መርካቶ ለ መጀመሪያ ጊዜ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 196

  • @rahealraheal1881
    @rahealraheal1881 ปีที่แล้ว +47

    እዛ ኣከባቢ የሚንቀሳቀሱ የቀን ስራተኞች በጣም ነው የሚያሳዙኑኝ ከኣቅማቸው በላይ የሆነ በጣም ከባባድ ነገሮች ነው የሚሸከሙ😢 እግዝኣብሄር ጉልበት ይሁናቸው❤

    • @addisgirma6255
      @addisgirma6255 ปีที่แล้ว

      Amen amen 😔🙏

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen ewnate new 😢😢😢

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አይቼ እማላውቀውን ነው ያሳየህኝ
    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Yaredleo2
    @Yaredleo2 ปีที่แล้ว +19

    Eski abucha mimechachu ❤

  • @Wude-p1s
    @Wude-p1s 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጃኒበጣምእወድሀለሁስ ወድህደግምየምታረግ ኝሰወችንእንድት ረዳማለትም፣በጉልብት፣በሞራል፣ከግዚአ ብሄርታገኘዋለህ ብርታእንዳትቀየመኝ🙏♥️💓🙏💚🧡💛😶‍🌫️

  • @lilpablom
    @lilpablom ปีที่แล้ว +11

    Jahnny shegern tekotatershat
    Le meskel gurage or lela bota ebd tedergo mikeberbet bota hedek asdesten 🔥❣️

  • @Wude-p1s
    @Wude-p1s 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንአደ ረሳ ችሁ❤🙏♥️❤️💓🙏💚💛♥️🎉🎉🎉🎉🤷🥰🤩💟💌🥀💐🌸💮🏵️🌺🌺🌺

  • @liya-ih3xg
    @liya-ih3xg ปีที่แล้ว +7

    መርካቶ በደንብ ያየሁት ዛሬ ነው 😂በጣም ሰፊ ነው! ለመሸመት ተመራጭ ቦታ ነው! በጣም ነው ያስጎበኘኸን
    👍

  • @menderin4228
    @menderin4228 ปีที่แล้ว +19

    Intro ጠላው አይገልፀውም የሚገርም አገባብ ነው ጃኒ በድምፅ እረ ተው ተው ሲል የድብድቡ ቦክስ ትይንት፣ በzoom in and zoom out የቡቻ ከፒካፕ መኪና በፍጥነት አሾላለክ ሶስቱም ትይንቶች በR&B sound truck music የታጀቡበት view 100% ገራሚ editing ነው ይህ ከፍ ያለ የediting ብቃት ነው woooow jannyያችን ይመችህ ብራ pcsss.

  • @MulevikiBiruk
    @MulevikiBiruk ปีที่แล้ว +138

    እስኪ ጃኒን የሚወደው❤

    • @samanthaachu3590
      @samanthaachu3590 ปีที่แล้ว +2

      me ❤❤❤❤

    • @Melina-nd9ji
      @Melina-nd9ji ปีที่แล้ว +1

      I love him😍

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 ปีที่แล้ว

      Me❤❤❤❤❤

    • @saradezi8588
      @saradezi8588 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የዋህና ጏበዝ ልጅ ነው
      እማይወደው ካለ ችግር ያለበት ሰው ነው::❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 ปีที่แล้ว

    ጆኒ ውፍረት ጨምረህ የፊት ህን መልክ ልትለውጠው ነው። በጣም ቆንጆ መልክ አለህ ውፍረት ህ ፊት ህ ላይ ነው። የድሮ ቪዲዮ ላይ ያለው ጆኒ እና አሁን ላይ ያለሀው በተለይ የመርካቶን ቪዲዮ ላይ የሰራሀው መልክህን ውፍረቱ ሊለወጥ ነው። እባክህ እራስክን ጠብቅ። ሌላው ለጎደኛህ መርካቶ ማህል ሆኖ ልክ አሜሪካን ውስጥ እንዳለ ቦርሳውን በጀርባው አዙሮ አርጎ ይሄዳል መቸም ሁሌም እንዲህ አድርጎ እንደማይሄድ ተስፋ አለኝ።

  • @nahomyams2159
    @nahomyams2159 ปีที่แล้ว +1

    Doro manekia gbu atotum temelsachu😁😁😁

  • @kalish2816
    @kalish2816 ปีที่แล้ว +11

    ከአሌ ወይም ከ አሴር ጋር ብታረገው አሪፍ ነበር እነሱ ሰፍራቸው ስለሆነ በደንብ ስለሚያቁት ጓዳ ጎድጎዳውን ያሳዩን ነበር

  • @elsabeyene6445
    @elsabeyene6445 ปีที่แล้ว +1

    እሩቡን እንኳን አላያችውትም ለምሳሌ ስንት አመት የቆየው አዳራሽ በሀይለ ስላሴ የተመሰረተም ጥንታዊዉን አዳራሽ ሳታዩት ነው የወጣችሁት ብታየው በጣም ትወደው ነበር

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሀገራችንን ስላስጎበኘኸኝ

  • @Naomimulat2619
    @Naomimulat2619 ปีที่แล้ว

    Jahnny egam sera seran enalelen techekamuch yemerkatu nacho sera yemeserut

  • @SinkeFikadu
    @SinkeFikadu ปีที่แล้ว +1

    Johoo Mert Saw Markaton Silsayheny Amsginalaw Nafkony Nabar❤❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +2

    ይመችህ ጃኒ።

  • @Meklit-sisay
    @Meklit-sisay ปีที่แล้ว +2

    Jahnny and bucha 😊😊
    Yazew yazew 😄

  • @Abdulkerim-ui2ql
    @Abdulkerim-ui2ql ปีที่แล้ว +4

    ሸራ ተራ
    አብዶ በረንዳ
    ምዕራብ አካበቢ
    ሸማ ተራ
    ጭድ ተራ
    ሸክላ ተራ
    ፎዴ ተራ
    አደሬ ሰፈር
    ጎማ ተራ
    በርበሬ በረንዳ ወዘተ ብታዩት ጥሩ ነበር
    የተያያዙ ቦታዎች ናቸው
    በተረፈ መርካቶን በቻላቹት መንገድ ስላሳያቹ TNX

  • @Derikvlog9
    @Derikvlog9 ปีที่แล้ว +5

    Jahnny bro❤

  • @yabaliyu3418
    @yabaliyu3418 ปีที่แล้ว

    Habibti come to hawassa

  • @AI_GAMER608
    @AI_GAMER608 ปีที่แล้ว +1

    Jani yehone bet lingerik please eza hid and special burger 🍔 kimesew ena rate it please 4kilo habesha coffee yibalal plssssssss

  • @samueltamirat3165
    @samueltamirat3165 ปีที่แล้ว +2

    jahnny please hawassa nalehn 01 mgazen sfer nalhen holum ywdhal please😍😍😍😍😍❤❤❤

  • @greendesert9163
    @greendesert9163 ปีที่แล้ว

    jhannzzzzzzzzzzzzzzzaaaa my bro. You just dont know how much I appreciate Your Existence Homie, A lotta no game I see about You, A Lot Of Real G I Figure You Are, Homie ETHIOPIAN Just Feels Amazing Telling Our Stories &is haze Focused, Just Cant Tell You What I Mean. Just HOPE To Work WITH YOU❗⭕⭕

  • @lullul177
    @lullul177 ปีที่แล้ว +1

    i like this vlog, best vlog ever janiye🥰. lemen wede semit 72, feyelbet atemetam

  • @hananbk37
    @hananbk37 ปีที่แล้ว

    I love ur videos b/c they r authentic. U didnt forget where u come from. Yimechih janiye i really hope to see u 1 day. I really want to

  • @lejleulaleul
    @lejleulaleul ปีที่แล้ว +4

    መርካቶን ከግር እስከእራሷስላሳየሀን አመሰግናለሁ መርካቶ ሰፈሬ😖😔😃😍😢

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 ปีที่แล้ว +9

    it amazing guys❤

  • @Wude-p1s
    @Wude-p1s 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንደሕናመጣችሁ ❤🎉😂

  • @nanosalahnanosalah1414
    @nanosalahnanosalah1414 ปีที่แล้ว

    bucha sefrachenen wedotal you should come again with your own channel

  • @getahunadmasu4404
    @getahunadmasu4404 ปีที่แล้ว

    Jhanny go to alpha and classy brand in town square mall around 22

  • @meronlegesse1535
    @meronlegesse1535 ปีที่แล้ว +1

    janny na bucha ትለያላቹ ማስመስል የሌልበት ጎደኚነት

  • @MsaelMisu-dt3np
    @MsaelMisu-dt3np ปีที่แล้ว +4

    LA athedi inde America nafeky iko 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BellaTube-
    @BellaTube- ปีที่แล้ว

    enen becha new kameraw yazoregn gen ymigerm vlog jahny mert

  • @nanishaalem423
    @nanishaalem423 ปีที่แล้ว +1

    ጃኒዬ ለምን የአይጥዋን እዚ አሰራትም

  • @RobaWaktola-ij6fo
    @RobaWaktola-ij6fo ปีที่แล้ว +1

    What editing tool do u use

  • @YonaYon3m
    @YonaYon3m ปีที่แล้ว +1

    Rate the shaye be dabo jahnny

  • @KalAlex-i2t
    @KalAlex-i2t ปีที่แล้ว +2

    Wow safara I love marekato❤

  • @abuteklu
    @abuteklu ปีที่แล้ว

    Weyne brada menale betenegrenge koy merkaton ke chaf eske chaf neber masayek 32 tera 6 berenda asgobngeh neber botawochu bezat mesecha nachew makefafeya nachew next if u wana see merkato let me know

  • @SinkeFikadu
    @SinkeFikadu ปีที่แล้ว

    bakatay Shiro Medana Shola Gabaya Asgobanyan ❤❤❤

  • @tsiona143
    @tsiona143 ปีที่แล้ว

    If I had known I would have recommend you of some place it's called wnza I don't know if I spelled it correctly but megeb bet nw katobisu tera filefit is so good u should have gone there the fish is so beka ante eko algebahm it's the best but if it's still open or not it's been a long time since I've been there but anyway if u have a chance try it 😊

  • @habtamu4846
    @habtamu4846 ปีที่แล้ว +4

    ጃኒ በ እውነት ግማሹን አንኮዋን አልዞራቺሁም ብቻ ለአዲስ ሰው አሪፍ ነው

  • @kemuti7847
    @kemuti7847 ปีที่แล้ว +1

    ሰፈሬ😍😍😍

  • @ወሪያ
    @ወሪያ ปีที่แล้ว +1

    ጃኒ መቼ ነው ወሎን የምቶጎበኘው ❤

  • @ImranAdem
    @ImranAdem ปีที่แล้ว +1

    Love from Canada 🇨🇦

  • @biniyammelaku6300
    @biniyammelaku6300 ปีที่แล้ว +2

    እምትጠቀማቸው ራፕ music ስወዳቸው!!!!🔥🔥🔥🔥

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን ปีที่แล้ว +1

    I only know Amede gebeya n Dubai tera the rest በግምት ነው ምሄድበት😂 ምን አለሽ ተራ ሄዳቹ or 7ተኛ በስም ነው ማውቀው ግን በሰላም መመለሳቹ ተመስገን ነው 😂😂 ጃኒ ካሜራህን ላጥ ያረጉሀል ብዬ ነበርበ😢 አቡቹ ቦርሳሽን ጥፍንግ አርገሽ ነው የያሻት 😂😂አትረሳም ደሞ ..

  • @user-samsonbig
    @user-samsonbig ปีที่แล้ว

    እር ጃኒ ትለያለህ በናት Gopro እንደስጦታ ስጠኝ እኔም vlog ልጀምር

  • @AbemelekGetahun
    @AbemelekGetahun ปีที่แล้ว

    First one more love janny

  • @bethlehemadmasu-x4x
    @bethlehemadmasu-x4x ปีที่แล้ว

    Jannyyyy abichuuu❤❤

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን ปีที่แล้ว

    ጃኒ entoto park vlog ሰርተሀል ግን 😊

  • @ወሪያ
    @ወሪያ ปีที่แล้ว

    ጃኒ ወሎ መቼ ነው የምትሄደው መልስልኝ በናትህ

  • @GediyonSorsa
    @GediyonSorsa ปีที่แล้ว +1

    Wow jahnny aglagay yamrbkal 😮 wow wow

  • @yegnatubeh1626
    @yegnatubeh1626 ปีที่แล้ว

    አረ አራዳና መርካቶ ምን አገናኘው አባቴ እንዴ መርካቶ የገባህበት ጠፍቶሀ እዛው ታድራህ ትኑርልኝ የኔዋ አዳማ😊😊😅

  • @famisha6747
    @famisha6747 ปีที่แล้ว

    Abuchu minew qabaxk??
    Bicha Yanta confidence iyamaxa nw

  • @natnaeldaniel531
    @natnaeldaniel531 ปีที่แล้ว

    አለም ሰፊም ጠባብም እንደሆነች ጃኒ በአንቺ ነው የተረዳሁት

  • @kidistkasa
    @kidistkasa ปีที่แล้ว +4

    ጆ ፒዛ በክትፎ እንዳልበላህ ዛሬ ምሳ ዳቦ በሻይ😂

  • @enderyaskebebe1313
    @enderyaskebebe1313 ปีที่แล้ว +5

    ገና ለገና እዘረፋለው ብለህ 250 ብር ይዘህ ትመጣለህ...ሌባው ቢያገኝህ ይጋብዝህ ነበር😅...ያለ ምናለሽ ተራ ?

  • @mameali5612
    @mameali5612 ปีที่แล้ว

    በየ አገሩ በጣም ብዙ ሰው እየተጋፋ የሚሄድበት አለ ሪያድ ውስጥ በጠሀ እሚባለው አካባቢ

  • @MamaNatya-i1d
    @MamaNatya-i1d ปีที่แล้ว

    No on close to markato life lave u canada

  • @HiderTuber-mc8gb
    @HiderTuber-mc8gb ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣ

  • @henokkibebe3382
    @henokkibebe3382 ปีที่แล้ว

    bucha ena yellow shirt endet new man

  • @youngnipsey8414
    @youngnipsey8414 ปีที่แล้ว

    Merkato enante becha yehedachubet bota adelem betam bezu dangerous seferoch alu 🔪 💀 👻 enante yalayachut 😂😂😂

  • @zebu4271
    @zebu4271 ปีที่แล้ว

    ጃኒያችን በጣም ውድድድድ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 ปีที่แล้ว +1

    እውይ አንጀት ይበላሉ እሚሸከሙት ሰዋች በተለይ በእድሜ ገፋ ያሉት ከክብደታቸው በላይ ነው.

  • @bintahmed6655
    @bintahmed6655 ปีที่แล้ว

    እኔ እኮ አዳራሽና ዱባይ ተራ መግባት እንደሚያስጠላኝ 1አስገድደው ሊያስገዙ ሚሞክሩት ነገር እና ገብተህ መውጫ ምታጣው ነገር😂 ውይ መርካቶ

  • @Rebira_r
    @Rebira_r ปีที่แล้ว +3

    Bucha you tube yegemer metelu

  • @xhchjd4531
    @xhchjd4531 ปีที่แล้ว

    bro gen birre lay yalek aqwam

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @kiduspromotion
    @kiduspromotion ปีที่แล้ว +1

    Bucha mimachaw🎉

  • @samuelabrham
    @samuelabrham ปีที่แล้ว

    Ymechachu🙏

  • @khalid_js
    @khalid_js ปีที่แล้ว

    the funniest videos so far

  • @Richo211
    @Richo211 ปีที่แล้ว +1

    It’s amazing guys 🤌☺️

  • @AbiyAbebe-jg5ly
    @AbiyAbebe-jg5ly ปีที่แล้ว +1

    አረ ጃኒ ለኔ ብተደውሉ እኮ ይህ ሁሉ አትሰቃዩም ነበር😂

  • @rahealraheal1881
    @rahealraheal1881 ปีที่แล้ว +3

    እኔ እንደዛ ኣይነት ኣከባቢዎች ምንም ስራ ሳይኖረኝም ዝም ብሎ መዞር ደስ ይለኛል😂 ምን ዋጋ ኣለው ስደት ያዘኝ😢

  • @AbiyAbebe-jg5ly
    @AbiyAbebe-jg5ly ปีที่แล้ว +3

    እሁድ ገበያ እንዳትቀር❤

  • @AnoleMedia
    @AnoleMedia ปีที่แล้ว

    Janny mitkarsibat camera asayen

  • @geramitube6577
    @geramitube6577 ปีที่แล้ว

    እኔ በደንብ አዞርሃለው ከፈለክ መርካቶ😊

  • @ethel7303
    @ethel7303 ปีที่แล้ว

    እንደውም ነጋዴው ለመስቀል ወደገጠር ስለሄደ ነው እንጂ ከዚ በላይ ነበር

  • @KidusFita
    @KidusFita ปีที่แล้ว

    First comment janiyeeee second time ❤❤❤❤

  • @pubghabeshsa4957
    @pubghabeshsa4957 ปีที่แล้ว +1

    endale aynew yelale ende🤔 ere 20% enkuwan ayhonem ke merkato weste yayachehute man🤣🤣 addis ababa yemayaku ye adama sewoche yezeh eyezorke techegerke eko jahnny lol🤣🤣

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 ปีที่แล้ว +1

    ወይ መርካቶ❤

  • @samuel-og2gb
    @samuel-og2gb ปีที่แล้ว +2

    Ye LA inter miami match ameleten a np man next time.🙂

  • @HaledAhmeb
    @HaledAhmeb ปีที่แล้ว

    አይ. አብቹ. እንኳን መኪና ሳይጨፈለቅ. ህወጣህ😂😂😂😂

  • @hasset_m
    @hasset_m ปีที่แล้ว +2

    Bucha snte. endeterefe😂

  • @abubekerabubeker9070
    @abubekerabubeker9070 ปีที่แล้ว

    I miss merkato z saddest part is they still didn’t fix z road in-spite z trade community pay a lot of tax for government 😞

  • @Alazar..Alitwa
    @Alazar..Alitwa ปีที่แล้ว

    Jahnny bodyguard keterk enda

  • @abuki44
    @abuki44 ปีที่แล้ว

    ጭራሽ ሰፈሬ መጣሽ ብሮ ግን ምናአለሽ ተራ መግባት ነበረብሽ እሁድ ቀን ብቴጂ አሪፍ ነው

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 ปีที่แล้ว +1

    መርካቶ ገብተህ ሻሂ ሳይጠጣ መውጣት ነውር ነው !!! በተለይ ወደ ጫት ተራ አአባቢ street ላይ የሚያፈሉት ሻሂ በስደት 15 አመት ቢሆነኝም መአዛው ጣእሙ አሁንም ይመጣብኛል !!!

  • @samuelmitku8730
    @samuelmitku8730 ปีที่แล้ว

    Ke Ethiopia wta ezih kegebah jemro ayichek alakim betam nw yemitserachew video betam debari nachew

  • @wiz_khalid
    @wiz_khalid ปีที่แล้ว +1

    Yazeww🎉

  • @fiketube9528
    @fiketube9528 ปีที่แล้ว

    መቼ ምን አለሽ ተር ግባችሁ ዋናው ቦታ ድሮ ተር ሸም ተር!!

  • @gabrelaamare2250
    @gabrelaamare2250 ปีที่แล้ว

    Hawe ehtna

  • @tsion-f4b
    @tsion-f4b ปีที่แล้ว

    bucha betam fetene 😅😅

  • @daferman787
    @daferman787 ปีที่แล้ว

    Sma janny yaregshaten kofiya takebeyingalesh 😮

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነው ግን መርካቶ ስላልነበራችሁ ማብራራት አልቻላችሁም:: አታውቁትም ወይም ምንም ጥናት እላደረጋችሁምና ቅንብር ዜሮ ናችህ:: የመርካቶ ልጅ ነኝ!!!

  • @SebleEshetu-g9h
    @SebleEshetu-g9h ปีที่แล้ว

    I like your videos man

  • @ayutigech7999
    @ayutigech7999 ปีที่แล้ว +1

    Janny ❤

  • @ususeret4665
    @ususeret4665 ปีที่แล้ว

    Tnx ❤❤

  • @Belen632
    @Belen632 ปีที่แล้ว

    Are feta makese new telatalek endi