በልጅ ልንባረክ ነዉ ነገርኩት!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @kalbeteseb3073
    @kalbeteseb3073  ปีที่แล้ว +107

    youtube.com/@Dawitandkal-?si=dxOc7HOCbbY9GnUFእንኳን ደስ አለክ የኔ ዉድ አበረታቱት

    • @fatimakssa551
      @fatimakssa551 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ስእል አድኖ ማለት ይመለካልደ

    • @himamasfin
      @himamasfin ปีที่แล้ว

      ​@@fatimakssa551kebit

    • @himamasfin
      @himamasfin ปีที่แล้ว

      ​@@fatimakssa551 kalaweksh meteyek

    • @ብሌንጎጃሜዋ
      @ብሌንጎጃሜዋ ปีที่แล้ว +4

      @@fatimakssa551 እናተ አላችሁ አደል እንዴ ድንጋይ የምታመልኩት😁😁😁😁😁

    • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
      @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል ปีที่แล้ว +3

      በሥላሴ ስም እረ ቃለ ስህል አድኖውን አንሽው እሩካቢ በሚፈፀምበት ቦታ እግዚያብሔር አይፈቅድም

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k ปีที่แล้ว +492

    ስልእል አድኖውን አልጋ ላይ አታርጊ እግዚአብሔር አይፈቅደውም ቃልዬ

    • @መርየምየለገሂዳዋ
      @መርየምየለገሂዳዋ ปีที่แล้ว +8

      ስእል ብሎ ከዛ...አልገባኝም

    • @hayati1840
      @hayati1840 ปีที่แล้ว +3

      ​@@መርየምየለገሂዳዋ adino kkkkk alu jil ikko nachewu

    • @albloushi6189
      @albloushi6189 ปีที่แล้ว

      ​@@hayati1840አሁን አንቺን ማን ጠራሽ

    • @ወለተኪዳን-ተ2ቐ
      @ወለተኪዳን-ተ2ቐ ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @hayati1840
      @hayati1840 ปีที่แล้ว

      @@fedilatube3812zim atiyatim.gin.man.ayituwachewu newu.yesaluwachewu

  • @የአዱገነትልጅ-ዘ8ጰ
    @የአዱገነትልጅ-ዘ8ጰ ปีที่แล้ว +171

    ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ የልጅ ሲኖር ደግሞ የተለየ ደስታ ነው እኔ እናት ስለሆንኩኝ ምን ያክል ደስ እንደሚል ❤❤❤

    • @bk3176
      @bk3176 ปีที่แล้ว +2

      ማቼ ታጋቡ??? አብሮ ነው ያሉት??

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj ปีที่แล้ว

      ​@@bk3176የኔየዋህ ድራማ አታቂም እየሸቀሉብንእኮነው😂

    • @hayati1840
      @hayati1840 ปีที่แล้ว

      ​@@bk3176lekirstiyanoch yih neger telemduwal

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 9 หลายเดือนก่อน

      ድቃላ ለሚያረግዙም እንኳን ደስ አላችሁ ማለት ተጀመረ አይ ውርደት

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@bk3176 ድቃላ ነውጅ

  • @eexx5392
    @eexx5392 ปีที่แล้ว +129

    ስዕል አድህኖ ክብር በጸሎት ቦታ ብቻ ነው ማድረግ

    • @stoor35
      @stoor35 9 หลายเดือนก่อน

      እጭቀልበቢስ ተረጋግተህ አታዳምጥምእዴ

  • @hanawerku
    @hanawerku ปีที่แล้ว +98

    የኪዳነምህረት ስላድን አንሸው ካልጋወለይ መጋረጃው በጣም ያምራል

    • @kalkidancl6493
      @kalkidancl6493 9 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ ሲጀመር መኝታቤት አይደረግም የራሱ ቦታ አለው!!!😢

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 ปีที่แล้ว +96

    ቃል እረጋ በይ ዝብለሽ አገልፉጭ ሰው አስተያየት ተቀበይ እውነት ከሆነ እድሜም ቁሞ አይጠብቅ እዳባቱ መለሎ ትወልጅያለሽ❤❤❤

    • @mehbubahussen8103
      @mehbubahussen8103 ปีที่แล้ว +2

      ሳቅም በልክ ሲሆን ነው እረ ኤጭ

    • @stgjjhsdcbbnjjj
      @stgjjhsdcbbnjjj ปีที่แล้ว

      ተጋቡ እንዴ 😳😳😳

    • @husniyaezame333
      @husniyaezame333 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

    • @misrajdxb8852
      @misrajdxb8852 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂የምር ያለቦታው መገልፈጥ

    • @Fkrrrrrrrrrrrrr8910
      @Fkrrrrrrrrrrrrr8910 9 หลายเดือนก่อน

      አ ባልነውዴ😊

  • @elyakamefiker1820
    @elyakamefiker1820 ปีที่แล้ว +112

    እንኳን ደስ አለአሽ እመቤቴ የእርግዝናሽን ጊዜ ትባርክልሽ🎉❤🎉🎉

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 ปีที่แล้ว +40

    እውነት ከሆነ ደስ ይላል የኔም እህት አመመኝ ብላ ስቴድ ሀኪም ቤት እርግዝና ነው አሏት አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል አላህ በሰላም ሁለት ያርጋችሁ ወልዶ ለማቀፍ ያብቃችሁ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 9 หลายเดือนก่อน +1

      ምኑደሥየሚለው ከጋብቻ በፊት መረገዙ ዲቃላ ነውየሚሆነው

  • @seniatitamru7788
    @seniatitamru7788 ปีที่แล้ว +36

    በእናታችሁ ስለፈጠራችሁ አምላክ ስእለ አድኖውን ከአልጋችሁ ላይ አንሱት እግዚአብሔርን ፍሩት አክብሩት የፀሎት ቦታ ቢኖራችሁ ጥሩ ነው አልጋላይ ስእል አድህኖ አይደረግም

  • @mawaysh
    @mawaysh ปีที่แล้ว +77

    የቅዱሣኑን ስዕል ከአልጋሽ አርቂ ቦታ ስጫቸው ባለማወቅም ይሁን በማወቅ ስህተቶችን እንሰራለን እና አንሽው

  • @Aeynlem
    @Aeynlem ปีที่แล้ว +30

    አረ የናታችንን ሥእል አድኖ ካልጋላይ አንሺ በስማም ይቅር ይበልሽ ንፁሀን እናታችን አንሺ 😢😢😢😢 አልጋላይ አንቺ ሥንት ነገር ትሠሪያለሽ በፍጥነት አንሺ እናንቃወምሻለል በእግዚአብሔር አንሺ ይቅር ይበልሽ😢

    • @ስአድወለየዎ
      @ስአድወለየዎ ปีที่แล้ว +1

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @ወለተኪዳን-ተ2ቐ
      @ወለተኪዳን-ተ2ቐ ปีที่แล้ว +1

      ባለማወቅ ይመስለኛል ኮሜንት ካነበበች ታነሰዋለች

    • @asmerettesfay1783
      @asmerettesfay1783 ปีที่แล้ว +1

      Selu Eko Aysemam Ayym werket mehonu Atrsu.

    • @Aman-z8l9o
      @Aman-z8l9o 9 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @RozaM-bx9kg
      @RozaM-bx9kg หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 ปีที่แล้ว +47

    ቃልዬ እንኳን ደስ አላችሁ እረጋ በይ በጣምነዉ የምትጮህዉ ይቅረታ ❤

    • @selamawitghiwot2745
      @selamawitghiwot2745 ปีที่แล้ว +2

      ብዙ ኮሜንት ይስጣታል አታነብ ይሆን እንዴ ፣እንዴት አትቀየርም፣

    • @belayenesh3862
      @belayenesh3862 ปีที่แล้ว

      @@selamawitghiwot2745 ለሷ አይታወቀታ ይሆናል ሳቋ ለዛም የለዉ ድረቅ ያለነዉ ሁለቱም እረጋታ የላቸዉም አንድ ናቸዉ😃አለምዬነች የተረጋጋች👍ቃልና ዳዊት ፍየል ምላስ😃😃

    • @baetaab5226
      @baetaab5226 ปีที่แล้ว

      ​@@selamawitghiwot2745ተፈጥሮ ነወ 😂

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว +24

    ልጅ የእግዚአብሔርን ስጦታ ነው❤❤እንካን ደስ አላችሁ

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete6940 ปีที่แล้ว +51

    ሴት ልጅ ስትር ስትል ያምርባታል ስትስቂ እረጋ በይ እህቴ ሲጀመር ደግም ስእል አድኖን አልጋላይ አታስቀምጪ እናስተዋልሽ የእምታደርጊያቸውን ነገሮች ሰናይ ግዜ🙏🙏🙏

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 10 หลายเดือนก่อน

      Tikikil

    • @zahareahmad7812
      @zahareahmad7812 9 หลายเดือนก่อน +4

      የትም ቦታ ይሁን ከምንም አያስጥል እራሱን እንኳ መጠበቅ አይችልም

    • @biruketayetedenekw4848
      @biruketayetedenekw4848 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@zahareahmad7812ምን አቃጠላችው ኮሜንታችው በዛ እኛ ስለናተ ምን እንላለን ምንም ምክንያቱም የማናምንበተን ሀይማኖት ስለማይመለከተን ሆሆ😜😜😜

  • @ባባዬእወድሃለሁ
    @ባባዬእወድሃለሁ ปีที่แล้ว +241

    ቃልየ ጩኸትሽን ቀንሽ ረጋ ብለሽ ለማውራት ሞክሪ
    እርግዝናው ደግሞ ተጋብታችሁ ቢሆን ጥሩ ነበር ያለ ጋብቻ የሚወለድ ልጅ የዝሙት ልጅ ነው የሚባለው ዝሙት ደግሞ በየትኛውም ሀይማኖት አይፈቀድም ካጠፋሁ እረሙኝ የመሰለኝን ነው የተናገርኩት

    • @EskedarAkele
      @EskedarAkele ปีที่แล้ว +29

      አልተሳሳትሽም ግን ንግግርሽን አስተካኪይ አንደበት ይጓዳል በጣም

    • @sumeya8365
      @sumeya8365 ปีที่แล้ว +32

      ተጋቡ አልተጋቡ ያውነው የክርስቲያን ዝሙትን ምኑስ ይለያል ያውነው

    • @ንኩሉግዜአለዎ-ዘ4ወ
      @ንኩሉግዜአለዎ-ዘ4ወ ปีที่แล้ว

      ።❤

    • @ንኩሉግዜአለዎ-ዘ4ወ
      @ንኩሉግዜአለዎ-ዘ4ወ ปีที่แล้ว

      ​@@sumeya8365😮

    • @TigisetGebremariam
      @TigisetGebremariam ปีที่แล้ว

      ​@@sumeya8365 ስለማታቂው ሀይማኖት አይመለከትሽም ስለራስሽ ኦርቶዶክስ ለቀቅ ባገኛችሁት አጋጣሚ ሀይማኖት ላይ አትጠልጠሉ

  • @gashuawo3335
    @gashuawo3335 ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የቅድስት ኪዳነምህረትን ሰዕል አድኖ አንሱት። እያወቅንም ሆነ ሳናቅ የቅዱሳንን ሰዕል አድኖ ምኝታ ክፍል ባናሰቀምጥ ጥሩ ነው። ለቤታችን ብንችል በቤታችን ውሰጥ የአምልኮ ቦታ ቢኖረን መልካም ነው ካልሆነ ግን አንድ ቦታ ላይ በክብር ሰቅለን በመጋረጃ አድርገን ማመሰገን እንችላለን❤❤❤❤

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 ปีที่แล้ว +41

    ዳዊት እንኳን ደስስስ አለህ በርቱ ልጅ በልጅነት ቆንጆ ነው 🤲🙏🥰🥰🥰🥰🥰👌👍

    • @Rabe152
      @Rabe152 ปีที่แล้ว +5

      ከምራቼውነውግንመቼተጋብተውነው እሚዎልዱት የዝሙትልጅነውአገሩንያበላሼው

    • @GjgDb468
      @GjgDb468 ปีที่แล้ว +1

      ​@@Rabe152 የኔምጥያቄነው

    • @guenetzelellew4377
      @guenetzelellew4377 ปีที่แล้ว +4

      @@Rabe152 ፈረንጅ ከመናገርህ በፊት አስብ ይላል... ወንድም እነዚህ ልጆች እግዚአብሔር ካለላቸው ወልደውም ሌላውን ጣጣ ያደርጉ ይሆናል ግን አንተ ያልከውን ቃል ለመድገም ይከብዳል፣ ሚዲያው ላይ ወዷት አድናቂዋ ስለሆነ ተማምነው እዚህ ደርሰዋል ፣ ስንቱ ነው በቤተክርስቲያን በማዘጋጃ ሁሉንም ስርዓት አድርገው የሚፋቱት???
      ስለዚህ ተዋደዋል ልጅ ቅድሚያ ቢኖራቸው መብታቸው ነው ግን አንተ ያልከውም ቃል እነሱን የሚመለከት አይደለም ያንን የሚያደርጉትም ሲቸግራቸው ኑሮን ለማሸነፍ ሲባል የሚገቡበት ነው፣ ስለዚህ የፃፍከውን ኢዲት ብታደርገው መልካም ነው፣

    • @user-jn7xf9tq1tMstawal
      @user-jn7xf9tq1tMstawal ปีที่แล้ว

      እኮ🙏❤❤

    • @Rabe152
      @Rabe152 ปีที่แล้ว

      @@guenetzelellew4377 ይሄየሞኝአስተሳሰብነው ገባሽ አለሰማኒያ እደትነውልጅእሚዎለደው አድናቆትና ዝሙት መለየት ያቃተው ህዝብ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 ปีที่แล้ว +13

    ቃልዬ እንኳን ደስ ያለሽ ቃል የኪዳነምህረትን ስዕለ አድኖ ከአልጋው ላይ አንሽው

  • @ethopiagr
    @ethopiagr ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ጩኸትሽሽሽሽሽሽ. እባክሽ. ተረጋግተሽ አካፍይን ደስታሽ. የሁላችንም ነው. ልክ እንደ እህትሽ. እንደ አለምዬ ተረጋጊ

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 ปีที่แล้ว +24

    እሬ ቀልዬ ስዕል አድኖ ቦታ አደርግበት እንጅ ከአልጋ ለአይ አንሽው በእመቤቴ በጠም ይከብደል ከአልጋ ለይ የምደርጋው መዝገብ ፀሎት አድርግው

  • @saraderba2899
    @saraderba2899 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስዕል አድኖ መኝታ ቦታጋር በፍፁም አይደረግም ከይቅርታጋር ቃልዬ🙏🙏🙏

  • @ረዲከልደታ-ነ1ነ
    @ረዲከልደታ-ነ1ነ ปีที่แล้ว +35

    ከኔ በላይ የእውነት ከሆነ የሚደሰት የለም የእውነት❤

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤🎉🎉

    • @AbCd-md9sf
      @AbCd-md9sf 9 หลายเดือนก่อน

      በላግር ነዉ ባልሽ እጭ

  • @soso-ji9np
    @soso-ji9np ปีที่แล้ว +11

    የኪዳንዬን ስዓለ አድኖ ከአልጋ ላይ አንሺ ቃልዬ ከይቅርታ ጋር እውነት ከሆነ እንኩዋን ደስ አለሽ ❤

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 ปีที่แล้ว +23

    እረ ኡኡኡኡ ስእል አድኖ ጭራሽ አልጋላይ ልቦና ይስጣችሁ ጌታን 😢😢😢😢

    • @Mesretnuguse
      @Mesretnuguse ปีที่แล้ว

      አግዚአብሔር ይማርን 😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ሁሉንም ያብጅልሽ ።በፅሎት በርቺ የመጨረሻውን አላህ ያሳካልሽ ።

  • @AzebTadele
    @AzebTadele ปีที่แล้ว +19

    በሰቀለዉ አምላክ የኛ ብሎ መከራ በተቀበለዉ በእየሱስ ከርስቶስ ስም በሀይማኖትሽ ስለበረታሽ እመብረሀን ትጨምርል አልጋሽ ላይ የለጠፍሺያት የኪታነምህረት ስህል አድኖ ቦታ ፈልጊላት😢😢😢😢 ባለማወቅ ይቅር ይልሻል ግን ኮመት ምታነቢ ከሆነ የተመልካች ምክር ለማየት ሞክሪ ኧረ ስለድግልማሬያም ብለሽ

  • @AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
    @AbayneshwWgeyorgs-gk1ir 9 หลายเดือนก่อน

    ቆንጂትዬ ስለ አድኖ ዎችን ከመኝታ አካባቢ አንሺና ሌላቦታ አርጊያቸው ለፀሎት የሚመሽ ቦታ አዘጋጂ ግን ይቅርታ በተረፈ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤

  • @sss-mp4sx
    @sss-mp4sx ปีที่แล้ว +6

    በሕግ አምላክ 😢የስእል አድኖው ቦታ ይቀየር😢

  • @MeseretMeseret-y6d
    @MeseretMeseret-y6d 14 วันที่ผ่านมา

    እንኳንዴሥአለሽ ቃልዬ❤❤❤🎉🎉🎉ከይቅርታጋር ግን ሥዕልአድኖውን ከመኝታ ክፍልአታድርጊ😢ቦታውንቀይሪ🎉🎉

  • @MasaratMasaratNG
    @MasaratMasaratNG ปีที่แล้ว +8

    ዳይት ተብዬ ግን የውሸት ደስታ እደሆነ ያስታውቃል እደውም የተናደደ ይመስላል

    • @SehamTeshome
      @SehamTeshome 9 หลายเดือนก่อน

      ባይናደድነበር ሚገርመው ወይኔ ወሬዋዋዋ😂😂😂😂

    • @FgFgvgg
      @FgFgvgg 2 หลายเดือนก่อน

      አብዛኛው የኢትዮ ወንድልጅ አርግዣለው ሲባሉ ራሳቸውን ይስታሉ 😂😂😂

  • @nardosloveyoutube6340
    @nardosloveyoutube6340 9 หลายเดือนก่อน

    እግአብሔር ይመስገን ደህና ስዕል አድኖውን ቦታ መርጠሸ አስቀምጭ እህት በተረፈ እንኳን ደስ አለሸ❤❤❤ ቃልዬ ከሆነም በጣም ደስ ይላል ያርግልሽ ፈጣሬ ያድርግልሸ

  • @ሳለቅዱስገብርኤል
    @ሳለቅዱስገብርኤል ปีที่แล้ว +10

    ስዕል አድኖውን ቦታ መርጠሽ አስቀምጭ እህት በተረፈ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 ปีที่แล้ว +22

    ለፈጣሪ ምንም የሚሳነው የለም አላህ ለኔም ይስጠኝ

    • @amanomer8250
      @amanomer8250 ปีที่แล้ว

      አሚን አላህ ይስጠን

    • @hykelali8549
      @hykelali8549 9 หลายเดือนก่อน

      አሚንን

    • @RozaShemsu
      @RozaShemsu 9 หลายเดือนก่อน

      amin

  • @Workantifu
    @Workantifu ปีที่แล้ว +7

    🎉🎉🎉🎉🎉 congratulations
    ይህ ሰው ግን serious አይመስልም
    ቃል ግን ልብሽን ጠብቂ !
    ደስታሽ እንደተጠበቀ ሆኖ ! የኔን ምልከታ እና የታዘብኩትን ነው

  • @امينات-ب5م
    @امينات-ب5م 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁ፣ጉበዝ፣ነው፣አንችም፣በርቱ፣ካሜራ፣ላይሣይሆን፣ከካሜራ፣ጀርባ፣እንደዚህ፣ከሆነ፣ግሩ፣ነው

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ ปีที่แล้ว +42

    እንኳን ደስ አለሽ ቃልየ ኡነት ሁኖ የተመኘሽውን ፈጣሪ ይስጥሽ ❤🎉

    • @myyotubchnnel
      @myyotubchnnel ปีที่แล้ว +2

      የእውነት ፍቅረኛሞች ነቸው ግን
      እኔ ቀልድ ነበር የመሰለኝ

    • @ደሴላይነውቤቷ
      @ደሴላይነውቤቷ ปีที่แล้ว +1

      @@myyotubchnnel ፍቅረኛሞች ነን ይላሉ እኔጃ ግን 🤣🤣

    • @aminatmohemed758
      @aminatmohemed758 9 หลายเดือนก่อน

      እረ ታው ንገሩኝ ግን እውነት ነው ፕራክ አይደለም እደ😂😂😂

  • @hanawerku
    @hanawerku ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ሰላም ሰላም ቃልየ እኳን ደስ አለሽ የወነት ያድረግልሽ በዜህ የደስታሽ ቀን አለምየ ብትኖር የምትሉ ቪዲዮነሰ ሳልጨርስ ኮሚት ጀመርሁ ዳወት ተሎና😂😂

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 ปีที่แล้ว +8

    እዉነትይመስለኛል ቃልዬ ከበዴበድ ብላለች 👍👍👍👍

    • @nefisa70
      @nefisa70 ปีที่แล้ว +1

      አዎ እሥኪ ወደፊት እናያለን

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 ปีที่แล้ว +9

    ቃል ፕራንክ ከሆነ እቀየምሻለሁ
    የእዉነት ከሆነ ግን ፈጣሪ ያድርግልሽ የኔ ዉድ።

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አላቹ ግን ጩህትሽ የልጁ መዋዘዝ ውይ ሲያስጠላ 🤭😊

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 ปีที่แล้ว +8

    ዊ ስታስቂ ቃል 😂እንኳን ደስአለሽ❤
    ወሬው ከምታስረዝሚው አርግዣለው አትይውም😂

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 ปีที่แล้ว +2

    ኦውው ቃልዬ ከረጅም ጌዜ በሃላ አገኘሁሽ❤❤❤❤❤❤❤ ሳቅሽ ብቻ ይበቃል

  • @babaabiy1404
    @babaabiy1404 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን ደስ አላችሁ ተመርምረሽ ደሞ እውነቱን አረጋግጭልን ❤❤❤❤

  • @luchiatewolde1123
    @luchiatewolde1123 ปีที่แล้ว +5

    እንኩዋን ደሰ አላችሁ ዳዊት በጣም ጡሩ ሰዉ ነህ በመደሰትህ ደሰ ብሎኛል❤️❤️❤️

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 ปีที่แล้ว +12

    መጀመሪያ ብትጋቡ ጥሩ ነበር ብቻ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤

    • @MadinaYimam-m7k
      @MadinaYimam-m7k 10 หลายเดือนก่อน

      ባለ ትዳር ናቸውዴ

  • @semu639
    @semu639 9 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ ደስ ስትሉ እኳን ደሥ አላቹ ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ

  • @bamanetahate3348
    @bamanetahate3348 ปีที่แล้ว +38

    እንኮን ደስ አላችሁ ስእል አድኖውን ካልጋ ላይ አንሱ በጣም ነውር ነው

    • @taibah5903
      @taibah5903 ปีที่แล้ว +4

      ስዕልነዉያልሽዉ ስዕልያድናልዴ??

    • @semerytemehegebu6018
      @semerytemehegebu6018 ปีที่แล้ว

      ​@@taibah5903ቆይ እናት ምን አገባችው

    • @GenetLegese-qt6ho
      @GenetLegese-qt6ho ปีที่แล้ว

      እስኪ ስከን ብለሽ አውሪ ሴት ልጅ ረጋ ስትል ነው የሚያምረባት እና ደግሞ ስዕል አድኖውን አልጋው ላይ አንሺ

    • @FirehiwotGirma-h5q
      @FirehiwotGirma-h5q ปีที่แล้ว

      Ae

    • @FirehiwotGirma-h5q
      @FirehiwotGirma-h5q ปีที่แล้ว

      ​@@taibah5903awo.sel.adeheno.yadenal.yegziabeher.menefes.aeladerebet.yadenal❤❤❤

  • @abebakinde8734
    @abebakinde8734 9 หลายเดือนก่อน

    ቃልዬ 'በጣም 'ደስ 'ትያለሽ 'አንተ 'ዶሞ 'ቀልድ 'በልኩ 'አረገው 'ሲበዛ "ደስ 'አይልም 'ቁም 'ነገር 'ጨመር 'እያረክ 'አውራ 'ቅሌትም 'በወንድ 'ደስ 'አይልም 'እና 'ይመቻቹሁ

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 ปีที่แล้ว +7

    ቃል ግን ትንሽ ታራጋግቴሽ መጃማርያ
    ቡና አቅርቤሽ ምግቢ አቢልቴሽ ነዉ
    መነጋር ጋና ሳይጋባ አጣዳፊሽው😅

  • @HanaAbate-y9h
    @HanaAbate-y9h 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዬኪዳነ ምህረትን ስእል አድኖ አሺ ከልጋዉላዬ በኪዳነምህረት ልጅሺን እዳቀማሺ ጥሩ አዬደለም

  • @UmuNesredin
    @UmuNesredin ปีที่แล้ว +3

    ቆይ ካለጋብቻ ለተፈጠረ እርግዝና ነው እንዴ እንኳን ደስ አለሽ በምትሉት ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ

    • @Layla-ip5jm
      @Layla-ip5jm 9 หลายเดือนก่อน +1

      😅

    • @jghjfh7892
      @jghjfh7892 9 หลายเดือนก่อน

      አልተጋቡደ 😂

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 9 หลายเดือนก่อน

    ቃል እንካን ደስ አለሽ. ካልጋው ላይ. ስእል አድኔውን አንሽ. ባለማወቅ. ይሄናል. ወፕም ከፋቅርሽ ብዛት ግን አላጋ ላይይ. ስእል. አድኖ አይደረግም

  • @HggJg-h6x
    @HggJg-h6x ปีที่แล้ว +12

    እናተ የሰው ልጆች ሆይ የፈጠራችሁን አምላክ ብቻ አምልኩ ማሪያምንና እየሱስን ማነው የፈጠራቼው የስውን ልጅ ከእንስሳት የተሻለ አድርጎ የፈጠረን እንድናስተነትን ነው ያንን የማይሞተውን ሁሉን ነገር የፈጠረውን አምላካችሁን አምልኩ ያአዩሀናስ ቡሀላ ትፀፀታላችሁ ግኡዝ ነገር እያመለካቺሁ የማይናገር እራሱን ከአደጋ የማይከላከል ስእል እንዴት ይመለካል አላህ ሂድያ ይስጣችሁ

    • @E.ወሎየዋ
      @E.ወሎየዋ 9 หลายเดือนก่อน

      ትክክልሀቢቢቲፈጣሪአድነውአላህንነውመገዛትያለብንማንኛውምሰውሲፈጠርኢስላምነውትክክለኛውምመገድኢስላምነውአልሀምዱሊላሂኢስላምበመሆኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @dagneshdana
      @dagneshdana 9 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ማነው እርሱ ፈጣር እንደሆነ የሚያረጋግጥ ምን ምልክት አለው ራሱን በምን ይገልጣል?? መገለጫውስ ምንድነው??

  • @mebratbereket2732
    @mebratbereket2732 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃልየ ካንቺ በላይ ተደስተናል እና ሴት ከሆንች ሳራ ወንድ ከሆነ ደግሞ ኣብራሃም በያቸው እና ይሳካልሽ ውድ እህቴ 👄👄👄❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed8130 ปีที่แล้ว +21

    እንኳን ደስ አላችሁ ውዶችየ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ🎉🎉🎉

  • @SaraSara-kn5dg
    @SaraSara-kn5dg ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ
    ቃልዬ ከይቅርታ ጋር የኪዳነህረትን ስዕል ከአልጋ ላይ አንሽው በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ እንዴት አልጋ ላይ ታደርጋልሽ

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደስ አላችሁ ዛሬ ኪዳነምህረት ነው ታድርገው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @HamizeyaHamizeyageltu
    @HamizeyaHamizeyageltu ปีที่แล้ว +2

    .😂😂😂አዉነት ከሆነ ደሰ ይለል ቃሊ መጨረሸ መሰማት ይፈልጋለዉ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ እና ዳዊት ግን ሰልእል አድኖውን አልጋ ላይ አታርጊ እግዚአብሔር አይፈቅድም ❤❤❤❤

  • @KenenetTube
    @KenenetTube ปีที่แล้ว +2

    ካልጋው ስር አሽው የእግዚአብሔር ስእሉን አይፈቀድም ቃል

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይእውነት ያደርግው እና ቃልየ ልጀ ይስጣት እለልው ሁሌም

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳነደሄና መጣችሁ ስለመጣችሁ ደስስብሎኛል ባላችሁበት ሠላማችሁ ብዝችችች ይበልላችሁ
    በቀጠይ በሌላ በደወ አሰጠብቅሻለን ውድ ያገሬ ሌጅቼ በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንም አሏህ ሠላም ያድርግልን

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if ปีที่แล้ว +11

    እንዲ እየተሟዘዙ እንኳን ደስ አላችሁ ማለታችሁ

  • @Mesretnuguse
    @Mesretnuguse ปีที่แล้ว

    አራ ቃልዬ የእማቤታችን ስሏን ካአልጋልይ አንሺ እና ስዕል አድኖ ሌላ ክፈል እንኳን ባይኖርሽም ውድ አልጋ አስታግ አሺ ቃል

  • @alamualamu325
    @alamualamu325 ปีที่แล้ว +3

    የኪዳነ ምህረት ሰል አደኖ አንሸ ሀልጋው ላይ ቃልየ

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 8 หลายเดือนก่อน

    ደስታም ሀዘንም በልኩ ነዉ ዉዴ አቸኩይ
    የሳቁ ነገር 😮

  • @alemkebede8904
    @alemkebede8904 ปีที่แล้ว +14

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አላቹ የእግዝአብሔር ስጦታነው 💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️

    • @emuabe6654
      @emuabe6654 ปีที่แล้ว

      አንተ ደሞ ስርአት ይኑርህ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪይ ሆይ ትግስቱን ሰጠኝ ሳቅሽ እና ጩህትሽ ሲጨቅ

  • @user-mt8sb1cg6e
    @user-mt8sb1cg6e ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልእልልልልልልእልልልልል የኔ ውድ ደስ ይላል እንኳንም ደደስ አላችሁ ተመስገን አምላኬ

  • @LamrotTamer
    @LamrotTamer ปีที่แล้ว +6

    ስእል አድኖ አንሱት በጌታ ከአልጋዉ ላይ 😢😢😢

  • @alemzmengesa3327
    @alemzmengesa3327 9 หลายเดือนก่อน

    ቃልዬ ደስታሽ ዴስታችን ነው እንኳን ዴስ አላቹሁ ❤❤የክህዳነ ምህራት ስእሉን ከአልጋ ላይ አንሽዉ የኔ ቆንጆ አግባብ አይዴለም በለላ ቭድዮ አስቴሽ እንዴ ማይ ቴስፋ አዴርጋለሁ 😢

  • @amnaslama4484
    @amnaslama4484 ปีที่แล้ว +28

    ተጋቡ ተጋቡ ታጋቡ የምትሉ👍👍👍👍👍👍

    • @hykelali8549
      @hykelali8549 9 หลายเดือนก่อน

      ሣይጋቡልጅመጣ እያላችሁነው

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ምነውአብሮውእየኖሩከዛልጅእያለች ተጋብአለ

  • @RozaM-bx9kg
    @RozaM-bx9kg หลายเดือนก่อน

    በማርያም ስእለኣድህኖ ከ ኣልጋው ኣንሺው 🙏🙏🙏

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs ปีที่แล้ว +13

    እኳን ደስ አለሸ የኔ ቆንጆ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @omaobi8282
    @omaobi8282 9 หลายเดือนก่อน

    ሰዕል አድኖውን ከአልጋ ጋር አንሺው ቃልዬ የፀሎት ቦታ ለይ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 ปีที่แล้ว +7

    ዳዊት ፕራንክ መስሎት ሊሆን ይችላል እውነቱና ፕራንኩ ለእኛም ግራገብቶናል

  • @123abay
    @123abay ปีที่แล้ว +1

    ቃልየ እንኳን ደስ አለቀ ፍራንክ ነው እንዳትይን ማሬ ስእል አድኖዎችን ሰብስበሺ በፀሎት ቦታሺ አስቀምጭ

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ ปีที่แล้ว +4

    ታትጋቡ አረገዝኩ ማለት አይከብድም የዝሙት ልጅነው አላህ ልቦና ይስጥሺ

    • @እሙፊርዱየሂወቴ
      @እሙፊርዱየሂወቴ ปีที่แล้ว +3

      የት ያቁታል ይሄን ውዶ ኒካ የኛ የሙስሊሞች ነው ❤❤😂

    • @tsegenetasfa1144
      @tsegenetasfa1144 ปีที่แล้ว

      ​@@እሙፊርዱየሂወቴየሆንሽ ድንዙዝ ነገር ነሽ ። አሁን ዘለሽ ሃይማኖት ጋ ምን ወሰደሽ ? አሁን በአንች ቤት ሃይማኖትሽን ከፍ ያደረግሽ መስሎሻል ቂል ነገር ነሽ ሃይማኖተኛ ሰው የሌሎችን ሃይማኖትም አይነቅፍም ። አንች ግን ሃይማኖት የለሽም ዝም ብለሽ አትዘባርቂ ።

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 10 หลายเดือนก่อน

    ቃልይኡ የኔ ኮንጆ የኔ ውብ እንክዋን ቤት አገኘሽ!!! ንግግር ድምፅሽ ሲያምር!!!

  • @user-vg1q3263
    @user-vg1q3263 ปีที่แล้ว +14

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂እኔ ብቻ ነው የበይ ተመልካች የሆንኩት ከመዳብ ኩሺና ቁጪ ብየ ይመቻችሁ 😂 ❤️❤️❤️😛

    • @NefesaWasse
      @NefesaWasse ปีที่แล้ว +2

      አረ እኛም የበይ ተመልካች ነን እድሜ ለመዳም ኩሽና😂😂😂😂😂

    • @user-vg1q3263
      @user-vg1q3263 ปีที่แล้ว +1

      @@NefesaWasse አይዞን የኛ ተራም ይደርሳል ዋናው ጤና😁😁 ❤️❤️🙏🙏

    • @NefesaWasse
      @NefesaWasse ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ዋነው ጤና ነው

    • @helenyoutube8034
      @helenyoutube8034 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂ተ

    • @HerutHerut-f6p
      @HerutHerut-f6p ปีที่แล้ว +1

      Enem,alehu,yene, wud yene,jegna,Le,enegam,geze,alew

  • @salam5526
    @salam5526 ปีที่แล้ว +2

    የዉነት ከሆነ ማርያም በጣም ደስ ይላል ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መንታዉን ይስጥሽ❤❤❤❤❤

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa ปีที่แล้ว +10

    እየቀለዳችሁ ከሆነ ተጋደልናት ቃል

  • @hanites1635
    @hanites1635 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃልዬ በጣም ነው ደስ ምትይው ግን ሳቅሽን ቀነስ አርጊ ቀልድና ቁም ነገር ግራ ያጋባል ውዴ

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 ปีที่แล้ว +4

    እመቤቴ ትርዳሽ በጣም ደስስስ ይላል በርቺ!!!
    🙏🤲🥰🥰🥰🥰

  • @susususu1464
    @susususu1464 ปีที่แล้ว

    እኳን ደሥ አለሽ ቃለልየልጁ ግን ደሥ አላለውም እፃቲቱን ዋጥ አርጎትነው ካሜራ ሥላለ

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 ปีที่แล้ว +8

    ቃልዬ ከባልጋ የሚተኛበት አልጋ አካባቢ የእመብርሀንም የጌታችንም የመላእክትም የፃድቃንም ምስል አይደረግም አንሺው

  • @MartaMarta-of7jc
    @MartaMarta-of7jc 11 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሰላም መጣሸ ቃልዬዬ በጣም ነወ የምወድሽ ግን በናትሽ ሰታወሪ እረጋ ብለሽ አወሪ አትጩሂ አረቦችን እራሱ በለጥሻቸው በጩህት ወይ ተረጋጊ ሴት ልጂ እረጋ ሰትል ነው ደስ የሚለው

  • @meron7439
    @meron7439 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ይቅርታ 🙏
    በፊት ሲያታልል ነው ህል ነበር
    ለካ ጥሩ ልጅ ነው የእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ

  • @lulululu3678
    @lulululu3678 9 หลายเดือนก่อน

    ሠቅሉን አሽ ሥትእየ ሠራቸሁ ክብር ያላትን እናታችን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ6ሠ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ6ሠ ปีที่แล้ว +15

    እንኳን ደስ አላችሁ ቃል ና ዳዊት ❤

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 ปีที่แล้ว

    እንክዋን ደስ አለሽ አላችሁ እመቤቴ ደስታችሁን እውን ታርገው ሌላው የኪዳነምህረትን ምስል ከአልጋሽ አንሺ ቦታ ቀይሪ

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስአላችሁ ግንይሄየፍረደበት ፕራክእዳይሆን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EnanaSaw
    @EnanaSaw 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆጆ ሰህል አድኖ እባክሽ ካልጋሽ ላይ አሸ ከይቅረታ ጋር ባል ሚሲት ሰህል አድኖ ካድ ላይ ይከብዳል ለብቻ እራቅ አድርገሽ አድርጊያቸው ❤❤❤

  • @ሳቅእናቁምነገር-ሠ3ወ
    @ሳቅእናቁምነገር-ሠ3ወ ปีที่แล้ว +4

    ግን ያለጋብቻ ልጅ ሥትወሉዱ እዴትነው ነብሥያችሁ እረፍት የሚስጣችሁ ወላሂ እኔ እራሴን ሥወቅሥ ነው የምኖረ ያለጋብቻ ልጅ ብወልድ እርሜ ልኬንነፍሥያየ እረፍት አያገኘም

    • @FatySam
      @FatySam ปีที่แล้ว

      እነሱ ሙስሊም አደሉ ታዳ ካፊር ናቸው አገቡ አላገቡ ጉዳይ የላቸውም

    • @semerytemehegebu6018
      @semerytemehegebu6018 ปีที่แล้ว +1

      ​@@FatySam አህዛቧች የመሀመድ ቡቻለ እረፉ የሰው ሀይማኖት ስትንኩ የእናትም ዝም ይሚላችው አለ መሰለሽ

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg ปีที่แล้ว

      ​@@semerytemehegebu6018ወላሒ የረሳቸው የጥፍራቸው ቆሻሻ እካን አትሆኝም 😂😂😂😂

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 ปีที่แล้ว +1

      እናተ የሙሀመድ ብችላወች ዝም በሉ የድግይ አምላኪ

    • @حياةعلي-و5و
      @حياةعلي-و5و ปีที่แล้ว +1

      አንች እንጨት አምላኪ ስእላሰእል አምላኪ የተፈጠረሰዉ አምላኪ ነብዩላህ ኢሣአለይሂሠላም አምለክነዉ እየሡሥ እያላችሁ የምታመልኩት ድንበር አለፋችሀበት በጅህልና ነገየትንሳኤቀን እንሰበሠባለን ይከዳችሁአል ድንጋአምላኪአየደለንም እኛ ፈጣሪያችንን አላህን ነዉ የምናመልከዉ ከሀድወች

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb ปีที่แล้ว

    ቃል እረጋበይ መረጋትልመጅ በጣም ትጮሄለሽ እርግዝና እረጋበይ እኮንደስአለሽ

  • @hirutlegesseyazew1276
    @hirutlegesseyazew1276 ปีที่แล้ว +4

    እባክሸ.ሰእለ.አድህኖሙን አንሽዉ

  • @طيباه-ص8ق
    @طيباه-ص8ق 7 หลายเดือนก่อน

    ❤የልጁሙድተመችቶኛርግንእኳንድስአላችሁ

  • @gjhwwjr9159
    @gjhwwjr9159 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @alemzewdayano5557
    @alemzewdayano5557 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ!! እሱ ግን ግግም ያለ ጤባ ነው። አሰልጥኝው ቃልዬ የአራዳ ልጅ!!

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እንኳንም ደስ አላቹ 🎉🎉🎉🎉