The Bassoliben operation was the wrong one. Farmers who sided with FANO have paid so high prices. City operation shouldn't not include untrained Farmers. Of course fano didn't get hurt, the farmers casualty may raise hostility between society and fano which eventually could hurt the whole struggle.
ዘ-አማራን ይደግፉ! gofund.me/3a92be64
ወንሜ አዲሱ በርታ ወንድማለም የምትሰጠ ሚዝናዎ አስተያትህ አማራን የሚመጥን ነውና
በርታ አማራ ያሸንፋል 💪🏿💪🏿💪🏿ድል ለፋኖ‼️
ድልለአማራ ፋኖ እግዝአቤሔር ይርዳችሁ አሜን
አማራ ታላቅ ታጋይ አጥታል በጣም እናዝናለን። ዜናነህ መኮንን ታላቅ ጋዜጤኛ፣ ምክንያታዊ፣ አዋቂ፣ ብልህ፣ ጀግና፣ የአማራ ተቆርቃሪ። በትክክለኛ የአማራ ትግል መስመር ያስቀመጠ ጀግና ታጋይ ነው። የውያሜ የኦሮሞማና የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ በደንብ ተረድቶ የአማራን መንገድ ትክክለኛ ያሳይን ጀግናችን ነው። የአማራ ሚድያዎች ውታፍ ነቃይነታቹህ አልተዋችሁም። አሁንም ዜናነህ መኮንን እንዳለው የአማራ ጥያቄ የሚፈታው በአማራ ብቻ ነው።።።። ድል ለፋኖ።።።
ቨቨ
ቨቨ
ድል ለተጏዳው ለተገፋው የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ❤️❤️❤️❤️
ይቀጥ ላል ድል ለአማራ ፋኖ እናሸ
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይቭ አያስከፍልም
ውድ ጀግኖቻችን እባካችሁ አንድ ሁኑ! አንድነት ኃይል ነው!
አላህ ሆይ እባክህነ ወገኖቻችንንና የወገኖቻቸው መጨፍጨፍ መሯቸው በዱር በገደል ዘረኛውን ሥርአት የሚፋለሙ ወዲሞቻችንን አንተ ጠብቃቸው ያረቢ አላህ ይጠብቃችሁ
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
ሰላም ወድም ፋኖ አድእዲሆኑ የድርሻችሁን ተወጡ
ድል ለጀግኖቻችን አማሮች!!! የአረመኔውና ሰው መሰል ሴይጣኑ ሌባው አብይ ስቃይ በቃኝ ብሎ ቆርጠው ለተነሱት የአማራ ልጆችና ቤተሰቦቻችን እግዚአብሔር ይርዳችሁ:: ምንግዜም ከእናንተጋር ነን::
በርታልን
ድል 🎉🎉ለአማራው ፍኖ🎉🎉
በርታ አቶ ደረበ።
ጤና ይስጥልኝ ወንድም ደርበው ከይቅርታ ጋር አንድ ቅሬታ አለኝ በዘገባዎችህ ላይ እባክህን የፋኖን የጦር ስልት በማወቅም ባለማወቅም የሁን በስሜታዊነት ከመግለፅ ብትቆጠብ ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ።ወንድምህ ከአዲስ አበባ።
Thank you.
❤❤❤ Fano ❤❤❤ Fano ❤❤❤ Fano ❤❤❤ Fano ❤❤❤
ፋኖ ይችላል
በርታ
Fano wins!
እባካችሁ የብርጌድን፣የክፍለጦሩን ስምና የመለያ ቁጥራቸውን ባትናገሩ መልካም ነው። ይህአነቱ አሰራር ለጠላት ሳይደክም ሳይወጣ ሳይወርድ ሀይላችሁን ማስቆጠር ነው። ይህደሞ ለጠላት የዘመቻ እቅድ ትልቅ አስተዋፅዎ በነፃ ሳይደክም መስጠት ነው። ምክንያቱም የሀይል ተመላሽ ሰርቶ ለጠላት እሪፖርት እደመስጠት ይቆጠራል።
ስራችሁ በጥንቃቄ መሆን አለበት።
ያስፍሩ ፋኖ ሲመጣ ተመንጥረው ይወጣሉ
❤❤❤❤❤
Gegina fano only
❤❤❤❤❤❤❤Heroes
👍👍👍💪💪💪
👋👋👋🙏
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ341 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
እዉነት ብቻ ዘግቡ
ምን ሲዋሽ አየህ ? የህወሃት ወይስ የኦነግ ሚድያ መሰለክ?
The Bassoliben operation was the wrong one. Farmers who sided with FANO have paid so high prices. City operation shouldn't not include untrained Farmers. Of course fano didn't get hurt, the farmers casualty may raise hostility between society and fano which eventually could hurt the whole struggle.
ፋኖ ወሬ እና ቀረርቶ
እውነት ነው ፋኖ ቀረርቶ ይችላል የሚገርምህ ውጊያ ላይ ሲገባ እራሱ እረ ጃሎ እያለ ነው የሚገባው የፋኖን ጃሎ ማለት ሲሰማ ገና አንድ ጥይት ሳይተኩስ ወራሪው ሃይል እጁን እየሰጠ ነው አሁን ቀለባቸው ነው የሰለቸን ብትወስዱልን ይህንን በጭባጫ የጁላ ምርኮኛ።
Dil le Amhara fano
በርታልን
በርታልን