ግብፆች ያጋለጡት ሚስጥር// "ትርክትን የሚያዛቡ ኢትዮጲያዊያን ሙሁራንን ቀጥረናል"//በስውር የተቀበረው ፈንጂ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በጣም በጣም እናመሠግናለን!!! አንጀት የሚያረሰርስ እውነተኛ ታሪክ!! የሁላችን ታሪክ!!!

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን በርታ በጣም ጥሩ ነው

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ጥሩ ምክሪና ትምህርት እና እውቀት ነው እናመሰግናለን🙏

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኛ ኢትዮጵያ ደጐ ፍቅር የሞላት ❤ ስርአት የእለት እንጀራዋ የዛሬን አያድርገውና

  • @yesufahmed9154
    @yesufahmed9154 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ግሩም እውነተኛ የኢትዮጵያውያን ትረካ እናመሰግናለን

  • @ephremkebebu4596
    @ephremkebebu4596 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Wow amazing

  • @mohammedseid7248
    @mohammedseid7248 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ከላይክ እና ከሼር በላይ ዋጋ የሚያወጣ ግሩም ዝግጅት ግሩም አቀራረብ እውነትም ሃቅ እና ሳቅ❤❤❤

  • @HiwotDebebe
    @HiwotDebebe 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ደስ የሜል ታሬክ

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወቅታዊ ነው🙏

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሻለቃ እድሜ ይስጥለን እዉነቱን በእውቀት ስላቀረቡልን እናመሰግናለን ጀሮ እንስጥ

  • @fantahungebeyehu8260
    @fantahungebeyehu8260 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እጅግ ሳቢ አቀራረብና የበሰለ ሀሳብ የያዘ ትንታኔ ነው።የዚህ አይነት አቀራረብ ይልመድባችሁ።ተባረኩ፣;;;

  • @AlemayawuAdem
    @AlemayawuAdem 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እነዚህ በስተእርጅናቸው ሀገርን የካድ ባንዎች ናቸው

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    We become our own worst enemies if we are not aware of our real enemies. Egypt will never ever be trusted. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @terefe99-wt9um
    @terefe99-wt9um 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ትልቅ ትምህርት ነው ለሚገባው ።

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Very touching.....reminiscent of our glorious past. Sadly, for those of us who lived longer 😢

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሀገርህን እወቅ አቀረባችሁ እኮ😀😀😍"ስራየን ቀማችሁ😂😂

  • @tesfayebekele6519
    @tesfayebekele6519 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በእውቀት ላይ የተመሰረተ ትንተና ክበርልን !

  • @ChanyalowHaile
    @ChanyalowHaile 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግን ፅንፈኛው እኮ ኦሮሞ ነው ብለ ምጥቀምይ ቅርብሎኛል ምክናቱም በቤቴስበ የደረሰውን ብነግር የልጀ አያቱ በቅድሜ ሴት እናቱ ያለአባት ልያሳድጉ የቴገደዱ የጋላ ልጅ እዘሽ ጥፍ ቴብላ ነበር በለበታው ለጦር በዘመቴ ስለቴሰዋ እናቱ ለብቻ ለማሳደገ ስላቻለች ወደ ወላጁቻ ብቴድም ግን ከኦሮሞ ስለቴወለደ እናቱ አታደለችም

  • @DegagaHailu-f6g
    @DegagaHailu-f6g ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ኦቦ በቀለ ገሪባ የስራው ይስጠው....

  • @malkabeksissa5083
    @malkabeksissa5083 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዘረኝነት ነገር እዝያዉ ፕሮፌሰር ፣አክትፊት ና TH-cam ጋር ያለዉ ና የቀረዉ፨ የተቀላቀሉ ሆኑ ያልተቀበሉት ዘረኝነት የለባቸውም ፨ አትዶክስሩን በተለይ እናንተ ።

  • @alemalemye4812
    @alemalemye4812 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምነው ለፈለፍክ ??ማንነትህን ሳትጠየቅ ተናዘዝክ 🥹 ማፈርያ

  • @baqalesagni3505
    @baqalesagni3505 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦሮሞን ለመተቸትም ሆነ ለማዉራት አቅም የለሀም ዝም ብህ አትለፋደድ

    • @tesfayebekele6519
      @tesfayebekele6519 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የተለፈደድከው አንተ ነህ መሰለኝ የቱ ጋ ነው ማህበረሰብ የተቸው? ትችትም የለውም ትንታኔው። የተከሰተውን እውነታ የሆነውንና እየሆነ ያለውን ነው ያስቀመጠው። አዳምጥ እንደገና

    • @mbenti69
      @mbenti69 29 นาทีที่ผ่านมา

      I’m Oromo myself and please listen carefully! I also pay attention to details.

  • @7172-o3o
    @7172-o3o 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘርላይ ተፈናጦ ያለውን መንግስት መካብና ገፅታውን ለመገንባት ለመጋጋጥ መሞከራችሁን ስንሰማው ፣የካድሬ መንፈስን ወጋሁ ብለናል‼️ ለመሆኑ የጡቱን ሀውልት የደረሰ⁉️ መጀመሪያ እራስን አፅድቶ መገኘት።።
    ምን አይነት ሱሪት እንደዞረባችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ‼️‼️