Am an orthodox. I love Dereje Kebede, a real Christian.❤ Denomination do not make us Christians, our hearts do. I Love his ever green songs too! May God Bless Him! 😍😍😍
Dr Dereje Kebede, We love and admire you. You are a true light in this dark World. You are a true Christian who stands up for the oppressed. You are currently being a voice for the voiceless Amharas. Thank you for what you have done and still doing. We proud of you. Wishing you and your family long life with abundant blessings.I believe that you will soon reap what you sow. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
He has overcome tough time but stopped worshipping God at comfort time. I have got great lesson from his life. In short comfort is more dangerous than persecution. Now he spends his time insulting one nation and praising the other. May the Lord restore him again. For us make our role model Christ Jesus no one else.
ስለዶክተር ዘማሪ ደረጄ ብዙ ቢባል ያንሰዋል እባክህ አድናቆታችንን አድርስልን እንወደዋለን ክርስትናን የሚኖር ሰው ነው ዘመኑ ይባረክ
እኔ ተዋህዶ ብሆንም ደሬን ሲዘምር ስሰማው ልቤ በደስታ ይሞላል! ያጽናናኛል ያበረታኛል አልፈራም!ልዩ የእግዚአብሔር ፀጋ አለው። እድሜና ጤና ይስጥልኝ 💚💛❤️🙏💯
ታላቁ ዘማሪ ደረጀ ዛሬም ዝማሬዎቹ ያረሰርሱናል
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ሮጦ ሮጦም ለወንድሙ ዘምሮለታል ።
አገልግለን ደክመን ውለን የሚበላ ስናጣ የዘማሪ ደረጀ ከበደን የነፍስ አድን ዝማሬ ሰምተን በጌታ ኢየሱስ የመላዕክት መና በልተን እናድር ነበር ።
ነፍስ የሚመልሱ ዝማሬዎቹ ዛሬም እንደ መዝሙረኛው ዳዊት ደጋግሜ በጥሞና ሳዳምጠው ሁሌም ትኩስ ይሆንብኛል ። ዶክተር ዘማሪ ደረጀ ከበደን ሰላም ፣ ጤናና ፀጋ ይብዛለት ።
አድርሱልኝ።
ድሮም እንደምንወድክ አሁንም በጌታ ፍቅር እንወደሀለን መዝሙሮችክን እንሰማለን
እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ አይደለሁም ግን ደረጀ በጣም ባዘንኩቡት ግዜ መዝሙሮቹን ስሰማ በጣም ያጽናናኛል ተባረክ እረጅም እድሜና ጤና ይብዛልህ
Am an orthodox. I love Dereje Kebede, a real Christian.❤ Denomination do not make us Christians, our hearts do.
I Love his ever green songs too! May God Bless Him! 😍😍😍
በጣም አመስግናለሁ ስለ ዝግጅትህ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ። በጣም የምወደው ሰው ስለ ግል ሕይወቱ ስለ አሳወከኝ በጣም ደስ አለኝ። እግዚአብሔር ባለበት ይባርከው ይጠብቀው። እንዲህ ያሉትን አክብረን ልናያቸው ይገባል።
ወንድሜ ዘማሪ ዶክተር ደረጄ ከበደ ከሰሜን ኤርትራ🇪🇷 በጣም እንወድሃለን ዝማሬህ ከትውልድ ወደ ትውልድ ይሸጋገራል። ድንቅ አቀራረብ ተባረክ አቅራቢ ወንድማችን🤔👍🙏
ደረጀ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነው የሚዘምረው።እንደ ዘመኑ አስመሳዮች የ ሆያ ሆዬ ዘፈን አይደለም የደረጀ።ሕይወቱን ነው የሚዘምረው።አሁን ግን በግፍ ስለሚጨፈጨፉት ሲጮህ እንደ ሳተ ሰው እየተቆጠረ ይገኛል።የሰው ልጅ በዘሩ ምክንያት በአጠገቡ ሲታረድ እያያየ ዝም ያለው ሁሉ አፍ አለኝ ብሎ ደረጄን ሲተች መስማት በ እራሱ በጣም ያማል።የጌታ ጉዳይ ከሰው ሕይወት ገር እንጂ ከቁሳቁስ ጋር አይደለም።ስለሆነም ሁላችንም ሰው የሆንን ና እንደ ሰው የምናስብ ሁሉ በግፍ ለሚታረዱት መጮህ አለብን።ካልሆነ ግን ስለ እነሱ ጌታ ይጠይቀናል።ደረጀ ባለህበት የጌታ ጸጋ ከዚ በላይ ይብዛልህ።Thanks,
እውነት ነው። ለተገፋት መቆም እንኳን በወንጌል የሚያምን ቀርቶ እምነት የሌለው መልካም ሰው ለ Justices መቆም ትልቅነት ነወ እንጂ አያሰሰድበውም ነበር👌👌👌😓😓 ደረጀ እንወድሀለን
እውነት ነው። ከተገፉት ጎን በመቆሙ ዘረኛ መባሉ ያሳዝናል
እድሜና ጤናውን ይስጥህ ወንድሜ መልካምን ሰው ለማድነቅ ተመሳሳይ ሃይማኖት እንዲኖርህ አያስፈልግም እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን ይህንን መልካም ሰው አለማድነቅ አልችልም ተባረክ ወንድሜ ::
ውድ ወንድማችን ዶ.ር ደረጀ ከበደ በወለጋ ላይ በየ እለቱ እንደ በግ እየታረዱ ላሉ ንጹሀን አፍ ለሌላቸው ምስኪኖች ፍትህ ሥለጠየክላቸው በርህራሄህ አምላክህን አሳይተህናአልና , እናመሰግናአለን!!!!!!!!!!
ዶክተር፣ደረጀ፣በጣም,እንወድህአለን፣ጌታ፣ይባርክህ፣
Dr Dereje Kebede, We love and admire you. You are a true light in this dark World. You are a true Christian who stands up for the oppressed. You are currently being a voice for the voiceless Amharas. Thank you for what you have done and still doing. We proud of you. Wishing you and your family long life with abundant blessings.I believe that you will soon reap what you sow. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ስለመረጃው፤ ቀጣዩንና የዶ/ር ደረጀ ከበደን ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ እንጠብቃለን፡፡
በሱ ያለዉን የእግዚአብሔርን ፀገ መቼ ጠላን መቼ ነቅን በሁኑ ዘመንም የኛ አቋሙን ፈለግን እንጅ መንፈሳዊናት መነሻ ሰይሆን በመድረሸ or መጨረሻው ዉጤቱ የምሰጥበት ትግል ነዉ ብዙዎች በመነሻ ጎበዞች ነገረ ግን መጨረሻው ኤልን ሰዖል ዖዝየን ግአዝን የጋዴዮን ስራዊት አስቆሮቱ ይሁዳ ወዘተ የመሰሉትን ስነይ ስጀመር ጎበዞች ስጨርስ ሰነፎች ነበሩ አገልጋዮች ፖልትከኞች አይዴለም ስለዝህ በዝህን ግዜ ዶክተር ደረጄ ከበደ ያለዉን ሐሰብ አልስማማም ጌታ ይመልሰው
ተባረክ እዉነትም ይሄ ከምንም የፀዳ የክርስቲያን ዜና ነዉ ያልተሸሸቃቀጠ
ጌታ ይርዳችሁ
ፖለቲካ ውስጥ ገብቶ ሳይሆን ግፍን ነፍሱ ተጠይፋ እውነቱን እየተናገረ ነው::
you got him.tk u
እውነት ነው
ይህን ጀግና የወንጌል አርበኛ ቁርጠኛ ሰው ከእውነት ውጪ ለማንም የማያጎበድድ
ዘመናትን የተሻገረ ተሰምተው የማይጠገቡ ዝማሬዎቹ በልባቺን በደማቺን በነፍሳቺን ተዋህዶ ይኖራሉ ሰው ነዉና ድካም ሊኖርበት ይቺላል ትላት የረዳው ጌታ ዛሬም ካለበት ሁኔታ ላዎታዎ ይቺላል ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛለት ይሄን ፖሮግራም ያቀረብቅ ዎድማቺን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባረክ ተባረክ በብዙ
ትልቁ ኢትዮጲያዊ 🙏🙏🙏💚💛❤😍😍😍☝☝☝
ያቀነቀነልን? አረ እባክህ ለመዝሙርና ለዘፈን የሚባሉ አባባሎችን ለይ።
እውነተኛ ምስክርነት ነው ለውድ ወንድማችን ዶ/ር ዘማሪ ደረጀ ከበደ ይህ ምስክርነት ሲያንስ ነው አዎ ብዙዎቻችን የእርሱን ድንቅ ህይወት የሚለውጡና ጌታ እንድናይ እና ወደ ክርስቶስ እንድናድግ ዝማሬዎቹ በብዙዎቻችን ህይወት ውስጥ ትልቅ አስተዋጽዖ አላቸው በየዘመናቱ የሚዘምራቸው ዝማሬዎች ወቅቱን የጠበቁ መልዕክቶችም ናቸው ለምሳሌ ቁጥር 9 አልበሙ ላይ አወይ ነፃነት የሚለው ዝማሬ በአገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ በተግባር የተመለከትነው እውነት የኢየሱስ ስም ለንግድ ጨረታ የወጣበት የሚለው ቅልጥም ላገኙበት ይተነብያሉ የሚለውና ብዙ ዝማሬዎች የደሬ መዝሙሮች ትንቢት መልዕክት ናቸው አስተውሎ ለሰማቸው አንድ ነገር ተመኘው ለደሬ ረጅም ዕድሜ ከጤናና ሰላም ጋር ይሁንለት በጣም ብዙዎቻችን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ወይም እውነተኛ የክርስቶስ ተከታዮች እንወድሃለን እንሰስትሃለን ሁሌም ደምቀህ ኑርልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
dereje እዲመና ጠና ይስጥክ❤❤ እንወዳለን
ደረጀ ከበደ በጣም የምንወደው በሱ ዝማሬ ምንም በማላውቅበት የወጣትነት ዘመኔ በተለይ ቁጥር አንድ መዝሙሮቹን መስማቴ አሁን ላለሁበት መንፈሳዊ ሕይወት ታላቅ አስተዋፅዎ አድርጎልኛል። ደረጀ ሰው ነው ። በዚህም ምክንያት ሊደክም ይችላል። ወንድሜ አይዞህ በርታ ያገለገልከው ጌታ ጅማሬህን ሳይሆን መጨረቫህን እንዲያሳምርልህ ፀሎቴ ነው። ሰለገዢዎች ስለባለስልጣን ፀልዩ እንጂ ተሳደቡ ቃሉ አይልም።
ወንድሜ በወለጋ በየእለቱ እንደ በግ ንጹሀን ሲታረዱ , አፍ ለሌላቸው ለእነዚህ ምስኪኖች ፍትህ በማለቱ ነው የደረጀ ድካም የተባለው ?????
እኔ ከመቸውም ይልቅ ቤ/ክ ውስጥ ባሉ አንዳንድ ወገኖች በጣም አዝንኩ። ክርስትና ስም ብቻ ሳይሆን ህይወት መሆኑ ተዘነጋ ክርስቲያን ተብለው እንደ ክርስቲያን የማይኖረውን ደግፉ ክርስትናን ኖረው የሚያሳዬ የሚገፉበት በቤተክርስቲያን ውስጥ የበዛበት ዘመን ያሳዝናል ቆመን እናስብ ወንጌል ምንድነው? ህይወት ወይንስ ንግግር? ለአሜሪካን ለውጥ ያመጡ ዘረኝነትን እንቢ ብለው ዋጋ የከፈሉ እነ ማርቲን ሉተር ናቸው ወገኖች ካልገባችሁ ዝም ነቀፋን አታውርዱ ባልገባችሁ ጉዳይ። ደረጀ አሁንም ጌታን እያገለገለ ነው ወንጌልንም ኖሮ እያሳየ ነው።
ወንድሜ ማገልገል መሪን ከማክበር ይጀምራል ።ማን እያገለገለ የት እያገለገለ ምን እያገለገለ እንዳለ አስታውቀኝ ። እኔ የማውቀው ግን በሀገር ላይ የዘር መርዝ እየረጨ ነው ።ከፍርድ አታመልጥም በለው ።
Not true. He is not serving the lord. He is immersed in politics.
@@adisugizaw5500 ጊዜ ለኩሉ እናንተም የምትደግፉት በዘር አገር የሚያናውጠውን አይደል የማንስ ዘር ለምን በግፍ ይፈሳል ዘር መገኛ ነው እንደ ስጋ እንደ መንፈስ ዘራችን በሞቱ የወለደን ከጌታ ነው ምንም በሉት ዋጋ የሚተምን የሚፈርድም ጌታ ነው ጌታ አማራ አይታረድ ብሎበሚጮህ በደረጀ አዝኖ ደም እንዲፈስ ፍቃድ የሰጠውን አብይን ጎሽ ይለዋል think about it what's going on in oromia region & others region?
በደንብ ገልጸህዋል ዶር ከበደን እግዚአብሔር ይባርክህ በተረፈ ግን ደረጀ ኢትዮጵያን ህዝቡዋን ይወዳል ስለዚህም አሁንም ስለተጎድት ነው የሚጮህው ደሞም እውነት ነው የሚናገረው ደረጀ ደሞም እውነት መናገር ፖለቲከኛ መሆን አይደለም ሆኖም ከሆነ መገስጽ ያለባቸውን እውነቱን መናገር ግዲታው ነው ደረጀ በዚህ ላይ ደሞ የተማረ ስው ነው ምን ማድረግ እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል
ደረጀ ስው ግደሉ አላለም ግን መብት ይጠበቅ የስዎች ስው አይታረድ ዘር እየተለየ ነው ያለው ምን አጠፋ
የምናየው ነው ባደባባይ የኦሮሞ ክልል ሽመልስም የኦሮሞ ልዩሀይሉም የኦሮሞ ፖሊስም ኦነጎች ናቸው የእርጉዝ ሆድ ይስነጥቃሉ እርጉዝ በልጆቹዋ መካከል አይናቸው እያየ ያርዳሉ የተወለደ ህጻን ያንቃሉ ይገላሉ ስውን በገጀራ በድንጋይ ይጨፈጭፋሉ
ይዘርፋሉ የሴት ልጅ ጡት ይቆርጣሉ አሮጌት ሽማግሌዎችንም ያርዳሉ ይጨፈጭፋሉ በየትም አለም የሌለ ክፋት ኦሮሞ ይሄንን ያደርጋል ኦሮሞ ከአቃፊነት ወደ ስው አራጅነት ተለውጡዋል ኦሮሞ ስልጣን ሲይዝ ተረኛ ነኝ ብሎ ህጋዊ ስው አራጅ ኦነግን አዘጋጅተው ይህው ምንም የማያውቀውን ደካማ ስዎችን ኦነግ ያርዳል
ግን ስልጣን ስጭም ነሽም እግዚአብሔር ሁሉን ያያል ይፈርድማል የስው ደም ያፈስስ ደሙ ይፈሳል አይቀርም እግዚአብሔር ህውሀትን አጥረግርጎ እንደጣለልን አሁንም እግዚአብሔር ስው እያረድ የሚበሉትን የኦሮሞ ጠባቦችን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል አይቀርም ይሆናል
Great story about Dr Derege Kebede the singer
እርሱም እንደሚደክም ሌላውም ይደክማል አይፍረድ
ተባረክ ውድ ወንድማችን ። እውነተኛ ምስክርነት ነው።
Dereje Kebede is a true Christian hero. May God bless him .
Not now.Now he is a politician not a Christian.
ዐይን ያወጣ ለወያኔ ያደረ አንደኛ የኢትዮጵያ ጠላት!!!!
He has overcome tough time but stopped worshipping God at comfort time. I have got great lesson from his life. In short comfort is more dangerous than persecution. Now he spends his time insulting one nation and praising the other. May the Lord restore him again. For us make our role model Christ Jesus no one else.
ደረጄ ለኔ ባለውለታዬ የሱ መዝሙረ ስርበኝ የምበላው ምግብ ነው ስጠማኝ የሚጠጣው ውሃ ነው። ደረጀ አሁን ያለበትን ሁነታ ለመረዳት እሞክራለሁ ግን ደረጄ አስመሳይ ሰው አይደለም
እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ደረጄ ጌታ እግዚአብሔር እንደምረዳው አምናለሁ
አቤቱ ጌታ ወደ ድሮው ልቦናው መልሰው
ቀድሞ የበቀለውን ወፍ ይበለዋል ቀድሞ ያወቀ ሰው ይጠልዋል ለዚህ ነው ጴንጤዎች ያጠቁት
ዘመንህ የተባረከ ይሁን!
ተባረኩልኝ!!!
Dr Derja kedede enwedhalen brother Dr. 👌👌👌👌
Please prepare his festival.histry, on media I wish to her his history, church history ooo l.i.like him x100
the king singer
Thank You. He is our spiritual father. Jesus is in him.
ሰው በሰው ላይ መፍረድ ቀላል ነው ግና ሰው ባለፈበት ጎዳናዎች ሲያልፍ ነው ምጡ ጌታ ካልረዳ በስተቀር ደረጀ ጌታን ወዳድ አርበኛ ነው በጸጋው ብርታት :-ስለሰው ግን ጠቅላላ ንገረኝ ካላችሁ ደካማ ወዳቂ ተሰባሪ ነው: ማንም እንዳይመካ ' ድካም ካያችሁ ከሰው ነው ብርታት ካያችሁ ከጌታ ነው በሉ :- ሲበረታ መልአክ ሲደክም ክፉ ነው ማለት የተለመደ የሐበሻ ደካማ ባህሪ ነው:- ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ብርቱ የሞት ሀይል ሰብሮ በድል የሚኖረው ***እኛ ልጆቹ ነን በፍቅሩ ብቻ እንድንኖር የተጠራነው ተባረኩ ስለሀገራችን ግን በፈጣሪ እጅ ነው ቢያምጥም ይፈዉሳታል; ጠላትና ሰው ያበላሸው እሱ ጣልቃ ይገባል እንጸልይ ብቻ እንመለስ ከአመጽ
ተባረኩ።🙏🙏🙏
ግታ ለሁላችንንም ምህረት ያርግልን
አልገንም ሀሳብህ ብትችል አሁን ከገባበት ዘረኝነት እንዲወጣ ምከረው አታደናግረን ጸጋን ኃይልን የሚሰጥ ታላቁ ጌታ ነው
ዶ/ር ደረጀ ዘረኛ የሚያስብል አንዳች አላደረገም! የቀደመው ስርዓት አመራሮች ትግላችን "ከአማራ ገዥ መደብ ጋር ነው " ብለው በአደባባይ አውጀው ያለመታከት ሲያድኑት ኖሩ (ከ1987 እስከ 1999 ብቻ 2 ሚሊዮን ገደማ የሚሆን የአማራ ተወላጅ እምጥ ይግባ ስምጥ አይታወቅም )አዲስ የመጣው የዶ/ር አብይ መንግስትም ይህንን ሰቆቃ ያሰቀራል የሚል ተስፋ ቢጣልበትም የዘንድሮም ሹመኞች "ነፍጠኛውን ሰብረነዋል " እያሉ ይህንመከረኛ ማህበረሰብን በስም ጠርተው ጦርነት ያውጁበታል ታዲያ በስም እየተጠራ በሀገር አስተደአዳሪዎች ሞት ለሚደገስለት ህዝብ በስም ጠርቶ ዘብ መቆም ዘረኝነት ነው? ወገኖች ፃድቅ ሞት ለተፈረደባቸው ይሟገታል! ዶ/ር አብይ ዘርን መሰረት ያደረገን ፌዴራሊዝም ካላስቀረ ዘረኛ ላለመሆኑ ምንም practical evidence የለንም። እኔ የምለው እነ ሺመልስ አብዲሳ አማራውን ስለመስበር ሲያወሩ አደብ ግዙ ያለለ መሪ ነው ዘረኛ እና ነውረኛ መባል ያለበት ወይስ አንድ ማህበረሰብ ላይ አይን ያወጣ ጭፍጨፋ ሲካሄድበት መንግስት ባላየ እና ባልሰማ ላሽ ሲል ለምን? ብሎ መንግስትን ሚሞግት ነው ዘረኛ መባል ያለበት? በቅን ፍረዱ እንጂ!!!
እኔ እንደማየው ዶክተር አብይ ለሁሉም ብሄር እኩል የሚታገል ኢትዮጵያ ነው የሚለው ነፍጠኛ ማለት አማራ ማለት አይደለም ከሁሉም ብሄር የሆነ የታጠቀ ጨቋኝ ማለት ነው በትርጉም አለመረዳት ጠብ በመንግስት መሪዎች ማነሳሳት ጥሩ አይደለም
እስኪ ህፃናት ዝም በሉ አትንጫጩ
@@mulualembaye6127 telling the truth for you is being childish. 😄
Thank you to sharing our brother life journey. God bless you
ደሬ በርታ
የማያልፍ የለም ይሄም ቀን ያልፍል
Derge kebede sewede Eko 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
I don't think he is a racists. He believes in justes ; Speak up for those who cannot speak for themselves, for the rights of all who are destitute.
Have you seen his face book page ? But. It makes our end beautiful Tank our Gad has he loves a Gad who Does not love his brother whom he has seen
ዘማር ዶ/ር ደረጀ ከበደ በጣም እወዳለዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
Agreed 👍 He is crying 😭 for justice.
ስለ ግል ህይወቱ መጥፎ ነገር መስማት አንፈልግም፤፤
አሁን ምን ነካው ታደ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም እግዚአብሔር ይቅር ይበላው
ጌታ ይባርካችሁ !የምናመልከው የምህረት አምላክ ነው። እኛም ልጆቹ የአባታችንን ፈለግ መከተል አለብን ። እርሱም ያስተማረንን ሕይወት እንኑር:ደረጄን በሳተበት ነገር ሁሉ ጌታ ይማረው!!!እኛ ፈራጅ አንሁን! አገራችንንም ሰላም ያድርግልን!!!
Egz lesu merteh derege awo ateresam mezmurochih yemenged sink nachew egz selam yabezalin💚💛❤👏👏👏🇮🇱
በትክክል !!!!
እናተ በከፈላችኩልን ዋጋ ነዉ የአሁኑ ትዉልድ በነፃነት የምናመልከዉ ሰለከፈላችሁልን ዋጋ እናመሰግናለን እንወድችኩልን😘
ስለዚህ አጭበርባሪ መስማትም አነፈልግም እናንተም ስለሱ መናገራችሁ በጣም ያሳዝናል በቃ።
NOW????
ተባረክ
Enwedhalen geta endegena edl yisethal Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen
ልጠይቅህ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ አላማህ ምንድን ነው???? The damage is done!!! የማይለወጥ እግዚአብሔር ብቻ ነው። አዘጋጁ ሆይ ገድሉን ሳይሆን የዛሬውን ንገረን ያ የበፊቱ በእግዚአብሔር ፊት ይቆይ። እጅግ ያሳዝናል።
ስለሰጠከን ሀሳብ ከልብ አመሰግናለሁ። መጀመሪያ ግን የቀደመው ሳይነገር የዛሬውን ማንሳት አይከብድም?
@@TheChristianNews ወዳጄ እኔ የጠየኩህ አላማህ ያቀረብክበት ምንድን ነው??? ስለ ደረጀ ከበደ የትናንት ገድል ልትነግረን ነው??? ያለፈውን ለጌታ እንተወው ። እንደው በ አክብሮት ግን በድፍረት ከእውነት በመነጨ ንግግር ላናግርህ??? እኔ አማኝ ጴንጤ ነኝ በመጀመሪያ። ሲቀጥል የደረጀ ከበሰን መዝሙር ከልጅነት ሰዘምረው ስገለገልበት ነው ያደኩት። አሁን ጥያቄው ሴይጣን እኮ አሪፍ ዘማሪ የአምልኮ መሪ መረዋ ድምፅ ለዛውም የሚጋርድ ኪሩብ ሆኖ ነበር ያገለገለው ያለፈው የሰይጣን ገድሉ ሉሲፈር እያለ አይደል? ግን at the present ሰይጣን ነው። እኔ ደረጀን ሰይጣን ሆኖአል ለማለት ከሰይጣንም ጋ ለማወዳደር ሳይሆን ያለፈውን ሳናነሳ ዛሬውን ማንሳት አይከብድም ወይ ላልከው አባባል መልስ ለመስጠት ነው። እናም ስቀጥል what matter is today now ነው። እንዳላበዛብህ እንጂ መፅሀፋም የሚያወራው ፃድቁ ከፅድቁ ተመልሶ ክፋትን ቢያደርግ ያ የሰራው ፅድቅ አይታሰብለትም ይላል? እናም እኔ ፃድቅ ነው ሀጥእ ነው የሚለውን ለጌታ በመተው እኔ ግን እጅግ ያሳዘነኝ ነገር ቢኖር እንደዛ ለመንፈሳዊው ፍቅር ምላሽ ስንጠብቅ እንደዛ ስናፍቅ ጠንካራ ምላሽ የሰጠ ሰው ። አሁን ተነስቶ ለዛውም ውጥንቅጥ ያለና የማይመጥነው ሚዲያ ላይ ወጥቶ የማይጠበቅ ንግግር መናገሩና ሲቀጥልም የተባበራቸው ጋዜጠኞችም የሚያስተላልፉት ፈፅሞ ከፅድቅ የራቀ ስፍራ ተባብሮ ብቅ ማለቱ ዛሬ ምን ላይ እንዳለ ለማሳየት በቂ ነው። ለሁሉም እንደስራው ይከፈለዋል። እግዚአብሔር አምባገነን አይደለም ወይም እልከኛ። ለሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ብቻ ያሳዝናል።
ይቅርታ ልጨምርልህና ደረጀ በራሱ ድህረ ገፅ የራሴ ሀሳብና አስተያየት personal opinion አለኝ ብሎ በራሱ ቢመጣ ና ሀሳቡን ቢያስተላልፍ የተሻለ ነበር። ሆኖም በደንብ ተጠንቶ ካልሆነስ እነዚህ ጋዜጠኞች እንዴት አገኙት??? የት ተገናኙ?? ሌላው ደግሞ እነሱ(ጋዜጠኞቹ) ማስጮህ የፈለጉትን መልእክት ለጴንጤው እንዲደርስ ይህንን ሰው ተጠቀሙት ይግባውም አይግባውም ግን ይጠፋዋል ብዬ አላስብም ከቃለ መጠይቁ እንደምረዳው በደንብ ያውቃቸዋል። እንዲያውም ዶክተር አብይ ጴንጤ ስለሆነ እኛንም እንደለመዱት አንድ ቁዋንቁዋ እንዳንሆን በመከፋፈልና እግዚአብሔር የሾመውን መሪ እንድንነሳበት እንድንቃወመውም ደረጀን እንደ አውራ ፍየል ተጠቅመው ድምፃቸውን ማስተጋባታቸው መሆኑ ነው። ሌላው ምናልባት አንተ የዚህ ድህረ ገፅ አዘጋጅ ደግሞ በቅንነት ደረጀ ላይ ወረዱበት ብለህ ለመደገፍ አስበህ በጥሩ ልብ ይሆናል ያዘጋጀህው ወይም አላውቅም ወይም ሌላ??? ብቻ በመልካም ልብ ከሆነ እንደው በደንብ ጥበብ ማስተዋል አክልበት በተለይ በዚህህህህህህህ አንገብጋቢ ሰአት። ለሁሉም Thank you. By the way I am not brother I am sister.
@@tamagnsew1506 የእውነት ስለሰጠሺን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን። በተለይ ከላይ የዘረዘርሻቸውን ነገሮች ከግምት ውስጥ አላስገባዋቸውም ግን ይህ ቻናል። ግለ ታሪክ በሚል ከዚህ ቀደም የተወሰኑ አገልጋዮችን ግለ ታሪክ ለመስራት ሞክሬ ነበር ከሰሞኑንም የደረጀን በዚህ መልክ ነው። ያቀረብኩት!!! ግን ስለሁሉም ሃሳብሽ እና አስተያየትሽ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኪ በሌሎች ስራዎች እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለው ተባረኪ!!!
@@TheChristianNews ወዳጄ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚህ እየተጋገዝን የምንሰራበት ዘመን ይሁንልን እጅግ መልካም ልብ አለህ ማለት ነው። ነገ ደግሞ እኔንም የምታርም ትሆናለህ እውነት እጅግ አከበርኩህ። መልካም ቤተሰብ እንሆናለን ማለት ነው። ስለሰማህኝ ሳይሆን ስላመዛዘንክ። በርታ በአገልግሎትህ ቀጥል እያረምክ መቀጠል ነው አታቁም። የሚታረም ሰው ትልቅ ቦታ ይደርሳል። እናም ክበር።
I am really blessed by Dereje's songs, may the Lord bless you abundantly!We love you!!!
ደረጀ ምርጥ ሰዉ ነዉ !!! ሾርት ሚሞሪዎች አሽቃብጡ የወንጌላዊ አሽቃባጭ ያስጠላል
Dr Dereje 💯✅ 🥰🥰🥰
Dere We love you . You are our blessing ❤️❤️❤️
ተባረኩ
Just pray him don’t condemn him thanks christian news for sharing his legacy
ጌታ ይባርክህ ጥሩ ነው የገለጥክው !!
እየሱስ እውነት ነው እሱ ደግሞ እውነትን እያወራ ነው እግዚአብሔር ማስመሰልን ይጠየፋል ለኔ ክርስቲያን እሱ ነው
ውድ የክርስቲያን ዜና አድማጭ ተመልካቾቻችን ዛሬ የተወደጃኑ ዘማሪ ዶክተር ደረጀ ከበደ ያልተሰሙ የህይወት ጉዞዎቹን የሚያስቃኝ መስናዶ ይዘንላችሁ መጥተናል። የሚኖራችሁን ሃሳብ እና ጥያቄ በኮመንት ላይ አስቀምጡልን። መልካም እይታ
ደረጀን ጌታ ይባርከው
ደረጀየተባረከዘማሪ
Let's pray for our brother dare!
Ene makew dare yihe new
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋኀዶ ተከታይ ነኝ በአሁኑ ጊዜ ለሕዝብ ነጻነት የጮኸ በላኤ ሰብእ አቢይ አህመድ የገሰጸ ብቸኛውና ጀግናው ዶክተር ዘማሪ ደረጀ ከበደን አለማድነቅ አይቻልም በቃል ኪዳኑ ቀጥ ብሎ የተገኘ ጀግና ነው ኃይማኖት ያለ ምግባር ጨው የሌለው ወጥ ነው ዝም ብሎ እጅ እግርን አጣጥፎ እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር ማለት እንደ ሰው የተሰጠንን ኃላፊነት አለመወጣትና የስንፍና ምልክት ነው ድርሻችን እንወጣ ሌላውን ለእግዚአብሔር እንስጥ ይህን የተወጣ ዘማሪ ደረጀ ብቻ ነው በዚህ ዘመን ሁሉም የኃይማኖት አባቶች መሶብ የሆነው ሕዝባቸው ሲታረድ አፋቸውን በዚፕ ዘግተው ብልፅግና ከተባለ የመረገም ድርጅት ደጋፊ ሲሆኑ ደረጀ ከበደ ግን ብቻውን በቃሉ ቆሞ ተገኝቷል እናመሰግናለን
ይህንን ምስክርነት ሲሰማ ከጓደኞቼ ጋር ሆኜ ነበር እንባ ስታናነቀኝ ጓደኞቼ ምን ተሰማዉ እንዳይሉኝ እንባየን ለመቆጣጠር ሞከርኩ።
በጌታ ጸጋ ነው ሰው በሀይል አይበረታም አሁን ግን ያለበት ሁኔታ አደናጋሪ ነው አሁን ግራ ያጋባል
I don't think he is a racists. He believes in just ; Speak up for those who cannot speak for themselves, for the rights of all who are destitute.
ዶ/ር ደረጀ ዘረኛ የሚያስብል አንዳች አላደረገም! የቀደመው ስርዓት አመራሮች ትግላችን "ከአማራ ገዥ መደብ ጋር ነው " ብለው በአደባባይ አውጀው ያለመታከት ሲያድኑት ኖሩ (ከ1987 እስከ 1999 ብቻ 2 ሚሊዮን ገደማ የሚሆን የአማራ ተወላጅ እምጥ ይግባ ስምጥ አይታወቅም )አዲስ የመጣው የዶ/ር አብይ መንግስትም ይህንን ሰቆቃ ያሰቀራል የሚል ተስፋ ቢጣልበትም የዘንድሮም ሹመኞች "ነፍጠኛውን ሰብረነዋል " እያሉ ይህንመከረኛ ማህበረሰብን በስም ጠርተው ጦርነት ያውጁበታል ታዲያ በስም እየተጠራ በሀገር አስተደአዳሪዎች ሞት ለሚደገስለት ህዝብ በስም ጠርቶ ዘብ መቆም ዘረኝነት ነው? ወገኖች ፃድቅ ሞት ለተፈረደባቸው ይሟገታል! ዶ/ር አብይ ዘርን መሰረት ያደረገን ፌዴራሊዝም ካላስቀረ ዘረኛ ላለመሆኑ ምንም practical evidence የለንም። እኔ የምለው እነ ሺመልስ አብዲሳ አማራውን ስለመስበር ሲያወሩ አደብ ግዙ ያለለ መሪ ነው ዘረኛ እና ነውረኛ መባል ያለበት ወይስ አንድ ማህበረሰብ ላይ አይን ያወጣ ጭፍጨፋ ሲካሄድበት መንግስት ባላየ እና ባልሰማ ላሽ ሲል ለምን? ብሎ መንግስትን ሚሞግት ነው ዘረኛ መባል ያለበት? በቅን ፍረዱ እንጂ!!!
ትክክል ነው ለሚያልቀው የአማራ ብሄር መጮህ አለብን ይህ ክፋት የተዘራው አሁን በአብይ ጊዜ አይደለም በሃያ ሰባት አመት ውስጥ የተዛራ ክፉ ዘር በቅንነት በመተባበር እንዲስተካከል መስራት ነው እንጂ ክንፍ መርገጥ መንግስትን ከማገዝ መናቅ ጥሩ አይደለም እሩቅ ሆነንን እንደምናወራው አይደለም መንግስትን ማገዝ መልካም ነው
@@seyoumgebraselase2703 አብይ ይህንን ለማስቆም ምን አድርጓል? አብይ የአንድ ብሄር የበላይነትን የሚደገፍ ሆኖ ሳለ ደጋግሞ የመዋሸት ህመምም ያለበት ሰው ነው። ከማሞካሸት እንደ ደረጀ ክርስትያኖች ተነስተው ቢገስፁት ምናልባት በአገሪቱ ላይ ያንዣበበው ጥላ ጨለማ ሆኖ ሁሉንም ሲበላ የት ነበርኩ ብሎ ከመቆጨት ሳያድን አይቀርም።
@Abraham Alemu Not true. He is one sided.
ወደ ቀድሞው ፍትህ እግዚያብሄር ተመለስ አሁን ግራ ያጋባል ቅንነት አይታይበትም ብዙ ዘመን ውጭ ተቀምጦ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ሁኔታ በትክክል ሳይረዳ በሀገር አፍራሾች አፍራሾች ዜና ተሞልቶ በዘረኝነት ተይዞዟል
ወደ ጥንቱ በተሀድሶ ተመለስ
@ seyoum Gebraselase ዶ/ር ደረጀ ዘረኛ የሚያስብል አንዳች አላደረገም! የቀደመው ስርዓት አመራሮች ትግላችን "ከአማራ ገዥ መደብ ጋር ነው " ብለው በአደባባይ አውጀው ያለመታከት ሲያድኑት ኖሩ (ከ1987 እስከ 1999 ብቻ 2 ሚሊዮን ገደማ የሚሆን የአማራ ተወላጅ እምጥ ይግባ ስምጥ አይታወቅም )አዲስ የመጣው የዶ/ር አብይ መንግስትም ይህንን ሰቆቃ ያሰቀራል የሚል ተስፋ ቢጣልበትም የዘንድሮም ሹመኞች "ነፍጠኛውን ሰብረነዋል " እያሉ ይህንመከረኛ ማህበረሰብን በስም ጠርተው ጦርነት ያውጁበታል ታዲያ በስም እየተጠራ በሀገር አስተደአዳሪዎች ሞት ለሚደገስለት ህዝብ በስም ጠርቶ ዘብ መቆም ዘረኝነት ነው? ወገኖች ፃድቅ ሞት ለተፈረደባቸው ይሟገታል! ዶ/ር አብይ ዘርን መሰረት ያደረገን ፌዴራሊዝም ካላስቀረ ዘረኛ ላለመሆኑ ምንም practical evidence የለንም። እኔ የምለው እነ ሺመልስ አብዲሳ አማራውን ስለመስበር ሲያወሩ አደብ ግዙ ያለለ መሪ ነው ዘረኛ እና ነውረኛ መባል ያለበት ወይስ አንድ ማህበረሰብ ላይ አይን ያወጣ ጭፍጨፋ ሲካሄድበት መንግስት ባላየ እና ባልሰማ ላሽ ሲል ለምን? ብሎ መንግስትን ሚሞግት ነው ዘረኛ መባል ያለበት? በቅን ፍረዱ እንጂ!!!
አማራ ተገደለ ማለት ዘረኝነት ነው????
True.
ደሬ ማለት እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ለስሙ ክብር እና ለህዝብ በረከት ፈር ቀዳጅ አድርጎ ያስነሳልን ታላቅ የእግዜር ሰዉ ነዉ ደሬ የገባዉንና የተረዳዉን የመናገር ሙሉ መብት አለዉ great recpect Doctor.
አማራ አማራ ተነስ እያለ ስለአንድ ብሄር የሚያቀነቅን ሰው ስቶል ጌታእየሱስ ከብሄር ከዘር ከቆንቆ የዎጀን አምላክ ነው ሰይጣን የተጠቀመበት ከክርስቲያን ህብረት አስወጥቶት የአንድ ብሄር አቀንቃኝ ያደረገው ጌታየሱስ ወደመጀመሪያው ጥሪ ይመልሰው
@@mesymolla6460 እና አማራ ይታረድ ዝም ይበል ነው የምትለው ? የሆንክ ኮተት መስፍን ጉቱ ጎታታ ነገር
Dr dereje you are jeganu
ዛሬም በዚያው መዝሙራዊ ፀሎቱ መቀጠል አለበት። በምድሪቱ መሪዎች ላይ የነቀፋ አስተያየት በመስጠቱ ቅር ብሎኛል። አማኞች እንደ ጌታ የሰውን ልጆች እኩል በማየት አገራችን ለገጠማት መከራ ሁሉ ወደጌታ ማረን እያልን በፀሎት መጮህ ነው የሚገባን። መሪዎቹ ቦታ ብንሆን የተሻልን ባንሆንስ? ማሰብ ይገባናል። ክርስቲያኖች ለባለስልጣን ፀልዩ ነው የተባልነው።
Dr. Dereje never back up when justice is violated in the church or in ethiopian politics since the time of communism
Deriye ,man of God ,I love u.Blessings!!!
Dr dereje is now standing for public justice
ወንድሜ በድሮ በሬ ያረሰ የለም። ፊተኞች ኋለኞች ..........ይሆናሉ። ክርስትና የዛሬ ነው አትሳሳት ።
❤❤❤❤
Special አንዱ እኔ ነኝ።
የአምልኮ ነጻነትን ስለዘመረ እናንተም ፖለቲካ ውስጥ መግባቱን በሸሉ እየተናገራችሁበት ነው!
ክርቲና የዕለት ዕለት ሕይወት ነው የቡዙ አመት ጽድቅ የአንድ ዳቅቃ ንግግር ከእግዚአብሔርን ያሰቆጣል /ሕይወት የአበላሻል
Egz ybarek hiweten yelewete mezmur ye zemari dereje kebede enes ende Petros ewedhalew bilh yemil zmare new hule ssemaw mezmurochu lb yemineku hiwet yemikeyru yegzabher hlwna yalachew nachew kbur zemari Dr dereje kebede ewedhalew tebarek
ታዲያ አሁን ምን ነካው ጌታ ወደ ማስተዋሉ ይመልሰው።
Derege my love I am protestant ,ever to h
ሃሌሉያ!!
ደረጀ 27 አመት የት ነበረ ????????
ተናፋቂና ተወዳጁ ደረጀ ከበደ
Deren betam ewedewalew gene menewu tadeya endeza ayent negegr LELAWU BEKER BESELASE AMESAL YETEFETRE SEWU ENDET ..... ENDEZHE NEGEGER YENAGERAL??????
Dereje kebede be kefelewu waga newu midere fesam medrek lay micheferewu derejen yemenager biqat yelewum
ዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደ የክርስትና አእማድና ክርስትናን የኖረው ነው።
ወጣት ልጁ ከ3 ዓመት በፊት በምርቃቱ ስለኢትዮጵያ ያደረገው ንግግር የአባቱን ሀገር ወዳድነት ያሳየናል።
ድንቅ በሆነ ዜማ ሁሌም ይናገራል! አሁን ደግሞ ስለድምፅ አልባዎች ያለዜማ ስለእውነት ይናገራል።
የቀድሞ ዘማሪ የአሁን ተሳዳቢ ስለምን ታንቆለጳጵሳለህ :: ደረጀ ከበደን ልታስተምር ፈልገህ ነው ወይ?
እአንተ ሀጢያት ከሌለብህ ውገረው
ዛሬ ግን ግን ብምያሳዝ ን ሁኔታ መዝሙሩን ስንጠብቅ አማራ ሆኖ መቶ ብዙዎቻችንን አስደንግጧል ጭራሽ ትርነትንም እያበረታታ ግራ ገብቶና ል ለሱ ፀሎት የሚያስፈልግበት ወሳኝ ሰዓት ላይ ደርሰናል
Wow Dereje you are an icon for the Church.