ገበያ ላይ ያሉ ምርጥ የልብስ ማጠብያ ማሽሮች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 90

  • @rozafekadu2939
    @rozafekadu2939 2 ปีที่แล้ว +10

    I feel relaxed watching your video's

  • @NA-cb9eo
    @NA-cb9eo 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ።እስቲ ስለ ድስቶችና መጥበሻዎች ስሪልን እባክሽ

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 ปีที่แล้ว

    ወሳኝ ሰዓት ላይ ነው የደረረሰሸልኝ ተባረኪ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว

    አዶትዬ በጣም ጎበዝ እና ጠንቃቃ ልጅ ነሽ ተባረኪ

  • @betelhemgebremcheal8660
    @betelhemgebremcheal8660 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው ያንቺም ልክ ነሽ እንደዚህና አይነትን እቃዎችም ስንገዛ ጊዜ ወስደን ማየት አለብን
    የኔ Maytag የሚባል ያሜሪካ ምርት የሆነ ማሽን ነው በጣም ቆንጆ ነው ሲያጥብም ሲያደርቅም
    ከፍሮንት ሎድ ግን ቶብ ሎደሩ ነው ሚመከረው ውሃ ቢወስድም በደንብ አጥርቶ ያጥባል

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 ปีที่แล้ว +1

    Adoteye front load is better than top load u r right, what is the brand u bought?

  • @Eleni-e1j
    @Eleni-e1j 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣሽ አዶትዬ! ስላካፈልሽን አመሠግናለሁ !

  • @meseretdemisse2048
    @meseretdemisse2048 2 ปีที่แล้ว

    Adoteye yene konjo bezu kanchi temriyalhu thanks ❤🥰🥰

  • @artdreamer440
    @artdreamer440 2 ปีที่แล้ว +1

    You are doing so good

  • @serkadisabebegetachew5402
    @serkadisabebegetachew5402 2 ปีที่แล้ว

    It is so helpful keep it up God bless you!

  • @zuriyashwork1306
    @zuriyashwork1306 2 ปีที่แล้ว

    Betam betam tekami neger new yasayeshin tebareki

  • @sutumetilahun8423
    @sutumetilahun8423 2 ปีที่แล้ว

    Thanks for this video God bless you 🙏

  • @nadhishow
    @nadhishow 2 ปีที่แล้ว +1

    I need one of those Washer and dryer!!!

  • @genetgebrehiwet3753
    @genetgebrehiwet3753 2 ปีที่แล้ว

    Thank for sharing it is very informative 👌👌🙏🙏🙏the front machine real scare me with my toddler , we must make sure child proof it!!!

  • @nejatnurhussein2999
    @nejatnurhussein2999 2 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing

  • @lidetteshome4612
    @lidetteshome4612 2 ปีที่แล้ว

    Hey adot I like your video gobez berchi also can you make a video about how did u came you USA?

  • @rediethabte5888
    @rediethabte5888 2 ปีที่แล้ว

    አረ ዉዴ በጣም ዉድ ነዉ ትንሿን ባለ አንድ በር ፍሪጅ 17000 ብለዉኝ መግዛት አልቻልኩም እንኳን ማጠቢያ መግዛት አይታሰብም ኢትዮጰያ ዉስጥ

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 ปีที่แล้ว

    እህት እኔ ልብሰ እያጠበ ከነልብሱ ቆልፌ ኤሌክትሪክ ዘጋ አሰሪየደሞ የሆነ ነገረ ተበላሸ ሲሉት በጣም ነው የሜቆጣው ምንላድረገው🤔🤔

  • @titemiyutubechannel2837
    @titemiyutubechannel2837 2 ปีที่แล้ว

    እዳቺ ጎበዝ አላየሁም ጌታ ይባርክሽ እዴ አት ቪዲዬ ሼር አሚኒ ገደር ኑሁ

  • @medi4049
    @medi4049 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ እህት

  • @nathnaels6925
    @nathnaels6925 2 ปีที่แล้ว

    Softener mnden nw gn wede

  • @zenebuali
    @zenebuali 2 ปีที่แล้ว

    Thank you betam

  • @dawitmekonen5115
    @dawitmekonen5115 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነሽ ለንግድ ስራ የሚውል ላውንደሪ የተሻለ የምትይው በዋጋም በአገልግሎትም ሀሪፍ የተባለውን ኢትዮጵያዊ ነው አገልግሎቱን መስጠት የፈለግነውን ማጠቢያም ማድረቂያም ነው የምፈልገው ልትረጅኛ ትችያለሽ???

  • @lalialbalial7165
    @lalialbalial7165 2 ปีที่แล้ว +1

    ውሎ ስሪልን ረዘም ያለ🥰😘

  • @lalialbalial7165
    @lalialbalial7165 2 ปีที่แล้ว

    Weloshn wym ke lijochsh ga des mil rezem yale vlog srilgb betam nw mtmchign lelitu mulu nw maysh

  • @yeabsiratgabuyabu3140
    @yeabsiratgabuyabu3140 2 ปีที่แล้ว

    Sent kg nw yanci

  • @AbelNegash-w4k
    @AbelNegash-w4k ปีที่แล้ว

    Nice info
    i am Home appliances technician in Adiss Abeba can we work together

  • @lt963
    @lt963 2 ปีที่แล้ว

    ማጠቢያዬን ለመቀየር አስቤ ግራ በገባኝ ሰዓት ቪዲዬሽን አየሁት በጣም አመስግናለሁ።

  • @MB-pl6dt
    @MB-pl6dt 2 ปีที่แล้ว

    I have the Maytag commercial. It's the best with a 5year guarantee from Lowes and 10 years warranty from the company for SOME PARTS.

  • @arsemamimi6095
    @arsemamimi6095 11 วันที่ผ่านมา

    MenWe telte bayish zara gezaw😢

  • @ester-gj4fl
    @ester-gj4fl 2 ปีที่แล้ว

    💖 yne blmoya swdshe

  • @israelabera8580
    @israelabera8580 ปีที่แล้ว

    Minayinet mashin ligiza Etiyopa new yalehut

  • @ayantugutema3441
    @ayantugutema3441 2 ปีที่แล้ว

    Wow Thank you

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 2 ปีที่แล้ว +1

    የሲያና እናት እንኳን ለቡሄ በአል አደረሰሽ

    • @tegegnechmuluneh8613
      @tegegnechmuluneh8613 2 ปีที่แล้ว

      በናትሽ ለኔ አሩጌዉን ላኪልኘ

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      ውይይ ለምን አሮጌው የኔ ቆንጆ በጊዜውና በሰዓቱ እግዚአብሔር አዲሱን ይሰጥሻል ማሬ

  • @helenmitu6386
    @helenmitu6386 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አዶትዬ የክሬሙ አሰራ ድምፅ የለው እኮ

  • @GLOVE1205
    @GLOVE1205 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን እኔ ሳምሰንጉ አለኝ ግን ገና 1አመቱ ነዉ እስካሁን በጣም ወ
    ድጄዋለሁ

  • @israelabera8580
    @israelabera8580 ปีที่แล้ว

    Adotiye selam

  • @zenebuali
    @zenebuali 2 ปีที่แล้ว

    le house yemeyasfelig ekawoch negerin please

  • @mekdesmolla4500
    @mekdesmolla4500 2 ปีที่แล้ว +11

    ሰላም የኔ እህት እረ የልጆች ምግብ ስሪልን

  • @kidumekonen2113
    @kidumekonen2113 2 ปีที่แล้ว

    Wow betam konjo new ene lj 52,000 gezahu Ethio yeanchi gn betam wodedkut👌

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ቆንጆ ዋጋ ነው እዚህ ኤልጂዎችም በጣም ውድ ናቸው

    • @Stmikeal
      @Stmikeal 2 ปีที่แล้ว

      Where did u found LG shop Addis Abeba lay

  • @israelabera8580
    @israelabera8580 ปีที่แล้ว

    Safitiner midinw

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 ปีที่แล้ว

    እንመለከታለን

  • @satoghb2152
    @satoghb2152 ปีที่แล้ว

  • @tenegeremes3761
    @tenegeremes3761 2 ปีที่แล้ว +1

    አዶትዬ በጣም ነው የምወድሽ ድርብብ ያልሽ በተለይ እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንገናኝ ስትይ በጣም ደስ ስለሚለኝ እስከመጭረሻ ማየት እወዳለሁ :: ዛሬ ደግሞ እኔም በጣም የተቸገርኩበትን ነው የነገርሽኝ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው :: እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነልጆችሽ ቤተስብሽ::

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      እሺ የኔ ቆንጆ እኔም አመሰግናለው

  • @nejuneju6086
    @nejuneju6086 2 ปีที่แล้ว

    ኣረ ደቂቃ ጨርሶ መክፈት እንቢ ኣለኝ ምታውቁ ንገሩኝ

  • @amasaludegafe2606
    @amasaludegafe2606 ปีที่แล้ว

    ቁጥርፃፊልኝ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ ปีที่แล้ว

    አሁን ያየሽን ኢትዮፅያ አይደለም እንዴ❤

  • @ninahabtamu290
    @ninahabtamu290 2 ปีที่แล้ว

    አዶትዬ ብሩ በኢትዮጵያ ስንት ነው

  • @adiamgebre8039
    @adiamgebre8039 2 ปีที่แล้ว

    አዶትዬ እንዴት ነሽ ? ማሽኑ ቦታ እንዳይዝ ሁለቱን በአንድ ላይ የያዘ ይኖራል እንዴ?

  • @እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ
    @እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ 2 ปีที่แล้ว

    ስላም በቅንነት ስብእስክርያብ ሽርሽር አደርጊኛ

  • @barokhananbarokhanan7865
    @barokhananbarokhanan7865 2 ปีที่แล้ว

    Selam lanchi yehun adot anchi Lene model nesh video chshen begugut new ye mayew

  • @genetworkneh4755
    @genetworkneh4755 2 ปีที่แล้ว

    ehete semun tsafilnge

  • @amusebah6444
    @amusebah6444 2 ปีที่แล้ว

    እውነትም አዶት ወድጄሻለው

  • @fitsummelese3397
    @fitsummelese3397 ปีที่แล้ว

    Lg 10.5/7 kg with steam drier is the best quality....you don have to use srparate drier.....

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው አዶትዬ እኔ ሳምሰንግ አለኝ 16ኪሎ አምስት አመት ሆኖታል እስካሁን ምንም አልሆነም ግን የላውንደሪ ውስጡ እንዳይሸት እንዴት እንደሚፀዳ ንገሪኝ ልብስ ስዘፈዝፍ በስሱ ጠረን ያመጣል።

  • @tarikuwoldegiorgis8734
    @tarikuwoldegiorgis8734 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @binyamwoldewolde8971
    @binyamwoldewolde8971 6 หลายเดือนก่อน

    1000 shi malet

  • @yalemasmamaw1642
    @yalemasmamaw1642 2 ปีที่แล้ว

    Gobez

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 2 ปีที่แล้ว

    Thank you!

  • @kibreworkineh7043
    @kibreworkineh7043 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @queenesther6744
    @queenesther6744 2 ปีที่แล้ว +2

    ሞልድ ማለት መሻገት መሰለኝ የሚባለው በአማርኛ።

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤👍👍👍👏👏👏

  • @meseretweldea9149
    @meseretweldea9149 2 ปีที่แล้ว

    አዶትይ የትንቢ በቀን ሳላይሽ አልዉልም

  • @mikymiky2704
    @mikymiky2704 2 ปีที่แล้ว

    The first one

  • @edentube9745
    @edentube9745 2 ปีที่แล้ว +3

    አረ ስምሽ ማነዉ። አና ደሞ በርቺ

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      ስሜ ብዙ ነው😊 በሌ ሊሊ እና አዶት አንቺ በወደድሽው ጥሪኝ

  • @le1785
    @le1785 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @kwwakwwa6657
    @kwwakwwa6657 2 ปีที่แล้ว

    እህት በየትኛውም ገበያ ይገኛል ዋጋ በትክክል ብትገልጭው

  • @marthamartha9037
    @marthamartha9037 2 ปีที่แล้ว

    ማጥቢያ ፈልግ ነበር

  • @selam7643
    @selam7643 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ብዙ ሠው የሚጠቀመው ማንዋል ነው አውቶማቲኩ ውሀ ቀጥታ ከቧንቧ ካልሆነ በባልዲ ተጨምሮ አይሠራም በዛ ላይ አጥቦ አለቅልቆ በሌለ ውሀ ይደፊዋል ማንዋሉ ደሞ ልብስ ያጨማድዳል

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed 2 ปีที่แล้ว

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ

  • @ekramhussein9523
    @ekramhussein9523 2 ปีที่แล้ว

    Mold =ዝገት

  • @nejusweet5760
    @nejusweet5760 2 ปีที่แล้ว

    የኔን ማጠቢያ ቀልጄበታለሁ ማለት ነው

  • @አዲስመልካአሙ
    @አዲስመልካአሙ 2 ปีที่แล้ว

    ደምሩኝ