💦ደስ የሚል ጊዜ አሳለፍን ሄሉ ደስ አላት🙏😍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @EyuelXO_grace
    @EyuelXO_grace 4 หลายเดือนก่อน +112

    www.youtube.com/@EyuelXO_

    • @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ
      @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ 4 หลายเดือนก่อน +7

      ሄሉየ የኔ ዉዲ መልካም እዲል መልካም የፈተና ግዜን እንደምታሳልፊ በአላህ ፍቃዲ አልጠራጠርም ደግሞ በሰላም ፈተናሺን አጠናቀሺ በደሰታ እንዲንገናኚ አላህ ያግዝሺ ❤❤እህት አለሜ ❤❤✅✅((መነፀሬ እኮ ነሺ የአይኔ ከለላ ሰዉ አላይም አለ አይኔ ካቺ ሌላ))🌹🌹➡️➡️ይዲረሰ ለዉዷ እህቴ ሄለን🌹🌹ከዉዷ እህትሺ ፎዚያ ኑርየ💞💞💞መልካም የፈተና ግዜ እህቴ

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥመቸ ነው ከፈተናዋ የምትመለሰው እኔ ዩቱዩብ የምገባው ለሃሉ ብየ ነው የምር በጣም ነው የምወዳት ከለለች አልጣም ቤቻ መቸ እንደምጨርስ አሳውቁኝ አሁን

    • @tube-qs4ml
      @tube-qs4ml 4 หลายเดือนก่อน

      youtube.com/@tube-qs4ml?si=2rlhdHeFHHOuzVy5

    • @rinhanasaber3992
      @rinhanasaber3992 4 หลายเดือนก่อน +5

      መልካም ፈተና ሄሉ በሰላም ተመለሽ አላህ ፈተናውን ያቅልልሽ አሚን።

    • @rahima1683
      @rahima1683 4 หลายเดือนก่อน +5

      የኔወርቅ ሄሉዬ መልካም ፈተና ❤❤❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 4 หลายเดือนก่อน +502

    ታላቅ ወንድም የአባት
    ምትክ ነው የምትሉ👍😢
    መልካም ፈተና ሄሉ❤

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r 4 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት,ነዉ🎉🎉

    • @Trnfn-vb7xp
      @Trnfn-vb7xp 4 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት ነዉ ❤️

    • @family_v-k9x
      @family_v-k9x 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሀቅ ነው

    • @GfsghghGfbjcv
      @GfsghghGfbjcv 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @gfhf8913
      @gfhf8913 4 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቅል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 4 หลายเดือนก่อน +288

    የአረብ ሀገር ሴት ያልተዘመረላት ጀግና ናት ክብር ይገባታል የሚል 👍

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r 4 หลายเดือนก่อน +1

      ይገባናል😢😢😢

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو 4 หลายเดือนก่อน

      ጀግንነት። ድሮወቀረ አሁን አብደዋል ሀኪይምእሚይወስ ዳቸዉጠፋጅይ ጭቅላታቸዉ መታጠብአለብት እምትሉዉ 👍👍

    • @SHshDBhs
      @SHshDBhs 4 หลายเดือนก่อน

      ማሬ😢​@@AminaYoussef-c1r

    • @seadaseada9136
      @seadaseada9136 4 หลายเดือนก่อน

      ​@user-it8cz8sv3v ግድ አንተ ወይም አንች ኮተት

  • @weynakasa
    @weynakasa 4 หลายเดือนก่อน +89

    ዊና ከሄሉ ጋር በመምጣቱ ደስ ይላችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ላይክ

  • @sarakirstyantube4811
    @sarakirstyantube4811 4 หลายเดือนก่อน +24

    ዊና የአንተና የእህትህ ሄሉ ፍቅር ይለያል ዋው ዋው ዋው እግዚአብሔር ልባችሁን አይቀይርባቹ ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም የሚያስቀና ፍቅር ነው ጌታን !!!

  • @einebazeinba1280
    @einebazeinba1280 4 หลายเดือนก่อน +24

    ሄሉየ መልካም የፍተና ጊዜይሁንልሽ የኔ ውድ መልካም ፍተና

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 4 หลายเดือนก่อน +165

    ሄሉዬ ምርጥ ሴት ናት የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ የት ናቸው 👍👍👍👍😍😍😍❤❤❤

    • @GoogelNet-dq8xx
      @GoogelNet-dq8xx 4 หลายเดือนก่อน

      በእውነት እኔ አለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ❤❤❤

    • @ahilamYimer-fe7ue
      @ahilamYimer-fe7ue 4 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኚዉዴ

    • @ahilamYimer-fe7ue
      @ahilamYimer-fe7ue 4 หลายเดือนก่อน

      ​@SamsደምሪኚዉዴungA05-je6sw

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 4 หลายเดือนก่อน +1

      መልካምፈተና ሂልየ ❤❤❤❤

  • @arz9027
    @arz9027 4 หลายเดือนก่อน +112

    ዊና እና ሄሉ የምት ውዱ አሰከ👍❤️

    • @gjfdhgj-my5vv
      @gjfdhgj-my5vv 4 หลายเดือนก่อน +3

      ወንድም መከታ ❤❤❤❤❤እኮ ነው ሺ አመት በፍቅር ያኑራችሁ

    • @ظزمزمزمز
      @ظزمزمزمز 4 หลายเดือนก่อน +1

      የኔውዶች​@@gjfdhgj-my5vv

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 4 หลายเดือนก่อน +198

    ዊና ከሄሉ ጋ በመምጣቱ ደስ ያላቹ የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ ላይክ

    • @seadamelaku3377
      @seadamelaku3377 4 หลายเดือนก่อน

      ቀላል ያስደስተናል❤❤❤❤

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ❤❤❤❤❤❤

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 4 หลายเดือนก่อน +1

      በጠም

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 4 หลายเดือนก่อน +1

      ወዉሰተምሩይልመድበቹ

    • @teshomeeshetu-zm9xo
      @teshomeeshetu-zm9xo 4 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን

  • @ellineleges8976
    @ellineleges8976 4 หลายเดือนก่อน +35

    እዲህ አይነት ወንድም ጌታ ይባርክህ እናንተ ትለያላችሁ መልካም ፈተና ሄሉ❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 4 หลายเดือนก่อน +8

    ሄሉየ እመቤቴ ወላድት አምላክ እቅፍ ድግፋ አድርጋ ከፈተና ታውጣሺ መልካም🎉🎉🎉ፈተና የኔውድ የሚኮሩወድሞች አሉሺ ኮርቸባቸዋለሁ እነሱንም በፋቅር በጤና በእድሜ በፀጋ ፈጣሪ ይጠብቅልሺ❤❤❤ ወድሞቸ እመቤቴን በጣምነው የምታምሩት

    • @Sara-z5x5q
      @Sara-z5x5q 4 หลายเดือนก่อน

      መልካም ፈተና ይግጠምሺ እህት

  • @LailaLaila-fw2xt
    @LailaLaila-fw2xt 4 หลายเดือนก่อน +38

    ወላሂ አስለቃሱኝ😭 ወንድም መካታ ነዉ የሚባለዉ በምክንያት ነዉ ዊናየ የወንድምነት ጥግ ስወድህኮ😍💖💞

  • @ሀያትሁሴን-ኘ6ኈ
    @ሀያትሁሴን-ኘ6ኈ 4 หลายเดือนก่อน +42

    ሄሉዬ የዚህ አይነት ወድም ስላለሽ ፈጣሪሽን አመስግኝኝኝኝ

  • @useYeshiiJimma
    @useYeshiiJimma 4 หลายเดือนก่อน +37

    ዊናን 100k አናስገባው እስቲ🥰

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 4 หลายเดือนก่อน

      እኮ እነስገበው አይከፈልበትም እኮ🥰😢

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
    @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ 4 หลายเดือนก่อน +14

    ሄሉዬ መልካም ፈተና ይሁንልሽ በርቺ አላህ ያግራላችሁ

  • @BestEthiopia-sm8mk
    @BestEthiopia-sm8mk 4 หลายเดือนก่อน +6

    በሂወቴ ለመጀመሪያ ግዜ ነው በዮቱብ ስኮምት መልካም ፈተና ይሁንልሽ ይቅናሽ የኔ እናት🎉

  • @tsedallove
    @tsedallove 4 หลายเดือนก่อน +13

    ሄሉዬ የኔ ወርቅ❤❤❤❤❤❤
    የኔ ንግስት❤❤❤❤❤❤❤
    ስራዓቷ ደስ ሲል❤❤❤❤❤
    የኔ ጣፍጭ❤❤❤❤❤❤
    ዊና የወንድምነት ጥግ❤❤
    ሰላማችሁ ይብዛልን❤❤
    መልካም ፈተና ንግስቷ🎉

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 4 หลายเดือนก่อน +15

    ውይ እኔ ምን ላድርጋቹ እናንተ ልጅች ተባረኩ ሰው ማለት በደስታክ ሰአት የሜቆም ብቻ አይደለም በዚ ግዜ አጠገባችው ቆመው ያየዎችው እነዚ ሁለት ልጅች ተባረኩ ቤተሰብ ዌናን 100 ሺ እናስገባው እዚ ውስጥ ያሉ ቤተሰቡች ደስ ይሉኛል ከተጉዳ ጋር ቆመው የሚያፅናኑ ናችው ተባረኩ ሄሉ መልካም ውጤት ታድርግልሽ እመብርሀን አብራሽ ትግባ እናቴ

  • @محمدالداغري
    @محمدالداغري 4 หลายเดือนก่อน +32

    ዊነእኮ የሚየስቀነ ወንድምነው ለምንድነው ግን ገደኞችገ የመይመጠ እስኪ ከነሱ ይምጠየምትሉ ለይክ 👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሄሉዬ የኔ ልእልት እግዚያብሄር ካንች ጋር ይሁን ወላዲት አምላክ ከፊት ጥላ ከዃላ ከለላ ትሁንሽ ይቅናሽ ደስታሽን ይመልስልሽ አይዞሽ ያልፋል እማ በርች ጥንክሪ መልካም ፈተና አትጥፊ

  • @einebazeinba1280
    @einebazeinba1280 4 หลายเดือนก่อน +9

    አላህ ይገዝሽ በውጤትሽ ተደስተሽ እንድትመለሽ አላህ ይረዳሽ የኔ ቆጆ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 4 หลายเดือนก่อน +45

    ሄሉዬ በምትሄጅበት ሁሉ እመብርሀን ከንልጆ ትጠብቅሽ በሰላም ተመለሽ❤❤❤❤

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 4 หลายเดือนก่อน +15

    ሄሉ መልካም ፈተና በዚህ ምድር ላይ ያለ ደስታ ሁሉ ላንች ይሁን 🎉🎉🎉

  • @hiamhuot843
    @hiamhuot843 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላየዋችዉደስብሎኛል ሂሉይ መልካም ፈተና ግን ለምድነዉ አንቡሩኬ እነይፍርየም ከናተየራቁት እይሳቅሽ ሳይሽ ደስይለኛል ማርክ ጋየምስቂዉ ትዝአለኝ ፈጣሪ አብራችዉ ሁናችዉ ያሳይን

  • @birtukan7265
    @birtukan7265 4 หลายเดือนก่อน +4

    _ሔሉዬ መልካም ፈተና ይሁንልሽ የኔ ውድ በክርስቶስ ፍፁም ፍቅር ሰላማችሁ ይብዛ አሜን_

  • @zebutube99
    @zebutube99 4 หลายเดือนก่อน +116

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @amaamm-mn5jh
      @amaamm-mn5jh 4 หลายเดือนก่อน +2

      ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉

    • @zzzzzzzz-c1u
      @zzzzzzzz-c1u 4 หลายเดือนก่อน +3

      ሣህ👍👍👍✅✅✅✅✅ደመርኩሽአላህቀጥተኛውንመንገድይምርን

    • @zebutube99
      @zebutube99 4 หลายเดือนก่อน

      @@zzzzzzzz-c1u ጀዛኪላኸይር

    • @Fatma3795
      @Fatma3795 4 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል 🎉❤🎉❤

    • @StarStar-gm4bu
      @StarStar-gm4bu 4 หลายเดือนก่อน

      መናባሽአገባሽደንቆሮመቸምዝቅየማትልኦራቶዶክስብቻዉመቸምቢሆንአሽናፊነት

  • @GoogelNet-dq8xx
    @GoogelNet-dq8xx 4 หลายเดือนก่อน +9

    ሄሉየ እመብረሀን ባለሽበት ትጠብቅልን ፈጠናውንም በደህና ውጤት እጠብቃለን ደሞም እመቤቴ አታሳፍረንም አይዛሽ የኒ ውድ እህት ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @zuzuFamily-n3e
    @zuzuFamily-n3e 4 หลายเดือนก่อน +62

    የኔውድ መልካም ፈተና ስትመለሺ እንዳው ባላሰብሽው መንገድ ደስታሽ ሙሉ ሆኖ ያሳየኝ ያረብ😢😢😢❤❤❤❤❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 4 หลายเดือนก่อน

      Ameneeeee 😢😢😢😢

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 4 หลายเดือนก่อน

      ኡፍ አሜን😢❤

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 4 หลายเดือนก่อน

      አሜንአሜን 🙏🙏🙏🙏

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤😢😢

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 4 หลายเดือนก่อน

      እፍፍ😢አሜን🥰🥰🥰🥰

  • @NabilaN-gi2ps
    @NabilaN-gi2ps 4 หลายเดือนก่อน +14

    እህቴ ያኔ ቆንጆ ማልከም ፈታነ አለህ ያግዝሽ❤❤❤

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 4 หลายเดือนก่อน

      ዛሬ ወላይታ እና ሀድያ ሲዳማ ከንባታ ስብሰባ ነበር አንድ የብልፅግና አባል ለተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸው በጣም ያናድዳል በጣም በንቀት ነበር ህዝቡ ጥያቄው ጦርነት ይቅር ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ልጆቻችን እያለቁ ነው አብዛኛው ቤተሰብ የት እዳሉ አያውቅም መቼ ነው ልጆቻችን የት እዳሉ የምናውቀው ከሞቱም ንገሩን ተብለው ሲጠየቁ 1ሺ ደብብ አሰልፈን አንድ ገሎ ሌላው ይሞታል ይማረካል ምንም እየጠቀሙን አይደለም ብለው በትእቢት ነው የመለሱት 100 የሚበልጥ መኪና ለስራነው ብለው እንቢ ያሉትን በግዴታ ወስደዋል ፍት ለደቡብ ህዝብ ድምፅ ሁናቸው😮

  • @seadaseada9136
    @seadaseada9136 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔናት መልካም ፈተና ያማረ ውጤት አምጠሽ በድካሚ ደስይበልሽ ሄሉየቀሪዘመንሽ ይባረክ ፈጣሪከክፉነገርይጠብቅሽ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 4 หลายเดือนก่อน +30

    ጓደኝነት ወንድምነት ይለምልም ሔሉ ማኛ ጌታ ከፊት ሽ በመኝገድሽ ይቅደም ❤️😘👍😘

  • @AlewuyaAli
    @AlewuyaAli 4 หลายเดือนก่อน +82

    ዊና ከማርክ ጋር ይምጣ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ 👍

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 4 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እያልኩ ነበር❤❤❤

    • @AlewuyaAli
      @AlewuyaAli 4 หลายเดือนก่อน +2

      @@alamzniguse5007 ቀጣይ ፒዲኦ እጠብቃለን

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 4 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@AlewuyaAliእንሸለህ እኔም ምኞቴነው አንድለይ ቢማጡልን

    • @AlewuyaAli
      @AlewuyaAli 4 หลายเดือนก่อน

      @@FetiyaFatiya1 ኢሻ አሏህ ሀያቴ

    • @Hfy8
      @Hfy8 หลายเดือนก่อน

      ምኞቴነው ይምጡልን😢😢

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 4 หลายเดือนก่อน +127

    ሄሉ እድለኛ ነሽ ዊናን የመሰለ ወንድም ስላለሽ
    ወንድም መከታ ነው የምትሉ 👍👍

    • @habibiplaystore9559
      @habibiplaystore9559 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
      @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም❤❤❤❤❤❤❤

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 4 หลายเดือนก่อน

      በጠም ወንድምወ ቢቸ ሰይሆን አበትወም እህትወም ሁሉ ነገርወነው ለሄሉዬ የወንድምነት ጥግነው እኮ🥰🥰😢😢😢😢

  • @ሀዩቲዩቶብ
    @ሀዩቲዩቶብ 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሄሉዬ የኔ አስታዋይ መልካም ፈተኛ ይሁንልሽ

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 4 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም ፈተና ሄሉዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ያሰብሽውን ታሳካልሽ

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 4 หลายเดือนก่อน +8

    ታላቅ ወንድም መከታነው❤❤ሄሉዬ መልካም ፈተና ያሰብሽውን እግዚአብሔር ያሳካልሽ የኔ ጠካራ❤❤❤

  • @ድምቀቶች
    @ድምቀቶች 4 หลายเดือนก่อน +21

    መልካም ፈተና ልእልታችን ተደሥተሽ እንይሽ ውዶ እንወድሻለን እማ ብርታታችን❤❤

  • @LailaLaila-k9i
    @LailaLaila-k9i 4 หลายเดือนก่อน +10

    በሄድሽበት ሁሉ ይቅነሽ ሄሉ መልካም እድል❤❤

  • @SeIm737
    @SeIm737 4 หลายเดือนก่อน +4

    የኔውድ ሄሉየ መልካም ፍተነ ይሁንልሸ ከፍተነሺም ብሆላ ዴሰታችሁን ይመልሰልን❤❤❤❤❤

  • @mahi-b4t
    @mahi-b4t 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉዬ የኔ ልዩ ሴት መልካም ፈተና እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 4 หลายเดือนก่อน +15

    ሄሉየ ውዴዋ መልካም ፈተና ቅዱስ ዑራኤልን ተማፀኝ የእውቀት መላእክት ነው ❤ ዊና አንተኮ አባትም እናትም ነህ❤ ጎደኛችህም ጡሩ ደግ ቅን አሳቢ ናችው ❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 4 หลายเดือนก่อน +86

    እስኪ ሄሉን የምትወዷት ላይክ አድርጉኝ ❤❤መልካም ፈተና በሏት❤❤❤

    • @GdHjkk
      @GdHjkk 4 หลายเดือนก่อน +1

      መልካም ፈተና የኔ ቆጆ😢😢

    • @ahilamYimer-fe7ue
      @ahilamYimer-fe7ue 4 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኚዉዴ

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ማር ሄሉዬ ማልከም ፈተነ

  • @ToubaMohammed-l8t
    @ToubaMohammed-l8t 4 หลายเดือนก่อน +8

    የኔዉድ እህት አይዞሽ መልካም ፈተና ይሁንልሽ አላህ ካሠብሽዉ በላይ ጥሩ ዉጤት ያስገኝሽ በሠላም ተመለሽ❤❤❤

  • @رحمه-ث4ق
    @رحمه-ث4ق 4 หลายเดือนก่อน

    ሂሉየ የኔ ቆጆ ሲደዉልላት ምሳ አትበላም አለች ሁላቹህም ለቁም ነገር ለፍሬ ያብቃቹህ ይህ መልካም ምኞቴነዉ ሂሉየ ፈተናዉን በጣም ቀላል ሁኖልሽ ስትመለሽ በደስታ ተመለሽልኝ የኔ አስተዋይ ሴት ጓደኞችህም በጣም መልካም ናቸዉ በሀዘንም በደስታም አብረዉህ መሁናቸዉ ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤

  • @AminahAyalu
    @AminahAyalu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉየ የኔውደ እህት መልካም ፈተና ይሁንልሺ ዊና ግን የወድምነት ጥግ ነክ ትለያለህ ኑርልን አንወድሀለን❤❤❤❤

  • @SaraSara-sp6cm
    @SaraSara-sp6cm 4 หลายเดือนก่อน +17

    ሄሉዬ የኔ ማር መልካም ሁሉ ይግጠምሺ እማዬ ምርጥ ወንድም አለሺ ማነው እንኔ ዊናና ሄሉን የሚወዳቸው ❤❤❤❤❤ለይኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rshedarsheda48
    @rshedarsheda48 4 หลายเดือนก่อน +16

    ሄሉዬ መልካም ፈተና ይሁንልሽ ፈጣሪ የጊዝሺ የኔ እህት❤❤❤

  • @ziyadah132
    @ziyadah132 4 หลายเดือนก่อน +12

    ሄሉ የኔ ውድ መልካም ፈተና አላህ ያግዝሽ በርቺሊኝ መንገድሽን ሁሉ ቀኝ ይሁንልልሽ❤❤❤

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 4 หลายเดือนก่อน

    ሔልዬ የኔ ውድ የኔ ጨዋ የኔ ጀግና ሴት መልካም የፈተና ሳምንታት ተመኘሁልሽ የኔ ምርጥ ስወድሽ ቃል የለኝም አይዞኝ ሁሉን ለፈጣሪ ስጭው❤❤❤🌹 ውዶቼ በሔሉ ስም 1ሺ አስገቡኝ በናታቹ💔

  • @userenter2635
    @userenter2635 4 หลายเดือนก่อน

    መልካም ፈተና ሄሉ የኔፍልቅልቅ💋❤😘ትክክል ናችሁ አሁን አሁንማ ምግብ ሳይሆን እንደ መጨዋቻ እኮነው እየቆጠሩት ያሉት በእህል ጫዋታ አለ እንዴ ከተረፈ ቁርስርስ አርጋችሁ ለጉዳና ላይ ለሚገኝ ልጆች መስጠት የምን መቀባትነው እናተ የልጆች ትልቅ ናችሁ እህልነው አንቀባባም👌

  • @JjhggKhan-ob9bl
    @JjhggKhan-ob9bl 4 หลายเดือนก่อน +7

    ዊና የአላህ ምን አይነት መልካም ልጅ ነው

  • @selamteke1007
    @selamteke1007 4 หลายเดือนก่อน +7

    ❤ሄሉ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሸ እመብዙሃን ከነልጅዋ ፈተናውን ያቅልሸ የኔቆንጆ

  • @HappyCougar-kp5cp
    @HappyCougar-kp5cp 4 หลายเดือนก่อน +16

    ,መልከም ፈተና ሄሉየ በጣም ነዉ ምወዲሽ ❤❤❤

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ሄሉዬ መልካም ፈተና ይሁንልሽ ማማዬ ቅዱስ ገብርኤል ከአንች ጋር ይሁን በሰላም ተመለሸልን ሰትጀምሪ ፆሎት አድርገሽ ሰሪ ውዴ ዊና ወንድማችን ሁለታቹሁም እድለኞች ናቹሁ ለአንተም ምርጥ እህት አለህ ለእርሶም ምርጥ ወንድም አላት እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይነገር ስጦታው

  • @ZuzuMehamde
    @ZuzuMehamde 4 หลายเดือนก่อน

    የኔውድ መልካም ፈተና በሰላም ተመለሺልኝ የኔናት ስትመጪ ደሞ እንዳው የዋህነትሽን አይቶ ፈጣሪ ደስታሽን ፍቅሽን መልሶ የእውነት ሳቅሽን ያሳየኝ ወላሂ ሳያት አለቅሳለሁ እሱንም እንደዛው ያሳዝኑኛል ለምን ይሄሁሉ እነሱላይ እላለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 4 หลายเดือนก่อน +9

    የሄሉዬ ፈገግታ ሚየስደስተቸዉ ዊናችን ምርጥ ሰዉ✅ መልከም ፈታነ ሄሉዬ ደስተዉን እንጠብቀለን❤

  • @ሀዩቲፍንደሻ
    @ሀዩቲፍንደሻ 4 หลายเดือนก่อน +12

    ሄዬ የምትወዲት መልካም ፍተና ደቅ ሴት❤❤

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk 4 หลายเดือนก่อน +13

    ታላቅ ወንድም ያባት ምትክነው🥰🥰ሄሉየ መልካም ፈተና ያሠብሽውን ያሣካልሽ የኔጠካራ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @ahilamYimer-fe7ue
      @ahilamYimer-fe7ue 4 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚዉዴ

    • @hyagfddgfddhhdd
      @hyagfddgfddhhdd 4 หลายเดือนก่อน

      ኣዎ ታላቄ እኔም እንደዚ ያቀብጠኝ ነበረ ሞት ጨኻኙ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Temir-ky7dk
      @Temir-ky7dk 4 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይራኸመው😭😭አይዞሽ ሁላችንም ወዴዛውነን

  • @VusduVusdud
    @VusduVusdud 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዊና የወድምነት ጥግ ደስ ስትሉ ሄሉዬ በሄድሽበት ሁሉ እመብረሀን ትከተልሽ ፈተናሽን ሁሉ ታቅልልሽ ❤❤❤❤

  • @merinatube6287
    @merinatube6287 4 หลายเดือนก่อน

    ሄሉዬ መልካም ፈተና ይቅናቹሁ ወድሜም ተፈታኝ ነዉ ጨቆኛል በፀሎት እየበረታሁ ነዉ ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን ጥሩ ወጤት አምጥታቹሁ እደምታስደስቱን ባለሙሉ ተስፋ አለኝ ይቅናቹሁ ዉዱ ወድሜም ይቅናህ የናቴ ልጅ 🙏❤❤❤❤❤

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 4 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ ስትሉ ወላሂ እፍፍፍ አላህ ይጠብቃችሁ ሄሉየ መልካም ፈተና🙏🎉🎉❤❤❤

  • @Ty23r
    @Ty23r 4 หลายเดือนก่อน +4

    እህትኮ ለወድሟ ምንም ትሆናለች የኔወድድምም ጎደኛየን አፍቅሮ ነግሬለታለሁ እና ኖርማል ነው😂😂 መልካም ፍተና ሄሉዬዬዬ

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 4 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ሄሉዬ መልካም ፍተና ፍጣሪ ይርዳሽሽ ❤❤❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 4 หลายเดือนก่อน

    ሄሉዪ መልካም ውጤት እንድታመጪ ፀሎቴ ነው ❤ የኔ እንወድሻለን መልካሙኑ ሁሉ አመኝልሻለሁ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ ቅዱሳን መለመላህክቶች ይከተሉሽ የኔናት ሁሌም ደስስስስስስ ይበልሽ !!❤

  • @Pnice-se6yj
    @Pnice-se6yj 4 หลายเดือนก่อน +3

    የኔውዲ የሰላም የጤና የውጤት የዴስታ ያርግልሺ ማማየ

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 4 หลายเดือนก่อน +6

    መልካም ፈተና ሄሉዬ ጀግና ነሽ ወንደም መከታ ነህ አተንም አላህ ይጠብቅህ

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 4 หลายเดือนก่อน +10

    ዊና ለህትክ ያለክ ፍቅር የማያልቅ ነው 👈👈👍👍

  • @amutamut1
    @amutamut1 4 หลายเดือนก่อน +12

    ሄሉዬ የኔ ልዕልት ማልካም ፈተነ ይሁንልሽ የኔ ሙሉ ሴት ዳሞ እተመመንብሻላው ጡሩ ውጤቴ እንዳ ምተመጭ እርግጣኛ ነኚ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @ahilamYimer-fe7ue
      @ahilamYimer-fe7ue 4 หลายเดือนก่อน +2

      አሙቲየ ደምሪኚ❤❤❤❤

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw 4 หลายเดือนก่อน +2

      አሙቲዬ አንቺም ጀግና ወዳጅ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rahima1683
      @rahima1683 4 หลายเดือนก่อน +3

      አሙቲዬ የሄሉዬ መከታ😢❤❤❤

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 4 หลายเดือนก่อน +1

      እምቲ አንቺም ጀግነነሽ አንቺንም በጠምነው ምወድሽ ሄሉዬ ማልከም ፈተነ ይሁንልሽ 😢❤❤🥰🥰🥰🥰

    • @amutamut1
      @amutamut1 4 หลายเดือนก่อน

      @@rahima1683 ወዬ የኔ ውድ😥❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስደተኛዋሀዘንያደከመኝ
    @ስደተኛዋሀዘንያደከመኝ 4 หลายเดือนก่อน

    መልካም ፈትና ሄሌየ የኔ ውድ ደሞ እህት ናወንድም ስታስቀኑ እኔ እንል የወንድምን ፍቅር አላቀውም አንድ ወንድም ብቻ ነበርኝ እሱንም ገና በለጋ እድሜው ሞት ወስዶብኛል ሁል ግዜ መሞቱን የማላምን በስደት አለሁ እፍፍፍ

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 4 หลายเดือนก่อน

    ታላቅ ወንድም አባት ጓደኛ መካሪ ያባት ምትክ ነው ዊናዪ ተባረክ የልጅ አዋቂ ሰው አስታራቂ አስተዋይ እግዚአብሔር ይባርክህ በሄድክበት ሁሉ ቅዱሳን መላህክቶች ይከተሉህ ክፉ አይካህ አባቴ ተባረክ🙏 እንወድሃለን❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 4 หลายเดือนก่อน +8

    ሁሌም ደስ በላችሁ ❤️🥰ሄሉዬ መልካም ፈተና ይሁንልሽ 🎉🥰

  • @HanaErgataw
    @HanaErgataw 4 หลายเดือนก่อน +5

    መልካምፈተና ሄሉየ ፈጣሪየልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ መከታየሆነ ወንድም አለሽ ውዴ በርችልኝ

  • @Zahra-zx3gv
    @Zahra-zx3gv 4 หลายเดือนก่อน +4

    እደዚህ ተደስታችሁ ስላየናችሁ ደስብሎናል 🎉🎉🎉🎉ሂሉየ መልካም ፈተናይሁንልሽ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @assaJod-zp8pi
    @assaJod-zp8pi 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ኮሜት ድፅፍ ለምን እደሆነ አላቅም እናንተን ሳይ ሆደ ይባባል
    ሄሉ ይኔ ቆጆ መልካም ፈተና ይሁንልሽ
    በሄድሽበት ሁሉ አላህ መልካሙን ይግጠምሽ

  • @EthiopiaHamra
    @EthiopiaHamra 3 หลายเดือนก่อน

    መልካም ፈተና እህታችን ዊናየ ደሰ ትላለክ 100.000ሺ እናሰገባዉ ሺር ሰብሰክራይብ አርጉ

  • @MissZabiba
    @MissZabiba 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሄሉየ የኔ ውድ 🎉🎉🎉 መልካም ፈተና ጡሩ ውጤት አምጥተሺ እደምታኮሪን ተስፋ አለኝ🎉🎉🎉

  • @S-sis
    @S-sis 4 หลายเดือนก่อน +7

    ሄሉዬ መልካም ፋታና ይሁንልሽ የኔ ዉድ ❤️❤️

  • @EEf-n2w
    @EEf-n2w 4 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳንደሰአለሽ መጨረሻዉንያሳምርልሽ ደህና ቸመልሰሽ ጀስታሽን እንድንካፈል ያድርግልሽ በርች እህቴ በጣም እወድሻለሁ

  • @EthiopiaEthiopia-z1l
    @EthiopiaEthiopia-z1l 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ መልካም እድል ይሁንልሽ እንዳሰብሽው እንደጀመርሽው ከምትወጅው ልጅ ጋ ሰላም ሆነሽ ይህን ጊዜ አብራችሁ ብታልፉ ምኞቴ ነበር ግን ደግሞ እኛ ካሰብነው አላህ የመረጠልን ይበልጣልና መልካም እድል በድጋሜ🎉🎉🎉

  • @AaAa-ku3bg
    @AaAa-ku3bg 4 หลายเดือนก่อน

    ሄሉየ የኔ ማር መልካም ፈተና ይሁንልሽ የኔ ውድ እወድሻለሁ ሽጋ ሴት ፈጣሪ አችጋ ይሁን የኔ ንግስት ሁሌም ሳቂልኝ የኔ ልእልት ዊናየ አተኮ የምር ትለያለህ የኔ አባት ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ እወዳቹሁ አለሁ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤

  • @HANA-go2xb
    @HANA-go2xb 4 หลายเดือนก่อน +6

    ሄሉዬ መልካም ፈተና ዬኔ ልእልት በመንገድሽ ሁሉ ፈጣሪ ይከተልሽ ዬኔ ውድ❤❤❤❤

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 4 หลายเดือนก่อน +8

    መልካም ፈተና ሂሉ በድል እድምትውጪ መልካም ምኖታችን ነው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 หลายเดือนก่อน +54

    ሄሉዬ ዊናዬ ሁሌም ዳስታቹን ነው ምፋልጋው ያምትሉ ለይክ 😊🎉❤

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r 4 หลายเดือนก่อน +2

      የኮሜቷ
      ንግስት,ክክክክ

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉም ቤት መዞር ነው ስራሽ አማርኛሽ ግን ወልጋዳ ነው😂😂😂​@@AminaYoussef-c1r

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 4 หลายเดือนก่อน +1

      አቺ አስትካክይው አማርኛውን😮​@@GenetGenet-vv2zt

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጡ ዊና እድሜን ከጤና በወለኛ ቆንጆ ፍቅረኛ ጀባ ብያለሁ

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve 4 หลายเดือนก่อน

    ሄልየ ያች ወድም ይለያል ሁለተናሽ ነው በሰላም ተመለሽ ❤❤❤❤❤❤❤እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ 4 หลายเดือนก่อน +16

    መልከም ፈተነ ሄሉዬ ቅመሞች ለይክ አርጉኝ

  • @mozaalmansoori6777
    @mozaalmansoori6777 4 หลายเดือนก่อน +8

    ሄሎዬ የኔቆጆ ሄሉንና ዊናን የሚወድ እደኔ

  • @wollo1630
    @wollo1630 4 หลายเดือนก่อน +6

    መልካም ፈተና ሔሉዬ አላሕ ያጠክርሺ🙏

  • @አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ
    @አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉየ መልካም ፈተና እማየ በጣምነው የምወድሽ ውዴ❤❤❤❤

  • @MahletDgg
    @MahletDgg 4 หลายเดือนก่อน

    ሄሉዬ መልካም ፈተና እማምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፍን ታድርግሽ እህት ሄዬመልካምፈተናእማምላክበዘርፋፋቀሚሷሽፍንታድርግሽእህትአለም ❤❤❤❤❤

  • @HadyaMolla-g5p
    @HadyaMolla-g5p 4 หลายเดือนก่อน +8

    ሄሉ ቆንጆ መልካም ፈተና❤❤❤

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن 4 หลายเดือนก่อน +5

    መልካም ፈተና የሚል ❤❤❤ሄሉዬን የሚወድ❤❤❤

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawu 4 หลายเดือนก่อน +5

    የመጀመሪያ ነኝ መልካም ፈተና ሄሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወዶች እዴት እደምታምሩ ዊናየ እደዚህ ወነበራችሁበት ተመልሳችሁ ሰላየናችሁ በጣም ደሰ ብሎናል ሄሉየ የኔ ንግሰት በርችልን ሀሳብሸን ምኞትሸን እግዚአብሔር ያሳካልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አይናድስግራኝ
    @አይናድስግራኝ 4 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም ፈተና ሂሉዬ እግዙአብሄር ካችጋር ይሁን

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 4 หลายเดือนก่อน +6

    የጎጆዋ ነገር ምርጥ ቤት😂😂😂😂😂

  • @jemilajemila3832
    @jemilajemila3832 4 หลายเดือนก่อน +6

    መልካም ፍተና ይሆንልሽ እህታችን

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 4 หลายเดือนก่อน +6

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ተመስገን ላይክ አምሮኛል😂😂❤❤❤❤❤❤❤

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂እንኳንደስአለሽ

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 4 หลายเดือนก่อน

    ሂሉ መልካም ፈተና ይሁንልሽ የኔ ዉድ መልካም ጨዋየሆንሽ ልጅ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰👌👌👌😘😘በ ፅሎተ አስብሻለሁ

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je 2 หลายเดือนก่อน

    ዊናዬ መልካም ሠው ታላቅ ወንድምኮ 2ኛ አባትኘው😘😘😘😘😘😘😘ሄሉነቴ መልካም ፈተና😘😘ይሁንልሽ😘😘😘😘😘😘