ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ግን በእድሌ በጣም የተገረምኩት ነገር ቢኖር ያኔ እጄ ላይ ምንም በሌለኝ ሰአትና, መማር እንኳን እስኪታቅተኝ, በነበርኩበት ወቅት ሀገር ሰላም ነበር በሴትነት አቅሜ ሊስትሮ ጠርጌ ቆሎ ቆርጥሜ ፈጣሪየን አመሰግን ነበር አሁን ብር መጣልኝ የሀገር ሰላም ናፈቀኝ፣😢😢😢
አይዞሽ ፈጣሪ ለሁሉም ነገር መፍትሄ አለዉ …ወደሱ መጮህ ይሻላል
የቤት መክና እና ጥሩ ቤት እንድኖረኝ በጣም እመኛለው ያገረ ልጆች ፀልዩልኝ
ወይ እኔም እንዳንች
እኔም ይህን የሚጠላ አለ ብለሺ ነዉ
ጠክሪ
እኔ ግን ንጹህ ልብ እንዲኖረኝ ነው የምፈልገው
@@ወለተሐና-ኈ9ሰ ትክክል የሚን መሮጥ ነው ለቁሳቁስ
እናመሰግናለንእኔ ያለሁት ክፍላገር ነው ያለሁት አዲስ አበባ ይሄን አገልግሎት መጠቀም እችላለው
ሰላም ለእናንተ ይሁን በውጭም በሀገር ውስጥም ያላችሁ ሰላማቸው ይብዛ ። ይህን ቀን እንድናይ ይፈቀድልን እግዜአብሔር ይመስገን ።ወንድማችን እግዜአብሔር ይባርክህ ስለሁሉም ነገር እግዜአብሔር ይመስገን
ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው የነገርከን ግን እነዚህን ብድር የሚሰጡንን ባንኮች ውይም ተቋማትን ስሞች አልነገርከንም ፈጣሪ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥህ
ወይ አንተ ልጅ በጣም ተመቸከኝ ምክርህ በጣም ጠቃሚ ነው እስከዛሬ ባለማወቄ ልቆጭ ነበር ግን አላጠፋሀው ከሆነ እየተመለስኩ በትርፍ ሰሀቴ አይልሀለሁ
አልጠፋም ሁሉም ቪዲዮዎች አሉ
በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ወንድም እኔ አገሬ የመግባት ሀሳቡ አለኝ ዘንድሮ ገብቼ መስራት ስለምፈልግ ቁጥርህን አስቀምጥልን ከነኛስ ጋር የምንገናኝበትንም መንገድ
facebook.com/kef.tube.92
@@keftube አንተ ልጅ: የት ነህ?
ጤና ይስጥልኝእኔ የአዋጭ አባል ነኝ እየቆጠብኩኝ ነው 1,000,000 ለመውሰድ 400,000 ሽ ብር መቆጠብ አለብኝ አሁን ላይ ግን በአንድ ሚሊየን ብር የትራንስፖርት መኪና አይገኝም ስለዚ የቆጠብኩትን 400,000ሺ ብር ለመጨመርያ የሰጡኛል እንዴ???
አንተን እና ሙዳይን እንዴት እንደምወዳችዉ የብዙሃን መካሪ ወንድሞች ተባረኩ።
አፍቅርሀለሁ ማለቴ በአይኔ መብቴ ነው ደግሞ እንደማላገኝህ አውቃለሁ ግን ዝም ብዬ ልውደድህ በጣም መልካም ሰው ነክ ያገባችህ ታድላ ኮሜንተሮች እንዳትጫጩ የመሰለኝን ማለት መብቴ ነው 🤗🤗🤗
ar mabtese naw 😙😂😂😂
😂😂
😃😄
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመስገን ብስድት የተርፍኩት ቤት ነው ይስራውት ይሰራል መኪና ቢኖርኝ ባልክው ምሰርት ያብድሩኛል
ወይ ወንድም ምክርህ እጅግ በጣም ይመቸኛል ሁሌም የምትለቃቸው ነገሮች በጣም አድናቂህ ነኝ!!!!!!! 😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ነገር ግን ኮመንት ለመስጠት ሁሌም አይመቸኝ ምክንያቱም ከስራ አንፃር ምየውም ዳውሎድ በማድረግ ነው እና በጣም በጣም እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን በተጨማሪ የቤቱን ብድር እኔም አለሁበት እጠብቃለሁ 🙏
የምትሠጠዉ ገለጻ ሁሉ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን በርታልን
በጣም አመሰገናለው ወንድም ተባረክ አሁን እቆጥባለሁ
እናመሰግናለን ወንድማችን ስለ ምክርህ
ወቾ ጉድ እስከመቼ ብለን ልንገባ ስንል እኮ ቦለቲከኞች አመሶት አገራችን እስቲ ሰላሙን ይስጠን ፈጣሪ ሁሉ ደስ የሚለዉ አገር ሰላም ሲሆን ነዉ።
አይሱሱ ለመግዛት አስቤ ነበር ነገር ግን ለመበደር አስቤ ነበር እረጅም እድሜ ያገለገለ መኪና አበዳሪዎች ይገዛሉ ወይ?
በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን
በጣም በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ግን ምንም ብር የሌለን ሰዎች መበደር እንችላለን ወይ
እድሜ ይስጥህ
ስልክህን እንዴት ነው የምናገኝ
እጅግ እናመስግናለን ጥሩ ምክር ነው ተባረክ ወንድሜ
ወንድማችን በእውነት ሁሌም እምትለቃቸው ስራወችህ ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው እናመስግናለን ግን እኛ አረብ ሀገሪ ያለነው ካሁኑ ለመቆጠብ አድራሻቸወን ወይንም ቁጥራቸውን በዚህ በታስቀምጥልን እላለሁ
ወንድሜ ስሰማህ ተመስጨ እሰማሃለሁ ይገባኛልም ነገር ግን ብቻየን ሳስበው በጣም ይከብደኛል ሀሳቤ ብዙ ብሬ ደካማ ማስበውን ለማሳካት እለፋለሁ ካላሳካሁ እንቅልፍ አይወስደኝም ለማንኛውም ፈጣሪ ከኛ ጋር ይሁን
በል አስመስግበኛ እኔ እፈልጋለሁ በባንክም በመኪና ግዥ ግማሽ በመክፈል ግማሽ ክሬዲት የሚጠብቅ ከሆነ አሁን አገናኘኛ?
@@keftube በፌስቡክ ገብተህ አናገረኝ ቴክስት አስቀምጫለሁ
@@keftube messenger ላይ መልክት አስቀምጫለሁ ገብተህ አናገረኝ ።
እናመሰግናለን ወድም በጣም ይመቸኛል አማረኛህወለድ ባይኖረዉ አሪፍ ነበር ወድም ግን ወለድ ጥር አደለም ምክርህ ሁሌም ስሰማ እኔነቴን እጠይቃለሁ እደህዉም ሳላቀዉ ነዉ እሚያልቀዉ ቢድወህ
selkehenelkeleye
በእውነት ወንድሜ ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ ሌላ ምን እላለሁ ማን አለ ሚስጥሩን የሚያካፍል ባለሀብት ለራሡ ብቻ ይጠቀማል እንጅ፣ እናም ወንድሜ እኔ 900,000 ሽህ ብር ብቻ ነው ያለኝ ነገር ግን ኦባማ የህዝብ መኪና መግዛት እፈልጋለሁ በምን አይነት መንገድ ብድር ማግኘት እንደምችል እርዳኝ
ከፍዬ ሁሌም ሳላመሰግንህ አላልፍም እዳንተ አይነቱን ያብዛልን በርታልን አሜንንን ላተም መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ኑርልን የኛ መካሪ
Tanx wendm des yemil sra new yenegerken bertaln. indet lnagenachew inchelalen?
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ላንተ ወንድማችን በእዉነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት እናመሠግናለን
መሲ መሲ ክፍ ትዮፕ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ ምክርህ ምግብ ነው እናመሰግናለን እ/ር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሜሴጀርክን እዴት ማግኘት እችላለሁ
ለትምርትዎ፣እናመሰግናለን
1ኛ) ታማኝነታቸው ምን ያክል ነው?2ኛ) እንዴት ወይም በምን አድሬስ ማገኝት እንችላለን?3ኛ) ህጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ የሌለን በሳዑዲ አረቢያ የምንኖር ህገወጥ ስደተኞችስ የዚህ እድል ተጠቃሚ መሆን እንችላለን ወይ?4ኛ) ወለዱ 14.5% እሚወልደው በአመት ነው ወይስ በወር?ስታየው እንደምትመልስልኝ ተስፍ አደርጋለሁ
አንተንም የመኪናውም ባለቤት እፈልጋቹሀለሁ ለምን ሰለተሸወድኩ እናተ ሳትሆኑ የምልካቸው ሰወች ብር ባንክ አሰገቡልኝ ባንክ የምላቸው ሰለዚህ ማናገር እፈልጋለሁ እና ጥሩ ሰው ናቹህ በርግጥ
እናመሰግናለን መልካም አሳብ ነው
እናመሰግናለን የኛ አሳቢ ጥሩ ሀሳብ ነዉእንጠብቃለን እንኳን ቤት ነዉ የምፈልገው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ
ለኔ አስበህ ስለመከርከኝ ከልብ አመሰግናለሁ ያልገባኝ ነገር ያልከው ሁሉም ከጄ አለ የብድሩ ቦታው ኬት ነው ማግኝት የምችለው
በጣም ጥሩ ስልክህን ላኪልኝ ወንድሜ
ምክርህ ጥሩ ነበር ወለድ ለምን ሣንቲም አይሆንም አልነካካውም አዝናለሁ መረጃህ ጥሩ ነበር ከወለድ ነፃ ትንሽ ነገር ይበቃል
በትክክል እስኪ ለኛ ሌላ አማራጭ ፈልግ ወለድም ብድርም ሀራም ነው እኛ አንፈልግም
አላህይጨምርልሽ እኔአልሰማሁትም ኮመንት ብቻአየሁ እኔአሎድም
Kebele endezih aynet agelglot yesetalu ..... eza be memoker yaskedal??
እናመሰግናለን
ሠላም ወንድማችን በጣም በጣም እናመሠግናለን አንተ ጡሩ ትምህርት ትሠጣለህ እግዚአብሄር ሠፋ ያድርክልህ ልቦናህን 💓💓
ለምክር በጣም እናመሰግናለን
እናመሠግናለን ወንድማችን
እኔም ለአንታ እድጋት እማኛለሁ ጎበዝ ናህ በርታ ምክርህ ጥሩ ነው
እናመስግናለን
ውድማችን ለምን እድራሻቸውን ስልካቸው ካለህ ብትልክልኝ ሌላው እድ ሀሳብ ላማክርህ 6 መቶ ቆጥቤ ትልቅ መኪና መግዛት እችላለሁ እዴ ይሄን ውድማዊ ምክርህን እፈልጋለሁ
ዋው በጣም እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እስካሁን እዴት አላገኘሁህም
Kutebawin be 1 geze mekoteb echilalehu?
የለቀከውን 16 ደቂቃ ሰምቸዋለሁ ኤፍ ቢ ወይም ሜሴንጀር የለኝም ባገኝክና ይበልጥ ብታብራራልኝ ደስ ይለኝ ነበር ወይም ጥሩ ነው የምትለውን የመኪናውን ድርጅት አድሬስ ላክልኝ ኢሞ ሊኖራቸው ይችላል አናግራቸዋለሁ
እናመሰግናለን ወንድሜችን
እናመሠግናለን ወንድሜ
ትክክል
ጥሩ ሀሳቡ ነው ምታነሳዉ እከታተልሀለዉ በርታ። እኔ እንዳልከዉ የሆነ ቢዝነስ መስራት እፈልጋለዉ ግን በቂ ብር የለኝም ያለሁት ስደት ላይ ነው ከዚ እዛ (ሀገር ቤት) እንዴት መበደርና መስራት እችላለዉ??
የኔ ቆንጆ በጣም አናመሰግናለን ወንድሜችንብረታ
እውነት ነው ፡ወድሜ፡
አለቃ እድራሻቸውን ከየት ማግኘት ይቻላል እድራሻቸውን በምን ማግኘት ይቻላል መቆጠብ ያለብኝስ ስት ነው ይሄን ግልጽ እርግልኝ ውድም እናመሰግናለን
አለቃ ለምን አትመልስልንም ግን ያልከው እውነት ነው ወይስ ዝም ብለህ በተስፋ እድናይህ ነው ትክክለኛ አድራሻና ስልካቸውን ብትልክልን መልካም ነበር
ለመቆጠብ ግደታ ስድስት ወር መጠበቅ አለብን ??ለምሳሌ 50 ሺ ቢሆን ወዳው በአካውንቱ ለነሱ አስገብተን የምንፈልገውን ብር ሊሰጡን ከቻሉ ጥሩ ነው ወዳው ወደስራ ለመግባት
ከሁሉም ከሁሉም መጨረሻላይ ያልካትን አፍጥናት ወንድማችን...
ከፍየ መልካም ሠዉ እኔሥ ብዙ ነበር ሀሣቤ መሠናክሌ በዛብኝ ጥያቄን እንደምትመልሥልኝ ተሥፍ አለኝ የፖሥፖርት ኮፖየን እንደት ማገኝት እችላለሁ ለዉክልና ፈልጌ ነበር ኤባሢ ሄጀ ነበር ወይ ኦርጅናሉ ወይ ኮፒዉ ከሌለሸ አይቻልም አሉኝ እንዳልመጣ ተመልሸ መምጣት አልችልም ምን ይሻለኛል
አንቺነትሽን ለማረጋገጥ ነዉ ስለዚህ አንቺነትሽን የሚገልጽ ነገር አሳያቸዉ
ቅን ልብ ያላቸዉ ሰዎች ከተገኝ አሰራሱ አሪፍ ነዉ ከፌ የኔ መልካም እናመሰግናለን
እውነት ጥሩ ነው
በጣም እናመሰግናለን ይሄን ነገር በስደት ላይ ሆነን ይቻላል ወይ ከተቻለ እንዴ ማግየት እንችላለን
ተባረክ ደስ የሚል ዚና የኒ መልካም
እድሜን ጨምሮ ይስጥህ ፈጣሪ ወድማችን የተቁዋሙን ስልክ ኮመንት ስር ብታስቀምጥልን ደስ ይለናል
wawww baxam das yilala sal mitangran nager hulu ajiga baxam anmasaginalen kef ❤❤
እሺ እንደት መገናኘት እንችላለን
እናመሰግናለን ወንድማችን ግን የት ነው ይሄ ድርጅት የምናገኘው
በጣም እናመሰግናለን ካፍ ግን ዋስ ወይም ካርታ ይላሉ ለመበደር እኔ የለኝ እንዴት ይሆናል
ልክነህ ወድሜ ለምክርህ አመሰግናለው
ከድርጅቶች ጋር አገናኘን እናመሠግናለን
ወንድሜ እህቴ ሴራሚክ ሱቅ .ነው የምሰራው አሁን እኛ እንክፍት እያለችኝ ነው ስንት ብር እንደሚከፍት ብትጦቅመን እንድ አቅማችን በትንሹ ንገርን
የሚሰማ ነገር አለ እደዚይ ብር ተቀብለው የሚጠፋውም አሉ እና እርግጠኛ ከሆንክ ከኛ አንተ ስለምትሻል ለእውቀቱ አንተ ትበልጣለክና አድራሻቸውን አስቀምጥልን
እረእኔተመዝግቤ በየወሩ እየከፈልኩነበር በኮሮናስራአቆኩና ለጊዜውተውኩት ካመትበላይስከፍልነውየኖርኩት እዚህሱኡዲነውየምኖረው
ዊ የኔ ወንድም ተባረክ በርታልን በተለይ ለእኛ ለስደተኞች ያንተን አይነት ተስፍ የሚሰጠን እንፈልጋለን
ቶማስ
የጭነት ኦቦማ ስንት ዋጋ ነው ልትነግረኝ ትችላልክ ለመግዛት ፈልጌ ነበር....
ዋዋዋዋው በጣም በጣም ምክረህ በጣም ተመቸኝ
ኣሪፍ ነው የእቃ ጭነት ባዳጅ ዋጋው እና ኣዋጭነቱ ኣያይዘህ ብታብራራልን
በጣም አሪፍ ሀሣብ ነው ወድሜ እናመሠግናለን የግል ስልክ ካለህ አስቀምጥልኝ
በጣም አሪፍ ነው ስልክህን።ጣፍልኝ
meskeli betam yemral telobeng sawn sayi ayine angetu lay hirif yelal sila merajam ennamsgnalen galatoomii
በጣም መልካም ነው ስልክህን ላክልኝ
እሺ ወድምዋ ስልክ ቁጥር ስጠኝ ችግሩ ወለድ ታለው አይፈቀድም በሙስሊም ባይኖረው ሀርፍ ነበር
የስራ ወይም የጭነቱ ስንት ነው አይሱዚ
Yes
ወድም አለም እግዚአብሔርይስጥህ እኔ እንዴት ነው የማገኝህ ወድሜ እኔ በትንሽ ብር ለመግዛት እፈልግነበር በሀሳቡ መሰርት ማለት ነው በየት ላግኝህ???
09 53 98 88 21
@@keftube እግዚአብሔርይስጥልኝ የኔወድም እመብርሃን የልብህን መሻት ትፈፅምልህ ስለምታቀርብልን በጣም የሚያበርታ ቁምነገር ሁሉ ውለታህን መድኃኔአለም ይክፈልህ በምን ቃል ልግለፅ ህ እውነት
ወለድ ባይሮረው እፈልግ ነበር ምንም ገንዘብ ማጠራቀም ጨልቻልኩም በወር 13 ሺብር እየሰራሁ ቁጠባ 0 ነኝ
ቆጆ ጥቆማ ነዉ ከፌ ግን ባለ መኪናዉ እራሱ መስጠት አይችሉም
ስለ መልእክትክ እናመሰግናለን እኔ ግን መጀመሪያ ቤት መስራት ነው ምፈልግ ግን እንኳን ለመኪና ለቤትም ተበድሬ እንቅልፍ አይወስደኝም በዛላይ አደጋ በበዛበት ሰአት ምነው በሃቅሜ ከሰራሁ ጎበዝ ከሆንኩ እና ከቆጠብኩ እንቅልፌን ለሽ ብል ክክክክክ
በትክክልልል ምንም የታመነ ነገር የለም አገራችን እዳ ምናምን አያሥፈልግም እህት አይዞን
ግዴታ መኪና መሆን አልባት በ ብድሩ ቤት ወይም ሌላ ነገር መግዛት አይቻልም
@@keftube እኔ ቁጥርህን እፈልጋለሁ
ጥያቄ አለኝ ቁጥርህ
@@tyfy5310 የኔም ጥያቄ ነው ይመለስልን እስቲ
👌🙏
አንተልጅ ተሥፍ ሰጭ ዜና የምታሠማንነህ በርታልን እናመሠግናለን
ወለድ ነፃ ካልሆ አየስፈልግም ይህ ዱኒ ነው ያለንበት ሪባ በኢስላም ክልክል ነው
thank you wandime😍😍😍
ወንድም ሀሳቡ ጥሩ ነው ግን መሆን የነበረበት እንበልና እኔ መኪናውን ገዛሁ መኪናው መሆን ያለበት እኔ ጋር ሲሆ የራሴንም ሹፌር እኔው መቅጠር ስችል ነው ግን አንተ ያልከው መኪና እዛው ሹፌርም የሚቀጥሩት እነሱ መኪናው የሚሰራው 24 ሰአት በሁለት ሹፌር እዳው የሚያልቀው በ5 አመት ገብቶሀል ትንሽ ግፍ አይሆንም እኔ ቤተሰብ ምን ምን ሳልል ለ5 አመት ብሰራ እመነኝ ሁለት እገዛለሁ ግን መኪናው እኔ ጋር ሆ የራሴው ሹፌር ቢሆን እዳው በአመትም ያልቃል
እኔ አንቺ እንዳልሺዉ በፍጹም አላልኩም…..መኪነዉ ካቺ ጋር ነዉ የሚሆነዉ…ቪዲዮዉን በደንብ ስሚዉ ካልገባሽ ጠይቂኝ!
ዋው ጥሩ አሥተማሪ ነህ 👌ወድጂዋለው ት ምህ ርትክን 😘👌
ለቤት መግዣ ይሆናል እንዴ ?
Taberku
Baxam das yilali mashaa allha
እናመሰግናለን ወንድማችን እኔ እንኳን ቤት ነው እምፈልግ እጠብቃለን ከቻልክ ከባንክ እንዴት መበደር እንደሚቻል በምታቀርበው ቪዲወ ንገርን
እናመሠግናለን ወድሜ
ስሰማዉ ልቤ የሆነ ነገር ተሠማው እዉነት ነው?
እናመሠግናለን
ተበርክ ውዲሜ ደስ ይምል ዜና
እኔ ግን በእድሌ በጣም የተገረምኩት ነገር ቢኖር ያኔ እጄ ላይ ምንም በሌለኝ ሰአትና, መማር እንኳን እስኪታቅተኝ, በነበርኩበት ወቅት ሀገር ሰላም ነበር በሴትነት አቅሜ ሊስትሮ ጠርጌ ቆሎ ቆርጥሜ ፈጣሪየን አመሰግን ነበር አሁን ብር መጣልኝ የሀገር ሰላም ናፈቀኝ፣😢😢😢
አይዞሽ ፈጣሪ ለሁሉም ነገር መፍትሄ አለዉ …ወደሱ መጮህ ይሻላል
የቤት መክና እና ጥሩ ቤት እንድኖረኝ በጣም እመኛለው ያገረ ልጆች ፀልዩልኝ
ወይ እኔም እንዳንች
እኔም ይህን የሚጠላ አለ ብለሺ ነዉ
ጠክሪ
እኔ ግን ንጹህ ልብ እንዲኖረኝ ነው የምፈልገው
@@ወለተሐና-ኈ9ሰ
ትክክል የሚን መሮጥ ነው ለቁሳቁስ
እናመሰግናለን
እኔ ያለሁት ክፍላገር ነው ያለሁት
አዲስ አበባ ይሄን አገልግሎት መጠቀም እችላለው
ሰላም ለእናንተ ይሁን በውጭም በሀገር ውስጥም ያላችሁ ሰላማቸው ይብዛ ። ይህን ቀን እንድናይ ይፈቀድልን እግዜአብሔር ይመስገን ።ወንድማችን እግዜአብሔር ይባርክህ ስለሁሉም ነገር እግዜአብሔር ይመስገን
ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው የነገርከን ግን እነዚህን ብድር የሚሰጡንን ባንኮች ውይም ተቋማትን ስሞች አልነገርከንም ፈጣሪ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥህ
ወይ አንተ ልጅ በጣም ተመቸከኝ ምክርህ በጣም ጠቃሚ ነው እስከዛሬ ባለማወቄ ልቆጭ ነበር ግን አላጠፋሀው ከሆነ እየተመለስኩ በትርፍ ሰሀቴ አይልሀለሁ
አልጠፋም ሁሉም ቪዲዮዎች አሉ
በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ወንድም እኔ አገሬ የመግባት ሀሳቡ አለኝ ዘንድሮ ገብቼ መስራት ስለምፈልግ ቁጥርህን አስቀምጥልን ከነኛስ ጋር የምንገናኝበትንም መንገድ
facebook.com/kef.tube.92
@@keftube አንተ ልጅ: የት ነህ?
ጤና ይስጥልኝ
እኔ የአዋጭ አባል ነኝ እየቆጠብኩኝ ነው 1,000,000 ለመውሰድ 400,000 ሽ ብር መቆጠብ አለብኝ አሁን ላይ ግን በአንድ ሚሊየን ብር የትራንስፖርት መኪና አይገኝም ስለዚ የቆጠብኩትን 400,000ሺ ብር ለመጨመርያ የሰጡኛል እንዴ???
አንተን እና ሙዳይን እንዴት እንደምወዳችዉ የብዙሃን መካሪ ወንድሞች ተባረኩ።
አፍቅርሀለሁ ማለቴ በአይኔ መብቴ ነው ደግሞ እንደማላገኝህ አውቃለሁ ግን ዝም ብዬ ልውደድህ በጣም መልካም ሰው ነክ ያገባችህ ታድላ ኮሜንተሮች እንዳትጫጩ የመሰለኝን ማለት መብቴ ነው 🤗🤗🤗
ar mabtese naw 😙😂😂😂
😂😂
😃😄
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመስገን ብስድት የተርፍኩት ቤት ነው ይስራውት ይሰራል መኪና ቢኖርኝ ባልክው ምሰርት ያብድሩኛል
ወይ ወንድም ምክርህ እጅግ በጣም ይመቸኛል ሁሌም የምትለቃቸው ነገሮች በጣም አድናቂህ ነኝ!!!!!!! 😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ነገር ግን ኮመንት ለመስጠት ሁሌም አይመቸኝ ምክንያቱም ከስራ አንፃር ምየውም ዳውሎድ በማድረግ ነው እና በጣም በጣም እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን በተጨማሪ የቤቱን ብድር እኔም አለሁበት እጠብቃለሁ 🙏
facebook.com/kef.tube.92
የምትሠጠዉ ገለጻ ሁሉ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን በርታልን
በጣም አመሰገናለው ወንድም ተባረክ አሁን እቆጥባለሁ
እናመሰግናለን ወንድማችን ስለ ምክርህ
ወቾ ጉድ እስከመቼ ብለን ልንገባ ስንል እኮ ቦለቲከኞች አመሶት አገራችን እስቲ ሰላሙን ይስጠን ፈጣሪ ሁሉ ደስ የሚለዉ አገር ሰላም ሲሆን ነዉ።
አይሱሱ ለመግዛት አስቤ ነበር ነገር ግን ለመበደር አስቤ ነበር እረጅም እድሜ ያገለገለ መኪና አበዳሪዎች ይገዛሉ ወይ?
በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን
በጣም በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ግን ምንም ብር የሌለን ሰዎች መበደር እንችላለን ወይ
እድሜ ይስጥህ
ስልክህን እንዴት ነው የምናገኝ
እጅግ እናመስግናለን ጥሩ ምክር ነው ተባረክ ወንድሜ
ወንድማችን በእውነት ሁሌም እምትለቃቸው ስራወችህ ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው እናመስግናለን ግን እኛ አረብ ሀገሪ ያለነው ካሁኑ ለመቆጠብ አድራሻቸወን ወይንም ቁጥራቸውን በዚህ በታስቀምጥልን እላለሁ
facebook.com/kef.tube.92
ወንድሜ ስሰማህ ተመስጨ እሰማሃለሁ ይገባኛልም ነገር ግን ብቻየን ሳስበው በጣም ይከብደኛል ሀሳቤ ብዙ ብሬ ደካማ ማስበውን ለማሳካት እለፋለሁ ካላሳካሁ እንቅልፍ አይወስደኝም ለማንኛውም ፈጣሪ ከኛ ጋር ይሁን
በል አስመስግበኛ እኔ እፈልጋለሁ በባንክም በመኪና ግዥ ግማሽ በመክፈል ግማሽ ክሬዲት የሚጠብቅ ከሆነ አሁን አገናኘኛ?
facebook.com/kef.tube.92
@@keftube በፌስቡክ ገብተህ አናገረኝ ቴክስት አስቀምጫለሁ
@@keftube messenger ላይ መልክት አስቀምጫለሁ ገብተህ አናገረኝ ።
እናመሰግናለን ወድም በጣም ይመቸኛል አማረኛህወለድ ባይኖረዉ አሪፍ ነበር ወድም ግን ወለድ ጥር አደለም ምክርህ ሁሌም ስሰማ እኔነቴን እጠይቃለሁ እደህዉም ሳላቀዉ ነዉ እሚያልቀዉ ቢድወህ
selkehenelkeleye
በእውነት ወንድሜ ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ ሌላ ምን እላለሁ ማን አለ ሚስጥሩን የሚያካፍል ባለሀብት ለራሡ ብቻ ይጠቀማል እንጅ፣ እናም ወንድሜ እኔ 900,000 ሽህ ብር ብቻ ነው ያለኝ ነገር ግን ኦባማ የህዝብ መኪና መግዛት እፈልጋለሁ በምን አይነት መንገድ ብድር ማግኘት እንደምችል እርዳኝ
ከፍዬ ሁሌም ሳላመሰግንህ አላልፍም እዳንተ አይነቱን ያብዛልን በርታልን አሜንንን ላተም መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ኑርልን የኛ መካሪ
Tanx wendm des yemil sra new yenegerken bertaln. indet lnagenachew inchelalen?
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ላንተ ወንድማችን በእዉነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት እናመሠግናለን
መሲ መሲ ክፍ ትዮፕ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ ምክርህ ምግብ ነው እናመሰግናለን እ/ር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሜሴጀርክን እዴት ማግኘት እችላለሁ
facebook.com/kef.tube.92
ለትምርትዎ፣እናመሰግናለን
1ኛ) ታማኝነታቸው ምን ያክል ነው?
2ኛ) እንዴት ወይም በምን አድሬስ ማገኝት እንችላለን?
3ኛ) ህጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ የሌለን በሳዑዲ አረቢያ የምንኖር ህገወጥ ስደተኞችስ የዚህ እድል ተጠቃሚ መሆን እንችላለን ወይ?
4ኛ) ወለዱ 14.5% እሚወልደው በአመት ነው ወይስ በወር?
ስታየው እንደምትመልስልኝ ተስፍ አደርጋለሁ
facebook.com/kef.tube.92
አንተንም የመኪናውም ባለቤት እፈልጋቹሀለሁ ለምን ሰለተሸወድኩ እናተ ሳትሆኑ የምልካቸው ሰወች ብር ባንክ አሰገቡልኝ ባንክ የምላቸው ሰለዚህ ማናገር እፈልጋለሁ እና ጥሩ ሰው ናቹህ በርግጥ
እናመሰግናለን መልካም አሳብ ነው
እናመሰግናለን የኛ አሳቢ ጥሩ ሀሳብ ነዉ
እንጠብቃለን እንኳን ቤት ነዉ የምፈልገው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ
ለኔ አስበህ ስለመከርከኝ ከልብ አመሰግናለሁ ያልገባኝ ነገር ያልከው ሁሉም ከጄ አለ የብድሩ ቦታው ኬት ነው ማግኝት የምችለው
በጣም ጥሩ ስልክህን ላኪልኝ ወንድሜ
ምክርህ ጥሩ ነበር ወለድ ለምን ሣንቲም አይሆንም አልነካካውም አዝናለሁ መረጃህ ጥሩ ነበር ከወለድ ነፃ ትንሽ ነገር ይበቃል
በትክክል እስኪ ለኛ ሌላ አማራጭ ፈልግ ወለድም ብድርም ሀራም ነው እኛ አንፈልግም
አላህይጨምርልሽ እኔአልሰማሁትም ኮመንት ብቻአየሁ እኔአሎድም
Kebele endezih aynet agelglot yesetalu ..... eza be memoker yaskedal??
እናመሰግናለን
ሠላም ወንድማችን በጣም በጣም እናመሠግናለን አንተ ጡሩ ትምህርት ትሠጣለህ እግዚአብሄር ሠፋ ያድርክልህ ልቦናህን 💓💓
ለምክር በጣም እናመሰግናለን
እናመሠግናለን ወንድማችን
እኔም ለአንታ እድጋት እማኛለሁ ጎበዝ ናህ በርታ ምክርህ ጥሩ ነው
እናመስግናለን
ውድማችን ለምን እድራሻቸውን ስልካቸው ካለህ ብትልክልኝ ሌላው እድ ሀሳብ ላማክርህ 6 መቶ ቆጥቤ ትልቅ መኪና መግዛት እችላለሁ እዴ ይሄን ውድማዊ ምክርህን እፈልጋለሁ
ዋው በጣም እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እስካሁን እዴት አላገኘሁህም
Kutebawin be 1 geze mekoteb echilalehu?
የለቀከውን 16 ደቂቃ ሰምቸዋለሁ ኤፍ ቢ ወይም ሜሴንጀር የለኝም ባገኝክና ይበልጥ ብታብራራልኝ ደስ ይለኝ ነበር ወይም ጥሩ ነው የምትለውን የመኪናውን ድርጅት አድሬስ ላክልኝ ኢሞ ሊኖራቸው ይችላል አናግራቸዋለሁ
እናመሰግናለን ወንድሜችን
እናመሠግናለን ወንድሜ
ትክክል
ጥሩ ሀሳቡ ነው ምታነሳዉ እከታተልሀለዉ በርታ። እኔ እንዳልከዉ የሆነ ቢዝነስ መስራት እፈልጋለዉ ግን በቂ ብር የለኝም ያለሁት ስደት ላይ ነው ከዚ እዛ (ሀገር ቤት) እንዴት መበደርና መስራት እችላለዉ??
facebook.com/kef.tube.92
የኔ ቆንጆ በጣም አናመሰግናለን ወንድሜችንብረታ
እውነት ነው ፡ወድሜ፡
አለቃ እድራሻቸውን ከየት ማግኘት ይቻላል እድራሻቸውን በምን ማግኘት ይቻላል መቆጠብ ያለብኝስ ስት ነው ይሄን ግልጽ እርግልኝ ውድም እናመሰግናለን
facebook.com/kef.tube.92
አለቃ ለምን አትመልስልንም ግን ያልከው እውነት ነው ወይስ ዝም ብለህ በተስፋ እድናይህ ነው ትክክለኛ አድራሻና ስልካቸውን ብትልክልን መልካም ነበር
ለመቆጠብ ግደታ ስድስት ወር መጠበቅ አለብን ??ለምሳሌ 50 ሺ ቢሆን ወዳው በአካውንቱ ለነሱ አስገብተን የምንፈልገውን ብር ሊሰጡን ከቻሉ ጥሩ ነው ወዳው ወደስራ ለመግባት
ከሁሉም ከሁሉም መጨረሻላይ ያልካትን አፍጥናት ወንድማችን...
ከፍየ መልካም ሠዉ እኔሥ ብዙ ነበር ሀሣቤ መሠናክሌ በዛብኝ ጥያቄን እንደምትመልሥልኝ ተሥፍ አለኝ የፖሥፖርት ኮፖየን እንደት ማገኝት እችላለሁ ለዉክልና ፈልጌ ነበር ኤባሢ ሄጀ ነበር ወይ ኦርጅናሉ ወይ ኮፒዉ ከሌለሸ አይቻልም አሉኝ እንዳልመጣ ተመልሸ መምጣት አልችልም ምን ይሻለኛል
አንቺነትሽን ለማረጋገጥ ነዉ ስለዚህ አንቺነትሽን የሚገልጽ ነገር አሳያቸዉ
ቅን ልብ ያላቸዉ ሰዎች ከተገኝ አሰራሱ አሪፍ ነዉ ከፌ የኔ መልካም እናመሰግናለን
እውነት ጥሩ ነው
በጣም እናመሰግናለን ይሄን ነገር በስደት ላይ ሆነን ይቻላል ወይ ከተቻለ እንዴ ማግየት እንችላለን
ተባረክ ደስ የሚል ዚና የኒ መልካም
እድሜን ጨምሮ ይስጥህ ፈጣሪ ወድማችን የተቁዋሙን ስልክ ኮመንት ስር ብታስቀምጥልን ደስ ይለናል
wawww baxam das yilala
sal mitangran nager hulu ajiga baxam anmasaginalen kef ❤❤