It violates due process under Ethiopian constitution. Everyone is innocent until proven guilty by court of law. When laws enforced properly, This individuals can sue ETV years from now for violating their constitutional rights. ETV has no right to show these peoples face whatsoever.
በጣም ጥሩ ነገር ነዉ አሁን ያደረጋችሁት ወንጀለኛ እንዲህ በአደባባይ መታየት አለበት እንደዚህ ካልሆነ ያዉ ነገ ሲፈቱ ተመልሰዉ ከዚያዉ ነዉ ለህዝብ አሳይቶ አንገት ማስደፋት ነዉ good job 👍
በትክክል ሌላውም ይተዋል ወንጀል ይቀንሳል መታየታቸው በጣም ጥሩ ነው
ትክክል እስማማለሁ
I disagree! They are only suspects and can only be called criminals when found guilty by court!
አልስማማም! ተጠርጣሪዎች ብቻ ናቸው:: ወንጀለኛ ሊባሉ የሚችሉት በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ሆነው ሲገኙ ብቻ ነው!
@@dawitztmichael ከሌቦቹ ቡድን መሆን አለብህ
ፊታቸውን ማሳየት የሚበረታታ ነው :: ሌሎች እንዲፈሩ ያደርጋል good job 👏 👍 👌
ፍትህ የቃቃ ጨዋታ አይደለም!
አንድ ሰው በፍትህ አደባባይ ፍርድ እስክያገኝ ድረስ ንፁህ ነው::
የተጠርጣሪን ፎቶ ማሳየት ራሱን የቻለ ወንጀል ነው:: የተፃፈውን ህግ የማይከብር ህዝብና መንግስት ቱ!
@@matusala8322 አንተ ከእነሱ ጋ ያልተያዝከው ሌባ መሆን አለብህ
@@matusala8322 በሰላም ነው? 🤔👉🤔
@@alemdemie4219 👍 ትክክል 👌 ሌባ ሳይሆን አይቀርም 👍👍🤔🤣🤣🤣
@@alemdemie4219 ድምፁ ያስታውቃል 😂😂
እጅግ ድንቅ ስራ ፖሊስ በተለይ ፊታቸው በአደባባይ መታየቱ አስፈላጊ ነው ወንጀለኛ በአደባባይ መታየቱ ማህበረሰቡም በቀላሉ ይለያቸዋል - good work Ethiopia 🇪🇹 police 👮♂️
Good job, show them on tv like this
👍
Please continue bringing them before justice. We have suffered a lot
በተለይ የሠው ህይወትን የቀጠፉት ለመኪና ሥርቆት ብለው ዋጋቸው በሞት መቀጣት አለባቸው ለሌላው ትምህርት ለሞተባቸው ደግሞ ፍትህ መረጋገጥ አለበት
በጣም ጎበዞች ፖሊስ በርታ
ኧረ ይለቀሙልን ግሩፑ ይሄብቻ አይደለም።
ወንጀለኛ በአደባባይ መቅጣትና ፎቶአቸውን መልቀቅ በጣም ጥሩ ተግባር ❤ነው ልልላው አይቶ ይፈራል ከወንጀል ይቆጠባል
ዋው ዋዉ በርቱልን እነኝህ አሳፍሪዎች ድፍት ያርጋቸው እንሰሳዎች
ምንም ቢያጠፉ ይድፋቸው አይባልም። ጸልዪልቻው፤ ይማራቸው በይ።
@@livedexperiences አባል ነህ እንዴ
@@jimihune9650 ፈገግ አልኩኝ ትክክል
የሰው ሃቅ እንዲህ ድንገት ያዋርዳል እግዚአብሔር መንገዳቸው ላይ ይቁም አደራ እንዳይፈቱ
ሰው የሚገድሉ እና የሚያስገድሉ አካሎች ልክ እንድ ነዚ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፊት ይቀርቡ።በተርፈ በርቱ
በጣም እናመሰግናለን። እንዳይለቀቂ፡። ብድንብ ቢገረፉ ጥሩ ይሆን ነብር።
እደዚህ ባደባባይ ሲዋረዱ ጥሩ ነው
The Government needs to work harder on this Criminal Gangster 💪 💪 💪 💪
አሁን ልክ ስራ ማንኛውም ወጀለኛ እንዲህ ለህዝብ ፊት መቅረብ አለባቸው
ገና ዛሬ የልብ የሚያደርስ ዜና አየሁ ። እጃቸው ይቆረጥ ።
በመቀጠል ደግሞ ስው የገደሉትን ሰብድበችሁ አቅርቡና በአድባባይ ይገደሉ ።የዛሬ ህዝብ እና ሀገር ሰላም ይሆነል አለበለዛ ምንም ጥቅም የለውም ባለየወች ያድሳበባ እና የደሴ ሌቦች በኛ ቤተስብ ላይ የደረሱት ግፍ መቸም አረሳውም ይሄው በእነሱ ሰበብ አባቴ በሺተኛ ሁኖል ደሴ ላይ ዘርፈውት ።
እኔ እንኮን በየዋህነት አድስ አበባ በጠራራ ፆሀይ ከአንድም 3&4 ስልክ ስርቀውኝ አልቅሼ አልቅሽ በንደት ማዳት አወጣሁ የስራቸውን ይስጣቸው እነዝህ መፈሪያወች ይሄኔ የስንት ስው ሂወት ቀጥፈዋል ስንቱን የአእምሮ በሺተኛ አድርገዋል ቱ ።
በርቹ ግና ብዙ መስራት ይቻላን
If the police show the thieves to the public. It 'll tend to decrease the crime rate.
It violates due process under Ethiopian constitution. Everyone is innocent until proven guilty by court of law.
When laws enforced properly, This individuals can sue ETV years from now for violating their constitutional rights. ETV has no right to show these peoples face whatsoever.
What about the police and the thief are from the same ethnic 😂 😆
What about the thief and the police are the same ethnic 😂 we need to say down down th ethnic politics
Pollis እናመስግናለንንን
የቀሩትንም አላህ ያዋርዳቸው እነህ በቁማቸው የሞቱ አላህ አሞልቶ ፈጥሮቸው ለፍተው ግረው ያገኙትን ልፈው ይሮጣሉ እግራቸውንም እጃቸውንም መቁረጥ ነበር ቢኖርም ስለማይጠቅም
ሁሉንም ቀኝ እጃቸውን ቁረጡልን ለሌሎች መማርያ እንዲሆንልን ተሰቃየን እኮ ልብስ ኣጥበን ማስጣት እኮ ኣልቻልን በየከተማው ያሉትንም ፈጣሪ ኣጋልጦ ያውጣልን
በጣም ጥሩ ስራ ነው የኛ ፖሊስ 👍🏿
Keep up the good work!! You are rescuing the property of many people
Good job. Shows their pictures for public. Shame on them robbers.
በጣም ጥሩ ስራ ነው የተሰው ወንጀለኛ እንዲህ በገሀድ ተይዞ ማየት ሌላው አስተማሪ ነው በርቱ ጎበዞች
አልሀምዱሊላ ሙስሊም እህቶቻችን ክብር ይገባቹሀል ምስጋና ምድርና ሰማይ ለፈጠረው በብቸኝነት የሚመለከው አምላካችን ለአላህ ምስጋና ይገባው ለሙስሊም እህቶቻችን ክብርርርር ይገባቹሀልል
ጥሩ ነው በርቱ ወንጀለኛን ለፍርድ በማቅቡ ፖሊስ ይመሰገናል
አልሀምዱ ሊላሂ ወጀለኛ እድህ አገልጡ
Great job.
የእነዚህን የትውልድ ዝቃጮች ፎቶአቸውን በየሚኖሩበት ቀበሌ ለጥፎ የአካባቢው ነዋሪ ራሱን ነቅቶ እንዲጠብቅ ሊነገረው ይገባል:: አሁን ነው ትክክለኛው ሿሿ።
It really good job 👍
የፀጥታ ሃይሎቻችን እናመሰግናለን ህብረተሰባችን ሌቦችን ለይተው ማወቅ ተገቢ ነው ለፍርድ መቅረብ አለባቸው ህብረተሰባችን በሰላም ወጥቶ መግባት መቻል አለበት በገራችን ስርቆት ወንጀል መሆኑን ትውልድ ማወቅ ይገባል።
በጣም ቆንጆ ማስየቱ ምርጥ ነው ቀጥሎ መረሸን ነው
Good job.
አይይይ ኢጀቸዉ ቢቆረጥ
ይረሽኑ የእኔም ዘመድ ይታየኛል አብሮ ፤ ይረሽኑ
😂😂😂😂 kim yalebih yimeslal😛
😂😂😂😂. Ante ye leba zamad?😮😮😮😅😅😅
@@meronfisseha9999 ምን አባቱ ይህ ሌባ
@@ah6121 አቤት
@@solobrand100
😂😂😂
Yet neh? Maxaw xabikagn police negn🤣🤣🤣
good job መልካቸውን በደንብ ማሳየት ምክንያቱም መታወቅ አለባቸው ወንጌላዊት ያሉ አትላስ ስለማያቸው ሁሌ እጠነቀቃለሁ ሌሎችም እንዲጠነቀቁ እነግራለሁ በደንብ አሳዩን 👌👌👌👌
እኔ አዲሲ ገበያ 7700 የገዛሁትን እዛው አድሱ ገበያ ወሰዱብኝ ከቦርሳዬ ምን እዳስነኩኝ አላቅም ,በሀኾ ነው የነቃሁ ,በጣ ም አለቀስኩ እግዚሃብር ሀቄን ያሠጠኝ ሣምሠንግ ጋላክሲ እግዚሃብሄር ይፍረድባቸው
Thank God.
ሌባን በግልፅ ማሳየትና ጥብቅ እርምጃ ሲወሰድ ማሳየት አለበት ካለዛ ወንጀል ይቀጥላል አሜሪካ ነዉ የምኖረዉ ህጉ እና ቅጣቱ በጣም የማያዳግም ነዉ
Ethiopian 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹
Good job
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌
👍👍👍
That's good job
ኧረ ጉድ ነው የሴቶቹ ይባስ በርቱ ፖሊሶች
ለዘረፋው የሚጠቀሙበት ሚኒባስ ታክሲው ይወረስ። የፍርድ ውሳኔውንም ህዝብ እንዲያውቅ ይደረግ። መደበኛ ስራቸው ያደረጉ ብዙ ናቸው። ለህዝብ ደህንነት ትልቅ ስጋት በመሆናቸው ፍርዳቸውን አሳውቁ።
ማርያምን ጫፍላይ ያለችት ሤት እኔንና ጉአደኛየን ከጓደኞቿጋር ሁናአ ጉአደኛየን ለምን አረብ ሀገር ትሄዳለችሁ መግሥት እያደራጀ ነው ብለው ሥትብር አለሽ አካዉትሽ መመዝገብ አለበት በለው ከዛ በምን አዳፈዘዙአት እጃ 30 ሽብር ሥልኩዋን ወሥደውባታል አይምሥኪን ጉአደኛየ እንንም እመብርሀን አዛኝት በጥበቡአ ነው ያተረፈችኝ
betam tiru sira new 🥰🥰🥰
መያዛቸው ፈታችውም መታየቶ ጥሮ ነው ነገር ግን ትልልቅ ሊቡችን ሀገር የሚዘርፍትንም
እንደዚ ብትዪዙ እና ብታሳዪ ነበር ጀግና የምትባሉት
Please, Adama polices do the same like A.A police.
BETAME TERU SERA110/💯✋
እነዚህን ወንጀለኞች መግደል
😂😂😂😂😂😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤣🤣🤣🤣🤣🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤣🤣🤣
👏👏👏💪🙏🙏🙏
Esey enkuan teyazu
እጅግ ትደነቃላችሁ የህዝቡንእንባአበሳችሁ
ማለትነውመልካቸውመታየቱ
ለህዝቡጥንቃቄይረዳል
በርቱልንእናመስግናለን
እነዚህ ሌቦች የህብረተሰብ እንክርዳድና አረም ናቸው ።አረምን መንቀልና እንክርዳድ ከስንዴ የመለየት ስራ መቀጠል አለበት።ገና ብዙ ሌቦች ያልተያዙ አሉ አጠናክሮ መቀጠል ይገባል!!!
መያዛቸው ፖሊስ ድንቅ ስራ እየሰራ መሆኑን ያሳያል ነገር ግን ፍርዳቸውን እና መጨረሻቸውን ከፍርድ ቤት አንደበት መስማት አለብን የማያዳግም ቅጣት ተፈርዶባቸው ስርቆትና ወንጀልን ሌላው እንዲፈራ ትምህርት መሆን አለበት ልክ ቻይና ሙሰኞችን በአደባባይ እንደሰቀለች
Leboch enzi endawotu
ፊታቸዉ መታየቱ በጣም ጥሩ ነዉ
አስተማሪ ውሳኔ አንጠብቃለን ሌላውም የምያስተምር ከሆኔ።
በጣም ጥሩ ነው ይነዚህን በየባንካቸው ያለውን ገንዘብ የሰረቁት የንፁሀን ብር ስለሆነ ተወስዶ ለመቅዶንያ ለህርዳታ ቢሰጥ መልካም ነው ባይ ነኝ
አሁን ነው እውነተኛ ስራ የጀመረው ፓሊስ በአካል ካየናቸው እኛም እንጠነቀቃለን ሌሎችም ይማሩበታል እናመሰግናለን
የኔ መታወቂያ ጠፋቷል
ምናለበት እንደ ሳውዲ አንገት እንገታቸውን ብትቆርጧቸው
አቤት አቤት ጨረሱን እኮ አትማሯቸው ። ጨረሱንኮ 😢😢😢 እባካቹ ይቀጡልን ያደረጉኝን አውቃለሁ እነዚ ሌቦች ክፉዎች ጨካኞች
This is right way finaly show the face the ather learn from this good job police Sagene Tamene God bless those polices.
በጣም ምርጥ እንኳንም ፊታቸው ታዬ
ዛሬ ስራ ተሰራ ገዳይ ሌባ አጭበርበሪ እንዲህ የሰው ፊት ስገርፈዉ ለሌላው ትልቅ ትምህርት ነዉ እንዲህ ፊታቸዉ በአደባበይ ሲሰጣ ጥሩ ነዉ
ትምህርትማ የሚሆነዉ እያንዳንዱን ሌባ ሰማቸዉን እንዲናገሩ ሰፈራቸዉን የተማሩበትን ሁሉ ነገር ሰይፉ ላይ ሳይቀሩ መጠየቅ አለባቸዉ እንዴት እንደሚሰርቁ ለማን እንደሚያሰረክቡ በሙሉ መናገርና ከሌባ የተቀበሉት ባለሱቆችን በሙሉ ጠራርጎ ማሰር ሳይሆን ማደህየት ነዉ ንብረታቸወን ወርሰዉ
@@ዋሰ ብገኝማ እንዳልሽዉ ነበር
Bertu bertu polis
አላህ ያዋርዳቸው ሰንቱንሰደተኛነውያሰለቀሡት አቤትጭካኔ ጭራሺቁጠባ ከባዲቅጣትመሰጠትአለባቸው
ለእነዚህ ምን ይገባቸዋል ሀ/ሞት ለ/እጂ መቁረጥ ሐ/ሀ ና ለ መ/መልስ የለዉም
አሜሪካ ከሞት በላይ ከእጅ መቆረጥ በታች አርጋ ነዉ የምትቀጣህ፠ ምን ይሰሩሀል መሰለህ እጅህን አሻራ ያነሱና እድሜ ልክህን ሰርተህ እንዳትኖር ያረጉሀል የፈለገ ቦታ ሂድ ከሰረቅህ ያቃሊ ማንም አይቀጥርህም አሜሪካ ሐገር ካልሰራህ በድህነት ነዉ የምትኖረዉ
ኢትዬጵያ ዉሰጥ ከቀጣሪህ ሰርቀህ ሌላ መሰሪያ ቤት ተቀጥረህ ትሰራለህ
ፖሊስ ወንጀለኞችን መያዙ ጥሩ ነው፤ ነገር ግን እኔ በራሴ ይኸ ሁሉ የሌቦች አደረጃጀት እስኪፈጠር ፖሊስ የት ነበር የሚል ድብልቅ ያለ ስሜት እድሮብኛል እናም ፖሊስም የት ነበርኩ ብለህ ራስህን ጠይቅ፡፡ ተቀዳሚ የፖሊስ አላማ ወንጀልን መከላከል እንጂ ወንጀልን መተረክ አይደለም፡፡
በተለይ መኪኖች መወረስ አለባቸው የሚል አቋሜ ላደረሲብኝ በደል ላጣሁት የሥራ ዕዶል ...ስለ ሁሉ ባሉበት ማረማያ ቤት የፍትሐብር ክስ መመስረቴ አይቀርም ለመሆኑ የስራ ቀጣሪያቸው የስሬ ፈቃድ አለው ከ1ሦስት ጊዜ በድለውኛል
This is great job ,bring them to the public to see them and it will be a message to the rest of thief’s, bravo
እነዚህን እኮ shoot ማድረግ
ወይ ድፍረት ሰው በዘር መጨፍጨፍ ቤቱን መዝረፍ የተፈቀደ እያለ ውድ ሞቢል ዘረፋ.. ውድ ሞቢል የያዘ ማን እንደሆነ ዘነጋችሁ.. ዋጋችሁን ታገኛላችሁ..
እኛ እንደ ተቃጠልን እነሱም ይቃጠሉ፤ እዛው እስርቤት ይበስብሱ እነዝህ አውሬዎች
ኧረ እግዚአብሔር በቃ ይበለን ከእነዚህ ይታደገን። አስጨነቁን እኮ። ሆ ምድረ አውሬ
ምን ዋጋለው ማስረጃ የለም በማለት ይፈቱቸዋል
GOOD JOB!! 👏👏👏👏love they are shown in TV. This way people will know them. Next time cut their hands and show by TV.
😮😮😮😮😮
እነዚን አስሮ ከመቀለብ ሁመራ አምጧቸውና የጥጥ እርሻውን እናበረታታው አመልጣለው የሚለውን ባናቱ ጥይት መልቀቅ
አልሀምዱሊላህ ጨርሰው ካፊር ናቸው
ሌብነት አስነዊሬ ድሬጊት ነው ወናኡዙቢህ
Lena yereshen
እሰይ አሁንም ክትትሉን አሁንም ይቀጥልልን
Wayi zemen wayi ye ethiopian police egzabher yi barkachu
Weradoch endezi new enji mawared police nefise zare akorachihun bertulin👍
እኔን ያየህ ተቀጣ መቀጣጫ እንዲሆኑ በከተማዋ አዙሩአቸው ። የህዝብን ህይዎት ምስቅልቅሉን የሚአወጡ መጥፎ ዜጎች ናቸው ።
Yaleminime Xerixare Motifired Yefaredabachew
Afer yasgtachu lebochina galoch balegizewech sew menor alchalem bageru benante mknyat ageren telahut sewnem
ድሮም እነርሱን መያዝ ከባድ ሆኖ እንዳልነበረ መገመት ቀላል ነው
አቦ ዛሬ አስደሰታችሁኝ። በርቱ
የማያዳግም ቅጣት ይቀጡ እህቴ ወንድሜ ሳይሞቱነው የዳኑት ንብረታቸው ተዘረፉ😢😢😢ትንሽ ፍርድ ቢሰጣቸው ነጌ ይቀጥላሉ😢😢!??
...እንዲያው ምን አለበት ይኼ መናበብ፤ ለነፃነት ትግል በኾነ? በቃ እኛ ሀገር ከበጎ ነገር ይልቅ፤ መጥፎው ኃይል አለው ማለት ነው?
Betam tiru new yaderegachihut ketilubet
Ene yezare 1amet Enkulal fabrica akababi ke gebina jerba betirf chinogni bizum saliguazi trafic trafic agonbishi silegni agonebesku kezam wireji beka silegni siwerdi silke yelem
አሁን ጥሩ ሰረ ተሰረተወል👍ዬሰዉ ሂዉት😢ይምነጥቁ ሰዉችም እደዚ ተይዟ መየት እንፈልገሌን
ድሮ እኔ ልጅ ሆኜ ገበያ መሃል ሌባ ሰርቆ ከተያዘ ሁሉም ሰው በአደባባይ ይደበድበዋል የሰረቀውን እቃ አሸክሞ እስከ ፖሊስ ጣቢያ ድረስ በዎላይትኛ ካይሶ ታና ቤአዳ ዱጣ እያለ እንድናገሩ ያደርጋሉ ሌባ እኔን አይተ ተማር እያለ እንድናዘዝ ያደርጋሉ ሌሎችም የእሱ ውርደት አይቶ ይፈራሉ ከድርግታቸው ይቆጠባሉ አሁን ከረጅም ጊዜ በኃላ ከውጪ አገር ቤት ገብቼ ዎላይታ ክፍላገር ያየሁትን የሚሆነውን ነገር ማመን የምከብድ ነው ህፃናቶች ሳይቀር ገጠር ቤት ውጪ ምንም ነገር ሰሀን እንኳን ሳይቀር ይሰርቃሉ ተለቅ የምሉት በሞተር ሳይክል የሰውን ስልክ ሻንጣ በቀን በማታ ይናጠቃሉ በጣም አሳፋሪ ትውልድ ነው ያየሁት በርትታችሁ ሥሩ እኛ ቤት በጀርካን ውኃ ጭኖ የሚያመጡበት ከእንጨት የተሰራ ጋሪ ሳይቀር ሰርቆ ወስደዋል ሰው አሁን በግ በሬ ከብት ሳር እንድግጥ በደጃፉ ማሰር እንኳን አልቻለም ስርቆት ስር ሰዷል ያሳዝናል በጣም
ሠጣሪ። የቀሩትን ይያዝልን