ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከሚያለቅሱትጋ ለምታለቅሱ ከሚስቁትጋ ለምትስቁ ውድ የማዳም ቅመሞች ክብር ለናተ ይሁን😢😢😢
😍😍
ወላሂ በትክክል እኔም ከፉቶኛል አባቴን አሞብኝ
❤❤❤❤
💘💘💘😥
ደምሩኝ ውዶችየ በናታቹ
ዊናን የምትወዱ ከጎንነ እንወደዋለን በሀዘኑ በደስታው ከጎኑነን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤❤
እወዳችዋለው እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቃቹ 😢🙏
አለን❤❤❤❤❤❤ከጎናችሁ ነን❤❤❤❤
አልቅሸልሞትነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምንሁኖደሁ አሳዉቁነእየጨነቀነነዉየምትለበላይክ
ዊናን የምትወዱ እስኪ እንያችሁ👍👍
ዊናንከብሺርወዲሜ
ምን ነው በሠላም ??አይዞን
bura wina taragagaa???
አይዞክ ዊናየ አታልቅስ ያልፋል😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ምርኩዛቹ ሁሌም በጌታ ይሁን አይረሳም አይጥልም ወንድሜ ሁሉም ነገር አላፊ ነው በተለይ እኛ በስደት የምናሳልፈውን የምናውቀው እኛ ስደተኞች ብቻ ነን አምላክ ከእኛ ስለሆነ ብቻ🙏🙏🙏
ዊና ስታለቅስ ማየት አንፈልግም የምትሉ በላይክ😮😮
እኔ
እኔበጣምነዉምወደዉ😔😢
እኔ😢😢😢😢😢😢😢
አወን
🥺🥺🥺🥺እኔ
🥲🥹ፈጣሪ ሆይ አበርታኝ😢😢
ምንጉድነው ነገሩ😢
አብሽሩ ኤፌዬ እኛም አዝነናል🥺🥺
ኤፌ እባክህ ከጎኑ ሁኑ ምን ሆኖ ነዉ 😢😢
ያአላህ ምንተፈጥሮነው የንወድም አላህ ጨቀትህንያሣልህ ያረብ
እፍ አስለቀሰኝ ወላሂ ወንዲልጂ ሲያለቅስ አልወዲም😢😢😢😢😢😢😊😊
ያውልህ ዊነዬ በዝህች ምደር ላይ እያንዳንዱ ስው የራሱ የሆኑ እጅግ ከባድ ችግር አለው 😢ወንድሜ የ እዬብን ያህል መከራ የደረሰበት ግን የለም ግን እግዚአብሔር ተስፋ በማደረጉ የበለጠ ሆነለት 🙏🙏አብርሃም እግዚአብሔር ተማምኖ ስለወጣ ብዙ ነገሮች ተሳኩለት ዬሴፍ በወንድሞቹ ብጠላም እግዚአብሔር ግልጽ በሰውና ሀገር ላይ ሾመው ስለዝህ እግዚአብሔርን ይዘህ በጭራሽ ተስፋ መቁረጥ አይጠበቅብህም ❤❤እንደውም የበለጠ ጠንካራ መሆን ይገባል 🙏🙏
ስጠፉ በጣም ጨንቆኝ ነበር ምን ተፈጠረ ዊናዬ አንተ እኮ ጠንካራ ነህ መፍትሄ የሌለው ነገር የለም እኛም ከጎንህ ነን እባክህ አታለቅስ
አይዞህ ወንድማችን wina ሁሉም ያልፋል ግን ከእናት ከአባት በላይ የሚያስበለን ፈጣሪ ጌታ አለ በምንም ላይ ተስፋ አትቁረጥ ወንድ ልጅነክ እንወዳለን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ነፂየ አግኝውና ትንሽ አውሪው አችን ይሠሙሻል ወደ
@@zamzam123-wi1wfነፂ አይደላችም
አው አውርው አንችም ነፂ ኡፍፍፍ አንጀቴን በለው😢😢😢
ነፂ አደለችም በሷ ስም የተከፈተ ነው@@ለይለTH-cam
እረ የቺ ነፂ አይዴለችም
ዊናዬ ህይወት የፈተና መድረክ ነች አብሽር ሁሉም ነገር ያልፋል የማያልፍ ነገር ቢኖር የመሞቻችን ቀን ብቻ ነች ጠካራ ሁነክ ነገሮችን በትግዕስት ለማለፍ ሞክር ነገ ሌላ ቀን ነው እንደዚክ ሁነክ ማዬት አንፈልግም ዊና አንተ ማለት እኮ የትንሽ ትልቅ አስተዋይ እንኳን ለራስክ ሰዊችን የምታስታርቅ ጎበዝ ነክ እና እንዴዚክ ተስፋ መቁረጥ የለብክም ሁሉም ነገር ለበጎ ነው🎉🎉🎉
ወንድ ልጅ ነገሮች ከአቅሙ በላይ ሲሆን ያለቅሳል😢😢😢😢ዊናዬ ነገሮችን ቅዱስ ሚካኤል ይፍታልህ ተረጋጋ እባክህን
ወላሂ ሲያሳዝን
በጣምነዉ ወላሂ አጀቴንየበላዉ😭😭😭😥😥😥
Hulum yalifali winaye atekafa❤❤😭😭❤️❤️❤️❤️💞🙏🙏
እኔ አባትየውን ነው የፈራሁት አረ😥😥😥😥
ሁሉም ያልፋል ዉናየ አበሽር ታገስ ጠምካራ ሁን በዚች ምድር ላይየሚመጣብን ፈተና ሁሉ ከፈጣሪ ነዉ እናም ፈተናዉ ቢከብድም በርታ 🥰🥰🥰🥰🥰ወላሂ በጣም ነዉ የሚያሳዝነኝ ዉኒ
ዊናየ አይዞህ ችግር ይፈታል ብለህ ታሳምን አልነበር እንዴ ያተ ችግር አይፈታም ብለህ አሰብህ አንተ እኮ ጀግና ጠንካራ አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ደሞ እሚወደዉን እኮ ነዉ እሚፈትዉ እና አገር ለቆ መሄድ መፊትሄ አይሆንም ተረጋጋ ወንድሜ
እኔ አሁን አሁን ላይ ድክም ብሎኝ ነዉ መሰለኝ የከፊዉ ሰዉ ሳይ ልቤን ያመኛል ማርያምን😢😢 ዊናዬ አተኮ በጣም ጠካራ ልጅ ነህ በጣም ጀግና የሆነች እህት አለችህ በሀይማኖትህ ጠካራ ነህ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ፈተና ግድ ነዉ ሳትፈተን ማለፍ አችልም ጠካራ ሁን አይዞህ እግዛብሄር ላያስችል አይሰጥም ሁሉም ያልፋል😢
ወይናዬ ምነው የሰውን ችግር ይፈታል ብለህ ታሳምን አልነበር እዴት ያተ ችግር አይፈታም ብለህ አሰብህ አተ እኮ ጀግና ጠካራ አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ደሞ እሚወደውን እኮ ነው እሚፈትነው ደሞ አገር ለቆ መሄድ ችግርን አይፈታም እባክህ አስብበት
ማሀበረሰቡ ግን በጣም ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፍቅር የሆነ ህዝብ
ዊናየ በአላህ ብዙ አታሥብ የማያልፋ የሚመሥሉ ብዙ ችግሮች ያልፋሉ ምንም የማያልፍ ነገር የለም ለምሣሌ ትናትን መመለሥ አትችልም አይደል ይህም ማለት ሁሉም ነገሮች በቅጥፈት ያልፋሉ ሁሉንም እዳመጣጡ ተቀበል ሁሌም ደሥተኛ ሁን እዝህ ምድር ላይ የመጣነው ለጊዜአዊ እግድነት ነው እንግድነታችንን ሥንቸርስ ወደመጣንበት ይችን ምድር ለቀን እንሄዳለን ሥለዜህ መልካም ነገር ሁሌም አድርግ ምላሹን በፋፁም አትጠብቅ ፈጣሪን ሁሌም አመሥግን ምክንያቱም የሚፈትንህ ለመልካም ነገር ነው እያደክ በመጣህ ቁጥር ለነገሮች ሁሉ ጠካራ እድትሆን እና ከሠው ምንም እዳጠብቅ እያሥተማረህ ነው ዊናየ ፈጣሪኮ ከወለዱን ወላጆቻችን በላይ ነው አዛኝ እሩሩህ ነው ማንም ሊሠጠን የማይችለውን ውድ የሆነ ተምር ሠቶናል ከፋጥረታት ሁሉ አልቆናል ሥለዚህ የምን መጨናነቅ የምን መከፋት ባለህ ሁሉ ተደሠት ለመደሠት ሥትፈልግ የምትነፍሠውን አየር ሙሉ አካል የምንመገበውን ምግብ የምንጠጣው ውሃ የምንራመድባትን ምድር አሥተውል ከዛ ሢከፋህ ካተ በታች የሆኑትን ጓብኝ ማደግ መለወጥ ሥትፈልግ ካተ በላይ ያሉትን ባለሀብት አሥተውል እነሡም ፈጣሪን በመጠየቅ እና ሥበቡን ሥላደረሡ ነው የተሠጣቸው ያለፈተና ማንም አሁን ባለንበት አልደረሠም አብሽር ወድሜ ፈጣሪ ካተጋ 17:21 ይሁን
ዊናዬ ወንድሜ አንተ እኮ ጠንካራ ልጅ ነህ እግዚአብሔር የማንችለውን ፈተና አይሰጠነም አይዞህ ያልፋን የማያልፍ የለም ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻላን 🙏😥😥❤❤❤
ዊናየ አንተ እኮ ጀግና እና ብርቱ ነህ አደበተ ሩቱ በማርያም አታልቅስ ሁሉም ያልፋል የኔ እንባ ይፍሰስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወላሂ በጣም ነው የተናደድኩኝ እንዳትለያዩ ምንም ቢሆን ፈጣሪ ጊዜ ያለው ለበጎ ነው እንጂ ሁሉም ነገር ያልፋል😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤ እናንተ በጣም ደስ የምትሉ ጓደኞች ናቸው በእውነት በጣም ነው የተናደዱ
አይ የሰዉ ልጅ ያለበች ችግር እና ፈተና😢😢😢ዊናዬ አተ በጣም ጠካራ ልጅ ነህ ይህንንም ታልፈዋለህ የሰዉ ልጅ ማለፈ የማይችለዉ የሚሞትበትን ቀን ብቻ ነዉ😢😢 ለሰይጣን በር አትክፈት 😢የጭቅ አማላጆ ለቅሶህን ወደ ሳቅ ትለዉጥልህ ወድሜ😢😢
😢😢😢😢
ዊናዬ ደስታህን እንጂ ሀዘንህን አንፈልግም የኛ ሰው አክባሪ የኛ አስታራቂ ፈጣሪ ችግሮችህን ሁሉ ያቅልልክ😢😢😢😢
በጣም መልካም ልጅ ነዉ
እኔ ሲጠፉም ግራ ገብቶኛል አረ ወንድም አንተ እኮ ጠንካራ ልጅ ነህ ተስፋ መቁረጥ አይገባህም ምክኒያቱም መካሪ ለሰው በደል ተቋርቋሪ ነህ እንደዚህ አይነት ሰው ተስፋ አይቆርጥም በርታ ወንድሜ ስታዝን አያምርብህም የኔ እናት የትም አትሄድም አሉ ማዘር 😰😰💔
ዉድ ደሚሪኝ 9:31
በጣምጠጋራ ነዉ😥😥
Wina wendime azok enga sit elqis des aylengem😢
ምን ሆኖ ነው
እኔም😢😢 በተለይ ሔሉ ስትጠፋ😢
ዊናዬ እኔን ወንድሜን አይዜህ እውነት እንባዬን መቆጠር አቃተኝ ወንድ ልጅ ከአቅሙ በላይ ካልሆን እንደዚህ አያለቅስም አይዞህ በጋራ አብራችሁ ታልፋታላችሁ በምድር ላይ የማይፈታ ችግር ሞት ብቻ ነው እባክህን እራስህን ጠብቅ አደራ ፈተና ያለ ነው እግዛቤር ግን ያቅልላችሁ❤❤❤❤❤
ዊናዬ አንተ እኮ ጠንካራ ልጅ ነህ ለምን እንደዚህ ትሆናለህ አይዞህ የኛ መካሪ አስታራቂ ነህ እኮ አባቴ አታልቅስ በአላህ እፍፍፍፍ
😭😭😭ዋናየ አልቅሰህ አታስለቅሰን ተረጋግተህ ነገሮችን ለመፍታት ሞክር የሰውልጅ ሲባል ደስታና ሀዘን የተፈራረቀበት ነው ታገስ ሁሉም ያልፋል
ዊናዬ የኔ ትንሽ ወንድም በአዛኝቱ ደም ነው ያስለቀስከኝ በፈጠረህ አምላክ እንደዚህ አይነት ስሜት ውስጥ ስትሆን ወደ ገዳም ሄደህ እራስህን አረጋጋ የማያልፍ ክፉም ሆነ ደግ ቀን የለም እግዚአብሔር በነገሮችህ ሁሉ ጣልቃ ገብቶ መረጋጋትን ይስጥህ ክርስትና ስምህን ጻፍልን አንድ አቡነዘበሰማያት እንኳን ላድርስልክ ወንድም አለም
ትክክል😢
እዲያው ምን ሆኖ ይሆን አባታቸው ምን ነግሯቸው ይሆን
እነሄሉ የተለያዩት በዚህ ምክኒያት ይሆናል አባታችው ስለእናታችው የሆነ ነገር ነግሯችው ይሆናል@@عبداللهمحمد-ر4ذ
ኡፍፍፍ ዊናዬ አሣዘነኝ የእውነት አጀቴን በላኝ😥😥😥😥😥😥😥😥ኡፍፍፍ አምላኬ ሆይ ከምወደው ሰው ጋር እንዳትለየኝ🤲🤲ዊናዬ" አይዞህ ጠንክርልን😥
አባታቸዉ ስለእናታቸዉ ነግሯቸዉይሆናል የምትሉ😢😢
ዉደደምሬኚ🎉🎉@@ZedAhmed-ui9pg
ወሏሂኔ እያሰብኩነበር ይሆናልእኔሆሌ ስለነሱ ሳስብ ስለናታቸዉአስብና አባታቸዉ ሊነግራቸዉያልፈለገዉእነሱመሸከምእማይችሉት ስለሆነ ወይምአባታቸዉ እናታቸዉን በድሏትደሁብዬአስብናብቻ በጣምእጨነቃለሁ😢
እኔም እደዘ ነው የሰብኩት 😭😭😭😭
እኔም እንደዝናው ይሰብኩት ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወለህ እየሰብኩ ነበር
እውነትም ቡታጅራ ሰው አክባሪዋች ዊናዬ ፈጣሪ የልብህን ጭንቀት አይቶ ደስታውን ያቅርብል 🙏
😢ግን እኔ ብቻ ነኝ እናዚ ልጆች ሲሰቁ ሚሰቅ ሰያላቅሱ ምያላቅሰ ብቻ ላይክ😭😭
እኔም ነኝ😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
😭😭❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤
😭😭😭😭😭
ዊናየ አይዞህ ወንድሜ ፈተዋች መምጣት ያለ ነገር ነው እነሡን ፈተናዎች ማለፉ ቢከብድም ግን ተልፋቸዋለህ
ዊናየ ሲከፍሄ ማየት አንፈልግም ይህ ሁሉ ያልፍል አይዞህ 😢😢😢 ለመብርሀን አሳልፈህ ስጣት ችግሮችህን 😢😢
እመቤቴ ጭንቀትህን ሁሉ ታርቅልህ 😭😭😭😭ሰው ሲጨነቅ ይጨንቀኛል 😭😭😭አይዞህ ወንድም ዓለም ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
ዊና አይክፋህ መልካም ልጅ ነህ እምትሉ 👍👍❤❤❤
ዊናየ ጠካራ ሁን ሁሉም ነገር ለኸይር ነዉ❤❤❤❤
*_የኔ ዉድ ወንድም የምር ስታለቅስ ማየት ያማል ማርያምን ለምንድነው ግን እነዚ ልጆች ሁሌም ፈተና እሚበዛቸው😭😭 እሄንንም ከዛ ደግ የሆኑ ጋደኞችህ ታልፈዋለህ ዊናዬ አይዞክ💔_*
ዊና ወንድሜ አንድ ነገር እንደእህት ልምከርህ ክርስቲያን ማንኛውም መከራ ቢገጥመው ተስፋ አይቆርጥም ጎዞዋችን እከ ቀራኒዮ ድረስ ስለሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ነው እሱ ያረጋጋህ ፀልይ ከአቅምህ የበለጠ ችግር ቢገጥምህ ሱባዬ ግባ እግዚአብሔር መልስ አለው ሀይዞህ
ዊናየ ወንድማችን ከይዞህ ሁሉንም እግዚአብሔር ያስተካክለዋል አልፈተን ሳይሆን ፈተናውን የምችልበት አቅም ስጠኝ የው የሚባለው አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ለበጎ ነው
አይዞህ ወድሜ ነገሮች ሁሉ ያልፍሉ ታገስ ወድሜ መታገስ ዋጋ አለዉ ያልፍል ለሰዉ የማይቻል ለእግዚአቤሄር ሁሉም ይቻለዋል❤
ወንድ ልጅ ሲቸገርና ሲያለቅስ በጣም ነው የሚጨንቀኝ ወንድሜ አታልቅስ እሺ ከዚህ የሚበልጥ መካራ ያጋጥማል ግን ደግሞ አንተ በጣም በእምነትክም ጠንካራንክ በእምነቱ ጠንካራ ሰው ደግሞ ምንም ቢገጠማዉም ሁሉንም በመልካም መንገድ በእምነት በፃናት ነው እሺ!!!!"በህይወታችን ስለሁሉም ነገር ማሰብ ተገቢ ሆኖ ሳለ ግን ውጥረት ውስጥ መግባት ግን ሞኝነት ነው፡፡ ምክንያቱም መፅሐፍ "ከእናንተ ተጨንቆ በቁመቱ ላይ አንድ ክንድ መጨመር የሚችል ማን ነው?"ማቴዎስ.6፥27))
ዊናየ ወንድሜ ተረጋግተህ አስብ አዳዴ የአለም መጨረሻችን እስኪመስለን ድረስ ነገሮች ሁሉ ይመሰቃቀላሉ ነገር ግን የማያልፍ የለም እናም አተኮ ጎበዝ ልጅ ነህ አይዞህ አላህ ካተጋር ይሁን ❤❤❤❤❤
ዊናየ የድንግል ማርያም ልጅ ሆነክ ተስፍ መቁረጥ የለም ለሰይጣን ቦታ አትስጥ ችግሮችህን በሱባኤ ጠይቅ ይመልስልሀል እግዚአብሔር ዊናዬ 😢እኔ ወንድም አለኝ እንኳን አልቅሶ ሲከፍው እንዴት ያማል ሳለቅስ😢😢😢 ጨረስኩት 😢😢
ትክክል
ዊናዬ፡ምናው፡እኔን፡ይክፈኝ፡ውና፡ኤኔ፡ሰውዳ፡መሀመድ፡እበለለው
❤🎉ኣይዞህ ጨዋ ወንድም አይዞህ ይፈታል ለበጎ ነው እግዝአብሔር የፈቀደው ሁሉ ይሆናል ❤🎉
የምር አልቅሳችሁ አስለቅሳችሁን አይዞህ የኔ ወንድም ሁሉም ነገር ያልፋል ምንም ቢያጋጥም ትግስት ያስፈልጋል ስታለቅሱ ሳይሆን ስትስቁ ነው ማየት የሚያምርብኝ የእውነት ሁላችንም በጣም ነው የምወዳችሁ ❤
😢😢😢😢እኔም
ዊናየ አተኮ ጠንካራ ሰው ነህ ሰታለቅሰ ማየት አልፈልግም😢😢😢😢የኔ ጌታ ቡራየ ኤፋየ አደራ ከጎኑ እዳትለዩ😢😢😢😢
አባታቸዉ የእናታቸዉን ጉዳይ ነግራቸዉ ነዉ የምትሉ 👍በስመአብ እግዚአብሔር ያረጋጋችሁ ዊይናዬ አይዟችሁ😢😢😢
ቆይ,እናታቸዉ,የትነች,በጌታ,ንገሩኝ😢😢😢😢
እንደሡካልሆነ በሌላ ነገር እንደዚህ ይሆናል ብየ አላሥብም😢😢😢😢😢😢😢
@@ethiopiaethiopia4533 እናታቸዉ በልጅነታቸዉ ነዉ የተለየቻቸዉ የት እንዳለች አያዉቁም😓😓
እኔም ጠርጥሪያለሁ ምን አልባት የእናቱን ነገር አውቆ ይሆናል@@ethiopiaethiopia4533
ወይይዮ እኔም አረነደዛ ነወያሥብኩት እህህ😢😢ያረቢ
የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም ዊናዬ አተኮ ለሄሉ በጣም ታስፈልጋታለህ ጠካራ ወድም ነህ ከሳቅህ ጀርባ ብዙ ህመም ቢኖርብህም በጥርስህ ትሸፉነዉ ነበር ያልፋል ይሄም💔💔
ዊና አብሽር ነረጋጋ መሄድ መፍቴ አይሆንም አንተ ገና ልጅ ነህ መዛላይ እነዚ የመሣሠሉ ወንደሞች አለህ አታልቅስ ነገራቶች ሁሉ ለበጎ ነዉ ጠከር በል ያጋጥማል❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ አይዞህ አንድን ነገር ስሸሸው ተከትሎህ ነው የሚመጣው ምንም ቢከብድህም እነሱ ጋር ተወጣው አላህ ይርዳህ ወንድም
ዊኒ ምነው አትከፉ አንተ መካሪ አስታራቂ አይደለህም ሰለዚህ ሁሉም ነገር በበጋ መተርጋሙ ነው አይዞህ ሁሉ ያልፉል 🙏🙏🙏💪😘😘
ዊና ለሰው የሚሆን ሰው ለራሱ አይሆንም ይባላል አብሽር ወንድም አንተ አስበህ አውቀህ ያላደረከው ነገር ከማንም አያርቅህም በዚች ምድር ከሞት በስተቀር ሁሉም ያልፋል አይዞህ ለቅሶ አያምርብሽም ሁሌ ከነገሮች በላይ መሆን አላብሽ ዊናው
_ውይናዬ ወንድሜ አይዞህ ፈተና ሁሉ ለበጎ ነው ከፈጣሪ ጋር የማይፈታ ነገር የለም እመብርሐን ጨንቀትህ ወይም ፈተናህን እርሷ አዛኝ ናትና ችግራችሁን ሁሉ ታቅልላችሁ አይዟሁ በርቱ ፈተና ሲመጣ ለአንድ ነገር ነው በሕይወትህ ሁሉ ደስታ የለም ወርቅ በሳት ነጥሮ ነው ወደስው አምሮ የሚቀርበው እና ሁሉንም ነገረ አብራችሁ ፍቱት በርቱ😢😢_
ጌታሆይ የተጨነቀች ነፍ ሐሴትን ታድርግ ውድ ወንድሜ ሰው ነንና እንፈተናለን ነገር ግን ትግስት ይኑርህ ሑላችን እነፈራሱን የቻለ መከራ አለበት እግዚአብሔር ያቅልልን በፀሎት መጠከር ነው ❤
የኔ አባት እውነት ነው ሣይጣን ጥበበኛ ነው አሉ በትክክል ዊነየ ደግሞ ተርጋጋ ወንድማለም አይዞህ ያልፍል አይዞህ
መታገስ ጥሩ ነው ወንድም አይዞህ
አብሽሪ ውናየ ለነገሮች መገደ አትክፈት ቦታ አትስጥ ሁለም በጊዜው ይስተካከላል ስትስቁጀ ስታለቅሱ ደስ አይልምአላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልህ
ዱአአድርጉላቸዉ ወይይይ ዊና ከተለየ ሄሎ በጣነዉ የሚከፍት😢😢😢
ዊናዬ አተኮ ጠንካራ ልጅ ነህ አይዞህ በማርያም አታልቅስ😢😢
ዊና አንተኮ ጠንካራ ነህ ምንም የማያልፉ የሚመስሉ ቀናቶች ሁሉ ያልፋሉ እህትህንስ ለማን ጥለሀት ትሄዳለህ እግዚአብሔር ዴስታችሁን ይመልስላችሁ
አይዞህ ዊናዬ ሁሉ ነገር ያልፋል አንተ ጠንካራ ጀግና እና አስተዋይ ልጅ ነህ በናትህ አታልቅስ እንደዝ ስታለቅስ አንጀቴን ነው የበላህኝ ሁሉም ከጎንህ ነን አይዞህ ዎንድሜ ❤️❤️❤️❤️❤️💞💞
ሁሉም ያልፋል ተስፋ አለመቁረጥ ነው ሰው ሁሉ እንደተፈጠረ ነው ፈጣሪዬ ለምን ፈተና ሳይሆን ፈተናዬን ሁሉ ለመልካም አድርገው ወንድሜ አይዞህ ጠንከር በእግዚአብሔር ተስፋ ይቆረጥ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ❤❤❤❤❤❤
ዉደደምሬኚ🎉🎉
ዊናዬ ምንድነው የተፈጠረው አባ የትኛውንም ችግር ቢገጥምክ እጅ እዳትሰጥ እግዚአብሔር የማንችለውን አይፈትነንም ሁሉንም በትግስት አሳልፈው የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም አንተ ብቻ ጠንካራ ሁን ፈጣሪ የማንችለውን አይሰጠንመ ሁሉም ለበጎነው ብለክ አሳልፍ በርታ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😢😢ዊናዬ አይዞህ የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም አብሽር አንተ እኮ ጀግና እና ብርቱ ነህ 😢😢 ኦፍፍፍፍፍ
አይዞህ ዊናዬ ወንድማችን ጠንካራ ሁን ነገሮች ሁሉ ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር የሚሣነዉ ነገር የለምና ነገሮችን ሁሉ ይፍታልህ አይዞህ በፈተና የፀና ሁሉን ችሎ እና አልፎ ይሻገራል እጅ አትስጥ ነገ ሌላ ቀን ነው የኔ መልካም ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አንጀቴን ነው የሚበላኝ😢😢😢 ሣቃችሁ ተመልሶ ተመልሣችሁ እደምመጡ ተስፋ አለኝ❤❤❤❤
ዊናዬ ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም አይዞህ አተ አስተዋይ መልካም ሰዉ ነህ የምር ማዬት አልቻልኩም እዴት እዳስለቀሰኝ😢😢
የናትህ ጉዳይ መሆን አለበት አላህ ከይር ያርገው አይዞችሁ ከይር ያሰማን
ዊና ወንድሜ አንተ እኮ ጠንካራ ነህ የማያልፉ የሚመሱሉ ቀኖች እኮ ያልፋሉ ተስፋ አትቁረጥ ሄሉን ለማን ጥለሀት ነዉ እምትሄድ ወንድሜ ሁላችንም እኮ የእራሳችን ቁስል አለን ከምር አልቻልኩም አንጀቴ ተንሰፈሰፈ
ግን መናለበት ባላውቃቹህ እዴ በልቅሶ ፈነዳው እኮ በስማም 😭😭ዊናየ አንተ እኮ ጀግና እና ብርቱ ነህ በማሪያም አታልቅስ ሁሉም ያልፋል የኔ እንባ ይፍሰስ 😭😭😭😭
ዊናዬ በእግዚአብሔር ጨርሸ ማየት አቅቶይኛል እባክህ ራስህን አረጋጋ የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ሌሊት የለም።ስለዚህ ለሁሉም ነገር መፍትሄ እግዚአብሔርን መጸለይ ነው በጸሎት እናግዛለን።አይዞክ እኔን ወንድሜ።
የኔ አባት ቱሉቁ ሰዉየ ቤቱ ወስዶ ምጣፍ ሰጣቸዉኮ አይዞህ ዉና ወንድማችን ሁሉም ነገርጎ ለቦጎ ነዉ ተረጋጋ እጂ
አይዞህ ፈጣር ካንተ ጋራ ይሁን ሁሉም ለቦጎ ነዉ ተረጋጋ ወንድማችን
በዚ ምድር ላይ ብዙ ችግር ይገጥመናል ነገር ግን ነገን ነው ማሰብ ያለብን ተው ወንድም ለመጦፎ ውሳኔ ልብህን አታነሳሳት ነገ የተሻለ ይሆናል አይዞህ
ዊናዬ ሁሉም ለበጎ ነዉ ጠንከር በል ሁሉም ያልፋል ቤተሰቦቻችንስለ ምትወዱን በጣም እናመሰግናለን ክበሩልን
ቱ ነንግድ😂😂😂
@@seidseid2312እራሧነች እኮግቢናአይወ
@@FatimaFatima-fg1bqፌክ ነዉ
ዊናዬ የኔ ትሁት ጥላትህ ዳቢሎስ ሺአመት ያልቅስ አይዞህ ወንድሜ አንተ እኮ ጀግና አስተዋይ ሰው ነህ እኔ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ዊናዬ ተረጋጋ ወንድሜ😢
ዊናዬ ስታለቅስ አንወድም አንተ ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ሁሉንም መፍታት ይችላል ዊና አይዞ ወንድማችን
እመቤቴ ጭንቀትህን ሁሉ ታርቅልህ ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
ውናየ የእውነት አታልቅስ ሁሉም ያልፍል ለበጎ ነው አንተ ደግሞ ታጋሽና አስተዋይ ልጅ ነህ ቆም ብለህ አስብ ልደትዬ ችግርህን ታቅልልህ የእውነት አብርሄ አለቀስኩ ውናየ ከነገሮች መራቅ መፍትሄ አይደለም ለእህትህ አስብ
ዊናየ የኔ ውድ ወንድም ሀገርን ጥሎ መሔድ መፍትሔ አይሆንም ምንም ያህል ከባድ ችግር ቢገጥምም የማይፈታ ነገር የለም አንተኮ አስተዋይ እና ጠንካራ ነበርክ አንተን ሲከፋክ እኛም በጣም እናዝናለን እባክህ ወናየ ተረጋጋና አስብ
ዊናየ አይዞክ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ተስፋ መቆረጥ የለብህም ሁሉም ያልፋል ለተወሰነ ጊዜ ሱባየ ያዢ ሁሉም ነገር ያልፋል😢❤
አይዞን ወንድሜ አላህ ያግዝህ
አራ ውና ባማርያም አንተ እኮ በጣም ታካራ ልጅ እኮ ነሀ አይዞክ እሺዋንድሜ ⛪🙏🏻
❤❤❤❤🥲🥲🥲🖤💔
❤❤❤
Errr wina midenw
ዊናየ የኔ አባት ወይኔ በጌታ ምንም ቢፈጠር እኮ ነገሮችን በመሸሽ ሳይሆን በመጋፈጥ ነው ደግሞ ከወድምም በላይ ጓደኞቹህ በጣም ልዩ ናቸው የኔ ወድም እራስህን አሳልፈህ ለክፍወች አትስጥ ❤❤❤😢😢😢
ዊናየ ፈጣሪ ምሳኻ ይኹን ተስፋ ኣይትቑረፅ ድንግል ማርያም ከብ ጭንቂ ታውፅእኻ ኣዮኻ ተባዕ ኹን
ጠንካራ ሁን አብ ሽር ሄሉ በጣም ያሳዘኑኚ ናገሩን ፍቱት ፍቅር ተፍቅሮ መለየት ይከብዳል ታገሱ ውድሜ አይክፍህ
አይዞህ ዊናዬ ጠንካራ መሆን አለብህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብለህ አስብ ሁሉም ያልፋል
አይዞህ ዊና ሁሉም ያልፋል ወድሜ ተገስ ተረጋጋ ሁሉን ነገር በርጋታ ማሰብ ነው
ዉደ ደምሬኚ🎉🎉
ዊናዬ አንተ እኮ ጠንክረህ ታጠነክረን ነበር ምን ገባድ ነገር ቢገጥምህ ነዉ እንዲ ልብ የተሰበረዉ ካለህበት ጭንቅ አላህ ያዉጣህ ደስታህ እና ጥንካሬህን ይመልስልህ
ዊናየ ምን ኩናችሁ ነው ግን ችግሩን ለምን አትነግሩንም ልብ ይሠብራል የናተ ነገር ሁሉም በጊዜው ችግሩ ይፈታ ይሆናል በእግዛብሔር ተሥፋ አይቆረጥም የሆነ ችግር ሢያመጣ በጎኑ ለችግሩ መፍትሔ አለው አይዞህ ወንድሜ እናተ ሥሥቁ ነው የሚያምርባችሁ ፈጣሪ ወደነበረው ደሥታችሁ ይመልሳችሁ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ልብ ይሠብራል
ገና ከመጀመሬ በፊት እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ማነው የዊናዬን ንግግር ያስለቀሰው ዊናዬ አይዞክ የኔ አባት
እኔስ ብትይ
እኔም ማሪያምን ግን ምን ሆኖ ነው በፈጣሪ
ውይ ምን ቡዳ በላችሁ የማይፈታ ነገር የለም ቶሎ ለመወሰን አትቸኩል ዊና አንተ መልካም ሰው ነህ የጋደኛ ፍቅር የሚገባህ የምትወዳት እህትህን እንካን ለጎደኛህ አሳልፈህ የሰጠህ ቅን ሰው ነህ አንተ ስትከፋ ማየት አንፈልግም
ክክክክ ቶሎ የምታምኑትስነገር. እረ ተው ግን ቁም ነገር እና ፕራክ ለዩ እስኪ አንች ብትሆኒ ጭንቅ ያለ ችግርውስጥብትገቢ ቀድሞ እሚመጣልሽ ካሜራ ደቅኖለቅሶ 😂😂😂😂😂
እባክህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል የትኛውም ፈተና ቢገጥምህም አደጋ ላይ እንንዳትወድቅ ጠላት ዲያቢሎስ የሰውን ውድቀት ሚፈልገው እና ካባድ ካቅምህ በላይ ችግር ገጥሞህ ይሆናል ሚጠበቅ ነው ሰው አይደለን አይዞህ አስለቀስከኝ እኔ በግል ስመክርህ የጽሞና ጊዜ ይኑር ወደ ገዳም ጸበል ሄደህ አሳልፍ ከዚህ በተረፈ አደጋ ላይ እንዳትወድቅ አደራህን ዘመኑ ክፉ ነው እኔ እምለህ የልጅ አዋቂ ነበርክ እክዚአብሔር እመአምላክ በቀሚስዋ ትሸፍንክ።
አይዞአቹ በሰው ልጅ ላይ ብዙ ፈተናዎች ይከስታሉ በጣም በጣም ብዙ ግን ያን ፈተና በትግስት መወጣ መቻል አለብን የማያልፍ ፈተና የለም እናንተም ሚፈትን ፈተና ሲመጣና ስታልፉት ይም ነገር በሕይወቴ አልፋል ብልከ ምታወራበት ቀን ይምጣ ግን ከማርቆስ ጋር ዘመድ ሆናቹ ነው ወይስ ፕራንክ ነው
አብሽር ዊናየ ሁሉም ነገር ለበጎነው የማያልፍ ቀን የለምሁሉም አላፊ ነው ወድማችን እኛም እህቶችህ ተጎንህ ነን😢😢😢😢💔💔👍👍
😥😥😥አወን 👍👍👍
ደምሩኝ ውዶችየ
ዊና አንተኮ የእማምላክ ልጅ ነክ እንዴት ነው እንደዚ ተስፋ የቆረጥከው እግዚያብሄር እኮ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ዊና ልለምን በእመብርሀን የበፊቱን ዊና አምጣው በማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እማምላክ ደሞ ማናት😂😂😂
በለው አመጣችው ሁሉም የፈጣሪ ፍጥረት ነው 🙄🙄😂😂😂😂😂
Ega ymnamlkate enatahne mareyame@@Alhamedulilah651
ማነው እንደኔ በንባ የጨረሰው በላይክ አሳዩኝ ዊናየ አታልቅስ ያተን ደስታ እንጂ ለቅሶህን አያሳየን ዊናየ አብሺር ሁሉም ያልፋን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኃዘን ወደ ውስጥህ አታስገባ ወንድሜ። ለምትወዳቸው ስትል ጥንካሬ ይኑርህ በግዜው ሁሉም ያልፋል፤ እህትህንም ብቻዋን አትተዋት። በሰው ምክንያት ይሆናል እንደዚህ የሆንከው እነሱም ሳይፈልጉ ካቅማቸው በላይ ሁኖ ይሆናል። ፍጹም ይቅርታ ይኑርህ። ከለመድከው ማህበረ ሰብ ጋር ኑር። የሰው ወሬ ለግዜው ነው። እግዚአብሔር ይርዳህ። ሰው መድሃኒት ነውና ጓዶኖቹም እርዱት ከአጠገቡ ሁኑ።♥
ዊና ምንም ቢያጋጥምህ ለእግዚአብሔር አምላክ ተወው እኔ ስታለቅስ አብሬ አልቅሽ ነው የጨርስኩት እና ወንድሜ አይዞህ እሽ በእግዚአብሔር ሁሉም ነገር ይቻላል ተስፍ አትቁርጥ እኔየመዳም ቅመም ከዱባይ እኛ ሰወች ወደዚህ ምድር ስንመጣ ለፈተና ነው እና የተፈተነ በእግዚአብሔር አምላክ ተወዳጅ ሰው እሽ መጨርሻው ግን የአማር ነው እሚሆነው ያስጨነቀህን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይፍታልህ ወንድም🙏🙏🙏🙏
የኔ ወድም ሲከፋህ አንወድም ሁሌም ደስተኛ ሁንልን ጀግናዬ የህቱ ንጉስ ዊናዬ አብሺር አይዞክ የምትሉ በላይክ
በጣም
ወይ አይክፋህ መልካም ፀባይ ያለህ ልጂ ነህ መጥፎን ያርቅላቺሁ አብሽር
ዊና በጣም አሰለቀሰከኘ ፈጣሪ የምትደሰትበትን ምህረት ያጣልህ😢😢😢😢😢😢

ወንድ ልጅ ሲቸገርና ሲያለቅስ በጣም ነው የሚጨንቀኝ ወንድሜ አታልቅስ እሺ ከዚህ የሚበልጥ መካራ ያጋጥማል ግን ደግሞ አንተ በጣም በእምነትክም ጠንካራንክ በእምነቱ ጠንካራ ሰው ደግሞ ምንም ቢገጠማዉም ሁሉንም በመልካም መንገድ በእምነት በፃናት ነው እሺ!!!!
"በህይወታችን ስለሁሉም ነገር ማሰብ ተገቢ ሆኖ ሳለ ግን ውጥረት ውስጥ መግባት ግን ሞኝነት ነው፡፡ ምክንያቱም መፅሐፍ "ከእናንተ ተጨንቆ በቁመቱ ላይ አንድ ክንድ መጨመር የሚችል ማን ነው?"ማቴዎስ.6፥27))
ዊናየ ወንድሜ ተረጋግተህ አስብ አዳዴ የአለም መጨረሻችን እስኪመስለን ድረስ ነገሮች ሁሉ ይመሰቃቀላሉ ነገር ግን የማያልፍ የለም እናም አተኮ ጎበዝ ልጅ ነህ አይዞህ አላህ ካተጋር ይሁን ❤❤❤❤❤
ዊናየ የድንግል ማርያም ልጅ ሆነክ ተስፍ መቁረጥ የለም ለሰይጣን ቦታ አትስጥ ችግሮችህን በሱባኤ ጠይቅ ይመልስልሀል እግዚአብሔር ዊናዬ 😢እኔ ወንድም አለኝ እንኳን አልቅሶ ሲከፍው እንዴት ያማል ሳለቅስ😢😢😢 ጨረስኩት 😢😢
ትክክል
ዊናዬ፡ምናው፡እኔን፡ይክፈኝ፡ውና፡ኤኔ፡ሰውዳ፡መሀመድ፡እበለለው
❤🎉ኣይዞህ ጨዋ ወንድም አይዞህ ይፈታል ለበጎ ነው እግዝአብሔር የፈቀደው ሁሉ ይሆናል ❤🎉
የምር አልቅሳችሁ አስለቅሳችሁን አይዞህ የኔ ወንድም ሁሉም ነገር ያልፋል ምንም ቢያጋጥም ትግስት ያስፈልጋል ስታለቅሱ ሳይሆን ስትስቁ ነው ማየት የሚያምርብኝ የእውነት ሁላችንም በጣም ነው የምወዳችሁ ❤
😢😢😢😢እኔም
ዊናየ አተኮ ጠንካራ ሰው ነህ ሰታለቅሰ ማየት አልፈልግም😢😢😢😢የኔ ጌታ ቡራየ ኤፋየ አደራ ከጎኑ እዳትለዩ😢😢😢😢
አባታቸዉ የእናታቸዉን ጉዳይ ነግራቸዉ ነዉ የምትሉ 👍
በስመአብ እግዚአብሔር ያረጋጋችሁ ዊይናዬ አይዟችሁ😢😢😢
ቆይ,እናታቸዉ,የትነች,በጌታ,ንገሩኝ😢😢😢😢
እንደሡካልሆነ በሌላ ነገር እንደዚህ ይሆናል ብየ አላሥብም😢😢😢😢😢😢😢
@@ethiopiaethiopia4533 እናታቸዉ በልጅነታቸዉ ነዉ የተለየቻቸዉ የት እንዳለች አያዉቁም😓😓
እኔም ጠርጥሪያለሁ ምን አልባት የእናቱን ነገር አውቆ ይሆናል@@ethiopiaethiopia4533
ወይይዮ እኔም አረነደዛ ነወያሥብኩት እህህ😢😢ያረቢ
የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም ዊናዬ አተኮ ለሄሉ በጣም ታስፈልጋታለህ ጠካራ ወድም ነህ ከሳቅህ ጀርባ ብዙ ህመም ቢኖርብህም በጥርስህ ትሸፉነዉ ነበር ያልፋል ይሄም💔💔
ዊና አብሽር ነረጋጋ መሄድ መፍቴ አይሆንም አንተ ገና ልጅ ነህ መዛላይ እነዚ የመሣሠሉ ወንደሞች አለህ አታልቅስ ነገራቶች ሁሉ ለበጎ ነዉ ጠከር በል ያጋጥማል❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ አይዞህ አንድን ነገር ስሸሸው ተከትሎህ ነው የሚመጣው ምንም ቢከብድህም እነሱ ጋር ተወጣው አላህ ይርዳህ ወንድም
ዊኒ ምነው አትከፉ አንተ መካሪ አስታራቂ አይደለህም ሰለዚህ ሁሉም ነገር በበጋ መተርጋሙ ነው አይዞህ ሁሉ ያልፉል 🙏🙏🙏💪😘😘
ዊና ለሰው የሚሆን ሰው ለራሱ አይሆንም ይባላል አብሽር ወንድም አንተ አስበህ አውቀህ ያላደረከው ነገር ከማንም አያርቅህም በዚች ምድር ከሞት በስተቀር ሁሉም ያልፋል አይዞህ ለቅሶ አያምርብሽም ሁሌ ከነገሮች በላይ መሆን አላብሽ ዊናው
_ውይናዬ ወንድሜ አይዞህ ፈተና ሁሉ ለበጎ ነው ከፈጣሪ ጋር የማይፈታ ነገር የለም እመብርሐን ጨንቀትህ ወይም ፈተናህን እርሷ አዛኝ ናትና ችግራችሁን ሁሉ ታቅልላችሁ አይዟሁ በርቱ ፈተና ሲመጣ ለአንድ ነገር ነው በሕይወትህ ሁሉ ደስታ የለም ወርቅ በሳት ነጥሮ ነው ወደስው አምሮ የሚቀርበው እና ሁሉንም ነገረ አብራችሁ ፍቱት በርቱ😢😢_
ጌታሆይ የተጨነቀች ነፍ ሐሴትን ታድርግ ውድ ወንድሜ ሰው ነንና እንፈተናለን ነገር ግን ትግስት ይኑርህ ሑላችን እነፈራሱን የቻለ መከራ አለበት እግዚአብሔር ያቅልልን በፀሎት መጠከር ነው ❤
የኔ አባት እውነት ነው ሣይጣን ጥበበኛ ነው አሉ በትክክል ዊነየ ደግሞ ተርጋጋ ወንድማለም አይዞህ ያልፍል አይዞህ
መታገስ ጥሩ ነው ወንድም አይዞህ
አብሽሪ ውናየ ለነገሮች መገደ አትክፈት ቦታ አትስጥ ሁለም በጊዜው ይስተካከላል
ስትስቁጀ ስታለቅሱ ደስ አይልም
አላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልህ