ለበዓል ትልቅ ሐበሻ ጥበብ ቀሚስ ዋጋ habesha kemis price | habesha kemis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ለበዓል ትልቅ ሐበሻ ጥበብ ቀሚስ ዋጋ habesha kemis price | habesha kemis
    ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
    / @tijan2434
    ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299 | +251988515756 | +251931326000 ይደውሉልን...

ความคิดเห็น • 15

  • @tijan2434
    @tijan2434  หลายเดือนก่อน +1

    አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251918434903 ይደውሉልን። SUBSCRIBE ስላደረጉ አመሰግናለሁ።

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ በርታ❤

  • @ephremephilala255
    @ephremephilala255 หลายเดือนก่อน +5

    ውድ ደንበኞቸ በአዲስ አልባሳት መጥቻለሁ ።
    ሰለምታዙኝ ሰለምታበረታቱኝ ከልብ አመስግናለሁ ።

  • @ShetuMulate
    @ShetuMulate หลายเดือนก่อน

    በጣም ጏበዝ ነህ :: ኡፍሬም አንተ በዚህ አይነት ክመጣህ እንደኛዋ ዋጋዋን መቆለል የተወች ይመስላል :;

  • @kalkidantessema7993
    @kalkidantessema7993 หลายเดือนก่อน

    እዲስ አበባ ነው የምትገኙት ? የትስ አካባቢ ነው የምትገኙት ?

  • @MistreMichael
    @MistreMichael หลายเดือนก่อน

    አድራሻ ንገረን

  • @welansaasifa
    @welansaasifa หลายเดือนก่อน

    የት ነው አድራሻው መሸጫ ቦታው

  • @ageriegebregiorgis2203
    @ageriegebregiorgis2203 หลายเดือนก่อน

    Hi ኤፍሬም ወደ አሜሪካ ልትልክልኝ ትችላለህ 13:03 13:03

  • @vjhh5191
    @vjhh5191 หลายเดือนก่อน

    Nechi libis yelem ye cherich zuruya yelem

  • @yeabseramebrat
    @yeabseramebrat หลายเดือนก่อน

    አድራሻ የት ነው

    • @ephremephilala255
      @ephremephilala255 หลายเดือนก่อน +1

      GONDER

    • @aron5023
      @aron5023 หลายเดือนก่อน

      ጎንደር የጅብ ኣገር

    • @yeshiworkmerkebu5872
      @yeshiworkmerkebu5872 29 วันที่ผ่านมา

      @@aron5023balege

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e 26 วันที่ผ่านมา

      @@aron5023ጅብ ይጋጥህ ጁንታ