ብቃትህ የሆነ ቦታ ሲወስድህ ማንነትህ ግን ይጥልሀል | Mekbib Tadesse

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • Mekbib Tadesse www.instagram....
    Mekbib Studios www.instagram....
    @WECHEWGOOD
    Join our channel hit that subscribe button and become our family
    ​⁠
    Contact us on Instagram
    Abel Misrak:
    ...
    Bereket Tadesse :
    ...
    Yonatan Fasil:
    ...
    Mahider Kebede
    www.instagram....

ความคิดเห็น • 374

  • @Abduy194
    @Abduy194 5 หลายเดือนก่อน +185

    ቀጣይ አዳነች አቤቤን 🙏

    • @Sintayehu912
      @Sintayehu912 5 หลายเดือนก่อน +22

      🙄😁😁😁😁ወቸ ጉድን ልታስፈርሱት ነው እንዴ?!😄😄😄😄

    • @one.love..
      @one.love.. 5 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@Sintayehu912😂😂

    • @sammy.soprano
      @sammy.soprano 5 หลายเดือนก่อน

      😂@@Sintayehu912

    • @Natty_raggaa
      @Natty_raggaa 5 หลายเดือนก่อน +1

      I love adanche abebe😅

    • @Ziye19
      @Ziye19 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @Dani21
    @Dani21 5 หลายเดือนก่อน +137

    አቤልን live አስገቡት እንጂ አንዳንዴ!

  • @TigistIndale
    @TigistIndale 5 หลายเดือนก่อน +42

    በረከት እንግዳ ይሁን ፣ ማሂ ❤❤

    • @Liyatwendiye
      @Liyatwendiye 4 หลายเดือนก่อน

      Awo bexam yehun

  • @dannydan353
    @dannydan353 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወቸው ጉዶች ልክ እንደ አቢ እንደ መክብብ ፅድት ምርጥ ብስለት ያላቸው ሰዎችን አቅርቡልን ቤኪ ዩንዚ ማዲ በጣም ደስ የሚል ጥምረት ነው በርቱ

  • @Cr7-13g
    @Cr7-13g 5 หลายเดือนก่อน +71

    እስኪ አቤላ የናፈቃቹ 😢❤

    • @Gutema-yg7dj
      @Gutema-yg7dj 4 หลายเดือนก่อน +1

      alew.bro

    • @sulamith8910
      @sulamith8910 4 หลายเดือนก่อน +1

      Betammmm

  • @mintesnotyismaw4275
    @mintesnotyismaw4275 5 หลายเดือนก่อน +43

    I can't with bereket's jokes 😅😅😅

  • @user-yd6eq4ky8f
    @user-yd6eq4ky8f 5 หลายเดือนก่อน +23

    ቤካ አረ ሁላችንም እንዳቺ ነን እስከ 4 አማርኛ ሳይንስ ሂሳብ እንግሊዝ አንድ አስተማሪ እራሷ ስም ጠሪ የመንግስት ተማሪዎች

  • @abelteshome1395
    @abelteshome1395 5 หลายเดือนก่อน +45

    በጣም ነው የምትመቹኝ የማያቹ ግን ከይቅርታ ጋር አሁን አሁን እየጨነቃቹኝ ነው ኩል እየሆናቹ አይደለም የህፃን ሙድ ታራምዳላቹ የማይጠቅም የሚያሰለች ደባሪ ጥያቄ ትጠይቃላቹ ለጋበዛቹት እንግዳ ክብር የላቹም የራሳቹን ወሬ ሊያውም የማይጠቅም የማያስቅ ወሬ እያወራቹ ትሞዘዛላቹ አሁን ላይ ፖድካስቱን በረከት ነው ተጠግርሮ እንደምንም አሪፍ እንዲሆን እየጣረ ያለው ዮኒ የአንተ ሁሉን ነገር አለማወቅ እና ድድብና በዛ እንደ አራስ ልጅ እየመሰልከኝ ውወ ምንም አለማወቅ እኮ ይደብራል ለአቅመ ገስት ጠያቂ አልደረስክም ከቻልክ meri(መሪ) ፖድካስትን በደምብ ተመልከት ትማራለህ ብዙ ነገር ስለ ማሂ ምንም ማለት አልፈልግም ግን በቃ ይሄ የአንቺ ቦታ አይደለም አልሄደብሽም አቤልን መተካት በጣም ከባድ ነው ከቻልሽ ለ ምናለ ያረጋል ቦታውን አስረክቢው በመጨረሻም አቤል የምር እንደዚ ስማርት ሰው እንደነበርክ አሁን ገብቶናል ባለህበት ያሳካልህ

    • @mahiderkebede8418
      @mahiderkebede8418 5 หลายเดือนก่อน +4

      😅😅😅

    • @DelilJr
      @DelilJr 5 หลายเดือนก่อน +4

      Bzu lefah were lemetsaf.

    • @MulukenBulo
      @MulukenBulo 5 หลายเดือนก่อน +6

      Wesagn ena tekeklegna hasab

    • @MulukenBulo
      @MulukenBulo 5 หลายเดือนก่อน +3

      Wesagn ena tekeklegna hasab

    • @mehireteablomencho8761
      @mehireteablomencho8761 5 หลายเดือนก่อน +2

      Honest opinion
      I am feeling it to
      Specifically Bereket is trying to chair z podcast in a wrong way
      U better improve

  • @manniboss9617
    @manniboss9617 5 หลายเดือนก่อน +11

    this guys🤣🤣🤣 mahider asks a very good questions. Bereket is the soul of this show keep it up bro !!!!’

  • @BilalMohammed-ie3xv
    @BilalMohammed-ie3xv 4 หลายเดือนก่อน +10

    ወቸው ጉድ.. በጣም ተመቸኝ.. Beki የጨዋታው ደምቀት.. ማሂዬ የኔ ጣፋጭ.. Yoni ብሮ..
    Real comment
    1 እንገዳው የተናገረውን አታስደግሙት.. ተደማምጣቺሁ ጠይቁ.. ከ 5 ደቂቃ በፊት beki ጠይቆ የነበረውን mahi ደግማ ስጠይቀው ይደብራል::
    2 ስልካቺሁን አጥፉ.. Please show some respect for all.
    3 ስለ እንግዳው ትንሽ info አሰባስባቺሁ ግቡ.. ሁሉንም አንዴት ትጠይቃላቺሁ.. Like mahi ሸገር ገበታን እንዳዋራቺው..
    4 camera እና sound ላይ ያለውን ነገር ከጊዜ በሁአላ አይኖርም ብዬ አስባከሁ.
    5 እንዲህ ተጨንቄ ይፃፋኩትን comment ባታዩት ይደብረኛል....

  • @Kidist19
    @Kidist19 5 หลายเดือนก่อน +20

    ማሂ የወቸው ጉድ ድምቀት ❤️
    በርቱ ከቅርብ ጊዜ ወዲ ጥሩ እንግዶችን እያቀረባችሁ ነው እኛም እየተዝናናን እየተማሪን ነው በርቱ🙏

    • @adonay83
      @adonay83 4 หลายเดือนก่อน

      Mahi menor yelelebat sew

    • @mnwagaw4179
      @mnwagaw4179 4 หลายเดือนก่อน

      @@adonay83 ኸረ ባክህ ምን ያንሳታል በጣም ምርጥ ነዉ ያደረገችዉ!😊

  • @tsedeydebebe1409
    @tsedeydebebe1409 5 หลายเดือนก่อน +13

    I like the way you recognize Robel the camera man👍 I feel his presence unlike other shows❤️ Amazing show keep it up guys!!

  • @user-vb2ob3zj4d
    @user-vb2ob3zj4d 5 หลายเดือนก่อน +58

    የዛሬው እንግዳ ለመሳቅ በጣም ቅርብ ነው he match your energy 😁

  • @Amanu93
    @Amanu93 5 หลายเดือนก่อน +35

    የዛሬው ኤፕሰድ በሳቅ ተጀምሮ በሳቅ ማለቁ ነው 😂😂😂

  • @kidusyohannse2863
    @kidusyohannse2863 5 หลายเดือนก่อน +9

    He is so chill cool vibzzz on this video lit guys endazi aynat swoch more gabzu!!!

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 5 หลายเดือนก่อน +16

    ወይኔ አቤል ናፈቀን ኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 5 หลายเดือนก่อน +234

    📢 ነቢል ኑር ካልመጣ የምትሉ ኸረ በቃ ፍቱ 👊

  • @MissJTZ
    @MissJTZ 4 หลายเดือนก่อน +2

    This guests laughter is contiguous

  • @vvs9679
    @vvs9679 5 หลายเดือนก่อน +12

    like always bereket😂😂😂 am dying here

  • @user-sc4km7mn3b
    @user-sc4km7mn3b 5 หลายเดือนก่อน +13

    የዛሬው እንግዳ Vibe Wow❤❤❤❤❤

    • @kidusyohannse2863
      @kidusyohannse2863 5 หลายเดือนก่อน

      Yea but. He is old

    • @user-sc4km7mn3b
      @user-sc4km7mn3b 5 หลายเดือนก่อน

      @@kidusyohannse2863 no ere pes new gena new

  • @fig5439
    @fig5439 5 หลายเดือนก่อน +5

    ተማሪ መመታት የለበትም ፤ ተመተው አድገው ነው ይኸው የሚደባደቡት።😊

  • @naizgiyemane8861
    @naizgiyemane8861 5 หลายเดือนก่อน +11

    Beki is on fire today 🔥 🔥 🔥 🔥

  • @YordanosEndale-vh5tf
    @YordanosEndale-vh5tf 5 หลายเดือนก่อน +13

    Mahiye betam new des mitiyiw and you are becoming the kimem of the show. Keep going girl

  • @nebatube1497
    @nebatube1497 5 หลายเดือนก่อน +20

    ቤኪ እና ማሂን ቦታ ቢቀያየሩ አሪፍ ይመስለኛ። ምክንያቱም ቤኪ ነው ከንግዳ ጋር እረጅም መጠይቅ የሚያረገው እና እንግዳ ቤኪን ለማየት እያንጋጠጠ ነው።

  • @fasikamoges5005
    @fasikamoges5005 4 หลายเดือนก่อน +2

    oh such a beautiful smile,ሳቁ የምር ሌላ ሰው ላይ ይጋባል😊

  • @EsmaelNeguse
    @EsmaelNeguse 5 หลายเดือนก่อน +5

    Zare hulachuhm arif mud lay nachuh 👍👍

  • @fasilmulugeta9797
    @fasilmulugeta9797 4 หลายเดือนก่อน +6

    የምር ለዛውን እያጣ ነው ወቸው ጉድ #1, የሚጠየቀው ጥያቄ ውሀ የማያነሳ አልነበረም ይስተካከል; እንዲሁም በቤኪ በኩል ቀልዶች በዝተዋል
    #2, የቀረበው እንግዳ 3 ሰኣት ሙሉ ቤኪ ሲያስቀው ነበር ይሄ ደሞ ለዛውን አጥፍቶታል
    #3, የአቤል ምስራቅን ቦታ መሸፈን የሚችል ሰው ልታስገቡ ይገባል ; ካልሆነ በጉጉት የምንጠብቀው የወቸው ጉድ Podecast ቤተሰቡን ያጣል ብዩ አስባለው
    #4, በሚቀርቡት እንግዶች ተሞክሮ ትምህርት ስለሆነ የምንወስደው ቀልድ አይብዛ ሳቅ አይብዛ
    #5 አቤል ምስራቅ የት ነህ ❤

  • @SaraSara-rf8nx
    @SaraSara-rf8nx 4 หลายเดือนก่อน +4

    Mahder is progressing even episode. Go girl power

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 5 หลายเดือนก่อน +32

    መክሊት ታታን አምጡልን የምትሉ❤

  • @mtzgrt1973
    @mtzgrt1973 4 หลายเดือนก่อน +1

    I am a big fan from the 50’s generation and I wanted to suggest having over ታኩሬ

  • @gatewaystudio3804
    @gatewaystudio3804 4 หลายเดือนก่อน +2

    በረከት በትክክል አንድ እርምጃ ቀዳሚ

  • @eyujunior9991
    @eyujunior9991 5 หลายเดือนก่อน +5

    Beki is funniest guy ever

  • @Tsionmulalem
    @Tsionmulalem 5 หลายเดือนก่อน +24

    Ibakachu jaran gabzulin please🙏

  • @bemnetbemnet951
    @bemnetbemnet951 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንደ 30 አመት እያሰብን ሰዎች ቦታችንን እንወቅ መተካት ካልቻልን ቢያንስ አናቡካካው እና አንዳዶቻችን ደሞ እያደግን

  • @MatiasDesalegn
    @MatiasDesalegn 5 หลายเดือนก่อน +10

    90k gabtenal guys🎉

  • @andualemdebas5556
    @andualemdebas5556 3 หลายเดือนก่อน

    Wow, Mekbib is really nice guy. It is really a learning experience.

  • @e.m4977
    @e.m4977 4 หลายเดือนก่อน +1

    this is the best one yet.👍👍

  • @user-pg9om5we1u
    @user-pg9om5we1u 4 หลายเดือนก่อน

    wechew god tmechugnalachihu.arif tmhit new eyagegnen yalenew.beteley wetatoch.❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @remedanamano5219
    @remedanamano5219 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወቸ ጉድ ይመቸኛል ግን ለኢድ የስ የሚል ፕሮግራም ቢኖር ደስ ይለናል

  • @BethelhemGutu-do4pl
    @BethelhemGutu-do4pl 5 หลายเดือนก่อน +3

    I love His laugh 😊

  • @birtukanbekele4373
    @birtukanbekele4373 5 หลายเดือนก่อน +9

    Wow the funniest episode 😂😂😂

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 5 หลายเดือนก่อน +8

    Zis men is literally outstanding 🛡️

  • @samrawitmisrak5013
    @samrawitmisrak5013 4 หลายเดือนก่อน

    I learned something important from this episode, thanks to Mekibib.

  • @vvs9679
    @vvs9679 5 หลายเดือนก่อน +5

    i never knew him but bro is a cool guy

  • @Menbimar
    @Menbimar 4 หลายเดือนก่อน

    Mahi, you always did your assignment about your gusts. good job!

  • @user-ix9ft6ep8p
    @user-ix9ft6ep8p 5 หลายเดือนก่อน +6

    ማሂ እወድሻለው ግን በግድ የምስቂው ነገር ስለሚያስታውቅ ቀነስ አድርጊው ካላሳቀሽ አሳቂ አቤልን መልሱት በናታችሁ የዚህ ፕሮግራም ውበት አቤል ነው

  • @kuzigunii
    @kuzigunii 5 หลายเดือนก่อน +10

    የዛሬዋ ጀለስ ፀዴ ሰው ናት። ረሀ

  • @betty-qw9jt
    @betty-qw9jt 5 หลายเดือนก่อน +3

    Your laugh is priceless 😂🥰

  • @ElshadayAdugna
    @ElshadayAdugna 5 หลายเดือนก่อน +3

    I haven’t laughed this hard so far 😂😂😂😭😭😭😭

  • @yoni4k
    @yoni4k 5 หลายเดือนก่อน +8

    አቤል ማረን 3 ደነዝ
    "አረረረ ባክህ" እያለ አብሮ ያሞቃል challenge የሚያደርግ የለም ። im done with this podcast !

  • @user-pq7mi1wl8c
    @user-pq7mi1wl8c 4 หลายเดือนก่อน +3

    Eye twitching which is medically called myokymia, most common causes are anxiety and fatigue also it could be an indication of nutrient deficiency specially vitamin B12 deficiency

  • @fretabelete6949
    @fretabelete6949 4 หลายเดือนก่อน +1

    Bereket is the vibe of de podcast🔥🔥🔥& there is a lot of laghing here today in dis podcast🤣

  • @bereketmaster1294
    @bereketmaster1294 5 หลายเดือนก่อน +5

    አረ Editor ጆራችን በጣም ይረብሻል በየመሃሉ check አርጉት

  • @eliyaskadiabafita1096
    @eliyaskadiabafita1096 5 หลายเดือนก่อน +2

    This was such a sick episode, the best one so far. It was so funny, and the guest was funny

  • @user-nz4tb4vz6r
    @user-nz4tb4vz6r 4 หลายเดือนก่อน +1

    Original Takur 😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Abel_Betre1
    @Abel_Betre1 5 หลายเดือนก่อน +2

    It's was best episode 😂 but did you hear it the mic😢

  • @TG-et
    @TG-et 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፀዳያለ እንግዳ ነበር ፈታ ያለ 👌😍

  • @giftiguta4037
    @giftiguta4037 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤ ሳላያቹ አልውልም

  • @Liyatwendiye
    @Liyatwendiye 5 หลายเดือนก่อน +1

    Beki love you bexam mariyamn beka ❤ it's a good podcast beki yeqreb

  • @andualemdebas5556
    @andualemdebas5556 3 หลายเดือนก่อน

    The " Pay it forward" principle is interesting.

  • @born2Bekind
    @born2Bekind 4 หลายเดือนก่อน +2

    Mahiye❤️

  • @yahyajaylan5659
    @yahyajaylan5659 5 หลายเดือนก่อน +6

    እስቲ ናቢል ኑር ይቅራብለን ያምትሉ 🙏🙏🙏

  • @Djx_ReNaS
    @Djx_ReNaS 2 หลายเดือนก่อน

    self-contained approach yibalal

  • @habeshawit4209
    @habeshawit4209 3 หลายเดือนก่อน +1

    Just saw on his Ig post that he lost his wife😔😢. This was my favourite episode from Wechew Gud. Egzabher yasnah 😓

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  3 หลายเดือนก่อน

      True 😔 biggest condolences 💐

  • @YitbarekYitba
    @YitbarekYitba 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን አስተያየት እንደማታልፎት አምናለው

  • @bealugirma4971
    @bealugirma4971 5 หลายเดือนก่อน +3

    Yoni is back with Nike SB😊😀😀

  • @bisratgashaw1611
    @bisratgashaw1611 5 หลายเดือนก่อน

    sound yitasebbet..... beterefe #1 👍

  • @KirosGtsadikNega-ey8kn
    @KirosGtsadikNega-ey8kn 4 หลายเดือนก่อน +1

    Hi ,I appreciate you mahi

  • @user-hu4ll1nd3x
    @user-hu4ll1nd3x 5 หลายเดือนก่อน +5

    ነቢል ኑውር አልተማርም ቢመጣ ምን ሊያወራ ነው😅

    • @abelteshome1395
      @abelteshome1395 4 หลายเดือนก่อน

      አረ ግርጣት ነቢል ኑሩ እኮ በኢንጂነሪንግ የተመረቀው ከአ.አ ዩኒቨርሲቲ ነው ምን አይነት የነተብክ ሰው ነህ ኢቲቪ እና ፋና ብቻ ነው ማየት ያለብህ አንተ

  • @Melack2
    @Melack2 4 หลายเดือนก่อน

    This is your best episode since Abel left

  • @forbidden_promise1
    @forbidden_promise1 4 หลายเดือนก่อน

    Yhen podcast lemayet yemawetaw kard uff gn u never disappoint beteley yezarew gust amazing 🔥

  • @MintesnotGetu-rc4yw
    @MintesnotGetu-rc4yw 4 หลายเดือนก่อน +3

    Guys beka beki engda yunena y 8 gna kefl tarkiku awerto ywtalt yemtlu 🤝😊

  • @hananiguse9820
    @hananiguse9820 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wechew goooooood😍😍😍😍😍😍

  • @eldu6777
    @eldu6777 4 หลายเดือนก่อน

    Pls were eyetewera ataqartu malet wechew gud belo simeta malete nw Mahiye yene gobez temechgnalesh beki yarada lij teleyaleh becha betam nw mewedachu❤❤❤

  • @eskinderde
    @eskinderde 4 หลายเดือนก่อน +1

    Oh, wow, is Yonizema from EPS or RIFT VALLEY COLLEGE? I'm dying to know. How fascinating. Cela vi.

  • @abrhamtilahun4881
    @abrhamtilahun4881 4 หลายเดือนก่อน +2

    bereket real comedy

  • @slimshady4266
    @slimshady4266 5 หลายเดือนก่อน +1

    arif mastawekia enaten harrer bira pa!

  • @Truth658
    @Truth658 5 หลายเดือนก่อน

    2.37.10 mahiiii the face expression killed me you are so funny bekaaaa 😂😂😂

  • @Kalebreshid
    @Kalebreshid 4 หลายเดือนก่อน +1

    next takur

  • @ruthnatural1991
    @ruthnatural1991 4 หลายเดือนก่อน

    Des yemil❤.....Nancy , jara demo gabzuln pls

  • @yamlak_degu
    @yamlak_degu 5 หลายเดือนก่อน +2

    meklit abaynehn akrebwat

  • @gelila64
    @gelila64 5 หลายเดือนก่อน +2

    You guys are on your way to 100k subs. I'll pop a bottle when you get the TH-cam play button!!!!

  • @mahiderberhe2728
    @mahiderberhe2728 5 หลายเดือนก่อน +1

    i can't wait till 100 k u guys are my source of happiness 🩵 the intro was so confusing lol😂

  • @user-wc3kb1iv9p
    @user-wc3kb1iv9p 4 หลายเดือนก่อน +1

    Next ela trick

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 5 หลายเดือนก่อน

    OG, Mekbibe his work is remarkable.

  • @kidistbirhanu7472
    @kidistbirhanu7472 5 หลายเดือนก่อน

    Hes love is contagious 😂😂😂😂❤❤

  • @dagmawitendeshaw6119
    @dagmawitendeshaw6119 5 หลายเดือนก่อน

    Love ya'll, especially Beki😂❤ you kill me every time. Thanks for all the laugh. 😅

  • @chernettemesgen2690
    @chernettemesgen2690 4 หลายเดือนก่อน

    ya mengiste temhert bet eko betam vibe alw man

  • @emu3288
    @emu3288 5 หลายเดือนก่อน

    I really enjoy your podcast...love you guys 👏👏👏

  • @bilisuma_b
    @bilisuma_b 4 หลายเดือนก่อน

    The best episode ever💯💯👏👏

  • @user-vi3it3kr8j
    @user-vi3it3kr8j 5 หลายเดือนก่อน +5

    Nice hair mahiye 😊

  • @mintesinotamehaofficial
    @mintesinotamehaofficial 5 หลายเดือนก่อน

    I think Photo Is emotion capture. I love you guys

  • @ethiobookworld
    @ethiobookworld 5 หลายเดือนก่อน +5

    Abel misrak bimexa 120k subscribers yegebal be 1000 br asyzalew 😮

  • @Gutema-yg7dj
    @Gutema-yg7dj 4 หลายเดือนก่อน +2

    Abel misrak nafkehenal

  • @yonicooltube5155
    @yonicooltube5155 4 หลายเดือนก่อน +1

    የማሂ ለውጥ አስማት ነው,,, ይመቻችሁ🎉

  • @user-dy5dw4yp7b
    @user-dy5dw4yp7b 4 หลายเดือนก่อน

    I like mahi’s voice!!

  • @Ebuelu
    @Ebuelu 5 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅንም ሆነ ተማሪን መግረፍ በፍጹም ትክክል አይደለም ። ልጆች ሊቀጡበት የሚችሉበት የተለያዩ Methods አሉ ። እኔ ድሮ ተማሪ እያለሁ እንደተቀጣሁት ዛሬ ልጆቼ በዱላ በቁንጥጫ እንዲቀጡ በፍጹም አልፈቅድም ። ባለሁበት አገርም ልጆችን መግረፍ በህግ ያስቀጣል።

    • @abelteshome1395
      @abelteshome1395 5 หลายเดือนก่อน

      ካልቀጠቀጥከው ነገ ይቀጠቅጥሀል አንተ አሁን ላለህ ጥሩ አስተሳሰብ ያገኘኸው ስለተቀጠቀጥክ ነው ስለዚ በርበሬ እጠነው

    • @yonas9700
      @yonas9700 5 หลายเดือนก่อน

      እዛው ባለሽበት this is Ethiopia

  • @yorditekle8565
    @yorditekle8565 4 หลายเดือนก่อน

    ወቸ ጉድ ትመቹኛላቹ ዛሬ ግን ማሂና በረከት ብዙ ነርቭ ታማሚ ሊመለከታቹ ይችላል እንደዚ አይባልም

  • @ethiobbc2418
    @ethiobbc2418 5 หลายเดือนก่อน +17

    Champ yimta metlu

  • @meronhaileyesus1501
    @meronhaileyesus1501 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወቸው ጉድዬ😘😘😘😘