ሰርፕራይዝ || አቡ አሚራ ምን ጀመረ?🤔

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ต.ค. 2024
  • ሰርፕራይዝ || አቡ አሚራ ምን ጀመረ?
    #ebst #ebs #sundayafternoonshow_ebstv #seifuonebs #seifufantahunshow #dinklijoch #comedianeshetu #kahalidtube
    እንኳን ወደ አሚራ ማርኬቲንግና አድቨርታይዚንግ በደህና መጡ!
    ምን ይፈልጋሉ?
    ✔️መሸጥ
    ✔️መግዛት
    ✔️ማስተዋወቅ ሁሉንም ባንድ ላይ ከኛ ጋር ያገኛሉ፡፡
    ለበለጠ መረጃ Contact us📞
    +251952353515
    +251952353510
    📧:kalid.abuamar26 @gmail.com 🌐
    Our other profiles :
    ▶ Facebook - / / khalid.abu.amira
    ▶Telegram - t.me/amiramark...
    ►Instagram / / abu_amira26
    ► Tiktok - / / abu_amira_2020
    #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #Abbaytv #fetadaily #Ethiopianews #SaturdayAfternoonShow_EBSTV #EthiopianTvShow #seadialitube #Yetbi Tube የተንቢ # Miftah Key # Nejah Media #Brex #BrexHabeshawi #ብሬክስሀበሻዊ #Amirotube #redwanhayatu #donkeytube
    Contact us📞
    +251952353515
    +251952353510
    📧:kalid.abuamar26 @gmail.com

ความคิดเห็น • 177

  • @khalidtube3072
    @khalidtube3072  8 หลายเดือนก่อน +36

    የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
    t.me/amira_marketing_advertising

    • @hudaftube1255
      @hudaftube1255 8 หลายเดือนก่อน

      በርታልን በተለይ በቤቷ ነገር አሁን ቤት ሊይዙነዉ መሰለኝ ያአረብ ሀገር ወታደሮች

    • @AminatHussen-d9m
      @AminatHussen-d9m 8 หลายเดือนก่อน +2

      አያስገባም ቴሌግራሙ ??
      በርታ

    • @gola5905
      @gola5905 8 หลายเดือนก่อน +1

      አቡ አሚረ ቴሌግረሙ አለስገበ አለኝ

    • @HubiSeid-ud2yp
      @HubiSeid-ud2yp 8 หลายเดือนก่อน +1

      ቴሌ ግራም አያስገባም ያገር ሰው የሸጋ አቡ አሚራ አባት ስልክ ቁጥርን አስቀምጥልኝ እማ አረቢ መጅልስ ፍሪጅና ምንጣፍ ቁም ሳጥን እፈልጋለሁ

    • @HasenaKoshi
      @HasenaKoshi 8 หลายเดือนก่อน

      Yetale Telegeram Yelem Eko

  • @jemaletuebejs6502
    @jemaletuebejs6502 8 หลายเดือนก่อน +69

    አቡ አሚራ በጣም መልካም ሰው ነህ ያንተን ፈለግ መከተል እንፈልጋለን ጠንካራ ሴኬታማ ወንድማችን ነህ እምትሉ በላይክ ግለፁልኝ❤

  • @የረያንእህትዩቲዩብ
    @የረያንእህትዩቲዩብ 8 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ የድሆች አባት አንተ የሚስኪኖች አባት ረበና ባለህበት ይጠብቅህ የወለድካቸውን አላህ ሷሊህ ያድርጋቸው

  • @zzzz-py7jg
    @zzzz-py7jg 8 หลายเดือนก่อน +7

    እረ።ፍትህ ለሣኡዲእስረኞች😢😢😢😢 ሲቸግረን የሚደርሡልን ቀስርቤት አለቁ😢😢😢😢😢😢

    • @aaaffff1698
      @aaaffff1698 8 หลายเดือนก่อน

      አላህ የሚወጡበትን ያመቻችላቸወ እንጂ ማንም ምንም ማረግ አይችልም ዱአ ብቻ የሚያዋጣው

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 8 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ እንኳን ደስ ያለህ ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ከፍ ከፍ ያድርግህ

  • @hanaReta-s1d
    @hanaReta-s1d 8 หลายเดือนก่อน +7

    እንኮን ደስ ያለህ የስደት ወንድማችን !!! በርታ ጎበዝ እኛንም እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችን ያብቃንና የራሳችን የሆነ ነገር ለመስራት ያብቃን 🥰🥰🥰👌

  • @አምርያYouTube
    @አምርያYouTube 8 หลายเดือนก่อน +12

    እኳን ደና መጣህ ወድማችን አቦ አሚራ 😂😂😂 ዛሬ የመጀመራ ነኝ ላይክ አርጉኝ

  • @ErhmatDawed-ky1pg
    @ErhmatDawed-ky1pg 8 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ አቡ አሚራ ባረከላሁ ፊክ እንተብህ አላነፍስክ ወንድሜ

  • @hamidmohammed834
    @hamidmohammed834 8 หลายเดือนก่อน

    በርታ ዉድማችን አላህ ያጠክርህ ጎበዝ ስትመቸኝ አምሳያህን ያብዛልን

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 8 หลายเดือนก่อน +6

    አሚራዬ ታድለሽ የኔ ፍቅረ አደግሽ ስል በስምሽ ድረጂት ተከፈተልሽ ማሻአላአህህህህ❤❤❤❤❤

    • @TheegUeeheh
      @TheegUeeheh 8 หลายเดือนก่อน

      Ke mistu tefata ende semahu

  • @balager21
    @balager21 8 หลายเดือนก่อน +2

    በርታልን አቡ አሚራ ወንድማችን❤

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh 8 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻ አላህ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ በርታ አቡ አሚራ በሀገሩ መስራትን የመሰለ ነገር አሪፍ ነው የሰው ሀገር የሰው ነው አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
    @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ያስብሀል ካሊዶ መልካምሰው ከዚህበላይ ይጨምርልህ

  • @zedzed-hu9xd
    @zedzed-hu9xd 8 หลายเดือนก่อน +4

    አቡ አሚራን የምትወዱ ሁሉ ደምሩኝ 1ሺ ሳይሞላልኝ ሰአቱ ደረሰብኝ😢😢😢😢😢😢በሉ ሙሉልኝ የኔ መልካሞች

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አሏህከዚህበላይአላህከፍያርግህ

  • @jamelamohammed3212
    @jamelamohammed3212 8 หลายเดือนก่อน +3

    እኔስልኬን እሸጣለሁ ምክንያተም በስልኬ አለምንእየዙርኩ ዱኑያ እያጎጎችኝነው ከመዳምኩሽናታልወጣ ይሄሁሉ ምኖት ምንይሉታል. ሆሆሆ ለማንኛውም የኔንስልክ መግዛት የፈለጋችሁ በአቡ አሚራ በኩል ታገኙታላችሁ

    • @بةتتل
      @بةتتل 8 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክክ

    • @seada.tube.
      @seada.tube. 8 หลายเดือนก่อน +1

      ስልክ መሸጥ ጀነት አያስገባም ። ዱንያን ፈልገሽ አይደል እዴ እመዳም ኩሽና ያለሽው መቸም ድን ፈልጌ ነው የተሰደድኩት አትይም እድሜ ለጀዋሌ እሱን እጀ ካደረኩ ነው ድን የሚለውን ቃል እራሱ ያወኩት

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ
    @የሃሮንሚድያአድነቂ 7 หลายเดือนก่อน

    አቦ አሚራዬ በርታ እወድሃለሁኝ❤ ሰዉ ብዙ ሊል ይችለል እስከተቀሰቀስክ ድረስ🎉

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወላህ ወድም አቡ አሚራ አላህ ይጨምርልህ ያረብ በጣም ደስ ይላል

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 8 หลายเดือนก่อน

    አቡአሚራ የስደት ወንድማችን በርታ መሻአላህ ተባረከላህ

  • @abebuali
    @abebuali 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሳካልህ ያሰብክበት አላህ ያድርስህ መልካም ሰው ነህ

  • @medinamedina8636
    @medinamedina8636 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ትባርክ. አላህ
    አላህ ያግዝህ በራህመቱ በርታ ልጅ ካልድ

  • @seada5485
    @seada5485 8 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ የሸጋአሚርአባት አላህይጨምርልህ ከዚህምበላይአላህከፍያርግህ

  • @FatySam
    @FatySam 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማስታወቂያውን ሙሉውን አሳየን ኪችን ካብኔት በደብ አሳየን

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @zainadmohammad731
    @zainadmohammad731 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አቡ አሚራ አንተ መልካም ነህ

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ እንኳን በሰላም መጣህ የሸጋ አሚራ አባት ❤

  • @ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ
    @ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    በቃ ያልተነካው መኪናነው የምፈለገው አቦ አሚራ ከከከከ

  • @merimahassenmerimahassen8718
    @merimahassenmerimahassen8718 8 หลายเดือนก่อน +2

    አቡአሚራእባክህ እህቴጆርዳን ተሰቃየችብኝ እርዳኝ ባላህስም እጠይቅሀለሁ ይሆንኮሜት ላቡአሚራና ላብርሽየቄራውአድርሱልኝእባካችሁ የሴትዮይቱስልክአለኝእባካችሁ

  • @zurettube638
    @zurettube638 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ተባረካላህ አላህ ይጨምርልህ የኔ ወንድም

  • @ikeeijan
    @ikeeijan 2 หลายเดือนก่อน

    አቡ አሚራ በአላህ አይተህ ዝም እንዳትለኝ ቁጥርህን በምን ላግኘዉ በአላህ

  • @hadia1097
    @hadia1097 8 หลายเดือนก่อน

    መሻላ❤❤በርታወድማችን

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ አቡ ኢማር እራይድ ስንት ብር ነው ኢትዮጵያ ውስጥ?

  • @fatsefaali4772
    @fatsefaali4772 8 หลายเดือนก่อน

    masha Allah betam teru sera new betaa

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አቡ አሚራ አላህ ይጨምርልህ የስደት ወንድማችህን ቦታስ?

  • @rewudamd3255
    @rewudamd3255 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ አሏህ ይግዚህ

  • @የሮማቲዩብ
    @የሮማቲዩብ 8 หลายเดือนก่อน

    ኸሊዲ በጣም የምቀናው ለሚስትህ ትክክለኛ ባል ነህ ምናለ እንዳተ ቢሰጠን

  • @zemzem3032
    @zemzem3032 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ አላህ ያግዝህ

  • @rowdaabdurahman
    @rowdaabdurahman 8 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah Abu Amiiraa rabbin duniyaafii akiraari si Hmilkeysuu

  • @ChVu-bj8bp
    @ChVu-bj8bp 3 หลายเดือนก่อน

    አቡ አሚራ እርዳታህን ያስፈልገኛል በምታምነዉ አምላክ ይጃሀለሁ በልጅህ ስም ቁጥርህን ላከልኝ😢

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 8 หลายเดือนก่อน

    አቡ አሚራ ማሻ አላህ መልካም ሰው ነህ በጣም እንካን ደስ አለህ በርታ ውንድማችን

  • @shamimamousa-uz5sk
    @shamimamousa-uz5sk 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአለህ

  • @kamelabasher2751
    @kamelabasher2751 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አቡ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @KadijaaKadijaa-vs1nj
    @KadijaaKadijaa-vs1nj 8 หลายเดือนก่อน

    መሻላህመልክምየሰራዘመን
    እኔለልጀሰርፓራይዝእፈልግነበርሰልክእነላብቶብመልሰልኛክደርሳችሁአዲሳባነው

  • @tube703
    @tube703 8 หลายเดือนก่อน

    Masha allah melkam ye sera zemn abu amira🎉🎉

  • @FatumaDawed-d6u
    @FatumaDawed-d6u 8 หลายเดือนก่อน

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አቡ አሚራ እባክህ ለአላህ ብለህ እረዳኝ እረዳታህ ያሥፈልገኛል እህቴ ታማብኝ የተጠየቅነው ብር ካቅማችን በላይ ነው ልጅቷ የ15 አመት ልጅናት የልብ ኬዝ ተብለንነዉ

  • @aal7918
    @aal7918 8 หลายเดือนก่อน

    አቡአሚራ የስደትአባታችን ማሻአላህ በርታልን አዲስኦባማ መኪና መግዛትእፈልጋለሁ ያለሁት ስደትነዉ እንደትነዉየማገኝህ

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 8 หลายเดือนก่อน

    መሻ አላህ ጠቅልለህ ገባህ በጣም ደስ ይላል ሀገርን የመሰለ የለም ከነችግሮ መልካም የስራ ጊዜ

  • @uujh4918
    @uujh4918 8 หลายเดือนก่อน

    Melkam yesera yesekat zemen yehuneleh in shaa allah wendema

  • @حياتحيات-ج9س
    @حياتحيات-ج9س หลายเดือนก่อน

    አቡ አሚራ እባክህ እረዳታህን እፈልጋለን እባክህ

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እንኳን ደስ አለህ መልካም ሰው ነህ በርታ

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 8 หลายเดือนก่อน

    በርታ አቡ አሚራ

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አለህ መልከም የስራ ዘማን

  • @Rahma-i3m
    @Rahma-i3m 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋልኩም ሠላም እራህመቱላህ ወበረካቱ አቦአሚራ እንካን በሠላም መጣህ እኔቤትመግዛት ፈልጋለሁ❤❤❤❤

  • @abebuali
    @abebuali 3 หลายเดือนก่อน

    አብ አሚራ እደው ስልክህን ፍልጌ ነበር እደት ላግኝህ እባክህ ተባበረኝ እባክህ በአላህ

  • @zedusman
    @zedusman 8 หลายเดือนก่อน +1

    የመዳም ቅመሞች ማርኬት ነበር መባል ያለበት አቡ አሚራ

  • @fatumamuhammad1334
    @fatumamuhammad1334 8 หลายเดือนก่อน

    ኢሻአላህ

  • @EbSShort
    @EbSShort 8 หลายเดือนก่อน

    ربي يزيد يبارك ماشاالله🎉🎉🎉مبروك

  • @likelike7977
    @likelike7977 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @aahlam82
    @aahlam82 8 หลายเดือนก่อน

    የሸጋ አሚራ አባት በርታልን

  • @kutbeendirs8342
    @kutbeendirs8342 8 หลายเดือนก่อน

    የትነውሳኡዲእኔመግዛትእፈልጋለሁ

  • @ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ
    @ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ 8 หลายเดือนก่อน

    ቦታ ግዛልኝ አቡ አሙራ እዳቅሜ እረክሳል
    ጠንክሪና ቤትሽ ስሪ ይሉኛል እስኪ ሀሳምብህ ሼር አድርገኝ

  • @amena8601
    @amena8601 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ወድማችን

  • @chocolat423
    @chocolat423 8 หลายเดือนก่อน

    ማሸአላህ አላህ ያግዝህ ግን ምናለበት በሙዚቃ ባታስተዋዉቁ አጂብ አረ ኢተቂላህ

  • @Hikmaee
    @Hikmaee 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤

  • @hamidmohammed834
    @hamidmohammed834 8 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ

  • @Kedjaomer-lj5cj
    @Kedjaomer-lj5cj 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቻግኒን ታውቀዋለህ ወይ ወይ መተከል

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 8 หลายเดือนก่อน +7

    በቃ ስደት ምርር ብሎኛል እና ቀጥረኝ

    • @jamelamohammed3212
      @jamelamohammed3212 8 หลายเดือนก่อน

      ከመቀጠር ወደመቀጠር

    • @shhhdhhhhdhhhd2020
      @shhhdhhhhdhhhd2020 8 หลายเดือนก่อน +1

      መሻሻል ይሉሀል ይህ ነው ከጉርጓድ ወጥቶ ወደጉርጓድ

    • @ወሎሀይቅይቶብ
      @ወሎሀይቅይቶብ 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@shhhdhhhhdhhhd2020😅😅

  • @JamilaSaeed-lx3er
    @JamilaSaeed-lx3er 8 หลายเดือนก่อน

    አቡ አሚራ መርሳ የሰርግ መኪና ታከራያላችሁ ወይ ? መልስልኝ

  • @aminaeslam3942
    @aminaeslam3942 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሎብኝ እንደዚህ አይነት አረብያል መጅሊስ አሎድም

  • @Ethubia-r3h
    @Ethubia-r3h 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ መኪና እፍልጋለሁ የስራ መኪና

  • @ኤደንታለማ
    @ኤደንታለማ 5 หลายเดือนก่อน

    እረ በፈጣሪ ተባበሩኝ በር ተዘግቶብኛል ቢሮ ውሰዱኝ ብላቸው እቢ አሉኝ ቢሮወቹም ደውለው አምጦት ቢሎቸውም እቢ አሉ እረ ሳልሞት ድረሱልኝ

  • @MuniraShamsu
    @MuniraShamsu 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ፡የቤታቹ፡አዲስ፡ነኝ🎉🎉

  • @Toyba1234
    @Toyba1234 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አቡ አሚራ በርታ🎉🎉🎉

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 8 หลายเดือนก่อน

    yahunate baxame arefe sera new ena baretalen❤

  • @መኪየራያዋ
    @መኪየራያዋ 8 หลายเดือนก่อน

    ❤በርታ❤

  • @Hasebunlahewnimlewkile
    @Hasebunlahewnimlewkile 8 หลายเดือนก่อน

    Mashalahe ❤

  • @ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ
    @ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ 7 หลายเดือนก่อน

    እኮን ደስ አላችሁ አላለም እኮን ለመበላት ተዘጋጁ አትልምደ ዝፍዝፍ የወንድ አራስ ይሄን ማጭበርበርህን ካላቆምክ ቂጥህን ትወጋለህ ቦርኮ በል የመዳም ጅላፎ ይሄ ሮቶ እደት ይሸውዳችሆል

  • @aishadawed
    @aishadawed 8 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ❤❤❤

  • @ነጃት-ተ7ነ
    @ነጃት-ተ7ነ 8 หลายเดือนก่อน

    አቡ አሚራ ደመረኝ

  • @የሮማቲዩብ
    @የሮማቲዩብ 8 หลายเดือนก่อน

    ለሚስትህ ያለህ ክብር

  • @Lነኝስደተኛ
    @Lነኝስደተኛ 8 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወረሕመትሏህ ወባራካትሁ

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አቡ አሚራ በርታ ወድሜ ሀሊድ

    • @Toyba1234
      @Toyba1234 8 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ በቅንነት

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k 8 หลายเดือนก่อน

    mashali🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Asdaf-mf8jf
    @Asdaf-mf8jf 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወደ ቤት ዛሬ ገባሁ አቡ አሚራ

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 8 หลายเดือนก่อน

    ማሺ አሏህ አቡ አሚራ ጅዛከሏህ ኽይር እኔ ቤት አለኝ ለስራም ለመኖርያም እሚሆን ክፍል አገር አቧራ የምትባል ከተማ ሺጥልኝ

  • @kabetube
    @kabetube 8 หลายเดือนก่อน

    አህለን አቡአሚራየ

  • @Hikmaee
    @Hikmaee 8 หลายเดือนก่อน

    አድስ አበባ ነው የምፈልገው ቤት ፈልግልኝ

  • @munit9547
    @munit9547 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ መብሩክ አላህ ይርፋችሁ ለኛም ስራ ፈልጉልን ከአረብ ሀገር ከመጣሁ አመት ሆነኝ ግን ምንም ስራ አልጀመርኩም እስኪ አንተ ጋር ክፍት የስራ ቦታ ካለህ ንገረኝ በአላህ ወንድሜ

  • @abdiabdi8836
    @abdiabdi8836 7 หลายเดือนก่อน

    ቁራሌ ማለት ነው የቀረህ አጂብ ነው

  • @علدعلد-ز4ي
    @علدعلد-ز4ي 8 หลายเดือนก่อน

    አቡ አሚራ በለቀቀዉ ኢጀሲ የሀደሰዉ ካለ አናግሩኝ በአላህ

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 8 หลายเดือนก่อน

    ሀገር ገባህ እዴ መሻአላህ

  • @ሡደይስ
    @ሡደይስ 8 หลายเดือนก่อน

    አቡ አሚራ ፊርጅና ቴሌብጅን ገዝተህ አቤትህ አስቀምጥልኝ የኔወድም

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቡ አሚራ ጥቅልሎ ሀገሩ ገባ እንደ አረ አያደርገውም እምየ ሳውዱን ትቶ አይሄዲም

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አቡ አሚራ እኔ እፈልጋለሁ ሀቢቢ

  • @ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ
    @ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ 8 หลายเดือนก่อน

    አህለንን አቡ አሚራ

  • @shgdfhsf8462
    @shgdfhsf8462 8 หลายเดือนก่อน

    በርታልን

  • @hayu684
    @hayu684 8 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ ጎንደር የንግድ ሱቆችን የሚያሳየን ካለ

  • @abdiabdi8836
    @abdiabdi8836 7 หลายเดือนก่อน

    ያረጅ አህያ አለኝ መቀየር ፈልጌ ነው በቃ የመዳም ቀመምን ለመብላት ማይነሳ የለም ጉድ እኮ ነው

  • @زينببلاال
    @زينببلاال 8 หลายเดือนก่อน

    አላሙአለይኩም አብ አሚራ ለምን አትመልስም በውስጥ