በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ላይ የተሰጠ ማብራሪያ!

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 88

  • @alexabiyi5999
    @alexabiyi5999 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሁንም በርካታ ሥራዎች ይጠበቅባቸዋል በርቱ በተለይ የአገራችን የሠላም ሁኔታ ትልቅ ሥራና የቤት ሥራ ነው በርቱ በርቱ

  • @HailuTesema-on9zc
    @HailuTesema-on9zc 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ እህታችን በርች ግልጽና ጥርት ያለ አገላለፅ ሴት እህቶቻችን የአንቺን አርያ ተከትለው ብዛት እንደምናያቸው ተስፋ አለኝ በርቺ በርቺ አገራችን ከጦርነት ቀጠና ነፃ ትሆን ዘንድ እንፀልያለን

  • @SesaMedia
    @SesaMedia 2 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia's shift towards a more market-oriented economy under PM Abiy's leadership is a necessary and positive step for the country

  • @fesseha1071
    @fesseha1071 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ኣደለም፡ የ IMF ጫና ነው።

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያን ተዓምር ብላት ይገባል!!!
    "ብዙዎች ሀገርን ትልቅ ለማድረግ ሲሉ እራሳቸውን አሳንሰዋል። ሌሎች ደግሞ (እነ አብይ) እራሳቸውን ትልቅ ለማድረግ ብለው ሀገራቸውን አሣንሰዋል"
    ባልበሠለና ባልበለፀገ አእምሮ ሀገርን የሚመራ መሪና በዚሁ መሪ የሚመራ ህዝብ ሀገርን ከአለት ጋር ከማላተም ውጪ ሌላ ውጤት አያመጣም።
    ያህያ ሥጋ ካልጋ ሲሉት አመድ!
    ይህ አረመኔ አብይ አሕመድ የተባለ ግለሠብ እብድ መሆኑን ያረጋገጥኩት ህዝብ አክብሮትና ፍቅር ሠጥቶት ምራኝ ሲለው አይ ያለ ጠመንጀና ጦርነት ደም እንጀ ጅረት ሲፈስ ካላየሁ አይሆንም ብሎ ለራሱም ለህዝቡም እንደዚሁም ለሀገር መጥፊያ መሆኑ በእጅጉ ያሳምማል።
    ኢትዮጵያ ማለት በእጅጉ የምታስገርም እና ተአምር የሚባል ነገርም ካለ ተዓምረኛ ሀገር ናት። ይህንን ያስባለኝ በየዘመኑ መጥተው የሚሄዱ ገዢዎች ተራ ዜጎቿም ሳይቀሩ እንደዚሁም የቅርብ እና የሩቅ ለውድቀቷ ሌት ተቀን የሚደክሙ በመኖሯ ብቻ እንቅልፋቸውን እና ሰላማቸው ያጡ ለዘመናት በአሉባልታ : ሥም በማጥፋት : በዝልፊያ : በክርን : በጡጫ : በእርግጫ : በስለት : በጎራዴ በመውዜር : በፈንጂ : በቦምብ : በታንክ : በአየር : በድሮን : በእጃቸው ያገኙትን ሁሉ እንደ የማርያም ጠላት እየወረወሩባት ተፈነካክታ ደሟን እየረጨችም አዛኝ እንዳታገኝም በሁሉም ወገን እንድትገለል እና ጩኸቷ እንዳይሰማ አፏን ታፍና እንዳትንቀሳቀስ እግር ተወርች ተጠፍራ በርሃብ እና በውሃ ጥም ፍፃሜዋን ለማፋጠን ሃብት ንብረትዋን ክደው መጨረሻዋን እና የታሪኳን ፍፃሜ ውርደት : መበታተን : ክብር አልቦና የኖረችበትን ዘመኗን እንድትፀፀትበትና ከሞትም አይነቶች ባነሰና አሟሟቷም ለማንኛውም ደረጃ እንዳይመጥን እንዲሆን ተደርጎ በመጨረሻም ሞቷ እንጂ ቀብሯ መጠሪያም ቦታም ጊዜውም እንኳን ለማጣቀሻነት እንዳይበቃ ተወስኖባት እንዳልኩት ተዓምረኛዋ ኢትዮጵያ ዛሬም የምድር ላይ ጎልያዶችን ገጥማ ፈፅሞ ፈፅሞ ሞቷን ከፈጠራት አምላክ ውጪ ከማንም ከምንም ምድራዊ ሃይል እንደማትቀበልና ፅናትዋ ሙሉ ተፈጥሮዋ ውስጥ ተዋህዶ ማላቀቅ መለያየት የማይቻል መሆኑን እነዚያው ገዢዎች ዜጎቿ የሩቅና የቅርብ የክፉዋን ተመኚዎቿ ከሚያምኑትና ከሚቀበሉት በላይ እየሆነባቸው ሲሆን ጉልበታቸው ዝሎ አቅማቸው ደክሞ ከኢትዮጰያ ቀድመው ወደ አፈርነት እየተለወጡ በብረቱ አይናችን ለማየት ምቅተናልና ኢትዮጵያን ተዓምረኛ ብላት ይገባል!!!
    አብይ ጭንቅላት ውስጥ የተፈጠረ ነገር ለሀገር መከራ ፣ ፈተና ፣ መፈራረስ ካልሆነ ወደ ስኬት መርቷት አላየሁም!!!
    ጠቅላዩ የሚደክምለት አንድ ነገር ቢኖር ኢትዮጵያን ከአለት ጋር ማላተምና ማፍረስ ነው።

  • @ForeverEthiopia
    @ForeverEthiopia 2 หลายเดือนก่อน

    The Ethiopian government's initiative in planning economic overhauls tends to drive up GDP by fostering efficacy, innovation, and market competition.

  • @fekaduawoke9652
    @fekaduawoke9652 2 หลายเดือนก่อน +2

    አልተዘጋጀችም ጭንቀቷ ከአነጋገሯ ይታወቃል አሁን ነው ታቀርቢያለሽ ያላት።

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 2 หลายเดือนก่อน +12

    አነጋገርሽ ራሱ በጭንቀት የተሞላ መርበትበት የበዛበት የጭንቀት ሲቃ ነው።በቅርቡ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠራርጎ ያስወግዳችኋል።

    • @RizwanaAnwar16
      @RizwanaAnwar16 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጠጃም

    • @redatadiyos3907
      @redatadiyos3907 2 หลายเดือนก่อน

      Thanks you observed her correctly

    • @davehm1825
      @davehm1825 2 หลายเดือนก่อน +1

      ማን እያት አለህ? ዱቄት! ለመሆኑ እነማን ናችሁ ጠራራጊዎቹ?

    • @habetamubond8813
      @habetamubond8813 2 หลายเดือนก่อน

      "ጠራርጎ" ጠራርጎ የሚል መደምደሚያ ለመጠቀም የሚያሰችል ምን ተገኘ ?
      በዚህ ጉዞ ማን የሆነብርታት ያገኛል ?
      ማን የተሻለ የሌሎች አካላት እገዛ ያገኛል ? እነዚህ እውነታዎች በሚገባ ከተመዘኑ መንግስት የተሻለ ጥንካሬ የሚኖረው ጊዜነው ፣ ስለዚህ ስለጠረጋ የምታስብ የምትመኝ ከእውነታ የራቀውን ምኞት ብታርቅ እና ህዝብ በችግሮቹ መወገድ ላይ አብሮ በመቆም እነዲያተኩር ሠላሙን እንዲያገኝ ብንረዳው ይበጃል ።

    • @lomiwube-lu4px
      @lomiwube-lu4px 2 หลายเดือนก่อน

      ምን አለ ባትሳደቡ

  • @jahjira3135
    @jahjira3135 2 หลายเดือนก่อน +7

    እንግሊዘኛ ነው ወይስ አማርኛ አንዱን መናገር አይሻልም?

    • @gebrehiwotn.5946
      @gebrehiwotn.5946 2 หลายเดือนก่อน

      ኽክክክ ምስኪንዋ ድሃዋ እናት" Foreign currency, constraint, in....." ምን ትበላቸው። ኣዋቂ መሳይ ግን ኣላ....

  • @andexagizee6690
    @andexagizee6690 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጨነቀኝ ጠበበኝ ግራ ገባኝኝኝኝኝ 😢😢😂😂

  • @endaleabebe4475
    @endaleabebe4475 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለዜጋው ሳይሆን ለነጭ የሚያሽረግድ መንግሥት

  • @trueman7959
    @trueman7959 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ባካችሁ ለትችት አትቸኩሉ ማንም ሰው ህዝብ ፊት ቀርቦ ሲያወራ የመጀመሪያ 3 ደቂቃዎች ይፈራል እንጂ ጀግና ሴት ነች

    • @hassenshifa498
      @hassenshifa498 2 หลายเดือนก่อน

      እስከ ስንት ደቂቃ አይተዋታል አስተካከለች

  • @BelstiEjigu-io8rq
    @BelstiEjigu-io8rq 2 หลายเดือนก่อน +7

    ፍራቱ ምንድን ነው

  • @MyJESU
    @MyJESU 2 หลายเดือนก่อน

    First priority, Government should focus on public sector that specifically rebuild the old hospitals exp St Paul hospital, Lelt Tehay Hospital WZT .our ppl can not afford private clinics and hospitals unnecessary charges , very expensive to see a doctor ❤ God bless Ethiopia

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያጋሰ ስ ስብስብ😢😢😢

  • @Menta-vd5ss
    @Menta-vd5ss 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፕሮፈሰር ብርሃኑ ነጋ አስተያየት ይሰጥበት መቼም ኢኮኖሚክስን ከርስዎ ውጭ ማን ያብራራው?

  • @gujin9147
    @gujin9147 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያለቦታ መገኘት እንዲህ ያረበተብታል፡ አይዞሽ ገለቴ

  • @mamowoldeyes8037
    @mamowoldeyes8037 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ተረጋግተን እንይ፣ ሁሉን አበሻቅቶ እንዴት ይቻላል። ከእባብ መርዝ እንኴ ጠቃሚ ነገር ይገኛል። ይልቁንም በጎሳ፣ በስልጣን፣ በሌላ ሌላ እንዳይዘረፍ ምን ታስቧል ነው የሚያጨንቀው።

  • @afripia12
    @afripia12 2 หลายเดือนก่อน

    ሀገራዊ የኢኮኖሚ ማሻሻያው በትክክለኛው ጊዜ የተደረገ ጥሩ እርምጃ ነው::

  • @denkugulebat8174
    @denkugulebat8174 2 หลายเดือนก่อน

    Which one is indicator of growth
    growing by 11% or
    growing by 6.7%

  • @ራያራዩማ-ፈ8ዠ
    @ራያራዩማ-ፈ8ዠ 2 หลายเดือนก่อน +3

    አላመንሽበትም እንዴ ዶር ትንፋሽሽ የሚቆራረጠው

    • @AkremKalib
      @AkremKalib 2 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @WA101.11
    @WA101.11 2 หลายเดือนก่อน

    የፖሊሲ ነፄነትን በማይገድብ የሀገራችንን የኢትዮጵያን ጥቅም ባስከበረ መልኩ አላለችም።
    You are gambling with the poors life.

  • @felekeberhanu8176
    @felekeberhanu8176 2 หลายเดือนก่อน

    የምትሳደቡ ሰዎች ግን እርግጠኛ ነኝ ምን እያለች እንደሆነ አልገባቹህም ምክኔያቱም እናንተ ምስማት የምትችሉት ትንፋሽ ነው።ምን ትሰራለህ ካልገባህ የፓሪስ ኦሎምፒክ ጀምሮአል ትንፋሽ ላይ አሪፍ ስለሆናቹ እሱን ብትከታተሉ ለናንተ ይጠቅማቹሀል ።

  • @billyabishu8262
    @billyabishu8262 2 หลายเดือนก่อน

    Is she the finance minster?

  • @tedytesfimariam7217
    @tedytesfimariam7217 2 หลายเดือนก่อน +1

    የለበስሽውን ኮት የሰፍውን ሰው መክሰስ አለብሽ አንዱን ትከሻሽን አሞሞው እኮ
    ቢያንስ ብድር መከልከል አለበት

  • @enkuneheyob3499
    @enkuneheyob3499 2 หลายเดือนก่อน +3

    Economiachin enkuan endanchhi kuna kuna altenefesem.

  • @denkugulebat8174
    @denkugulebat8174 2 หลายเดือนก่อน

    No needs of more explanation, our country economic growth is moving down wars, i think the reform carried out to get 1.5 billion dollars as well as to compensate uncollected tax from most peoples of Ethiopia

  • @gujin9147
    @gujin9147 2 หลายเดือนก่อน

    Dr. Yohanes Ayalew, the previous vice governor of the National bank of Ethiopia and the current president of Development bank of Ethiopia is the only able and capable person in the house. ይሄን አገር አፍራሽ ፖሊስ ለዘመናት በእውቀትና በብቃት ስትታገለው ኖረህ ዛሬ አቅምም እውቀትም ሳይኖራቸው በታሪክ አጋጣሚ ያገኙትን ስልጣናና ወንበር ተጠቅመው አገሪቷን ወደ ማያባራ ቀውስ ሲከቷት ስታይ ምን ተሰምቶህ ይሆን።

  • @ZebabaHussn
    @ZebabaHussn 2 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሬ ጪቀትሺንአስወግጂ እምትሰረቄነው የምትመስይው 8:15

  • @jacktechmelo
    @jacktechmelo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሴትየዋ ያለ አቅሟ አስቀምጠዋት ተርበተበተችኮ።

  • @AmanialEma
    @AmanialEma 2 หลายเดือนก่อน

    Yexerashachew gene ewene Ethiopian alate

  • @abdulqehartassew9824
    @abdulqehartassew9824 2 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄውን ለተቃዋሚዎች ብትሰጡልን ግልፅ የህዝብ ጥያቄ ይሆን ነበር እነኝህማ አብረው ያበሰሉት ናቸው ሽፍንፍን አድርገው......

  • @paulosgetnet
    @paulosgetnet 2 หลายเดือนก่อน

    ምነው ኑሮው አሁን ጀምሮ ከበደሽ ተንቀጠቀጥሽ አይደል

  • @HailuAssefa-oq3sn
    @HailuAssefa-oq3sn 2 หลายเดือนก่อน

    መንግስት 4ኪሎ ነው ያለው ሌላው አካባቢ ጦርነት መፈናቀል እገታ ነው ልማት ዘባባና ፓርክ ነው????

  • @eyosiasmekbib6069
    @eyosiasmekbib6069 2 หลายเดือนก่อน +1

    Menw yetemarsh yemeselgen neber

  • @andexagizee6690
    @andexagizee6690 2 หลายเดือนก่อน

    😅😂😢😮😊😊

  • @Ayaya8600
    @Ayaya8600 2 หลายเดือนก่อน +1

    10 gizei ማይኩን መነካካት ማቃሰት yechenket presentation mata yashemededatn lalemersat ስትጥር

  • @mohammedalbushera2196
    @mohammedalbushera2196 2 หลายเดือนก่อน

    በግዳጅ ነው እንዴ የገበችው ቁና ቁና ትተነፋሰለች ። ነው ከፕሮፌሰር ብርሃኑ ፊት መነገር ፈርታ ነው

  • @6kiloTube
    @6kiloTube 2 หลายเดือนก่อน

    ነፍሷ ልትወጣ ነው ኮ
    No confidence 😂

  • @belchan6579
    @belchan6579 2 หลายเดือนก่อน

    ይልቅ አይለቀቅም። የሚለቀቀው ትንሽ ትንሽ ነው።

  • @Kabe-rb8kq
    @Kabe-rb8kq 2 หลายเดือนก่อน

    አይጥ ነሽ

  • @AkremKalib
    @AkremKalib 2 หลายเดือนก่อน +1

    Minabatua new mitakasitew

  • @mesganadesalegn4813
    @mesganadesalegn4813 2 หลายเดือนก่อน

    እየሮጥሽ ነበር ?

  • @antenehadmasu4203
    @antenehadmasu4203 2 หลายเดือนก่อน

    😂 ዶ/ር ተብላ እንዲህ መፍራት

  • @bezabihondu5276
    @bezabihondu5276 2 หลายเดือนก่อน

    የወረቀት ወሬ

  • @tesfa20052
    @tesfa20052 2 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ምን አለብሽ...........ጭንቀታም ውሸት እንደዛ ነው መርገም አብይ ብቻ ነው ስዋሽ ምን የማይታወቀው

  • @ZebabaHussn
    @ZebabaHussn 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @MicahelAbebe
    @MicahelAbebe 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍርሀትና መርበትበት እና ህህ ትላለች። በጣም ፈርታለች። የሰራችው ክፉ ስራ ነው እንዲህ የሚያደርጋት ።

    • @davehm1825
      @davehm1825 2 หลายเดือนก่อน

      ክፉ ስራ መስራቷን የትኛው ሴይጣን ነው ሹክ ያለህ? ዱቄት!

  • @mikyaslove
    @mikyaslove 2 หลายเดือนก่อน

    ገጣጣ ዝም በይ በቅዠታም አገር ስትመራ

  • @ጋብቻሾው
    @ጋብቻሾው 2 หลายเดือนก่อน

    COMMENT delete emtaregu erefu ❤ hasaben ligletbet

  • @tilahuntilahun59
    @tilahuntilahun59 2 หลายเดือนก่อน

    ባለጌ የሆነ ሰው

  • @AbdosheMecha
    @AbdosheMecha 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ቅማላም

  • @mamela1
    @mamela1 2 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ኦሎምፒክ ላይ 100ሜ ሩጣ ነው እንዴ የመጣችው

  • @shewarega9289
    @shewarega9289 2 หลายเดือนก่อน

    እንደስትሪ ፓርኮች የፌደራልና የኦሮሞ መንግስት እስር ቤቶች እንደሆኑ አልሰማችም 😂😂😂😂

    • @davehm1825
      @davehm1825 2 หลายเดือนก่อน

      ውይ ረስታው ነው! እንኳን አስታወስካት ጀግናው! አንተ ትሰራልናለህ!

  • @HailuAssefa-oq3sn
    @HailuAssefa-oq3sn 2 หลายเดือนก่อน

    መንግስት 4ኪሎ ብቻ ነው ያለው ልማት ማለት መንገድ እና ፓርክ ዘንባባ ነው???

    • @davehm1825
      @davehm1825 2 หลายเดือนก่อน

      ታድያ ምን ትጠብቃለህ? የቀረውን አንተ ነህ የምታስተዳድረው ? ዱቄት!

  • @TadaseChibsa
    @TadaseChibsa 2 หลายเดือนก่อน

    የሀገሪቷ ሀብተ በእሳተ እየተቃጠለ ሰላም ባሌለበት የሀገሪቷበር የመግዛት ሀቅሙ በወረደበት የስራ አድል ባሌለበት የሠዉልጅ የቀን ስራ ባሌለበት የበሰለ እነጀራ ገስቶ የለት ጉርሱን ለመሸፈን ባልቻለበበእቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ አይሆንብንም

    • @davehm1825
      @davehm1825 2 หลายเดือนก่อน

      ታድያ ገብተህ አታስተካክለውም? ጉጠት!

  • @BabaBest-j6p
    @BabaBest-j6p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማጠጠኛሺ ይበጠስ ልብሺ በፍርሀት ሊፈነዳ እያለ ያልፃፍሺዉን ማንበብሺ አይ እማማ

  • @shewarega9289
    @shewarega9289 2 หลายเดือนก่อน

    አገርን በእጅ አዙር ለቅኝ ግዛት መሸጥን የአኢትዮጵያን ጥቅም ማስጠበቅ ትላለች? ወጣቱ ዘረኝነትን ተቁዋቁሞ እንደ ኬንያ ወጣት በአንድነት ለህልናው ሲነሳ አገር ለቀዉ ከሚወጡት የመጀመሪያ ቡድን አንዱዋ ትሆናለች፡፡

    • @davehm1825
      @davehm1825 2 หลายเดือนก่อน

      ደሃ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ አለ ያገሬ ሰው! ድንቄም ኬንያ!

  • @BerihunSewagegn
    @BerihunSewagegn 2 หลายเดือนก่อน

    አላመንሽበትም ተብታባ ታሪክ ይፈርድ

    • @davehm1825
      @davehm1825 2 หลายเดือนก่อน

      ውይ አቶ ታሪኩ 😂

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 2 หลายเดือนก่อน

    ደሞ ኬት ነው ሚመጣቸው ከቸርቻቸው ነው ቀፋፊ ህይማኖት አልባ ሌቦች

    • @BiniyamMulatu-n2x
      @BiniyamMulatu-n2x 2 หลายเดือนก่อน

      watew ingidi yantewochu iwuketachew chaka megbat honowal yiheneko ke 12 alalefkim sewn mititechew