The AMHARA ዘ - አማራ
The AMHARA ዘ - አማራ
  • 57
  • 1 219 507

วีดีโอ

ความคิดเห็น

  • @Zemene-xz1np
    @Zemene-xz1np 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ልጅ ግ ምን ሁነህ ነው ያምሀል አሰረግጨ ነው ምነግርህ ይን መሀይም የመከታውን ፎቶ ከበር አርገህ አትምጣ ስንት ጀግኖች ሞልተው ፈሰው ተራ የእስክንድር ፔስታል ተሸካሚ አታሳየን

  • @misganawzerihun1940
    @misganawzerihun1940 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መቸ ይሆን መፍትሔ የምናገኘው ትግሉን ከክክልሉ ማውጣትና አገዛዙን ማስጨነቅ ካልተቻለ ህዝባችን በጦርነቱ ምክንያት አቅሙን እያጣ ነው ። ፋኖም የሚይዛቸውን ቦታዎች አስር ጊዜ እየያዘ በመልቅቅ ለህዝቡ ስቃይ አስተዋጽኦ እያደረገ ይገኛል። ይህ ሁኔታ እስከ መቸ በዚህ መልኩ ይቀጥላል? ህዝቡን ነጻ ለማውጣት በእውነት የሚሰራ ከሆነ የትግል ስልትን መቀዬር ነጻቀጠናን እያሰፉና የያዙት እያስጠበቁ ወደፊት ካተገፋ በስተቀር አሁን ያለው ሁኔታ ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ እየሆነ ነው ይታሰብበት። አንድነቱ ላይ በሰፊው ይሰራ ሴንተራላይዝድ ኮማንድ ይመስረት። ይህን ያክል ግዙፍ ኃይል ተይዞ ውጤታማ አደረጃጀት ከሌለ ድካሙ ሁሉ ውጤት አልባ ነው።

  • @mikaelabebe9385
    @mikaelabebe9385 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ለአንተ ይሁን እባክህን አንዳንድ የፋኖ ቃለአቀባይ የሚያወጡት ሚስጥር ይከብዳል ለምሳሌ ትላንት በአንከር ሚድያላይ ኮማንደር አረጋ የገለፀው ከሱዳን ይህንን ያህል በዚህ በኩል አስገባን እያለ ለጠላት የሚጠቅም ሚስጥር ባይናገሩ አመሰግናለሁ

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ ኑርልን አቦ ፣ ይሄን ቆሻሻ አስተሳሰብ የፈለሰፈው የኦነግ ጠባብ አስተሳሰብ ብልጥግና አመራር ተብየዎች መሆናቸውን ወረሞ አረጋግጧል ፣ ምክኒያቱም ፋኖ አሸንፎ አዲስ አበባ ዙሪያ ገብቷል ለዚያ ነው ይሄ ቆሻሻ የወረሞ አመራር ተብየ እየቃዠ ያለው ፣ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሆኗል ቻዎ ❤❤❤

  • @FollowIlli
    @FollowIlli วันที่ผ่านมา

    AMHARA NEVER EVER EVER EVER TRUST OROMO OR TEGREA....THIS TWO GROUP BECOME HITLOR TO AMHARA SO AMHARA MUST SEPAREATED FRON THIS AMHARA CRONIC ENEMIES BAND KEHADI AND LEBA WILL NEVER EVER UNIT WITH AMHARA

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg วันที่ผ่านมา

    You are right Amhara wake up

  • @birhanugetu3174
    @birhanugetu3174 วันที่ผ่านมา

    አዲሱ ወንድሜ የምትለው ሁሉ ትክክል ነው አማራው ግን ጆሮ እና አእምሮ አልባ ሆነ የሚረማ የለም እኮ

  • @HantemariamDamtie
    @HantemariamDamtie วันที่ผ่านมา

    እዉነት ነዉ

  • @tenagneadameseged2479
    @tenagneadameseged2479 วันที่ผ่านมา

  • @AberashMite
    @AberashMite วันที่ผ่านมา

    እዳተአይነትሰውያስፈልጋል

  • @yamitsega4189
    @yamitsega4189 วันที่ผ่านมา

    Forget those tedious who are neither dead nor alive the were & not educated who did not understand the dead of the nation " Amara & the nation as a whole nationality problems. Forget those talkers who could not able walk . Keep up !

  • @123ananikebede
    @123ananikebede วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ ወግደረስ የት ነው? እስኪ ጠይቅልን

  • @mandefrotewoderos11
    @mandefrotewoderos11 วันที่ผ่านมา

    ስንት የአማራ ተማሪዎች ናቸው ዩኒቨርስቲ በመማር ላይ ያሉት ?

  • @animaw-r8c
    @animaw-r8c วันที่ผ่านมา

    አንተልጆፈጣሪዪጠብቅህ

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 วันที่ผ่านมา

    እስካሁን ይህንን አረመኔ አመራር መንግስት ነው ብለው የሚያምኑ ሰዎች መኖራቸው የማመዛዘን ችሎታ ምን ያህል መቀነሱን ያሳያል። ጤነኛ መንግሥት ቢኖር እንደዚህ አይነቱን ወንጀል ድራማ ከመስራት ይልቅ ወንጀለኛውን ተከታትሎ ለፍርድ ያቀርብ ነበር።

  • @teshomealemu340
    @teshomealemu340 วันที่ผ่านมา

    እንደ አማራ ደደብ ፍጡር የለም ከራሴ ጀምሮ

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin วันที่ผ่านมา

    ለምንድነዉ እርምጃ ተወሰደባቸዉ የምትሉታ የገደላአቸዉ ወይም የጨፈጨፋቸዉ ማለት የማትፈልጉት። አልገባኝም ግድያ ማለት ሰለተከለከለ ነዉ። እባክህ አሰረዳን።

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin วันที่ผ่านมา

  • @anndesalegn7053
    @anndesalegn7053 วันที่ผ่านมา

    Please change the way you asked about to get any sprot you guys should learn from Etio forum poliatns!!

  • @Fenote785
    @Fenote785 วันที่ผ่านมา

    አዲሱ ገና ሢጀመር ተናግረን ነበር በውስጥ ብዙዎቹ ተገዝተው ፣ ነው ለስዎች ግዜ ለፕሮፖጋዳ ትተን ስራችን እንስራ፣ ሌላ የቤት ስራ ነው ህዝቡ ያውቃል

  • @mengistug4504
    @mengistug4504 วันที่ผ่านมา

    U right brother

  • @user-rc3dc6xe9x
    @user-rc3dc6xe9x วันที่ผ่านมา

    የኛ ከደርግ የባሰነዉ ብሎ ተናግሮአል አቪ አመድ አማራ ሆዳም ስለሆነ አይገባዉም

  • @user-rc3dc6xe9x
    @user-rc3dc6xe9x วันที่ผ่านมา

    አማራ ሆዳም በየተራ ያልቃል ገና

  • @user-rc3dc6xe9x
    @user-rc3dc6xe9x วันที่ผ่านมา

    አማራው ሆዳም ፈሪ ነው በየተራ ያልቃል

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 วันที่ผ่านมา

    Who do you talking about?? Say who

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie วันที่ผ่านมา

      አንት አማራ ስም የሌለህ ተላላኪ

  • @merd24
    @merd24 วันที่ผ่านมา

    ጎንደርና ጎጃም ላይ ጥቂት ኮተታም የካድሬ ርዝራዦች አሉ ለዛም ነው ጎንደር ጎጃም ብለው ሕዝብን ለመለያዬት የሚታገሉት። ብልፅግና በፋኖ ስለተሸነፈ በፍርሃት የተፈበረከ አጀንዳ ነው የደራው ጉዳይ ያም ሆነ ይህ ብልፅግና በፋኖ ነበልባል ኃይል ይወገዳል። የኦሮሞ ሕዝብ እንደ ሕዝብ ቆም ብላችሁ አስቡ አልያ ነገ ለሚፈጠረው የንፁሃን እልቂት ሁሉ እንደ ሕዝብ ተጠያቂ ያደርጋችኋል።

  • @SeyoumAbebe-q3v
    @SeyoumAbebe-q3v วันที่ผ่านมา

    Victory for Fano Amhara

  • @PdhhdBdhss
    @PdhhdBdhss วันที่ผ่านมา

    እንቅፋት የየሚሆን ሰም እየጠቀስሕ መግለጽ ያሰፈልጋል መሸፈን አያስፈልግም

  • @abebazwede932
    @abebazwede932 วันที่ผ่านมา

    እያንዳንዱ ለተናገራት ቃል ጊዚ ሲመጣ ይጠየቃል ሪከርድ ነዉ

  • @abebazwede932
    @abebazwede932 วันที่ผ่านมา

    ቲክቶክ ላይ ተለጥፈዉ የሚዉሉ የአማራ ወንዶችማ ይቅርታ ወንድ አገረዶች እርስበርስ ሲሰዳደብ ይዉላል እንደሰፈር ሴት።ምን አለ ለሴቶች ትግሉን ብትተዉት ኦረሞ እራሱ መንግስት አንድ ሰዉ ገሎ እንደከብት የሚነዳዉ ወጣት አለ አዉጥቶ ይነዳዋል የታለ 43 አማራ ሲገደል የአማራ Tik Toker የት አላችሁ???

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي วันที่ผ่านมา

    ብልፅግናና ኦነግ አድ ናቸው ይህ ያልገባው አማራ ካለ። ለአማራ ህዝብ። የቆመ ሳይሆ ከብልፅግና ጎን መሆኑ ን ያሳያል

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي วันที่ผ่านมา

    አልተሳካላቸውም የሴራ ፐለቲካ ነው የፋኖን ስም ለማጠልሸት ታስቦ ነበር ከሽፎ ባቸዋል ድል ለጀግኖቹ። ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @emmaintheuniverse2721
    @emmaintheuniverse2721 2 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @HgHh-z5t
    @HgHh-z5t 2 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💟💟💟

  • @HgHh-z5t
    @HgHh-z5t 2 วันที่ผ่านมา

    Jjjjjjjjjjj🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @HgHh-z5t
    @HgHh-z5t 2 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HgHh-z5t
    @HgHh-z5t 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @abeba2241
    @abeba2241 2 วันที่ผ่านมา

    እንዳዉ ምን ልበልህ የእኔ ጀግና 💪🏿👍

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 2 วันที่ผ่านมา

    ዜና መስማት ይደከማል ለምን ህዝባዊ ትግል ለምን አታረጉም

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 2 วันที่ผ่านมา

    እናንተ የአማራ ሚዳወች ዝም ብላችሁ ዜና ከምትነግሩን ትግሉን ህዝባዊ ማድረግ በቡአዴን ብልፅግና ስወች በሚሊይሻ ላይ ቤተስቦቻቸው ላይ ታርጌት እንዲሆን ስሩ ዝም ብላችሁ ባሌጌ ጎጠኛ አማራን ተው እያልከ ከምታወሩ በነርሱም ላይ ችግር እንዲፍጠር ማድረግ ብቻ ነው

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 วันที่ผ่านมา

    ZE AMARA N እናመሰግናለን

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 วันที่ผ่านมา

    ውድ የኢትዮጵያ ልጂ የእውነት ቃል አንደበት የስጠህ ትልቅ ክብይ ...,! ይገባሀል !!!!!😘💛❤️

    • @segededemissie3505
      @segededemissie3505 2 วันที่ผ่านมา

      💚💛❤️ይግባሀል የእውነት ቃል ነህና !!!!!

    • @segededemissie3505
      @segededemissie3505 2 วันที่ผ่านมา

      ውድ የኢትዮጵያልጂ ! በርታልን !

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ! ያማዝነው በዚሁ ነው ! የኦርሞ ደም የኔም ደም ነው ...? ብሎ የጮህው ይህ ምስኪ የአማራ ህዝብ ነበር , ግን ዛሬ ይህ ሁሉ ሲሆን ...? ከጥቂቱ የኦሮሞ ህዝብ በስተቀር ...? ዝብ ብሎ ያያል ! ዋ ነገም በግመኔ አለና ...? ልብ ያለህ ልብ በል!!!!

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 2 วันที่ผ่านมา

    ድል ለ ጀግኖቻችንፋኖ ❤🎉

  • @animaw-r8c
    @animaw-r8c 2 วันที่ผ่านมา

    አንተልጂጎበዝጋዚጠኛበረታ፡ፈጣሪዪጠብቅህ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ! ያማዝነው በዚሁ ነው ! የኦርሞ ደም የኔም ደም ነው ...? ብሎ የጮህው ይህ ምስኪ የአማራ ህዝብ ነበር , ግን ዛሬ ይህ ሁሉ ሲሆን ...? ከጥቂቱ የኦሮሞ ህዝብ በስተቀር ...? ዝብ ብሎ ያያል ! ዋ ነገም በግመኔ አለና ...? ልብ ያለህ ልብ በል!!!!

    • @segededemissie3505
      @segededemissie3505 2 วันที่ผ่านมา

      ግን ...? በሌላ እንዳታዩብኝ ...? እኔ ደሜ ..? ከሁሉም የሆንኩ ግን ኢትዮጵያዉነቴን ብቻ የማውቅና , ለኢትዮጲያ ስላምዋን የምሻ ምስኪ ስው ነኝ :: ከአንድ ተባዝተን ...? እንዲህ መሆናችንም መልካም እና የደግም አይደለም...????

  • @biruhkokeb3851
    @biruhkokeb3851 2 วันที่ผ่านมา

    You are right 100%÷

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አዲሱ ደረበ ጀግናችን የአማራው ድምፃችን ድልልል ለፋኖ ❤❤❤ ሞት ለአብይ አራጁ የጥቁር ናዚና ፋሺስቱ ከነ ኮተቶቹ

  • @nebiyuterefe3637
    @nebiyuterefe3637 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድም፥አለም፥ሀቁን፥ማፍረጥረጡን፥ግፋበት፥እውነት፥ነው፥ጎበዝ፥እናምርር፥እንምረር፥ከድንዛዜ፥ተስፈንጥረን፥እንውጣ

  • @BdJd-d6e
    @BdJd-d6e 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉