ለጠቆረ አይን ለሚያብጥ እንዲሁም ለሚሽበሽብ ቆዳ መንስኤዎች እና ቅባቶች።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 504

  • @naemaazrne374
    @naemaazrne374 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ እናመሠግናለን ምክርሺ ውሥጤ ነው

  • @አቢሲኒያሀበሻዊት
    @አቢሲኒያሀበሻዊት 6 ปีที่แล้ว

    ብዙ የተባረካችሁ ሴቾች እየመጣችሁ ነው ዘመናችሁ ይባረክ ቆንጆዎ።የማንንም በልቃጣ ከማየት እናተን ማየት ጥሩ ነው በርቱልን

  • @Senaitambaw564
    @Senaitambaw564 7 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing konjo please can you tell me the best sunscreen

  • @konjokonjom8371
    @konjokonjom8371 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam bezu negere temeralew kanechi selakafeleshege thank you so much my sister konjo Ethiopiaw👌👌👌

  • @abudesalegn3288
    @abudesalegn3288 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እውቀትሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ወሳኝ ነገር

  • @genetmamo3864
    @genetmamo3864 2 ปีที่แล้ว

    እባክህሽ የት ነዉ የሚገየው

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you for important information and I will try it

  • @Hassen976
    @Hassen976 6 ปีที่แล้ว

    Can you differentiate lancom with cerave sew atasasitu asibasg siri

  • @lizahaile5082
    @lizahaile5082 5 ปีที่แล้ว

    Hi hi milju endet nesh tsegure betam tebetatese min ladrigew.....?

  • @soniyaabiyou5300
    @soniyaabiyou5300 5 ปีที่แล้ว

    Ena lawefrte mdehante kalshe banteshe kibdata dagemo batme tamrane mkansha kalshe negrene

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ፍልቅልቅ እንዴት ነሽ
    ለትምህርትሽ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ 7 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ግልፅ ነው thanks

  • @ababi961
    @ababi961 7 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጅዬ
    በጣም እናመሰግናለን.ሰላምሽ ይብዛ

  • @metitube5366
    @metitube5366 5 ปีที่แล้ว +1

    ምልጃዬ የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @samiras7657
    @samiras7657 6 ปีที่แล้ว

    dear l love the colour of lipstick from where it is ????

  • @habasaash2917
    @habasaash2917 5 ปีที่แล้ว

    ትምርትሺ አሪፍነዉ በርች እህት

  • @helentekle8585
    @helentekle8585 7 ปีที่แล้ว

    I love your lipstick can you tell me what brand is it?

  • @ዲኔነውሂይውትዲኔነውሂይው
    @ዲኔነውሂይውትዲኔነውሂይው 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ዛሬ ደግሞ በጣም አምሮብሽል

  • @senaitkidane3450
    @senaitkidane3450 3 ปีที่แล้ว

    እህታችን እናመሰግናለን ምታስተዎዊቅን ሁሉም ነገር በጣም ውድ ነው ምትለቂው ልንክ ላይም አማዞን ላይም ግን አንቺ ከየት ነው ምትገዣው ? ? ?

  • @Tube-xy2sl
    @Tube-xy2sl 6 ปีที่แล้ว

    Pls kelel yal negr fegl beit west yemizgaj learb hagr set yemihon

  • @merongashe9
    @merongashe9 7 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen
    Coconut oil mata mata ekebalehu arif nw slemibal gn bgur yawetabgnal

  • @ኢትየኦርቶዶክስልጅ
    @ኢትየኦርቶዶክስልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ይገርመኛል ጆሮ ጌጧና የከፈሯ ቀለም አዳይነት😳😳😁💝

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ9ቐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ9ቐ 7 ปีที่แล้ว

    wayan banatish enam alaw ayina baxam yasakikanyal daridaru naci naci yawaxal badanitu midinaw?

  • @umrayanhamid6687
    @umrayanhamid6687 6 ปีที่แล้ว

    ስን እስክሪን እንዴት ቤት ውስጥ ማዘጋጅት እንደምንችል ብታሳይን አመስግናለሁኝ

  • @fafiamahammed5305
    @fafiamahammed5305 7 ปีที่แล้ว

    የቁጭር ጠባሳን የሚያስወግድ ምንድን ነው እባክሽ መልሺልኝ

  • @bezawitkebede9440
    @bezawitkebede9440 7 ปีที่แล้ว

    Hi Miljaye, I really appreciate your videos and I got a lot of lessons from it. I was gonna ask you that, I have a black spot almost over of my face and what do you recommend me to remove or reduce it from my face? It's also appreciated if you make a video. Thanks.

  • @demospaewe2888
    @demospaewe2888 7 ปีที่แล้ว

    ሢከፍሕ አልወድም ዉይ ሢሥ እደት እዳሣቅሽኝ እግዚአብሔር ይሥጥሽ ሹሮና በርበሬ ክክክክክክ እዳዉ ሙሉጤና እራሡ ዉበት ነዉ ለርጅና ያብቃን ሐፃታችን ምቸ እሥከርጅና ዘመን አድርሦን ለማንኛዉም እናመሠግናለን

  • @fdjdjdkfocccjdjdi8981
    @fdjdjdkfocccjdjdi8981 7 ปีที่แล้ว +6

    በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ንገሪን

  • @senaitgebremariam4721
    @senaitgebremariam4721 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማሬ ግን የት ነው ማግኘት የምንችለው ብትነግሪን

  • @SaraMohemmed
    @SaraMohemmed 6 ปีที่แล้ว

    ውይ. ዘደሮ. ያም ያም እየመጣ. አፍቸውን ይፍቱብን. እናመስግናለን የኛ ዱክተር

  • @selamtadess4203
    @selamtadess4203 6 ปีที่แล้ว

    የት ነው የሚገኘው

  • @uchepaul6049
    @uchepaul6049 6 ปีที่แล้ว

    Enamseginaln konjoooo
    An gen tiyak aleg
    Fet la end enjara ayent tekatku al mulu be mulu sayhon kunchi la malet ke aayn betachi malet nw befet endzi alnberm ke gize biwola yemtabig nw endt matfat echilalawig

  • @eveadam6804
    @eveadam6804 6 ปีที่แล้ว

    lipstick yetekebashiw what is it called? and nice job?

  • @እያሱስውስጤነውእያሱስውስ
    @እያሱስውስጤነውእያሱስውስ 6 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ቆንጆ ነሽ ተበረክ ማር

  • @eyocyanteneh1421
    @eyocyanteneh1421 5 ปีที่แล้ว

    Betam enameseginale ene gin mulu sewunete derek new betam ferek newyisenetatekal hishebeshebal min timekrignalesh

  • @wizzsolobasito1252
    @wizzsolobasito1252 4 ปีที่แล้ว

    ለ sunscreen አላርጂክ ከሆንስ

  • @miskuethiopiawit3055
    @miskuethiopiawit3055 5 ปีที่แล้ว

    Ene silk kalayew yasetlagnale

  • @fifchf7682
    @fifchf7682 7 ปีที่แล้ว

    like.adergashalehu ynksat.matfeyia.kaleshi tebabergni

  • @bitybon1891
    @bitybon1891 7 ปีที่แล้ว

    Batme amsgenlhu yena konjooooooooooooo ❤❤❤

  • @አህዛብአልወድም
    @አህዛብአልወድም 7 ปีที่แล้ว

    Yene konjo yemitakew Tiru sunscreen powder kale nigeregn pls

  • @sababerhane9505
    @sababerhane9505 7 ปีที่แล้ว +3

    ስወድሸ 😍 ካንቺ ብዙ ነገር ተምሪያለው በጥቂቱ ማር ወተት እርድ ብለሸ የመከርሸን ለፌታችን እየተጠቀምኩት ነው በጣም ለውጥ አይቼበታለው በፌቴ ላይ ላመሰግንሸ ብየ ነው 😍😘👍👌

  • @hirkokidanu7652
    @hirkokidanu7652 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ማመሰግንሽ ከምር አፍንጫዬ እና አይኔ ስር ጥቁር ሆኖ ሁለት አይነት ከለር ሆኛለሁ

  • @kongitgirma6222
    @kongitgirma6222 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህት።በጣም ጠቃሜ ነገር ነው ያካፈልሽን።

  • @marthamartha4256
    @marthamartha4256 7 ปีที่แล้ว

    inmezeginalen sester

  • @lemiyemaryamlij395
    @lemiyemaryamlij395 7 ปีที่แล้ว

    Thank you sweet

  • @የአርሴማልጂ-ዠ1በ
    @የአርሴማልጂ-ዠ1በ 7 ปีที่แล้ว

    ማሬ እስኪ የምንገዛቸዉን የክሬሙን ስም ፃፊልን

  • @ያአላሀ.በርያ.ነኝዘይበ.ጀ
    @ያአላሀ.በርያ.ነኝዘይበ.ጀ 7 ปีที่แล้ว

    አራ ጆሮሽን እደይቆርጠው። ግን ለትምርትሽ እናማሰግነላን

  • @abebayohanis807
    @abebayohanis807 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማር እኔም አይኔ አካባቢ ጠቁሯል አስም ሳይኖርብኝ አይቀርም አፍንጫየንም ይዘጋኛል

  • @መኑከመእንደእግዚአብሔርያ
    @መኑከመእንደእግዚአብሔርያ 7 ปีที่แล้ว +2

    ጂሮ ጌጥሽ ያምራል ስንት ነው የገሽው

  • @zeynebademzeynebadem3574
    @zeynebademzeynebadem3574 7 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ማር ውይይይይ መካፕሽ ብዝዝዝዝት ብላል ትንሽ ብትቀንሽ.

  • @أمدانيةالسلفية
    @أمدانيةالسلفية 7 ปีที่แล้ว +1

    ቀጣዮን ቪዲዮ እንጠብቃለን Thank you

  • @ትግስትየመከራቀንቤትነች
    @ትግስትየመከራቀንቤትነች 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ እባክሽ ወተት ስጠጣ ሰውነቴ ቡግር ይሆንብኝ አል መላ በይኝ አልወደውም ግን ያርብ አገር ስራ አልቻልኩትም ለልቤ ትንሽ ያግዘኝ አል እዴት ልጠቀመው

  • @ለሁሉምጊዜአለዉለሁሉምጊዜ
    @ለሁሉምጊዜአለዉለሁሉምጊዜ 7 ปีที่แล้ว

    እኔ እኳ ግራ ገባኝ ዩቲቤ እንዳለ አወሮፓ ያሉ ሴት እህቶቻችን ሞሉት እኮ በሠመአብ እናቶቻችን ታድለዉ እንደዉ ጠዋትና ማታ ቂቤ እየተቀብ ማሳጅ ያረጉታል

  • @jemilaoumer6244
    @jemilaoumer6244 7 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ
    የስልክ ሱስ እሚያስለቅቅ እባካችሁ አይኔ ጠቆረ አልተኛም

  • @abebechkassa8989
    @abebechkassa8989 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @samerasameeraa7313
    @samerasameeraa7313 7 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ ፍት ሚይወፍር ነገር ንገርኝ

  • @monaali5192
    @monaali5192 7 ปีที่แล้ว

    enamesegnalen

  • @chitomuhe3664
    @chitomuhe3664 7 ปีที่แล้ว

    Yene konjo sewadesh eko♥♥♥

  • @yemiserachgirma1237
    @yemiserachgirma1237 7 ปีที่แล้ว

    ማር ፊቴ የመበሳሳት ወይም ቀዳዳ አይነት ሆነብኝ በዛላይወዛማ ነው መፍትሄ ካለው ብጠቁምኝ ካላስቸገርኩሽ፡በተረፈ ሰላምሽን ያብዛው፡እናመሰግናለን

  • @ermiastekle4526
    @ermiastekle4526 7 ปีที่แล้ว

    እቤት የምታዘጋጅውን በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @azumesy1917
    @azumesy1917 7 ปีที่แล้ว +1

    Thanks dear ... i Love ur lipstick 😍😍

  • @ወለተማርያምየድንግልልጁ
    @ወለተማርያምየድንግልልጁ 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን
    መዳም ተነሳይ አልተነሳይ እያልሁ
    እራሴን ምንም አልከባከብም

  • @ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ
    @ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ 7 ปีที่แล้ว

    እና መሰግናለን ቆንጆ የእኔ ያብጣል እንጅ አይጠቁርም እኔ ብጉር ነው ያስቸገረኝ

  • @ruthbirhanu3625
    @ruthbirhanu3625 7 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @እያወኩሺአረሳሁሺያልተመለ
    @እያወኩሺአረሳሁሺያልተመለ 7 ปีที่แล้ว

    አፍጫየሚይሳድግ ና
    መቀመጣየሚያሰድግ ካለሺ ክክክ

  • @addisnone163
    @addisnone163 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ልዩ

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 7 ปีที่แล้ว

    Thank yenkonjo betam gobez gen link letfelen 😍😍

  • @user-jf5ov3zc2v
    @user-jf5ov3zc2v 7 ปีที่แล้ว

    Please recommend me best moisturiser for oily skin for day time

  • @user-jf5ov3zc2v
    @user-jf5ov3zc2v 7 ปีที่แล้ว

    If you read a lot it happens cant stop reading though lemelike biye

  • @tegeb4651
    @tegeb4651 7 ปีที่แล้ว

    Betam Le Tekore Kenfer Ebakishe

  • @tigistabebe1592
    @tigistabebe1592 7 ปีที่แล้ว

    Yene ihet semacahawun badami be zerezer argelen wani samu thafelen ka farmasi aye tafama

  • @tube-pm7cb
    @tube-pm7cb 7 ปีที่แล้ว

    Yee maditayat maxfiy. Please negeregny

  • @tkdemtkdem5303
    @tkdemtkdem5303 7 ปีที่แล้ว +2

    ባዝሊን ተቀብቶ ማደር በጣም አሪፍ ነው ለሁሉም ይስማማል ከ ዋጋዉም አንፃር

    • @sfsf1209
      @sfsf1209 3 ปีที่แล้ว

      ክክክ

  • @emmutiemuka6656
    @emmutiemuka6656 7 ปีที่แล้ว

    Thank you dear 👌😘🙏

  • @tsionabeselom8716
    @tsionabeselom8716 7 ปีที่แล้ว

    Thanks dear it’s really helpful👍🏽 I didn’t know my under eyes dark circle are related to my allergies thanks again 😘

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 7 ปีที่แล้ว

    Than kuuu konjo

  • @ሁሉንችዬዝምአልኩኝ
    @ሁሉንችዬዝምአልኩኝ 7 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ምክር ነው ተባረኪ ማር

  • @jemishow1259
    @jemishow1259 7 ปีที่แล้ว

    ግን አታምሪም ኢሄንን እወቂ

    • @fatimafatouma3306
      @fatimafatouma3306 7 ปีที่แล้ว

      baxam naw ymtmraw waw konjo nash slsaxdhn maker kalab anmsgnlan so beautiful sawdash tgre loch hlachm allah yxabkch barch 💋💝👍🌷🌹🌸😍

  • @أممسأب
    @أممسأب 7 ปีที่แล้ว +1

    መፍቶዉን ቤቤት የምዘገጅ ከሌ ሹክ በለን

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
    @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 7 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሰግናለን ቆንጆ

  • @أممسأب
    @أممسأب 7 ปีที่แล้ว

    አለህ እጥለን ኢናመሰግነለን ቆንጀ እኔ የምተኛዉ ቀን ቀን ለከ ለዛነው አይኔ ቡዙ ግዜ የብጠል ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር

  • @Lovewins3908
    @Lovewins3908 7 ปีที่แล้ว

    Swedish ko❤❤

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 7 ปีที่แล้ว

    zare degmo wub honeshal yene konjo! Tebareki! This is just what in needed. As I am getting older, my eyes are getting puffier and darker. Thank you!

  • @nem4012
    @nem4012 7 ปีที่แล้ว

    ጉድ ሁሉ አረሠ ማን ይሸምት አለ ያገሬሠው ማን አሥተማሪ ማን ተማሪ እደሆነ ግራ ገባኝ ዘድሮ

  • @sacsac1183
    @sacsac1183 7 ปีที่แล้ว

    💋💋10q konjo

  • @serkaabera9947
    @serkaabera9947 7 ปีที่แล้ว

    ጸጉር እሚሳድግ ብቻ ነገሩ.... እፍፍፍፍፍ

  • @ekizee533
    @ekizee533 7 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Sitamiriko
    Lielit nesh Konjiyeeeee Ethiopiawi

  • @reemaj3776
    @reemaj3776 5 ปีที่แล้ว

    Dude you are absolutely smart I have got good lessons from your video. But I just wanna know if we can get these strange ingredients in Ethiopia.

  • @meronmeron7381
    @meronmeron7381 7 ปีที่แล้ว

    Yene konjo betam tamireyals wodisalhu

  • @zahrayousef4882
    @zahrayousef4882 5 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ

  • @zobydahussain476
    @zobydahussain476 5 ปีที่แล้ว

    እህቴ በጣም አመሰግናለሁ

  • @lidethiopian4511
    @lidethiopian4511 6 ปีที่แล้ว

    Slame i wanna ask when u apply sun screen is it after the moisturiser or just the sun screen only we apply

  • @SuperSaifm
    @SuperSaifm 6 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ሠንስክሪን ማለት ምንድነዉ ፎቶዉን አሣይን

  • @አርሲቲፍቅር
    @አርሲቲፍቅር 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናቸዋለን እህታችን

  • @liyabelay4132
    @liyabelay4132 7 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያቀረብሽው አመሰግናለሁ

  • @mihertganjula9668
    @mihertganjula9668 6 ปีที่แล้ว

    Thanks for your honesty for under eye treatment

  • @mahdreweyahunesebezamenews3562
    @mahdreweyahunesebezamenews3562 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ማር ዛሬ።በጣም አምሮብሻል ውዴ።እናመሰግናለን

  • @amiyearesemalijamiyearsema9744
    @amiyearesemalijamiyearsema9744 7 ปีที่แล้ว

    ክሬም ፈልጌ አጣው ከታች አስቀምጭልን የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ በርቺ

  • @orthodoxfikernat3157
    @orthodoxfikernat3157 7 ปีที่แล้ว +81

    እርርርር እኔ ስልኬ ነው ጠላቴ ስልክ ስናብዛ ብጣም ምጠፎ ነው😣😣😣😢😢😢

    • @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ
      @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ 7 ปีที่แล้ว +4

      Adiyyee Adii እዉነት ነዉ እኔ ደሞ ግዴታ ስራ ስሆን እጂ ከሌሊቱ 6 ስአት እተኛለሁ ከጥዋቱ 12 ስአት እነሳለሁ እቅልፍ ነፍሴ ነዉ

    • @hiwihiwi8360
      @hiwihiwi8360 7 ปีที่แล้ว +1

      Adiyyee Adii yaa lekeneshe enkelife nw medanetu

    • @Home-vv7dz
      @Home-vv7dz 7 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነሽ ማር ግን ማዳሜም አታስተኛኝም !!

    • @orthodoxfikernat3157
      @orthodoxfikernat3157 7 ปีที่แล้ว +2

      Home 1 እኔስ ፪፬ 24 ሰአት መተኛት እችል ነብር ክስልክ ጋር ስሟዝዝ ነው እንጂ😨አይዞሽ በርቺ ማር ሁሉም ያልፋል💌💌💌

    • @senayitdamtew583
      @senayitdamtew583 6 ปีที่แล้ว

      Adiyyee Adii tikiki bileshal ene silik new

  • @darore741
    @darore741 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን