ከመጸለያችን በፊት ጌታ እንዳይታዘበን ይህንን እናድርግ። Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 116

  • @emebatyemaryamlji5020
    @emebatyemaryamlji5020 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው መምህር እኔ እድሜየ 24 ነው የክርስቶስ ፍቅር ከገባኝ 6 ወር ሆነኝ እውነት ይሄንን ትምህርት እየሰማሁ እያለቀስኩ ነው ኢየሱስን አባትየ አባባ ስለው ሰላም ይሰማኛል መንፈስ ቅዱስ ከእኔጋ እደሆነ ይታወቀኛል እኔ አባባ ስለው ልጅ ሲለኝ ይሰማኛል እኔ የምለው ነገር የሚገባው ኢየሱስ ነው በምድር ላይ እናትም አባትም እህት ወድምም አላሳደገኝም ኢየሱስ ብቻ ነው ግን እድሜየን ሙሉ አላውቀውም ነበር እሱ ነበር የሚከታተለኝ አሁን ግን መንፈሴን ወረሰው መንፈስቅዱስ በነጳነት አባባየ ኢየሱስ የኔ አባት ስለው ነው ሙላት የተሰማኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልኝ ረጋ ባለ አደበት ስትሰብክ ቃላቶቺህ ሁሉ ባይምሮየ ነው የሚቀረጱት ጰጋውን ያብዛልህ የመላእክት ጥባቆት የእመቤታቺን ምልጃ የጳድቃን በረከት የክርስቶስ ጰጋና ሰላም ይብዛልህ አሜን /3/

  • @mesi557
    @mesi557 17 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀስስ አሸናፊ 🙏እግዚአብሔር ሆይ ጥበብና መስተዋል ስጠኝ🤲❤❤

  • @webet2273
    @webet2273 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን እግዜህአብሄር መንፈስ ቀድስ እደባረከን እደመከርከን እደአስተማርከን እኛምእደስማነዉ መንፈስህ ይርዷዳን 30 60 100 እድናፈራ እርዳን መምህራችን እደአንተያለዉን መምህራኖች እግዚህአብሄር አባታችን ያብዛልን ምምህሬ የብርሀን አምላክ እራሱ ብርሃን የ ለሆነወዉ ኢየሱስ ክርስቶስ አሁንም ሁሌም ከአተ ከእኛ ጋር ለዘላለም አይለየን ከእኛጋር ይኑር ሩሩሁ ደጉ አምላካቾን እምነታችንን ይምራን

  • @arsiemanegash8210
    @arsiemanegash8210 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዛኣብሄር እእድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @በደስታ
    @በደስታ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰመልን Kesis Ashenafi እግዚአብሔር ይባርክሕ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @ኑሀሚንያሬድ
    @ኑሀሚንያሬድ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አባቴ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ በማያልቀው ምህረትክ ወደቤትክ መልሰኝ 😭😭😭😭

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏❤️⛪️✝️

  • @birtukandenber4512
    @birtukandenber4512 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክሎት!

  • @ዛሬምተመስገንአሜን
    @ዛሬምተመስገንአሜን 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏አሜን🙏 አሜን 🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏🤲

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እረጀም እደሜና የሰጥከ

  • @rahelmandefro735
    @rahelmandefro735 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ መምህር ህይወትን ያሰማልን

  • @saaa-ht5vs
    @saaa-ht5vs 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ابواحمدحمزي
    @ابواحمدحمزي 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 3 ปีที่แล้ว

    Amen egthabher lebonawen yesetene yekere yeblen .kale heywete yasemalen bewente 🤲✝️♥️

  • @woinshetalemu9547
    @woinshetalemu9547 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @እረኛዬ-ፀ8ጸ
    @እረኛዬ-ፀ8ጸ 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ እጅግ እጅግ በጣም የሚያስፈልገን ህይወት!! እርስዎን የሰጠን መድሐኒአለም ፍቅር ነው!!❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏 🙌 egziabihir ymesgen tebarek

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 3 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ጌታ እኔ ያለእሱ ባዳ ነኝ

  • @simeneshtezera6300
    @simeneshtezera6300 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ካለህይወት ያሰማልን

  • @frefre2238
    @frefre2238 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen kalhywet yasemaln. BXLOTACHU ASBUN MEMHER

  • @Geni2105
    @Geni2105 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yasemaln

  • @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ
    @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln Abatachn

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @mariyamariya8192
    @mariyamariya8192 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 3 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnnnnnn
    Amennnnnnnnn
    Amennnnnnnnn

  • @kalereta1504
    @kalereta1504 3 ปีที่แล้ว +1

    Memeher EGHABIRE yestleni telek temerity new tabrek Amen

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen 🙏 kebru yesfa Semu Beruck yehun Egziabeher yemesgen yessemanewen be libonachen yetsafelen Tebarekelen kessis enamessegenehalen

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃሊወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ethiopiavalvo8400
    @ethiopiavalvo8400 3 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalen !

  • @genettadessegenettadesse6968
    @genettadessegenettadesse6968 3 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን

  • @senaitkidane3774
    @senaitkidane3774 3 ปีที่แล้ว

    Qale hiwet yesmeana.

  • @nahumnahum9760
    @nahumnahum9760 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን አባታቸን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @misrakaleka5704
    @misrakaleka5704 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር

  • @queengalaalduoori2702
    @queengalaalduoori2702 3 ปีที่แล้ว

    Kaleh y wet YaSemaln Memhr

  • @selamayeleayele4107
    @selamayeleayele4107 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @saraabdo279
    @saraabdo279 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜንአባታቸንትምህርቶትበልባቸንይደርብን

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 2 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwet yasemal

  • @fekaduzeriwun
    @fekaduzeriwun 3 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemalin

  • @medaniyalemadanegn3265
    @medaniyalemadanegn3265 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sweetahaile2957
    @sweetahaile2957 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kali hwet yasemalen

  • @senaitkidane3774
    @senaitkidane3774 3 ปีที่แล้ว

    Aba bexolotachun asbugn ❤🙏🙏🙏

  • @tsionkebebew2476
    @tsionkebebew2476 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @Anumma572
    @Anumma572 3 ปีที่แล้ว

    Kalheywot yasmaln tbarek

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg 3 ปีที่แล้ว +2

    ቀሲስየ ቃለ ሂወት ያሰማልን ትምህርተወ ሂወት ነው

    • @msrt2127
      @msrt2127 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @heluyemaryamlij5133
    @heluyemaryamlij5133 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @etetuagonafer859
    @etetuagonafer859 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏
    የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን 🙏

  • @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ
    @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ 3 ปีที่แล้ว

    Amen 💜💚👏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 ปีที่แล้ว

    ✝️🙏አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን

  • @yemisrachshiferaw5617
    @yemisrachshiferaw5617 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ምርቃት ጋብቻ አይደለም ፀሎትም ጭምር ነው።
    መሪዎቻችን ፖለቲከኞች ልብውስጥ ያለክፋ መንፈስእንዳይሰራ ጌታእየሱስ ክርስቶስ ይያዝልን የከፋ መንፈስ አሰራር በስሙ ይፍረስልን።

  • @rahelembaye7241
    @rahelembaye7241 3 ปีที่แล้ว

    Amen qele hiwet yasemalen

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 3 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ሆይ አተዉ መልሠን

  • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
    @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን(3)

  • @tsiondemissie9470
    @tsiondemissie9470 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏🙏🙏 ....libona sitegn getaye....dink timihirit new ..kale hiwot yasemalin kesis

  • @ribkayigzu8032
    @ribkayigzu8032 3 ปีที่แล้ว

    kale heiwet yasmalem erjem edmye yestehe astemarye tekamie nehena

  • @ferehiwotalemayehu627
    @ferehiwotalemayehu627 3 ปีที่แล้ว

    እኔ አምላኬን የእኔ ህይወት ነው የምለው፡፡

  • @elsabetmicheal6726
    @elsabetmicheal6726 3 ปีที่แล้ว

    Biruk hun, be edme be tena yitebkh. 1000 amet nur

  • @menbereatili7197
    @menbereatili7197 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @habhabshi1119
    @habhabshi1119 3 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ልክ ነህ መንፈሳዊ ፀሎት አምሃ እንድናቀርብ እሱ ይርዳን ለሚጠፋ እንጀራ ነው ሁሌ የምናደገድገው

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
    @እኔምአምናለሁአድነኝብየ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን በውነት ደሥ የሚል ነብሥን የሚያለመልም ነው

  • @godbless6915
    @godbless6915 3 ปีที่แล้ว

    Zemenhe yebarke Geta andemiwedaw yanurene.

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ኡሜን አሜን! አቤቱ ይቅር በለን ቃለህይወት ያሰሜልን!

  • @እታየሁ
    @እታየሁ 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @wintafuji8619
    @wintafuji8619 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይውት ያስማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mimi-lm5ng
    @Mimi-lm5ng 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን 🤲🙏🙏🙏

  • @bxbxxhhx3231
    @bxbxxhhx3231 3 ปีที่แล้ว

    🍇አሜን

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanafkr3940
    @hanafkr3940 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @kalb6209
    @kalb6209 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የመንግሥቱ ወራሽ ያድርግልን የኛ አንደኛ መምህር እግዛብሄር ይጠብቅልን

  • @mirafsahle2056
    @mirafsahle2056 3 ปีที่แล้ว

    Aman Aman Aman 🙏🙏🙏 kale heweat yasemaln

  • @blackman9558
    @blackman9558 3 ปีที่แล้ว

    Amen memerachin kal hiwet yasemalen

  • @ድኛለሁበደሙ
    @ድኛለሁበደሙ 3 ปีที่แล้ว

    አሳ መብላት አይደለም የሂወቴ አላማ
    ታምር ማየት አይደለም የሂወቴ አላማ
    ግፊያ ብቻ መች ሆነ የሂወቴ አላማ
    ጨርቄን ላንጥፍልህ ኦሳእና ልበል
    ከነዮሴፍ ጋራ ላውርድህ ከመስቀል
    ከነማርያም ጋራ ልውጣ ጎልጎታ
    ወደጥልቁ ፈቀቅቅ አርገኝ የኔ ጌታ

  • @suzankebedwldekdan
    @suzankebedwldekdan 3 ปีที่แล้ว

    amen aamen

  • @rgormse
    @rgormse 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen 🙏 thank you kale hewate yasemalen......

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛ ትምህርት ። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን

  • @አሜንባርኮት
    @አሜንባርኮት 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @munadechassa2803
    @munadechassa2803 3 ปีที่แล้ว

    Wow thank you this is a great lesson for me

  • @blenfiseha7293
    @blenfiseha7293 3 ปีที่แล้ว

    Memher sele hagerachen seltsleyk des algn beante kal newetatu amen hagerachen tenurelen Selamen fekeren lebonan yeseten !! Nurelen!!

  • @منىحبشي-ه7ط
    @منىحبشي-ه7ط 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @bruckkassu8925
    @bruckkassu8925 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you. My brother please betslote : asebenge :be geta :fite :setekome ?🙏 (ameha gabriel) bebizu gudayoche laye egezerene: eyetemastnku :new.

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏💝

  • @saraabdo279
    @saraabdo279 3 ปีที่แล้ว +2

    ይኔሰጦታየኔሒወትየኔበርከትየኔአለኘታነዉአባቴጥላዮከለላዮነዉአባቴነዉሁሉነገሬነዉ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን

  • @mahletdaniel5922
    @mahletdaniel5922 3 ปีที่แล้ว

    Qale hiwot yasemalen! Yemengistu werash yargen! Yagelegilot zemenwon yibarkelen Wendmachin Kesis Ashenafi. You are my messenger; ena hulem etebikhalew messagen eskitadersegn ☺

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 3 ปีที่แล้ว +2

    ክርስቶ ስሙ ስጠራ እረካለው

  • @ቡርቴ-ኰ6መ
    @ቡርቴ-ኰ6መ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
    @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @Hነኝየተዋህዶልጅ
    @Hነኝየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kalereta1504
    @kalereta1504 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @tigistgizaw4262
    @tigistgizaw4262 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @addisaddis4301
    @addisaddis4301 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qale hyiwet yasemalin memeher 🙏

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ጀ8ዘ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ጀ8ዘ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏾
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን