የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የገና በዓል ልዩ ዝግጅት Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 23

  • @zerubabeltirsite9099
    @zerubabeltirsite9099 15 วันที่ผ่านมา

    እዲነው ሰርቶ ማሳየት ኢሚግሬሽን የሀገራዊ ለውጡ ማሰያ መሆኑን በተግባር ማሳየት መቻላች በኩራት በልበ ሙሉነት መናገር እችላለን

    • @ኢሳ
      @ኢሳ 14 วันที่ผ่านมา

      @@zerubabeltirsite9099 እንዴት ፖሰፖርት ለመዉሰድ ሰንት ቀን ይፈጃል አሁን ሰንትሰ ከፈልክ

  • @5DESPAnalysis
    @5DESPAnalysis 16 วันที่ผ่านมา +2

    በየክልል ከተሞች ላይ ያለዉን የደላላ መረብ መበጠስ የቻላችሁ አይመስልም። በተለይ በሀዋሳ ከተማ ያለዉን ቅርንጫፋችሁ ዳግም ልፈትሽ ይገባል።

  • @wagayehumara1105
    @wagayehumara1105 15 วันที่ผ่านมา +1

    ኬክ መቁረስ ብቻ ለምን ቁርጥም ቁረጡ እንጂ አንድ ፖስቦርት 20 ሺ ብር እየሸጣችሁ

  • @AbiyDuryew
    @AbiyDuryew 15 วันที่ผ่านมา +1

    መጪውን የገና በአል አ.ረ..መ..ኔ...ው ን አብይ አህመድን የማናይበት ያድርግልን፡፡ ሚሊዮን ንጹሀንን በዘር እየለየ የጨፈጨፈው አብይ አህመድና መንጋው ኦሮሙማ ለፍርድ የሚቀርቡበት ዘመን ያድርግልን፡፡

    • @user345-d2k
      @user345-d2k 15 วันที่ผ่านมา

      Mehayiminnet ye chillema guzo new .

  • @ኢሳ
    @ኢሳ 16 วันที่ผ่านมา +2

    ወሬ አታብዙ ለዜግነት ፈላጊ ዜግነት ሰጡ ከኤርትራ በሰተቀር ለፓሰፖስት ፈላጊ ፖሰፖርት ሰጡና ልደቱን አክብሩ ካዛ ባነሰ አለመሰልጠን ነዉ

  • @Coffee-do1gm
    @Coffee-do1gm 10 วันที่ผ่านมา

    በጣም በጉቦ የተጨመላለቅና የኢትዮጵያን ደህንነት ለማይገቡ ስዎች በጉቦ የኢትዮጵያዊነት መታቅያ ስጥቶ አደጋ ላይ የጣለ የእራሱን ዜጋዎች የሚያስቃይ የመንግስት መስሪያ ቤት አጢያትንና የጉቦኝነት ድርጊትን መሸፈኛ ፕሮግራም ቢባል!?😊

  • @HelenBerhanu-c3k
    @HelenBerhanu-c3k 16 วันที่ผ่านมา

    online passport applied በመጀመሩ ሙስና መዘግየት ቀርቷል

    • @ኢሳ
      @ኢሳ 14 วันที่ผ่านมา

      @@HelenBerhanu-c3k ሰንተ ቀን ፈጀብህ

  • @ahmedinomer6182
    @ahmedinomer6182 16 วันที่ผ่านมา

    leboch immigration

  • @user345-d2k
    @user345-d2k 15 วันที่ผ่านมา

    Ye leeboch agelgilot dirijjit .Aremeneewoch .

  • @MthizoGodiso
    @MthizoGodiso 16 วันที่ผ่านมา

    Enkune aberan adarasan

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 16 วันที่ผ่านมา +2

    ሜግሬሽን ከሙስና እና ከማስለቀስ ወጥተው ወደ ማዝናናት? ማፈሪያዎች!!!!

  • @TOFIKAHMED-vz5vt
    @TOFIKAHMED-vz5vt 15 วันที่ผ่านมา

    Ahunm urgent passport apply lemadreg 30000birr eyetekefele new mnu new corruption free mtlut

    • @ኢሳ
      @ኢሳ 14 วันที่ผ่านมา

      @@TOFIKAHMED-vz5vt
      ረከሰ በለኛ እኔ 300,000 ብር ነበር የከፈልኩት

  • @ahmedinomer6182
    @ahmedinomer6182 16 วันที่ผ่านมา +1

    le Eritrawayn 5000dollar eye sekfelachu leboch

    • @WakOda-z7i
      @WakOda-z7i 16 วันที่ผ่านมา

      Bro, belebinetima kenanete yembelt yelem Addis Ababa mech tasalifalachu??? Beteley CMC, Ayat, Figel bet, 72 ere yeneta neger wuyyyyyyyy... Gib mulu tekeraytachu le Ethiopiawiyan bechircharo yemitakerayu. Ere sintun eninager hod yofjewu

    • @ኢሳ
      @ኢሳ 14 วันที่ผ่านมา

      @@ahmedinomer6182 ምናባታቸዉ ሀገር ከሐዲ ሲያንሰ ነዉ በነፃ ዜጋ ሁን ሰትባል እንቢ ብለህ የተገነጠልክ አንተ ሲያንሳቹህ ነዉ። 2% ለኢሱ ከመክፈል ይሻላቹሀል

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 16 วันที่ผ่านมา

    ወንዱም የሚሸረሙጥባት ሃገር።
    ባህሌን የምትሉ ለምን በውጪ ሃገራት ልፋት የተመረቱ የባህሎቻቸውን ውጤት ትገዛላችሑ፧ የራሳችሑን ዕስክትፈጥሩ የሌላ መጠቀም መዋስ የጨቋኞችን ማስፋፋት ስለሆነ በመደመር መርሕ ሙዝ ኣንጠልጥሉ በየ ዛፉ። ለመንገድ፣ መብራትም ኣያስፈልግም ችቦ ለኩሱ።
    ርደ መሬቱን በተመለከተ ከላይ ያለውን ስንጥቃት ማነስዋን ኣትዩት ያቺ ስንጥቃት ጥልቀትዋ ከ፭ ሺህ ኪ።ሜ ያላነሰ ጥልቀት ያላት ልትሖን ትችላለች። ይህ ማለት የመሬትን ኣስኳል መንካት ደርጃ የደረሰች ጥልቀት ያላት በመሆንዋ ነው ከጎንዋ ውሃ በዕንፋሎት መልክ ኣለትና ማዕድናት ጋዝ የመሳሰሉ ቀልጦ ሲጨስ ኣለዚያም በጭቃ መልክ በከፍተኛ ግፊት ሲተኮስ ሲተፋ የምታዩት። ይህ ሁሉ ከውቅያኖስ ጋር ሥንጥቃቱ ዕስኪገናኝ የቀጥልና ወሽመጥ ሲቀጥል ከፍተኛ ኣለመመጣጠን ሲጀመር ውሃ ኣፈርና ማዕድናት ሲጎርፉበት ሽምጥ ሸለቆው በውሃ ለመጥለቅለቅ ይችላል የዚህ ኣደጋ መንገዱን የዘጋበት ካለ ነው ያም ባልታሰበ ቦታ በውሃ መጥለቅለቅ ስለሚያደርስ ኣስፈሪ ነው። ከዛም በውሃ መከደን ይጀምራል፣ ይሄ ነው መዳኛችን። የሶማሌ የኣለት ትሪውን ውጥረት በመፍጠር መግፋታቸውን ይቀጥላሉ ያኔ ነው የምንረዳው የዕውነትም ከኣፍሪካ መነጠሉን። ያንንም መሬት በታሪካዊት ኢትዮጵያ ቢሰየም ዓፍሪካዊው በሙሉ የሚከፋቸው ኣይመስልም። ስለዚህም ነው ተከፍለው ኣብረ ው ተጭነው የሚሸሹት ከወዲሁ የጋራ መንግስት በማቋቋም ልምምድ ቢያደርጉ በጋራ ለመልማት ቢሞክሩ ልምዳቸውን ቢለዋወጡ የሚመከረው። ታሪክ ሥሕተቶች ዕንዳይደገሙ የተካበቱም ጠቃሚ የሆኑ ዕንዳይጠፉ የምትመክር ነችና በብልጠት መኖሩ ዕራስን መከላከሉ ይጠቅማል።

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 16 วันที่ผ่านมา

    ማን የቅርብ ሰው ሞቶበት ነው ለቅሶው? ዓይ ኣለመታደል!
    ሕዝቡ ባለበት ድብርት ላይ ሌላ ጭማሪ ምን ኣስፈለገ። ለሰው ላሳይ ስከፍት ቲቪ ሁሉ ተጯጩሆ ወደዛ ዝጋልን ዕስኪሉ ድረስ። ምነው የሚያምር ማራኪ የሆነ ጠፋባችሁ። ዓይዪዪዪ ድ ድብና ክንፍ ኣበቀለች።