YeMiyakomen | የሚያቆመን | Etana Chemeda | ኢታና ጨመዳ -

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025
  • Original Song by ‪@EtanaDisasa‬
    Music Arrengement: ‪@DawitGetachewAbreham‬
    Drum: Kaleb Birhanu
    Bass Guitar: ‪@yohanessisay‬
    Lead Guitar: ‪@KalabTekil‬
    Sax: Natnael GebreTsadik
    Mixing and Mastering: Netsuh Yilma
    Cornerstone Recording Studios
    Director: Abinet Mekonen
    Camera: Abinet Mekonen, Eyob Ashenafi, Mehari Haile
    Assistant Camera: Bereket Alembante
    Video Editing: Abinet Mekonen
    Cornerstone Recording Studios
    የመዝሙር ግጥም
    የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
    የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
    የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
    የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
    የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
    በፀጋው ብዛት የሚያቆመን
    በቸርነቱ የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን
    የሚያቆመን እግዚእብሔር ነው
    በፍቅሩ ብዛት የሚያቆመን
    በምህረቱ ብዛት የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን
    በምናልፍበት ፈተና የተደገፍነው አለት
    የእምነታችን ውሃልክ የፀናንበት መሰረት
    ብዙ ጊዜ ሰምተነዋል በፍቅር ቃል ሲናገር
    በፀናች ክንዱ ሲመራን በደረቅ ስንሻገር
    በምናልፍበት ፈተና የተደገፍነው አለት
    የእምነታችን ውሃልክ የፀናንበት መሰረት
    ብዙ ጊዜ ሰምተነዋል በፍቅር ቃል ሲናገር
    በፀናች ክንዱ ሲመራን በደረቅ ስንሻገር
    የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
    በፀጋው ብዛት የሚያቆመን
    በቸርነቱ የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን
    የሚያቆመን እግዚእብሔር ነው
    በፍቅሩ ብዛት የሚያቆመን
    በምህረቱ የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን
    ለደካማው ብርታት ሚሆነው
    ጥበብ ላጣው ጥበብ የሚሰጠው
    የሚደግፈው እግዚአብሔር ነው
    ጥበብ ያጣውን ጥበበኛ
    በልቡም አስተዋይ የሚያደርገው
    የሚያፅናው እግዚአብሔር ነው
    ለደካማው ብርታት ሚሆነው
    ጥበብ ላጣው ጥበብ የሚሰጠው
    የሚደግፈው እግዚአብሔር ነው አዎ
    ጥበብ ያጣውን ጥበበኛ
    በልቡም አስተዋይ የሚያደርገው
    የሚያፀናው የሚያቆመው እግዚአብሔር ነው
    የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
    በፀጋው ብዛት የሚያቆመን
    በቸርነቱ የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን
    የሚያቆመን እግዚእብሔር ነው
    በፍቅሩ ብዛት የሚያቆመን
    በምህረቱ ብዛት የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን
    የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
    የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
    የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
    የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው

ความคิดเห็น • 132