እሸቱ መለሰ : ኮሜዲያን ወይስ መካሪ !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • my other channel
    my facebook
    ‪@fetavlogs2096‬

ความคิดเห็น • 18

  • @tmbquasmeda8083
    @tmbquasmeda8083 ปีที่แล้ว +2

    እኔንም ግርም የሚለኝ ኮሜዲያን ብሎ ለራሱ የሰጠው ስያሜ ነው!
    ቢሆንም ግን እሸቱ ብዙ መልካም ስራዎችን መስራት የቻለ ብሎም በአጭር ግዜ ውስጥ እኔን ጨምሮ በርካታ ተከታዮችን ማፍራት የቻለ
    ድንቅ ወጣት ነው።
    አንተ እንዳልከውም ከኮሜዲ ስራዎቹ ይልቅ
    ቁም ነገር አዘል ፕሮግራሞቹ ይመቹኛል!

  • @birukassefa6235
    @birukassefa6235 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው

  • @number1rko
    @number1rko ปีที่แล้ว +1

    Ere bro yaskal lash

  • @mame8339
    @mame8339 ปีที่แล้ว

    Mnm ayaskm tikikil nesh bro hzbu gn beka lemesak bcha new migebaw 👍👍haymanotawi new

  • @tukulielemo1056
    @tukulielemo1056 ปีที่แล้ว +1

    YIME BRO.......COMEDIAN DIRO KERE

  • @lifeisgood8634
    @lifeisgood8634 ปีที่แล้ว

    እውነት ብልሃል እኔ መሳቅ ያቆምኩ መስሎኝ ነበር ቀልድ ድሮ ቀረ።

  • @baconsuma6777
    @baconsuma6777 ปีที่แล้ว +3

    እስኪ አንተ ምን ሰርተሀል ?? አንተ ማነህ ? ጀዝባ ነበር ያለው ?
    በጣም ነው የሚስቅው
    አንተ ቀልድን የመርዳት ክፍተኛ ችግር አለብህ ወይም ከብዶሀል ? እሽ ቀልዶቹን አስቦ ነው የሚሰራው እና አለመረዳትህ እይገርምም 😂

    • @user-iz8jc2jx9z
      @user-iz8jc2jx9z ปีที่แล้ว

      እሱ መች ኮመድያንነኝ አለ

    • @johnnyasmerom
      @johnnyasmerom ปีที่แล้ว

      አረ ተረጋጋ በሱ ስር 36ሰው ይስራሉሎ አትናቀው ቅናት አስመሰለብህ 1000.000 ተከታይ አለወ አረ ሽም ነው ትመቸኝ ነበር ግን አሁን መዘባረክ ጀመርክ ስው ለይ አትስስት አሁን አጥፍው "video ውን

  • @edendawitkidane257
    @edendawitkidane257 ปีที่แล้ว

    What are you toking about ?

  • @user-armacheho
    @user-armacheho ปีที่แล้ว

    እሼን ከኮሚዲያነቱ reality show አዘጋጅነቱ ያመዝንበኛል

  • @bellabella6857
    @bellabella6857 ปีที่แล้ว +1

    Who are you?denez

  • @medimedi-ik8oj
    @medimedi-ik8oj ปีที่แล้ว

    ✅✅✅✅✅

  • @RareTop10Videos
    @RareTop10Videos ปีที่แล้ว

    Kazi sew hulu mehal yalasaqew anten becha nw so chegeru ante gar nw malet nw maybe mentally qeld aygebahem malet nw. Ya wech hager comedian bihonum qeldachew wist meqer ale bayhon esti ante standup jamer ena sent sew endamitaseq enayalen.

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 ปีที่แล้ว

    you have the right to criticize , but you have know that what you r doing for life.

  • @Ashralove460
    @Ashralove460 ปีที่แล้ว

    እሼን ለቀቅ አደረገው ወይሰ ለመፈመሰ ነው

  • @dejukelu2029
    @dejukelu2029 ปีที่แล้ว +4

    ጀለስ ሌላ ስራ ብትሞክሪ ኣይሻልም!!

  • @standforpeace5266
    @standforpeace5266 ปีที่แล้ว

    ወንድም አንተ ምንም ሐሳብ ሳይኖርህ you tuber ነኝ እያልክ ባልሆነ
    ምንም ሣትሰራ ሌሎችን መተቸት ጥሩ አይደለም