የፌጦ ሻይ በአረብኛ ሀባ ሀምራ አስራር በጣም አስደናቂ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 30

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwwww yen gobza barich yen mar🎉❤❤❤❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ቆንጅዬ ሰላምሽ ይብዛ
    ካስተር ወትት ዛፈራም ሄል ሀባ ሀምራ ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው ሳይጓጉልብሽ ወፈር አድርገሽ ደስ የሚል ከለር ነው ከለሩ እራሱ
    ለሴቶች ጥሩ ነው ለወንዶች ግን አልመክርም ያልሽው ነገርስ 😅😅
    የአረቦች ምን ይባለል የአረቦች ሙቅ አላልሽም የአረቦች መሀለብ ይባላል ቆንጅዬ የኔ ባለ ሙያ እጅሽ ይባረክ🎉❤❤❤

    • @Bzu632
      @Bzu632 ปีที่แล้ว +1

      ተጠቀሚ ጥሩ ነዉ አሉ ነዉ😂😂😜

    • @menbiasalfa.a
      @menbiasalfa.a ปีที่แล้ว

      @@Bzu632 ያየሁትን ሁላ ልብላ ብዬ እንደት ይሆናል ግን 🤔🤔😂😂

  • @Tsegi
    @Tsegi ปีที่แล้ว

    ሰላም ቆንጆ እንኩዋን ደና መጣሽ ዋው ምርጥ አሰራር ነው ለየት ያለ ነው የዛሬው ሙያ ልክ ነሽ ለሴቶች ጠቃሚ ነው ደሞ ከለሩ ሲአምር የምር ጎበዝ ነሽ በየጊዜው ለየት ያለ ሙያ ነው የምታሳይን ሰላምቆንጆእንኩዋንደናመጣሽዋውምርጥአሰራርነውለየትያለነውየዛሬውሙያልክነሽጠቃሚለሴቶችነውደሞከለሩሲአምርየምርጎበዝነሽበየጊዜውለየትያለሙያነውየምታሳይን አጥሚትን አስናቀ የምር👍👍👍👍💐

  • @hanichotube
    @hanichotube ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም እጅግ የሚያምር ለመጀምሪያ ግዜ ነው የማየው በርችልኝ❤❤❤

  • @Hana_tube
    @Hana_tube ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጂትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ባለ ሙያ በጣም ደስ ይላል በእውነት ከሩቅም ሱታይ 👌👌

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ማማዬ የኔ ውድ በጣም የሚገርም አሰራር ነው ቆንጂዬ ዋውውው ጎበዝ ልጂ ቀጥይበት 🌹🌹🥰

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 ปีที่แล้ว

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ የመጀመሪያ ግዜ ሳይ የፌጦ ሻይ ወይ ጉድ ፌጦ ጨክኖ ለወሰደው መደሀኒት ነው ዋውውውውውው😮😮😮😮

  • @bazawitm9092
    @bazawitm9092 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwww yami yam sweet food ❤❤❤

  • @umemuaztube
    @umemuaztube ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ወው ምርጥ ለብርድ ሚሆን ነገር ይዘሽ መጣሽ እናመሰግናለን

  • @hayatuu
    @hayatuu ปีที่แล้ว

    ሠላም እንኳን በሰላም መጣሸ
    ዋዉዉዉዉ አሪፍ አሰራሪ ነዉ እናመሰግናለን

  • @mayunegethio
    @mayunegethio ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ቆንጅየ እንኩዋን ደህና መጣሽ አረቦቹ ግን ጎበዞች ናቸው የሚመርጡት የለም ጥቅም አለው ብለው የሚያስቡትን ሁሉ ነው የሚጠጡት የሚበሉት😘👌

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል

    ሠላም ሠላም ቆንጅየ እንኳን በሠላም መጣሽ ውዴ ዋውውውው❤❤❤

  • @Eftahi
    @Eftahi ปีที่แล้ว

    ስላም ስላም ስላምሽ ብዝት ይበልልሽ እንኳን ደህና ዋው 👌

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቆንጅዬ እንኩን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ለጤና ቆንጆ ነው ፌጦ ይመራል በዉሀ ሲዘፈዘፍ ምሬቱ ይወጣል ለጤና ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰኛለን የኔ ውድ

  • @hanytwin
    @hanytwin ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቆንጂዬ ፊጦ መድሀኔት ነው እውነት ነው ከለሩ በጣም ያምራል

  • @shemistube
    @shemistube ปีที่แล้ว

    እንኮን ስላም መጣሽ የኔውዲ ዋውውውውውውውውባለሙያ❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @fermedianfood6980
    @fermedianfood6980 ปีที่แล้ว

    wow wow እጅሺ ይባረክ የኔ ውድ ምርጥ ነው❤❤❤

  • @keterotube6914
    @keterotube6914 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣሽ ቆንጆ እህታችን 🙋🙋😍😍🌹🌹

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቆጂዬ ዋውውውውው💚💛❤

  • @meymunatube
    @meymunatube ปีที่แล้ว

    ሰላም የኔዋ
    ግን ይሄ ነገር ፌጦ ነው እኔዴ አይሸትም እኮ ፊጦ ፊጦ
    እናመሰግናለን ወሳኝ ቢዲዮ ነው ያሳየሽን ክረምት ሲሆን አረቦቹ በጣም ነው የሚወዱት በርች#ሸር

  • @aklilnews
    @aklilnews ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው በርች ያምራል

  • @Bzu632
    @Bzu632 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሸይብዛ ቆንጆየ እንኳን ደህና መጣሸ አጥሚተ እየሰራሸ ነዉ እደ 😂ግን ሸታዉ እንደት ያሰጠጣል ማለቴ ፊጦዉ 😮😮 እዉነትሸ ነዉ ለወንደ ልጀ አጥሚት ምናም ን አይ መከርም አሉ አሉ ነዉ😂😂😂 ወይቆንጆየ አንዳንደ አማርኛወችሸፐእኮ በጣም ነዉ የሚ ሰቁተ በይ ተቀዳሸዉ ላይ አንጇን የሻይብር ጨቆ ወደህ በይዉ ይቀመሰልሸ😋እናመሰገናለን ቆንጆየ😍👍

  • @Arsamatube
    @Arsamatube ปีที่แล้ว

    Woooooow ewunet ena betam ewedalehu

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሽ ይብዛ ቆንጆዬ ስናፍጭ እንጂ ፌጦ ነው እንዴ እኔም በጣም ነው የምወደው በተለይ የወር አበባ በመጣ ግዜ ጥርግ አርጎ ነው የማወጣው እና ለጤናም ቆንጆ ነው ግን ያወፍራል እና አመሰግናለን ውድ ❤️😘

  • @lijimerkil
    @lijimerkil ปีที่แล้ว

    salam salam ekon basalam maxash waw baxam das yamil arf konjo aseral naw ejish ebarki enamsginaln

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 ปีที่แล้ว

    wwww bexam arfe asrarinew ❤❤❤😮😋😋

  • @keterotube6914
    @keterotube6914 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👍👍👍👍😍😍