኛል፡፡
Thank you for your info
ባንኮቹን እናውቃቸዋለን። የጎሳ ባንኮች ናቸው። ለአገር ትርጉም የላቸውም። ከባንኮቹ እድሮች ይሻላሉ። ሥራ አሥኪያጆቹ አይረቡም።
😂😂😂😂የጉራጌ ለቅሶ
ህብረት ባንክ አውን ባለው አካየድ ከየደ ለወደፊቱ የተሻለ ተወዳዳሪ ይወናል እናም አብሮ መስራት ነው
በጣም ጥሩ መረጃ ነው፡
ፀደይ ባንክ ወደፊት በእድገት ❤
ሕብረት ለኔ ምርጡ ባንክ ነው ።
አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር
የጎሳ ባንክ
my awash firs bank with long life❤❤ best information bro
COOP❤👍
How much is for DBE???
BoA the first
Coop ባንካ አስራ አምት የልሞልው ባንካ ሀብቶ ደርጅ ውስጥ አይጋባም ።
የንግድ ባንክ ስንት አበደረ
Boa is greate
Cbo bank is best of best
የጎሳ
ፀደይ ባንክ ወደፊት በእድገት
ስለ አዳዲሶቹ ወለድ ነፃ ባንኮች የሆነ ነገር በለን እስሲ ... አክሲዮን ከገዛን 5 አመት የሆነን አለን
አዳዲስ ባንኮች በቢዝነስ በባህሪያቸው በተቋቋሙበት ጥቂት ዓመታት የስራ ማስኬጃ ወጪያቸው ከፍተኛ በመሆኑ በፍጥነት ወደ ትርፍ እና የትርፍ ክፍፍል ለመድረስ ጊዜ ይወስዳሉ!
Pls add asset quality
happy new year,ehe beder be 2016 becha yetesete newu weyes be atekalay eske ahun yetesete beder newu?
የብድር ክምችት ነው! እየተሰጠ በሂደት እየተሰበሰበ ያለ ብድር!
@@theethiopianeconomistview K, thanks
😍😍😍🥰🥰🥰
እኔ ግን በአሴት ንብ ባንክ ጥሩ ነው ብዬ ነበር!
የተከፈለ ካፒታል የሁሉንም በየደረጃው ቢገለፅ ጥሩ ነበር
Happy new year, new information best update wasu
How about GBE?
ጎህ ቤቶች ባንክ ?
Tseday bank ena Sinke bank yigermal betam
ከMicro ተነስተው ወደ ባንክ ስላደጉ ከፍተኛ የደንበኛ Base አላቸው!
ህብረት ባንክ ባሳየዉ እመርታ ሊደነቅ ይገባል። ከህብረት ጋር ወደፊት።
ከሐምሌ እስከ ሰኔ 30 ተብሎ ይስተካከል
ከሃምሌ 1 እስከ ሰኔ 30 በጀት ዓመት!ከመስከረም 1 እስከ ነሃሴ 30 የሂሳብ/የካሌንደር ዓመት!ጳጉሜ ምድቧ አስቸጋሪ ነው!
ባንኮች ብድር ማበደር ጀመሩ እንዴ?
መቼ አቆሙ? ሂደቱ ነው እንጂ (14%ቱን ህግ ለመጠበቅ) ማቆም ደረጃ የሚያደርሳቸው!
Please information disseminated by reporter news paper for COOP is not seems realistic. this information is data for year ended June30, 2023. So please check for information for COOP.
የተከፈለ capita ስትል አልገባኝም, ማነው የከፈለው? ለማነው የተከፈለው?
የንግድ ባንኮች በብሄራዊ ባንክ በዋስትናነት የተመዘገበ የካፒታል መጠን ማለት ነው!
አመሰግናለው@@theethiopianeconomistview
Thank you.
የአማራ ባንክ አክሲዮን የሚከፍለው መቼ ነው?
በJanuary አጠቃላይ ሪፖርት በኋላ ነው ባንኮች ትርፍና ኪሳራ እና የድርሻ የትርፍ ክፍፍል የሚያሳውቁት! ምን አልባት በዛ ወቅት መረጃ ይኖር ይሆናል!
@@theethiopianeconomistview እሽ አመሰግናለሁ አማራ ባንክ ግን ከተመሰረተ ጀምሮ ከፍሎ ያቃል?
አምና ኪሳራ ነው ያስመዘገበው ዘንድሮ ትርፍ ማስመዝገቡን አሳውቋል! ከተመሰረተ አጭር ጊዜው በመሆኑ በሂደት ውጤቱን መጠበቅ ይሻላል!
@@theethiopianeconomistview እሽ በጣም አመሰግናለሁ በርታ
write directly to worku Ayitanaw and get the reliable information
ፀደይ ባንክ በቅርቡ 1ኛ ይሆናል
ብአዴኑ ሰራተኛን ካለበቂ ደመወዝ እያሰራ ነው ወደፊት የሚሄደው ?
BOA ቀላል ተወዳዳሪ አይድለም ለ አዋሺ
የኢ/ት ባንክች ዘራፊ ቀማኛ ስግብግቦች ናቸው በተለይ ከ10 በላይ ባንክ በአንድ ቡድን የበላይነት ተይዞ ባለበት ባንክ ሳይሆኑ እያሳገቱ ከደቀ ገንዘብ የሚዘርፉ ዘራፊዎች ናቸው።
2017 first post thanks best information
Empowering community transforming lives CBO is Our Family
አማራ ባንክ 7ኛ …??
6ኛ 7.7 ቢሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል!
አብይ ሲወርዱ አቅሙ የሚወርድ ባንክ ማን ነው ?
Yelam, because all are its own individual customers and current strong Banks exist before Abiy comes to power
የታወቀ ነው
አማራ ባንክ 😂
fano bank
Awash and other Oromo bank 😂😂😂
ፀዳይ ባንክ ነው እንዴ ?
ሕብረት ባንክ በሕዝብ እንጂ በጎሳና ሃይማኖት ሳይመደብ ንጹሕ ባንክ ሆኖ እንዲህ እምርታ ማሳየቱ ባንኩን እንድወደው፡ አርአያ ይሆናል ብዬ እንዳስብ ያደርገኛል፡፡
Thank you for your info
ባንኮቹን እናውቃቸዋለን። የጎሳ ባንኮች ናቸው። ለአገር ትርጉም የላቸውም። ከባንኮቹ እድሮች ይሻላሉ። ሥራ አሥኪያጆቹ አይረቡም።
😂😂😂😂የጉራጌ ለቅሶ
ህብረት ባንክ አውን ባለው አካየድ ከየደ ለወደፊቱ የተሻለ ተወዳዳሪ ይወናል እናም አብሮ መስራት ነው
በጣም ጥሩ መረጃ ነው፡
ፀደይ ባንክ ወደፊት በእድገት ❤
ሕብረት ለኔ ምርጡ ባንክ ነው ።
አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር
የጎሳ ባንክ
የጎሳ ባንክ
my awash firs bank with long life❤❤ best information bro
COOP❤👍
How much is for DBE???
BoA the first
Coop ባንካ አስራ አምት የልሞልው ባንካ ሀብቶ ደርጅ ውስጥ አይጋባም ።
የንግድ ባንክ ስንት አበደረ
Boa is greate
Cbo bank is best of best
የጎሳ
ፀደይ ባንክ ወደፊት በእድገት
ስለ አዳዲሶቹ ወለድ ነፃ ባንኮች የሆነ ነገር በለን እስሲ ... አክሲዮን ከገዛን 5 አመት የሆነን አለን
አዳዲስ ባንኮች በቢዝነስ በባህሪያቸው በተቋቋሙበት ጥቂት ዓመታት የስራ ማስኬጃ ወጪያቸው ከፍተኛ በመሆኑ በፍጥነት ወደ ትርፍ እና የትርፍ ክፍፍል ለመድረስ ጊዜ ይወስዳሉ!
Pls add asset quality
happy new year,
ehe beder be 2016 becha yetesete newu weyes be atekalay eske ahun yetesete beder newu?
የብድር ክምችት ነው! እየተሰጠ በሂደት እየተሰበሰበ ያለ ብድር!
@@theethiopianeconomistview K, thanks
😍😍😍🥰🥰🥰
እኔ ግን በአሴት ንብ ባንክ ጥሩ ነው ብዬ ነበር!
የተከፈለ ካፒታል የሁሉንም በየደረጃው ቢገለፅ ጥሩ ነበር
Happy new year, new information best update wasu
How about GBE?
ጎህ ቤቶች ባንክ ?
Tseday bank ena Sinke bank yigermal betam
ከMicro ተነስተው ወደ ባንክ ስላደጉ ከፍተኛ የደንበኛ Base አላቸው!
ህብረት ባንክ ባሳየዉ እመርታ ሊደነቅ ይገባል። ከህብረት ጋር ወደፊት።
ከሐምሌ እስከ ሰኔ 30 ተብሎ ይስተካከል
ከሃምሌ 1 እስከ ሰኔ 30 በጀት ዓመት!
ከመስከረም 1 እስከ ነሃሴ 30 የሂሳብ/የካሌንደር ዓመት!
ጳጉሜ ምድቧ አስቸጋሪ ነው!
ባንኮች ብድር ማበደር ጀመሩ እንዴ?
መቼ አቆሙ? ሂደቱ ነው እንጂ (14%ቱን ህግ ለመጠበቅ) ማቆም ደረጃ የሚያደርሳቸው!
Please information disseminated by reporter news paper for COOP is not seems realistic. this information is data for year ended June30, 2023. So please check for information for COOP.
የተከፈለ capita ስትል አልገባኝም, ማነው የከፈለው? ለማነው የተከፈለው?
የንግድ ባንኮች በብሄራዊ ባንክ በዋስትናነት የተመዘገበ የካፒታል መጠን ማለት ነው!
አመሰግናለው@@theethiopianeconomistview
Thank you.
የአማራ ባንክ አክሲዮን የሚከፍለው መቼ ነው?
በJanuary አጠቃላይ ሪፖርት በኋላ ነው ባንኮች ትርፍና ኪሳራ እና የድርሻ የትርፍ ክፍፍል የሚያሳውቁት! ምን አልባት በዛ ወቅት መረጃ ይኖር ይሆናል!
@@theethiopianeconomistview እሽ አመሰግናለሁ
አማራ ባንክ ግን ከተመሰረተ ጀምሮ ከፍሎ ያቃል?