ሳንጋብዛቸው እና ሳናውቀው የሚሰርጹብን ዋና ዋናዎቹ የዓለማችን ማዕቀፈ ዕሳቤዎች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @asitessema7853
    @asitessema7853 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መ ምሕር ፋንታሑን እድሜዎን ያርዝምልን ዲያቆን ዮሴፍ በርታልን።

  • @ALEHP490
    @ALEHP490 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሰው ሰው ሆኖ እንደ ሰው ለመኖር እንዲህ ጥልቅ የሆኑ አስተሳሰብ እና ሥነ ፍጥረታዊ ምልከታዎች በጣም አስፈላጊ ናቸው። በርቱ!

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነበር። መቼም የእውቀት ስጦታ አላቹህ። እናመሰግናለን።

  • @marthauhlmann8292
    @marthauhlmann8292 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    I really don’t understand why people not subscribing this channel and learn a life changing lesson. Lots of respect for memhir Fantahun Wakie ❤️

  • @eliastefera1563
    @eliastefera1563 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ልዩ ውይይት ነው ወደ ህይወት ወደመሬት አወርደዋለሁ

  • @BMW-vn8bz
    @BMW-vn8bz 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እኛ ኦርቶዶክስውያን ምንግዜም ቢሆን የእግዛብሄር አላማ ማስፈፀምያ መሳርያ ሆነን መገኘትና መኖር ይገባናል፣ የእግዛብሄር ዓላም ሁልግዜ የሰው ልጆችን ማዳንና ዘልአለማዊ ህይወት ማስገኘት ነው፣ በዚህ የእግዛብሄር አላማ ተሳታፊ ከሆንን የራሳችንም ህይወት ስለምናድንም ጭምር ስለሆነ ነው ። ከዚህ ውጭ ከሆንን የምናገለግለው ተቃራኒው ሐይል ይሆናል፣ ይህ ደግሞ ዘልአለማዊ ህይወት ሳይሆን ዘልአለማዊ ሞትን ያስክትልብናል።

  • @ቦጊዜለኩሉ-ቘ5ፀ
    @ቦጊዜለኩሉ-ቘ5ፀ วันที่ผ่านมา +4

    ሁለታችሁም ጀግኖች ናችሁ:: የቤተክርስቲያን ጠበቃ:: እግዚአብሔር በዚህ ያጽናችሁ ሰው ሁሉ እየፈራረሰ ባለበት አልገኝ እያለ አስቸግሯልና::

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Thanks for your teachings that build our spiritual life and be firm and save our true faith and the Orthodox religion to be connected with our Savior Jesus Christ 🙏❤️ This is a class you teaching us and we listeners to know and be strong enough to defend and save our faith, Orthodox.

  • @MunitTeshale-gl5tk
    @MunitTeshale-gl5tk 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    It's really interesting and so helpful, much appreciate for Memihir and 4u.

    • @TunbiMedia_
      @TunbiMedia_  13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Glad you think so!

  • @natytesema9148
    @natytesema9148 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    👍👍👍🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @GlLi-z9s
    @GlLi-z9s วันที่ผ่านมา +1

    True !

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 วันที่ผ่านมา

    ሰላም መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን ወጥሩ ሲኖዶስ አባቶች አሸልበዋል ድካም ላይ ናቸው

  • @samsonnigussie1564
    @samsonnigussie1564 วันที่ผ่านมา +1

    ማዕቀፈ ዕሳቤ በመፀሐፍ መልክ ተዘጋጅቶ በደንብ የምንረዳበት መንገድ ቢኖሮ፡፡

  • @habtiedesta8982
    @habtiedesta8982 วันที่ผ่านมา +1

    🟩🟨🟥