ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቤተሰብ + ❤
አረ ዮኒ መጨረሻውንማ አሳየን
Awo benate yeketelelen shame new.
ቃል የለኝም የወኒየ አላህ ይጨምርልህ
መልካም ልደት እማማ ለሁሉም እናቶች ረጅም እድሜ ለሞቱትም አላህ ጀነትን ይወፍቀቸዉ ያረቢ 🙏ዮኒ እንጊድህ ደሜን አተፍለዉ ቀጠዩን ቶሎ ልቀቅ 😄
14:28 ከሁሉም የምወደው ምርጥ ቦታ!!!!!!!!! ሙሉ ቪዲዮ በጣም ጥሩ ነው! ዮኒ ትልቅ ምስጋና እና ክብር በእውነት!
እስከዛሬ ካየዋቸው ያንተ ቪዲዮ ይሄ በጣም የሚገርም እና አንደኛ ነው እናት ሁሌም ትኑር
ዮኒ አስተናጋጁን በጣም ነው የወደድኩት 😃 እማማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጦት
ወይኔ በጣም ደስነው ያለኝ ማዘርን ስላየሆቸው ይሄ ቤተሰብ ትልቂቶ ኢትዬጲዬ ቤተሰብ መልካም ቤተሰቦች ናቸው በ ይልቃል እስከዳር አማካኝነት የማቃቸው ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ናቸው ማዘር እረጅም እድሜ ከጤናጋር አምላክ ያድልልኝ
ዘመድ ነው እንዴ ሳመኝ እኮ😂 ውይ የኔ እናት እድሜ ከጤና ያድሎት💓ዮኒ ተሳክቶልሀል👏👏👏👏 ውይ ሜካብ ቀጣዩን ቶሎ አሳየን
ታድላችሁ በጣም ቀናሁ እኔ እድለ ቢሷ ከእህት ወንድም በስተቀር ማንም የለኝም እንደሜ ይጨምርላቸው እስከ 100
አይ ዮኒ በእውነት የምትገርም ልጅ ነህ እረጅም እድሜን ከጤናጋር ተመኘሁ ለያትህ
ዮኒ አስተናጋጁ ከአያትህ ከጠገብ ቆመህ በፍቅርና በስስት ስታያቸው ስትንከባከባቸው በጣም ነው ያስለቀሰኝ ለአያትህ ያለህን ፍቅርና ስስት ይገልፃል እግዚአብሄር ይባርካችሁ
የኔ አስቀያሚ በጣም ደስ ብሎኛል ያንተን ደስታ አስደስቶኛል።።።
አሜን የኔ እናት እንዴት እንደሚያምሩ በዛላይ ምርቃታቸው አንጀት ነው ሚያርስ 100አመት ለማክበር ያብቃቹ
ውይ ዮናትን ሰው ማስደሰት ስትወድ ቀጣዩን ቶሎልቀቀው ለማየትጓጓው መልካም ልደት ማሚዬ የተባረከ ቤተሰብ ዘራቹ ይባረክ!ውስጤናቹ ስወዳቹእኮ ዮናታን የልጅብልህ የሰውደስታሚያስደስትህ ምርጥልጅነህ አቦ👍👍👍👍👍👍👍
የኔ እናት ግራ አጋባሀቸው እኮ ዮኒ እማዬ እግዛብሄር እረጅም እድሜ ይስጦት
እኔ እራሴ ስለ እናት ሲዘፍን እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እናቴን ካየዋት 13 አመት ሆነኝ እናቴን ለማየት እግዚአብሔር ይርዳኝ
Geta yrdashi ehte
ውይ ልባችንን አንጠለጠለከው። ያንጠልጥልህ አቡ
የኔ እናት ሲያምሩ ቡቡ ናቸው እንባ በእንባ ሆኑ😍😍መታደል ነው በልጅ ልጅ ተከቦ መኖር እረጅም አመት ኑሩ
HBD yene enat sitamir des sitil rejim edme ketena gar
እረጂም እድሜ ከጤናና ከመላው ቤተሰባችሁ❤❤❤
ቤተሰብ አርጊኝ
ዮኒዬ አስተናጋጁን በጣም ወደድኩት ቢቀጥልበት እሪፍ ነው 😀😀😀😀😀 እናታችን እንኳን ተወለዱልን መልካም ልደት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት በጣም ታምራላቹ አላህ አይለያቹ
ወይኔ ማዘር እዴት እደሚያምሩ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት
ማሚን ገና ሳያት ነዉ ማልቀስ የጀመርኩ😭😭😭የኔ እናት ማሚየ ሺህ አመት ትኑርላቹህ ሠላማቹህ ይብዛልኝ💕🙏💕❤❤❤
በጣም ያምራል።ዮኒ(አስተናጋጁ) አያቱን "ሣም" ሲያደርጋቸው ዘመድ ነው እንዴ?ያውቀኛል እንዴ? ሲሉ ሣቄን መቆጣጠር አቃተኝ።
አስቴርዬ እንኳን አደረሰሽ እዉነት ብለሻል አምላክ እግዚአብሔር ልጆችሽን የልጅ ,ልጆችሽነ ይባርክ....
የኒ ናት ሰው መሞቱን አስቀርልን እለዋለሁ አላለችም የኒ ውድ እናት እረጅም እድሜ ተመኘሁ
በአላህ ቶሎ ልቀቅልን ወላሂ ማሚ ሲያለቅሱ አብሬ እያለቀስኩኝ ነበር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸረብ ያረብ ❤❤
የኔ እናት ዉይ ስታምሩ ፈጣሪ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት🙏❤😍😍
በእውነት መልካም ቤተሰብ ነው እኔ እራሱ አሜን እያልኩ ነው
በጣም ታምራላቹህ ለአያታቹሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው የሚገርም ቪዲዮ ነው ያበደ ነው የሚያምር ቤተሰብ ነው ።
እትዬ አስቴር እንኳን አደረሰሽ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ ፈጣሪ ያኑርሽ🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤አበባዬ የኔ መልካም በጣም ነው የምወድሽ😘😘😘😘😘
አመቤቴ ከእዚ በላይ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
አያቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
❤️🌷🌹🌷🌹 ፍቅር ብቻ አረ ውውይ ቀጣይ ሲያዩዩክ ምን እንደሚሉክ 😁😁😁 🤣🤭🤭
ሺ አመት ኑሮ እናቶች 💔😘😘😘😘
እትዬ አስቴር መልካም ልደት እንካን ደስ አለሽ : ልጆችሽን የልጅ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርካቸ በጤና ባርኮ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቸው :;
ሜካፕ የሰራችህ አደኛ ትችላለች ሺ አመት ኑሩ ማሚየ
እማ ደስ ሲሉ አረ ቀጣዩን አፍጥኑት 😍😍😂
Edimena tena abizito yestachiwu kezi belay
መታደል ነዉ😍😍😍እግዚአብሔር ይባርካችሁ😍😍
እፍፍፍፍ እዴት ደሰሰሰ እደሚል ዮኒየ በጣም ነው እምታምሩት ማሚየ እርጅም እድሜ እና ጤና ይሶጥሽ ሽ አመት ኑሪልን❤❤❤❤
Wawo betam new mtamrut rejim Edeme ketena gar tmgnewlachw 🎂🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉❤❤❤❤
ውላሂ እኔ አለቀስኩ እረጅም እድሜ😭😭😭😭😭
እማማ መልካም ልደት እንኳን 76ኛው የልደት በዓል አደረሰዎ🙏 እማምዬ ሳይዎት ደስ አለኝ አሁንም እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥዎ🙏 በአጋጣሚ ነው ይህን video ያየሁት አሁንም አረዝም እድሜ እንመኝሎታለን በጣም ደስ ይላል መልካም ልደት🙏🙏🙏
እድሜ ጤና ይስጦት ቆንጆ እናት 💛 ያንተ ስራ ግን 😂😂ስሞኝ ሄደ ዘመድ ነው 😂😂😂🙈
ውይ እደት ደስ እዳለኝ አላህ እረጅም እድሜ ይጨምርላቸው ያረብ
አሚን እማዬዬዬዬ 🤲🤲🤲❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፍቅሪ የሆናቹ በተሠሠቦች ዘናም ያደሪጋል በጣም ደስ ይላል መልካም ልደት እናት ሽአመት ትኑሪ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
በጊታር የዘፈነላቸው ልጅ በጣም ጎበዝ ነው፣ ሆዴ ባብቶ አለቀስኩ። በህይወት የሌለችውን ውዷ እናቴን አስታውሼ።
እረ ቀጣይ እፍፍፍፍ የኔ እናት ጌታ እድሜው ፀጋው ይጨምሮ ስስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አላህ የበለጠ እዴሜ ከጤና አብዝቶ ይስጠዎት🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲እንኳን ተወለዱ ሺመት ኑሩ🥰🥰🥰🥰🥰
Happy birthday 🎂 🥳 mommy, egzabher abzoet yebarkachowe!
እማማ መልካም ልደት እግዚአብሔር አሁንም እድሜዎትን ያርዝምልዎት
ቀጣይ🙏❤️
ደስ ይላል በጣም እርዠም እድሜ ለአያቶችህ ግን. በጣም ያሳቀኝ. አለ.ያንተ ና የሳቸዉ. ግራ መጋባት
ከዚህ በላይ ብዙ ይኑሩ እናቴ
ይህ ቤተሰብ ሙዱ የመቸኛል ❤
ዮንዬ አትየ አስቴር የገባችዋል ጎበዝ👌🙏🏻 አድናቂህ ነኝ አበብዬ የታለች?
የኔ እናት እመብርሃን እረጂም እድሜና ጤና ትስጠልን አሜን
ዋው በጣም የሚያምር የሚያሥለቅስ ፕሮግራም ነው
በጣም ደስ ይላል በመውለዴ ፈጣሪ ይክበርልኝ
በጣም ደስ ይላል እማማም ረጅም እድሜ ይስጣቸዉ ዘራቸውም ይብዛ አሜን.
God bless all of u., Erejem edma betena yestilin🙏
እድሜ ማቱሳላን ከጤና ጋር ይስጦት እማማየ
መታደልም መባረክም ነው
Owww am proud of you yoni God bless you! Happy birthday Grand mom 🎁🎉🎈🎉🎈🎉🎈🎉U r lucky man owww bless you more 💕💕💕💕💕💕
ረጅም እድሜና ጤና አለም ላይ ላሉ እናቶች በሙሉ ይሁን
መልካም ልደት ማሚየ ቀሪ ዘመንወትን ይባርክልወት 🙏🙏🙏
አስለቀሳችሁኝ የኒየ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ዮኒዬ ምን ነው የሁለታኛሁን ክፍል ቆዬክ እኔ ለማየት በጠም ጋጋሁ አረ ምንሼ ሊቃቄሁ
እረጅምእድሚ ከጤናጋ ይስጠወት እማማየ ውድድድድ እኔራሱ እደትእዳለቀስኩ የሰውደስታም ያስለቅሳል ውድድድድድ
100 አመታቸውን አብረን ለማክበር ያብቃን
አትመስልም ግንዋው መልካም ልደት💕💕💕💕💕💕
ቀጣዩን ለማየት ሰብስክራይብ አደረኩ 😅😅😅
May Allah bless you and give you long lives with good health mama
ሁፍ እምዬ ኑሪ 😓😍😍😍
Bless up, long life to your grandma
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት መታደልነው ❤❤❤❤😥😥😥 የኔስ አልቀዋል አለመታደል ሆኖ አቦ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በማርያም ❤❤
የኔ እናት በለቅሶ ነው የጨረቅኩት እውነት በጣም ደስ እሚል ቤተሰብ
wey betam desssss yelalu ayateh rejem edeme yeseteleh
በጣም በጣም በጣም ደስታ ነው የተሰማኚ ሺአመት ትኑርላችው
Wayineeeeee baxam Dasa yil anatachin malakam ladataa yihunalachuuu adamen xen abazitooi yidalan 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋💋
Happy birthday.mama lLove you too❤❤❤❤❤🎂🎂🥂💐💐🥰
መልካም ልድት እድሚ ከጤና አብዝቶ ይስጥላቹህ 🙏 ፍቅር የሆናቹህ ቤተሰቦች
እድሜና ጤና ይስጥልክ ደስ ሲሉ ምርቃታቸው ደስ ሲል❤❤❤❤❤
Betam des yelal nef amt yenuru gn ezi lay aybkam eshi sham nw
Ewaaaay...ere ketalbet ....emaye bizu ametatn ke melkam Tena ga yistot
ennatye Keri edmwoin yetebarke betanna yetemolla yaderglote. ennatye dess sillu
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስትላላችሁ 😥😍😍🌹🌹ጨምሮ ያብዛችሁ ይባርካችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ቀጣዩን ነገ እንዳይቆይ ዋ😎ዋዩዎኒ ቶለብለህ ልቀቅ😂 ካለሆነ 👮♂️ ይላካን 🥰🎂💐
ደስስስስስስስስስ የምትል እናት ውድድድድድድ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
በጣም ደስ ይላል ቀጣዩን አፍጡኑት
1000 አመት ይኑሩ እናታችን 🥰😍🥰😍
መልካም ልደት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው፡፡ቀጣዩን ቶሎ አሳየን
ምርጥ ቤተሰብ አይለያቹ ዋዉዉዉዉዉዉ ቀጣይይ
የኔውድ እናት
በጣም ደስ ታላላችሁ
betam yameralu melkam ledet
ቃል እሳቸውን ነው እምትመስለው❤❤❤
በጣም ደሰ ትላላችሁ ለእናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
Wowwww zebenachu ybarek
Yoniya teleyalachu betam erjem edmi ke tena gar yestlek betammmmmm des telalachu

Owww am proud of you yoni God bless you! Happy birthday Grand mom 🎁🎉🎈🎉🎈🎉🎈🎉
U r lucky man owww bless you more 💕💕💕💕💕💕
ረጅም እድሜና ጤና አለም ላይ ላሉ እናቶች በሙሉ ይሁን
መልካም ልደት ማሚየ ቀሪ ዘመንወትን ይባርክልወት 🙏🙏🙏
አስለቀሳችሁኝ የኒየ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ዮኒዬ ምን ነው የሁለታኛሁን ክፍል ቆዬክ እኔ ለማየት በጠም ጋጋሁ አረ ምንሼ ሊቃቄሁ
እረጅምእድሚ ከጤናጋ ይስጠወት እማማየ ውድድድድ እኔራሱ እደትእዳለቀስኩ የሰውደስታም ያስለቅሳል ውድድድድድ
100 አመታቸውን አብረን ለማክበር ያብቃን
አትመስልም ግንዋው መልካም ልደት💕💕💕💕💕💕
ቀጣዩን ለማየት ሰብስክራይብ አደረኩ 😅😅😅
May Allah bless you and give you long lives with good health mama
ሁፍ እምዬ ኑሪ 😓😍😍😍
Bless up, long life to your grandma
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት መታደልነው ❤❤❤❤😥😥😥 የኔስ አልቀዋል አለመታደል ሆኖ አቦ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በማርያም ❤❤
የኔ እናት በለቅሶ ነው የጨረቅኩት እውነት በጣም ደስ እሚል ቤተሰብ
wey betam desssss yelalu ayateh rejem edeme yeseteleh
በጣም በጣም በጣም ደስታ ነው የተሰማኚ ሺአመት ትኑርላችው
Wayineeeeee baxam Dasa yil anatachin malakam ladataa yihunalachuuu adamen xen abazitooi yidalan 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋💋
Happy birthday.mama lLove you too❤❤❤❤❤🎂🎂🥂💐💐🥰
መልካም ልድት እድሚ ከጤና አብዝቶ ይስጥላቹህ 🙏 ፍቅር የሆናቹህ ቤተሰቦች
እድሜና ጤና ይስጥልክ ደስ ሲሉ ምርቃታቸው ደስ ሲል❤❤❤❤❤
Betam des yelal nef amt yenuru gn ezi lay aybkam eshi sham nw
Ewaaaay...ere ketalbet
....emaye bizu ametatn ke melkam Tena ga yistot