የአሁን ዓበይት መረጃዎች Jan.24,2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 60

  • @WEZWEZ-99
    @WEZWEZ-99 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @ChalieYibelu
    @ChalieYibelu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ነፍስ ይማር መድኃኒያአለም ነፍሳቸውን ማርልን

  • @mimia7202
    @mimia7202 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያሳዝናል ለሁሉም ነፍሳቸውን ይማር

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር በይቅርታ ምድርን ይጎብኝልን🤲 ይቅርም ይበለን 🤲ሰላምና መረጋጋት ለህዝባችን ይሁን🤲

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን🙏

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር ላኢላሀኢለ ሏህ

  • @Weygize
    @Weygize 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መልካም ዜና ናፈቀን😮

  • @AlazarTora-mr3ym
    @AlazarTora-mr3ym 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሁለም የሀገር ውድቀት መመኘትና መዘገብ ማንን ይጠቅማል?

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    Welcome Jegnachin Dere

  • @amaremekonnen3101
    @amaremekonnen3101 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ደሬ በርታ

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ትግራይ ዉስጥ ብልጽና የምባል ፓርቲ ለዘላለም አይኖርም

  • @abaynehembialew3112
    @abaynehembialew3112 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ደሬ ሠላም ነው? ለምንድነው ቀኑን እና ሠዓቱን የማትናገረው?

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you Dere God bless you with your dear family.

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ በይቅርታ አናልፋቹሁም የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪

  • @astergirma6079
    @astergirma6079 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም የገረመኝ እነ ጃል ሸኚን ፥ ጓዳቸው አስበርብረው በተለይ የከንቲባዋ አስጎብኝተው መ/ቤቶችን መውጫ መግቢያውን አሳይተው ምን ዋጣቸው ? ይገርማል።

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yemane8757
    @Yemane8757 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውድቀት ለፍሽሽቱ ወንበር ጠባቂ ሀይል

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @Yemane8757
    @Yemane8757 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደሬ ፍሬ ያለው ነገር አውራ
    የማራ አንድነት ለምን ዘገየ?

  • @kidanehans5725
    @kidanehans5725 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    👌👌👌

  • @Fekadu-i1t
    @Fekadu-i1t 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደሬ አንድ አንዴም ሠላም ስበክ አታሳቀን ሞት መረረን ከአማኝ የነገረኝ አበሳጨኝ አለች ፈረጅ¡¡¡¡¡

    • @dawitabate9291
      @dawitabate9291 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የሌለ ሰላም ከየት አምጥቶ ይንገርህ(ሽ) እሱን ኢቲቪ or abc ታገኚዋለሽ (ህ)

  • @AbyotMesfin
    @AbyotMesfin 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጠለት የምትመራ ሃገር

  • @yoseftessema1454
    @yoseftessema1454 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደሬ ቅድምያ ሀዘን ይቀድማል።

  • @ሁሉምበአንድ7
    @ሁሉምበአንድ7 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዩቱብ የጀመርሁ እኮ ወገን አለኝ ብየ ነበር ከፍ ከፍ አርጉኝ እንጂ ደሞቼ❤❤❤ አመሰግናለሁ። 0:48

  • @adomesami2880
    @adomesami2880 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለዚህ ሁሉ የሃገር ምስቅልቅል መዉጣት መነሻ የሆኑት ህዉሃት ስለሆነ ፈጣሪ መጨረሻቸዉን ያሳየኝ

  • @Miki-c4u2h
    @Miki-c4u2h 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እቺ በሀይማኖት የተነሳችው ጉዳይ ሰሞኑን የኦርቶዶክስ ወጣቶች በሚዲያ በጣም ህዝብን በተምህርት አያነቁት ነው ስለዚህ በዚህ ሰበብ አስታከው ህግ ካላወጡ ምንአለ ትሉኛላቹ

  • @kebe7097
    @kebe7097 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምን ፈረስ ጋሪ አይጠቀሙም ይህን ያህል ሰልፍ ነዳጅ ለማግኘት ከመሰቃየት መንገዱ እንደሆኑ ውብ ነው ክክክክክክክ 🤣 ወዶን እይስቁም አሉ

  • @Yitulala
    @Yitulala 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የበለጸገ አገር አዘራረፍ ላይ ናት ኢትዮጵያ ጸረ እስልምና ጸረ ኦርቶዶክስ ጸረ ኢትዮጵያ ጸረ ባንድራ ጸረ ትምህርት የቫቲካን ግብረሰዶም ስርአት አስከባሪ ነው

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የከንቲባ አብይ አቅም ያለዉ 4 ኪሎ ብቻ ነው 😂😂😂 የትግራይን ችግር መፍታት አይችልም😂😂😂😂 ጅል

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብይከጓዳ አይወጣም አሁን ለድጡት የ
    ኦሮሞሮሞነፃ አውጭ ይላሉ ምን አብይስ
    እርግጥ,አህያ ከአህያ ቢራገጥ ጥርስ
    አይሳበርም..ማለት ሁሉም ያው ናቸው..
    እኛ ሳንደናበር አራት ነው አላሚችን,,,,

  • @MesenbetMekonnen
    @MesenbetMekonnen 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dele le amhara fano

  • @Ulla4444
    @Ulla4444 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    This is bilsigna 😂😂😂

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🔻እምነትህ እንዲከበር የአብይ አህመድ ጴንጤ ጨፍጫፊ ስርአት ታግለህ አስወግድ!!

  • @Saldawit
    @Saldawit 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ጋዜጠኝነት ስለታብቱ የተፈፀመውን ከተነገረ 3 ቀናት ሆኖታል

  • @giftjambo8815
    @giftjambo8815 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ye promo cos xombolos wused

  • @sebonagelma4885
    @sebonagelma4885 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    "የኦሮሞ ነፃነት ጦር "
    ስሙ እራሱ እንዴት ደስ ይላል! ይለያል።

  • @worknehabebebedane2892
    @worknehabebebedane2892 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ህሊናህን የሸጠክ የማትረባ ማንን ለመጥቀም ነው ይህንን በሬ ወለደ የምታራግበው የንግዴ ልጅ ሆነህ ቤትቀር ይሻል ነበረ!

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብይ አህመድ የውሸት ድፍድፍ እንጂ የነዳጅ ድፍድፍ ማውጣት አይችልም።።ፈሳም በለው።

  • @ffm377
    @ffm377 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂❤😅Ante Denze genbo 100 time lezabise turetegna belabela 30 Gaza Atedekeme Denkime gazategna!😅😅 retaired

    • @Mtilahun44
      @Mtilahun44 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን አናደደሽ..?? አይገባም..ወይ በእንግሊዘኛ..ወይ በትግሪኚ..ቁቤ..ፃፍ

  • @JamesAkd
    @JamesAkd 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Weshetam ye weshet fabrica😂😂😂

  • @abusemerabusemer
    @abusemerabusemer 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደረጀ መቸም ለሕብ የሚያረጋጋ እና መልካም ነገር ከምላስህ አትወጣም አገር ብትን በትል ደስታህ ወደር የለውም

    • @BirukAiynayehu-r9t
      @BirukAiynayehu-r9t 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጅምላ እየገደለ ያለው አንተ የምትደግፈው መንግስት ተብዮው ነው እንጅ ደረጀ አልገደለም አማራን እየጨፈጨፋችሁ ሰላም ነው የምትሉ ወዮውላችሁ

    • @endalemera25
      @endalemera25 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እውነትህን፡ነው፡እነውሸት፡ጌጡ፡አይናቸውን፡በጨው፡የታጠቡ፡ናቸው።​@@BirukAiynayehu-r9t

  • @Qasim-r7k
    @Qasim-r7k 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @meseretteka4524
    @meseretteka4524 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤