እንባዬን ከአይኔ አበሰ፣ እቴ ሙሽራዬ፣ አቤቱ ጉበቴ ሆይ እና የዘማሪ አሸናፊ ቁ 6 መዝሙር ሙሉ አልበም። Kesis Ashenafi # 6 full albem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 193

  • @bizuayehugirma6069
    @bizuayehugirma6069 17 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም,ደስስስ,የሚል,መዝሙረነው,ዝማሬ,መላክትን,ያሠማልን,ቃለ,ሂወትን,መንግስተ,ሠማያትን,ያውረስልን

  • @tigaethio
    @tigaethio 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልል ባዶ ነው ሂወቴ እግዚአብሔር ሳስብ ሙሉ ነኝ

  • @sifelghabesha8572
    @sifelghabesha8572 3 ปีที่แล้ว +9

    አባታችን ቀሲስ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን በእውነት ዝማሬወትም ስብከወትም ልቤን ስብር አድርጌ ነው ማዳማጥወት ደስ ሲሉ ፀጋወትን አምላክ ያብዛልን

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቀሲስ አቤት ስወዳቸዉ መዝሙሮችህን መፅናኛዬ ነዉ በሰደት ሀገር ሲከፋኝ ከት አደርግና ነብሴን በደስታ እሞላታለሁ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዝአብሄር አምላካችን ዝማሪ መላኤክት ያሰማልን በእውነት እጅግ በጣም ደስ ብሎኝ የምሰማው ሙዝሙር ነው ስለመዝሙሩ አሁንም እግዝአብሄር አምላካችን ይክበር ይመስገን ቅስስ ዘማሪአሽናፊ ወንድማችን አስተማሪያችን ዘመንህ ሁሉ እግዝአብሄርን በማገልገል የተባርክ ሁን አሜን የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን ከነመላ ቤተሰቦችህ እንወድሀለን እነከብርሀለን

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 ปีที่แล้ว +2

    ተሰምቶ የማይጠገብ ጥዑም ዝማሬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @aboali3155
    @aboali3155 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @yosephalebachew365
    @yosephalebachew365 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @senaytsenayt1888
    @senaytsenayt1888 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልነፍአመትኑርልን❤❤❤

  • @user-uv8xw6io8e
    @user-uv8xw6io8e 2 หลายเดือนก่อน

    Egzabhar ybarkh uffff zmare mlaekt yasmaln🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤😂

  • @jhonmeatisy7346
    @jhonmeatisy7346 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን። ፦ዝማሪ መላክት ያሰማልን አሼናፊ ሙሉጤናናዕረጅም ዕድሜ ይስጥልን አሜን ❤️🌹🙏

  • @adoseasiera4238
    @adoseasiera4238 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን የድንግል ማረያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ጠገዉ ይብዛልህ መምህር 👏👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን

  • @alemnishbiru8260
    @alemnishbiru8260 3 ปีที่แล้ว +10

    ቀሲስ እሸናፊ ዝማሪን መላእክት ያሰማልን መዝሙሮዎችህ ተሰምተው አይጠገቡም

  • @zinashtoliba9827
    @zinashtoliba9827 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ❤አሜን ❤❤

  • @NahMm-ry6rq
    @NahMm-ry6rq 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @user-uh9ei4cl3j
    @user-uh9ei4cl3j 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዞሬም ዘወትር ቸርንቱ የበዞልን
    የማይተወን አምላካችን ስሞ ዞሬም
    ዘወትር የተመሰገን ይሁንልን አሜን
    አባታችን ዝማሬ መላይክት ያስማልን
    እግዚአብሔር ይባርክልን ፀጋውን የልብስልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን❤❤❤❤🙏🙏🙏⛪⛪👏👏👏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว +1

    "እቴ ሙሽራዬ ሰለሞን ያለሽ/2/
    እኔም ልበልሽ እናቴ ማርያም ግቢ ከቤቴ /2/ " ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏
    ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

  • @balager21
    @balager21 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር አጥንት የሚያለመልም ዝማሬሬሬ❤❤❤❤❤

  • @abutegenge8377
    @abutegenge8377 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ያንተን መዝሙር ስሰማ አለቅሳለሁ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው አሜን አሜን አሜን::

  • @user-us8ss3we1r
    @user-us8ss3we1r 2 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ እሸናፊ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙሮችህ ባዳምጥ ባዳምጥ አይጠገቡም ኑረልን 🙏🙏🌻🌻🌹🌹🌹❤️🙏

  • @uae4819
    @uae4819 4 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ha-sy6bv
    @ha-sy6bv 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል።ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን እልልልልልልልልልል

  • @user-sv1cn6zp9c
    @user-sv1cn6zp9c 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፫

  • @jhonmeatisy7346
    @jhonmeatisy7346 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን በጣም የሚመችና የሚጣፍት መዝሙርነው ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አገልግሎትህን ይባርከው አሜን።❤️🙏

  • @sarasera5195
    @sarasera5195 4 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላአክት ይሰማልን
    ቃልህ ያፀነነኛል

  • @bigmama1888
    @bigmama1888 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @user-mn9pv3uj5q
    @user-mn9pv3uj5q 4 ปีที่แล้ว +15

    አሜን (3) ዝማሪ መላክት ያሰማልን የሰውልጅ ሁሉ ሰላም ይብዛለት አሜን (3)
    እግዛብሄር አምላክ አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን (3)💚💛❤️👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏⛪

  • @hanagebiru
    @hanagebiru 3 หลายเดือนก่อน

    ዘማሪ መላይክት ያሠማልን አሜን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว

    "አንተ ነህ አንተ ነህ ተስፋዬ
    አንተ ነህ አምላኬ ተስፋዬ
    ወረት የማታውቀው ቅዱስ ጌታዬ አንተ ነህ አንተ ነህ ጌታዬ" ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @mahiratasifao2831
    @mahiratasifao2831 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማልእክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏💚❤💚🙏🙏🙏

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኦርቶዶክስ እንቁ ሺ ዓመት ኑርልን 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 2 ปีที่แล้ว +1

    Zemare mlaket ysemalen Amen 🙏 🙏 🙏

  • @abershetefferi9683
    @abershetefferi9683 3 ปีที่แล้ว

    እልል እልል እልል እልል እልል እልል!!
    ዝማሪ መልዐክት ያሰማልን

  • @bezaalemu7060
    @bezaalemu7060 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yibarkih

  • @lemiidegefa1768
    @lemiidegefa1768 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

  • @publicservice3180
    @publicservice3180 2 ปีที่แล้ว

    tebarke rejem edema

  • @banchimodes1419
    @banchimodes1419 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼💐💐💐ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን መምህራችን

  • @selamethioselamethio3168
    @selamethioselamethio3168 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማልክት ያሰማልን አልልልልልልልልል 👏🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @ayshakaddama3519
    @ayshakaddama3519 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የክርስቶስ ፀጋ ይብዛልህ

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልዘማሪመላክትያስማልን

  • @rahelbekele6263
    @rahelbekele6263 3 ปีที่แล้ว

    Amelk abezeto yebarekeke

  • @seblem9352
    @seblem9352 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የምወዴው መዝሙር ነው እግዚያሔር ይመሰገን

  • @user-ni9to5vm7s
    @user-ni9to5vm7s 2 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnnnnnnnn

  • @mikedaniel1482
    @mikedaniel1482 3 ปีที่แล้ว

    Betam des yelal

  • @ahenafiabebaw8169
    @ahenafiabebaw8169 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መሎኮት ያሰማልን በጣም ልብ የሚያድስ መዝሙር ነው

  • @amenamen8344
    @amenamen8344 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልሄክትን የሰሚልን

  • @a.a8966
    @a.a8966 3 ปีที่แล้ว

    አሜንዝማሬያ መላአከት ያሰመልን አባታቸን አልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-lk4tk8do7i
    @user-lk4tk8do7i 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሠማልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነዉ

  • @genetalemayehu3174
    @genetalemayehu3174 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ.መለክት.ያሰማልን.አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen !!!
    Zmare melaekt yasemaln

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr4061 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @etalemahunegassa91
    @etalemahunegassa91 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚያብሄር ጤናና ፀጋውን ያብዛልህ ትምህርትህም መዝሙርህም ልብን የሚያሳርፍ ነዉ እድሜህን ያርዝምህ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @tube-kl3wz
    @tube-kl3wz 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fatimaakhdar7497
    @fatimaakhdar7497 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kal hiwet yasemalen yagelegelote zamanehune yarezemelene

  • @user-vy6eq8gu8x
    @user-vy6eq8gu8x 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😍😍😍👏👏👏

  • @tsegaazezew9868
    @tsegaazezew9868 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว

    ✝️አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏
    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @emandaaragaw9159
    @emandaaragaw9159 3 ปีที่แล้ว

    amen(3) abatachin kesis zemare melaekten yasemalen mengeste semayaten yawurse temrtewote endihume zemarewote egig betam new yemwodelewot des belong new yemadametachewu enamesegnalen

  • @user-fv1vm9pp2k
    @user-fv1vm9pp2k 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንአባታችን ወንድማች ቀሲሲ ቃለሂይወትያሰማልን መንግስትሰማያት ያዋርስልን ያገልግሎትዘመንህያስረዝምልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    በጣምደስየሚል ነፍስ የማለመልምነው ወንድማችፀጋይብዛልኝ ክፍያርቅልን ከእውነት ከእኔ እድሜ ቀንሸብስህ ውይወንድማች ከእውነት ብቾኝነቴሁሉ ነው ያስረሳሀኝ አባቴ ወንድሜ ፈጣሪይባርክህ ፈጣሪየለመንከው ሁሉኣይንሳህ ይስጥ ፈጣሪይጠብቅህ

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 4 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜንአሜንአሜን👏👏👏👏👏🤲🤲🤲⛪️⛪️🙏🙏😭😭😭😭😭🌷🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @trsuyes3475
    @trsuyes3475 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ትምህርትህም መዝሙርህም ልዬ ትምህርት ሰጪ ነው በኔነቴላይ ትልቅ ለውጥ አምጥተውልኛል እግዜሐብሄር ዘመንህን ይባርክልህ ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @birtukanwale621
    @birtukanwale621 3 ปีที่แล้ว

    amen amen dingle hoy gibi kebete kehiywete

  • @samiaman442
    @samiaman442 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @SamsungA-fs2yb
    @SamsungA-fs2yb 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰመልን እልልልልልልልልልልልልአሜን

  • @user-er2so8vd3x
    @user-er2so8vd3x 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ተባረክ

    • @user-uh9ei4cl3j
      @user-uh9ei4cl3j 3 ปีที่แล้ว

      ሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌ
      ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
      ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mahletyilma6083
    @mahletyilma6083 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen zemari melaktin yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zeritdemisse4646
    @zeritdemisse4646 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @genetalemayehu3174
    @genetalemayehu3174 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን. ዝማሬሜላክትያሰማልን

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @lemlemsiran17
    @lemlemsiran17 4 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እናመሰግናለን በጣም የምወደው መዝሙር🌹🌷

    • @tmsgnamlake7349
      @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว +1

      ልክ እደእኔደስ ብሎኝ እምሰማው ቅስስ አሽናፊ እግዝአብሄር አምላክ እድሜን ያርዝምልን የእመቤታን ምስጋናው እኮ ልዩ ነው

  • @user-ti5oz7lj4n
    @user-ti5oz7lj4n 4 ปีที่แล้ว +9

    ሠላም የተዋህዶ ልጆች ሠብስክራይብ አድርጉ❤🙏
    የተለያዩ መንፈሳዊ ነገሮችን ታገኛላችሁ❤

  • @alisaalisa7907
    @alisaalisa7907 3 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen zimare mela'ikiti yasemalim Bexaam desi yemili mezimur new igzihaber hizibachin ina hagerachinim yibarikilin yixebiqilin besegideti yalenewu ihiti wendimochi igzihaber beselam le hagerachin yabiqan selam fiqir xenaa indime yisixen Ameen Ameen Ameen

  • @user-ue1tj3gg3z
    @user-ue1tj3gg3z 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Salam-ci2pw
    @Salam-ci2pw 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንሁን እግዚአብሔር ይባርክለህ

  • @mazaale8828
    @mazaale8828 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላከት ያሰማልን

  • @rahelgh5427
    @rahelgh5427 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen zmara melakt yasemaln tewedag Abatachin Egziabhar ybarekh

  • @tigistz1938
    @tigistz1938 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen zemari melaekitin yasemalin

  • @user-hg3kc2lm1x
    @user-hg3kc2lm1x 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል ዝማሪ መላክትን ያሰማልን ዘመንክ በልኡል እግዚአብሔር የተባረከይሁን

  • @senishikor9494
    @senishikor9494 3 ปีที่แล้ว

    Zmare melaekt yasemalin amen amen amen ✝️💒

  • @user-vq3bc2us1n
    @user-vq3bc2us1n 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetalemayehu3174
    @genetalemayehu3174 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን ንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @yordanostaferra3561
    @yordanostaferra3561 4 ปีที่แล้ว

    Amennnnn
    Amennnn
    Amennnnnx3 zamare malakita yasamalan Eleeeeeeeeeeeee👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen zamare malekt yesemaln

  • @selamleethiopia3957
    @selamleethiopia3957 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tesemelegesse5537
    @tesemelegesse5537 3 ปีที่แล้ว

    Egziyabher zemare melaket yasemalen

  • @user-dn6cj4fi7m
    @user-dn6cj4fi7m 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amennn

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንቃለሀይውትያሰማልንዝማሬመልይክትያሰማልን

  • @rethakwt5123
    @rethakwt5123 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen kale whioten yasemalen

  • @firehiwotayele6312
    @firehiwotayele6312 ปีที่แล้ว

    Ellllllllllllllellllllllllelllll qal hiwot yasamalen

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 2 ปีที่แล้ว

    AMEEN AMEEN AMEEN zemare malakt yasamalen

  • @tigisitiaa8236
    @tigisitiaa8236 4 ปีที่แล้ว

    Ameen
    Ameen
    Amenn

  • @zytonaalsfh7268
    @zytonaalsfh7268 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen zemare melakitin yasmalin elllllllllll❤👏👏👏

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 4 ปีที่แล้ว

      አቴኔታሳፈዬእቴናእቴናተሳፈዬአምለሐኬተሳፉዬ👏👏👏🤲🤲⛪️⛪️🙏🙏😭😭😭😭😭🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amanuelseyum703
    @amanuelseyum703 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @asiaethiopia8172
    @asiaethiopia8172 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ዝማር መልት አሰማልን🙏🙏🙏🙏