"መታችሁ እዩ"....ንጹዕ የሆነ የእግዚአብሔር በግ ነው ዲ/ን አቤል ካሳሁን D/n_ABEL_KASSAHUN ማዕዶት ለኢትዮጵያ Maedot_le_ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዲያቆን አቤል ሲያስተምር በቦታው መገኘት መታደል ነው እኔ እድሉን አግኝቼ እየሩሳሌም በሄድኩበት ሰአት አብሮን የተጎዘ ዲያቆን ነበር እስካሁን ያስተማረው ውስጤ ነው እሱን ሰብስክራይብ አርጎ መከታተል ከሀጢያት ጎዳና መውጫ መንገድ ይመስለኛል የተባረከ ስው

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 11 หลายเดือนก่อน

    አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ፍፃሜክ ይመር ቃሉን ያብዛልክ

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs 11 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ያደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜይ ስጥልን እዴትእደምታምሩ እዲ እዳላቹ ድግል ማርያምትጠብቃቹ አሜን🙏

  • @melakubelayneh7850
    @melakubelayneh7850 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኢቲ አርት ሚዲያ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢቲ አርት እናመሰግናለን በርቱ

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 11 หลายเดือนก่อน

    መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን.

  • @ኤደንነኝስደተኘዋ
    @ኤደንነኝስደተኘዋ 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫ ቃለሒወት ያሠማልን መምህራችን 🥰🥰🥰🥰

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire 11 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርቺን ❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @BirtukanTsega-n4i
    @BirtukanTsega-n4i 11 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ነኝየልዕልቴታላቅየማየናፋ
    @ነኝየልዕልቴታላቅየማየናፋ 11 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🌻🌻🌻በእድሜ በጤና ያኑርልን🌻🌻

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን አሜንን አሜንንንን

  • @lidiya727
    @lidiya727 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ethiopiat5237
    @ethiopiat5237 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Mahari-763
    @Mahari-763 11 หลายเดือนก่อน +2

    Qale hiwet yasmelna ❤

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 11 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kale hewet yasemalin

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 11 หลายเดือนก่อน +5

    የት እነ ከዬት ነው ,ቃለ ህይወት ያሰማልን ድምፁ ልክ የዳያቆን ሄኖክ ሀይሉን ይመስላል

  • @sarakee-gz6ko
    @sarakee-gz6ko 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 11 หลายเดือนก่อน +2

    ድምጹ መምሕር ሄኖክን ነው የሚመስለው

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 11 หลายเดือนก่อน

    ቆይ እኔ ብቻነኝ ከመምህር ሔኖክ ጋር ድምጹ የተመሳሰሉብኝ ለሁሉም ቃለ ሒወት ያሰማልን

    • @hah-zd9fm
      @hah-zd9fm 8 หลายเดือนก่อน

      ወንድማሞች ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን❤