ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከፊሎ የተማርኩት እኩልነት ሁለቱንም በእኩል ነው የምታየው እውነት ለመናገር አስላቅሳኛለች መጀመርያ እናትዋ ስትወድቅ ያደረገችው እርያክት በጣም ይገርማል ❤❤❤❤❤
እያየዋት ተረግዛ ተወልዳ አድጋ የእኩል መብት መምህርም ሆነች የኔ ማር ድንግል ማርያም በሞገስ በጥበብ ታሳድግሽ እስከ ወንድምሽ የኔ ጣፋጮች❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂 አይዞንንን ክክክክክ
ማነሽ መነፀሬን አቀብይኝ ህፃናቶችንም ፕራክ ተጀመረ እደ ተው ጥሩ አይደለም ህፃናቶች ንፁህ ልብ ስለሆነ ያላቸው ሲያዝኑም ከልባቸው ነው😢😢😢😢😢
አዪ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፣ have fun
ኡነት ብለሻል መነጸሬ ስጡኝ
@@lucihymaryo7483😂😂 ደምሪኝ እማ
ክክክ. መነፀሩ. ደረሠሺ
@@leylamuhammed8269 የኔ ብርብራ እቤቴ ነይ ቡና ጠጭ
ልጅ መዉለድ የሚያምረኝ እኮ ለዚህ ነዉ። የኔ የዋሆች!
ሳምርዬ ፕሊስ ለሌላ ቀን... እንዳትደነግጥ .. ቀለል ያለ ፕራንክ አርጊያት... ለ ልጅ አይምሮ ጥሩ አይደለም 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
ደምሪኝ እማ
sijemer endezi anet Prank ayseram lijochachewen asdenegeto. Eni yemaznew Adam eyaye bemehono new.
አየሽ ምን ያህል ብልጥ እንደሆነች እና ምን ማድረግ እንዳለባት ታውቃለች ሄዳ አባቷን ጠራች ምርጥ ልጅ ፌሎዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
እኔ ያሳቀችኝ እናት እና አባቷ ሲወድቁ እሷም ለምን ይቅርብኝ ብላ ስትወድቅ😅😅😅😅አይ ፊሎ አደገች እኮ❤😘🥰
ወይኔ ማሚ ስትል እንደት ሆደ እደተሰፈሰፈ እድግበይ የኔ ማር ያአላህ ላልወለድንም ሰወች አላህ መልካም ልጅ ይስጠን❤❤❤❤❤
አሚንንንን
ፊሎዬ ቆንጆ እድግ በይ... በዩቲዩብ እያየሁሽ እድግ... እመቤቴ ታሳድግሽ🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😘😍
በውነት በጣም ማራኪ የሆነች ልጅናት የኔ ጣፋጭ❤
ማርያምን ምገርም ልጅ ናት እግዚአብሔር ያሳድጋት ከፃንነቷ ፈጣን አዋቂ ናት ❤❤❤
የኔማር ብጨቃት አብራ ለጥ አለች❤❤❤❤😂😂እኩልነቷ አስታራቂነቷ ደስ ስትል
አይ መውለድ ደጉ ፊሎም አደገች እኔ አንዱን አልያዝኩት ሳምሪ እኩያዋን አደረሰች እንደኔ ትዳር የናፈቃችሁ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለውን ባል ይስጠን አሜን ፫
😢😢😢😢😢😢አሜን፣ያረብ
እኔ 😢😢😢
አሜን አሜን 👏👏
@@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ አይዞን
@@mhsenailmhsenail2098 አሜን
ልጅ እማ ይወለድ ማርያምን እንዴት እንደምታምሩ 😂😂❤
እስማርት የሆነሽ ልጅ ❤ደሞኮ ለእናትዋና ለአባትዋ ያላት አክብሮት❤
በጣም እስማርት ፊሎዬ፡ ፈጣሪ በጥበቡ፡ ያሳድጋቹሁ ፊሎየ ቆንጆ የምትገርም ልጅ ነች።
ማርያምን በሳቅ ስብስባት እሷም ወደቀች እኮ የኔ ማርርርር❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ማሻአላህ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ብስል የሆነች ልጅናት ፋኒስትወድቅ እሶም መውደቆ እየቀለዳችሁ እደሁ ገብቶታል😂😂😂🤗❤
እንዴት እንዳሳቀችኝ ሁለቱም ሲወድቁ እሷም ወደቀች የኔ ማር ማሻአላህ ገበዝ ናት ❤
ፍቅር የሆነች ሕፃን ናት ፈጣሪ ይባርካት 😘😘😘
,ኡፍፍፍ እኔ አይምሮዬ ስንቱን አሰበ እናቶቻቸዉ ሲጨፈጨፉባቸዉ የልጆቻቸዉን ስቃይ አሰባችሁት 😭
ኤወላ እህህህህ
ፍሉ አስሳዘነችኝ አባቶ ሲወድቅ ደነገጠች የኔ ማር አፊ ሲጣፍጥ አደገች ተመስገን ፈጣሪ ይጠብቅላቹ
እውይ የኔ ፍቅርየ እድግ በይ ጣፋጭ ነገር ፊሎየ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ያሣድግላችሁ
ማሻ አላህ ምርጥ ባል ሥትሆን ምርጥ አባት ትሆናለህ ፍሎ ከምር በጣም ፍትሀዊ ናት ሥትገርም ወላሂ ሡበሀን አላህ ከድሜዋ እማይጠበቅ
አባቷ ሲወድቅ ፊሎ "ኦኦ" 😂😂😂😂😂😂😂 I can't stop laughing ❤
😂😂😂😂 እረ በሳቅ
me also 😂😂😂😂
😂😂😂😂 ደምሪኝ እማ
😂😂😂😂😂
@@mawaysh done 👍
የኔውዲከፊሎ የተማርኩት አለማዳለት ማስማማት እና እርዳታ መጠየቆ እናቶን ለማትረፋ አላህ ያሳዲጋት አስተዋይ ናት
እግዚአብሔር ያሳድግላቹሁ❤❤❤❤❤
አይይይ የኔ ፍቅርርር ስትስቅ ማሻአላህ እድግ በይይ😅😅😅😅❤❤❤ወይኔ እረ አታስጨንቃት ምኑን አውቃው የናተ ይብቃ ፕራክ ፕራክ ጉድድ የማይመጣውየለ 😅😅😅 አይይ ፊሎዬ እና ምን ታድርግ መብታ ነው መረበሽ እሱም አዳምም ይረብሽ እሰይይ 😅😅😅
እቅርታ አሷን ፕራንክ አታድርጉ አታሳዝንም የኔ ቆንጆ እኔ ጭንቅ ልበልልሽ
እኔም አዳም ናቲን ነው የሚመስለው ብዬ ነበር ትክክል ነው።❤❤❤❤አዳምዬ ፊሎዬ ቆንጆ እግዚያብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ አሜን ።
ኡፍፍፍፍፍ የኔ ልዩ እረ እንዳደግሙት በአላህ የኔ ማር ስታሳዝን😢
እግዚያብሄር ያሳድግላችሁ አሳዘነችኝም አሳቀችኝም የኔ ቆንጆ ግራ አጋባችኋት
አይ ፊሎ አደገች ነፍስ አዉቃለች የኡነት ደስ ትላላችሁ ወዳችኋለሁ መልካም ጊዜ❤
ወላሂ ምርጥ ልጅ አላህ ያሳድጋት ከሰው አይን ይጠብቃት ከምር እንባዬን አመጣችው
አይ ፊሎዬ ሞቱኩ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂 የኔ ጣፋጭ 🥰 🥰 🥰 🥰 🥰
ወላሂ አጂብ ነው ሀለተኛ አድዚህ አታደርጓት በጣም ብልጥ ናት አላህ ያሳድግላችሁ❤❤❤
ዉይ ልጆችህን ፕራንክ በዚ አይነት አታርጉ ይከብዳል ወገን በ ማስደስት ነገር ቢሆን ይመረጣል ልጆቹን አታስደንግጡ 🙏🙏❤️❤️❤️
ስታሳዝን😢 ♥️ጌታየ ልጀን ጠብቅልኝ በአፊያ አሳድግልኝ
እፍፍፍፍ😢😢😢😢❤❤❤አይይ ልጅነት እረጥሩ አደለም ለልጅ😢
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላቹዉ በጣም ነዉ ያሳቀችኝ ፊል እድግ በይልኝ❤
🤣🤣አደገች ፌሉ ማር አፏ ሲጥ ም ጌታ ያሳድጋቹ ከቤቢ ጋርበሁለት ቋንቋነው አፍ የፈታችው ደስሲል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አንበሳ የሁነቸ ልጅ ፊሎ እመብረሀን ታስድግላችሁ
💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@@munatanawe824 አሜን
❤❤❤❤❤❤
She’s so pretty…. U guys so lucky to having felio
@ በጣም ገራሚ ልጅ ነን ከእድሜዋ በላይ ትርዳለች ብዙ ጣረች ለመርዳት 👍
ከፊሎ የተማርኩት አንደኛ ጥሩ አስተዳደግ ሁለተኛ ጨዋ ሌላው አስታራቂ ምክር ስትሰጥ ትልቅ ሰው😢
እውይይይይይ የኔ ማልልልልልልል ጣዝማ ነገርዬ ❤❤❤❤❤❤❤ማሚይ አለች አፌ ቀርጥ ይበል እደጊልን የኔ ቆንጆ
ወይይይ የኔ ማር😢😢😢 እረ ልጅቷን አታስጨንቋት የኔ ጣፋጭ ወይይይ what happen አለች ።😂😂😂😂
ያቅሞን ያክል ታገለች የኔ ውድ😢😢😢😢😢
መውለድ ደጉ ተነሽ ማሚ አለች እድግ በይ ፌሉ እግዚያብሄር በጥበብ ያሳድግላችሁ ልጆች የእግዚያብሄር ስጦታ ናቸው ማነው ስደት ላይ ያለ መውለድ የናፈቀው ምኞቴ ቢሳካልኝ ብዬ ዳግም ተመኘሁ❤❤❤❤😊
ሳምርዬ @ ፋሂ@ ፊሎ ቆንጆ @ አዳም.. እንዴት ናችሁ.. ስላማችሁ እንደ ምድር አሽዋይብዛልልችሁ... ፊሎዬ ሳቅሽ ውስጤ ነው ..ቆንጆ..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍
ጎበዝ babye ፕረንክ ልተደርጉት አትቸሉም አውቃለቸ😂😂😂
አባቶ ስወድቅ ኦኦ ማይጋድ የኔ ጣፍጪ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂👉❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘 በማሪያም ሀለታቹህም ሳሙልኚ ህፃኖን
ወላህ በሳቅ ገቸለችኝ ደግ አረገች እሷም አብራ ለጥ ሆ በሽቃ ምትሞት❤❤እደጊ ፊሎየ😂❤
የኔ እናት ተነሺ አለች😂አረ በእናታቹ ልጆች አታስጨንቁ🙏🙏
ልጆችን ማዝናናት መልካም ነዉ ግን ውሸት እያስተማርናቸዉ ነዉ
አልቻልኩም በእንባ ነው የጨረስኩት ። ፊሎሚና አላህ ፍቅሩን ሞልቶ ያሳድግሽ ኡህህህ ቤተሰቦቻቸውን እፊታቸው የገደሉባቸው ህፃናትስ 😢እንደ ፊሎ ተነሽ እናቴ ..አይዞሽ እናቴ..እናቴን እርዱልኝ ብለውስ ይሆን ???? በጣም ልብ ይነካል ። የኔ ልበ ብሩህ 🎉ፊሎየ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር አላህ ይጠብቅሽ❤
ዉይ ምን ታቃለችናነዉ የምታስደነግጡዋት ኡፍ የኔ ዉድ እድግ በልልኝ ወንድና ሴት አንድ አይደለም ዉዶቼ በርቱ❤ከፍሎ የተማርኩት ጎበዝ ልጅ አስተራቅ መዳላት የለባትና እግዚአብሔር ያሳድጋት ያዉየእናንተ ዉጠት ነዉ
ፊሎየ የእኔ ቆንጆ አጥመነመኑሸ አይደል እንዚህ ልጆች😂😂😂የእኔ ጣፍጭ አትጠገብ እኮ ናት የእኔ ብልህ እድግ በይልኝ❤❤❤
ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ❤😍
Uuuff 🥹 Filoye yene Marr fetariy yasadigsh 🫶♥️😘
😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ፍሎ በሳቅ ገደለችኝ 🤩🤩🤩
😭😭😭😭😭😭😭
ሳምር ፋን አኔ ለማጀምር ጊዜ ነው comment ሲ setef ግን wollah filoyen አንደዛ ሆን ሳይ ራሰን regamkuga 😢wait wait ስተል ደግሞ 🥹🥹😢
ማርያምን ሳቄን ማቆም አልቻልኩም አብቷ ሲወድቅ እሷም ዉድቅ 😂😂😂😂😂😂
ማርያምን ትገርማላችሁ እኔ አልቅሸ ልሞት በጣም ጨካኞች ናችሁ ህፃኖቹ ህሌናቸው ይጎዳል ብላችሁ አታሥቡምደ😢😢😢😢😢
የኔ ቅመም እግዛብሔር ያሳዲግሽ 😍😍ግን ፕራክ አሎዲም 😢ልጆችንም የማይረባ ነገር አታስለምዷቸዉ ይደጉላችሁ🙏🙏🙏❤
ፈጣር በሁለተናው ያሳድግሸ ፌሎዬ ቅመም አንጀቴን በላችው ደሞ የማታዳለው ነገርሳ በዛ ላይ ፀጉሯን ሰትዳብሰ 😢😢 የምር እባዬ መጣ በዚህ አቅሞ ማሰቦ ጥሩና መጥፎ ነገር ለይታለች ❤❤❤❤
❤❤❤ኦ ፊሎዬ አሮጌ ውጣለች እመኑኝ የኔ ጣፋጭ❤❤❤ ምርጥ ፋሚሊ😘 ፊሎ ፕራንክ እየሠራቻችሁ ነው ኮ 😂😂😂መጨረሻው ላይ ተረዷት እጂ😅😅
Right 👍
😅😅😅 የኔማር ቀልድ መሆኑ ገብቷታል መጨረሻላይ እሷም ውድቅ
የኔ ፍቅር ፊሎየ አደገችኮ የኔ ቅመም ስታወራ አፏ ሲጣፍጥ 😂❤❤❤❤የኔ ቆንጆ የመጀመሪያ ነኝ ላይክ❤❤❤❤😅😅😅😮😢😢😂😂😂😂ኧረ በሳቅ በስተመጨረሻ እሷም ውድቅ መሀላቸው የልጂ ነገር ፊሎ የናቷ ልጂ ♥️😊😂
ስትገርም እየተጫወቱባት እንደሆነ ገባታ😂😂
@@yeshumethiolove275ኣይገርምሽም 😂😂😂😂
ዋው ፊሎ እመቤቴ ታሳድግሽ አሳዘነችኝም አሳቀችኝም ግን አስጨነቃችሀት የኔ ቆንጆ እድግ በይ❤❤❤
ፌሎዬ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት❤❤❤❤
ክክክክ ወይኔ እዴት እደሳቁ ሁለቱም ሲወድቁ እሳም እሳም ውድቅ ፊሎዬ ማርዬ እድግ በይይ😂😂❤❤❤ ወዬው ለስታችሁ ትሁን ፍቅርዬ ኡፍፍፍ
ከፊሎ ብዙትምህርትመውሰድይቻላል በውሃውሲጣሉ ለሁለቱ እንደሚበቃ አስረዳያቸው❤❤❤
የኔ ማር እድግ በይ ምላሷ እንዴት ይጣፍጣል ተውው ደሞ ፕራንክ አታድርጉዋት ገና ህጻን ነች እኮ😮
ከመጀመሪያው እስክር መጨረሻው በጣም አስገርማኛለች ለናቷም ለአባጓም ያላት እኩልነት ብልጥና ጎበዝ ልጅናት በጣም ፈጣንናት ልክ እደ አዋቂነው ስራነገሯ የኔማር አፍሽችሁሉ እዴት እደሚጣፍጥ እድግ ምድግ በሉ ❤❤
❤❤❤❤❤ፍሎዬ እዝሁ ቅጭ በዬተወለድሺ አሁንካንች ብዙ ተማርኩ 😊እድግ 😘በይልኝ
ወይ ሀራም አለይኩም ልጅቷን በድንጋጤ ልደፋቱ
ፍሎዬ የኔ ቆንጂ የእውነት ብሆንም እኮ አስተርፈላች ሰምሪ በወደቀችበት ጊዜ ፈንን ጠራች የኔ ማር❤❤
እኩልነትን ተማርን ከፊሎየ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እደት እዳሳቀችኝ መጨረሳላይ አባትዮዉ ሲወድቅ እሶም ዉድቅ ያለዉ አማራጭይህነዉ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
ማሻኣላ,,ውላሂ,,በጣምንው,,እምታምሩት,,ልጆቻቹ,አላህ,ያሳድጋቹ
ወይኔ የኔ ቅመም ደሥ ስትል እድግ በይልኝ ግን ብራክ እናተ ሳትሆኑ ፌሎ ነዉ ያደረገቻቹህ ወድቃ😂😂😂😂😂
ማሚ ተነሺ ፊሎ አደገች እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤
እግዚአብሔር ያሳድጋቸው ደስ ስትሉ ፊሎዬ ፍልቅልቅ ማሚ ተነሺ አላለችም😂😂
ወይኔ ፊሎየ ስጣፍጥ ከማንኛቸዉ ትሁን የኔዉድ አረጋጋቸዉኮ እኩልነትን አስተማርችን❤❤😂😂
ከፊሎ ምን ተማራቹህ ነው ያልከው ፋኒ ምንም አልተማርኩም እኔ 😅 ግን ደስ ትላለች ታሳዝናለች
አይ እኛ የመዳም ቅመሞች መችው የሚልፍልን እነፊሎ ስትወለድ እዚሁነን አሁነንም አለን ፊሎኳን አደደገች😢
በጣም😥
እህ እጃ መቼ እደሜልፍልን 😢 እስኪ ደምሪኝ እማ
እኔጨደግሞ ጪራሽ ሳትረገዝ ነዉ ስደት ኢሄዉ እስከ አሁን
የኔ ቆንጆ ስታሳዝን ❤❤❤❤❤ ግልገል ሔር ይ ቀንድን ልብን ድልዝ ከበጎቿ ምንም ስላልገባቸው የኔ ውድ ❤❤❤❤❤
ኡፉፉፉፉ የነ ጣፋጭ የሚትናገረው ግራ ስገባት ወደ አባቷ ሮጠች አላህ ያሳድግሽ
😂😂😂😂😂😂 ወላህ በሳቅ 😂😂😂😂በመሀል ገባተ ለሽ አለች 😂😂😂😂 የኔ ማር😂😂😂
አስተዳደግ ይብቃ ነው እግዚአብሔር ያሳዲግሽ ፊሎየ የኔ ማር
የኔማር ካሁኑ ፍትሀዊ ናት ጭቅጭቅ ን ጠላች ዋውውው ፊሎየ
😂😂😂😂 የኔ ማር ግራ ገባት እምታዴርገዉ ትታችሁ አረፈች ❤
የኔ ፍቅር እድግ በይልኝ ማማየ❤
በጌታ ስም እንዴት ነው አጀቴን የበላችሁ ፌሎዬ😍😍
በጣም😢 ደምሪኝ ውዴ
❤
ውይ የኔ ቆንጆ የልጅነቴን አስታወሰችኝ እናቴ ቀን ተኝ ታ ካየኋት እቀውጠው ነበር😊
አሳዘነችኝምሳኩም ሳሷምዉድቅ😅😅😅❤❤
Oh እምትገርም ልጂ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
እፍ ማሻአላህ ጣፋጭ የሆነች ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂ለሺ አለቺ አብራ😅😅
የኔማር ግን አስለቀሰችኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ጨነቃትኮ
ሀያቲ ስታሳዝን ደስተኛአይደለሽምስትል የኔማር
ከፊሎ የተማርኩት እኩልነት ሁለቱንም በእኩል ነው የምታየው እውነት ለመናገር አስላቅሳኛለች መጀመርያ እናትዋ ስትወድቅ ያደረገችው እርያክት በጣም ይገርማል ❤❤❤❤❤
እያየዋት ተረግዛ ተወልዳ አድጋ የእኩል መብት መምህርም ሆነች የኔ ማር ድንግል ማርያም በሞገስ በጥበብ ታሳድግሽ እስከ ወንድምሽ የኔ ጣፋጮች❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂 አይዞንንን ክክክክክ
ማነሽ መነፀሬን አቀብይኝ ህፃናቶችንም ፕራክ ተጀመረ እደ ተው ጥሩ አይደለም ህፃናቶች ንፁህ ልብ ስለሆነ ያላቸው ሲያዝኑም ከልባቸው ነው😢😢😢😢😢
አዪ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፣ have fun
ኡነት ብለሻል መነጸሬ ስጡኝ
@@lucihymaryo7483😂😂 ደምሪኝ እማ
ክክክ. መነፀሩ. ደረሠሺ
@@leylamuhammed8269 የኔ ብርብራ እቤቴ ነይ ቡና ጠጭ
ልጅ መዉለድ የሚያምረኝ እኮ ለዚህ ነዉ። የኔ የዋሆች!
ሳምርዬ ፕሊስ ለሌላ ቀን... እንዳትደነግጥ .. ቀለል ያለ ፕራንክ አርጊያት... ለ ልጅ አይምሮ ጥሩ አይደለም 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
ደምሪኝ እማ
sijemer endezi anet Prank ayseram lijochachewen asdenegeto. Eni yemaznew Adam eyaye bemehono new.
አየሽ ምን ያህል ብልጥ እንደሆነች እና ምን ማድረግ እንዳለባት ታውቃለች ሄዳ አባቷን ጠራች ምርጥ ልጅ ፌሎዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
እኔ ያሳቀችኝ እናት እና አባቷ ሲወድቁ እሷም ለምን ይቅርብኝ ብላ ስትወድቅ😅😅😅😅አይ ፊሎ አደገች እኮ❤😘🥰
ወይኔ ማሚ ስትል እንደት ሆደ እደተሰፈሰፈ እድግበይ የኔ ማር ያአላህ ላልወለድንም ሰወች አላህ መልካም ልጅ ይስጠን❤❤❤❤❤
አሚንንንን
ፊሎዬ ቆንጆ እድግ በይ... በዩቲዩብ እያየሁሽ እድግ... እመቤቴ ታሳድግሽ🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😘😍
በውነት በጣም ማራኪ የሆነች ልጅናት የኔ ጣፋጭ❤
ማርያምን ምገርም ልጅ ናት እግዚአብሔር ያሳድጋት ከፃንነቷ ፈጣን አዋቂ ናት ❤❤❤
የኔማር ብጨቃት አብራ ለጥ አለች❤❤❤❤😂😂እኩልነቷ አስታራቂነቷ ደስ ስትል
አይ መውለድ ደጉ ፊሎም አደገች እኔ አንዱን አልያዝኩት ሳምሪ እኩያዋን አደረሰች
እንደኔ ትዳር የናፈቃችሁ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለውን ባል ይስጠን አሜን ፫
😢😢😢😢😢😢አሜን፣ያረብ
እኔ 😢😢😢
አሜን አሜን 👏👏
@@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ አይዞን
@@mhsenailmhsenail2098 አሜን
ልጅ እማ ይወለድ ማርያምን እንዴት እንደምታምሩ 😂😂❤
እስማርት የሆነሽ ልጅ ❤ደሞኮ ለእናትዋና ለአባትዋ ያላት አክብሮት❤
በጣም እስማርት ፊሎዬ፡ ፈጣሪ በጥበቡ፡ ያሳድጋቹሁ ፊሎየ ቆንጆ የምትገርም ልጅ ነች።
ማርያምን በሳቅ ስብስባት እሷም ወደቀች እኮ የኔ ማርርርር❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ማሻአላህ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ብስል የሆነች ልጅናት ፋኒስትወድቅ እሶም መውደቆ እየቀለዳችሁ እደሁ ገብቶታል😂😂😂🤗❤
እንዴት እንዳሳቀችኝ ሁለቱም ሲወድቁ እሷም ወደቀች የኔ ማር ማሻአላህ ገበዝ ናት ❤
ፍቅር የሆነች ሕፃን ናት ፈጣሪ ይባርካት 😘😘😘
,ኡፍፍፍ እኔ አይምሮዬ ስንቱን አሰበ እናቶቻቸዉ ሲጨፈጨፉባቸዉ የልጆቻቸዉን ስቃይ አሰባችሁት 😭
ኤወላ እህህህህ
ፍሉ አስሳዘነችኝ አባቶ ሲወድቅ ደነገጠች የኔ ማር አፊ ሲጣፍጥ አደገች ተመስገን ፈጣሪ ይጠብቅላቹ
እውይ የኔ ፍቅርየ እድግ በይ ጣፋጭ ነገር ፊሎየ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ያሣድግላችሁ
ማሻ አላህ ምርጥ ባል ሥትሆን ምርጥ አባት ትሆናለህ ፍሎ ከምር በጣም ፍትሀዊ ናት ሥትገርም ወላሂ ሡበሀን አላህ ከድሜዋ እማይጠበቅ
አባቷ ሲወድቅ ፊሎ "ኦኦ" 😂😂😂😂😂😂😂 I can't stop laughing ❤
😂😂😂😂 እረ በሳቅ
me also 😂😂😂😂
😂😂😂😂 ደምሪኝ እማ
😂😂😂😂😂
@@mawaysh done 👍
የኔውዲከፊሎ የተማርኩት አለማዳለት ማስማማት እና እርዳታ መጠየቆ እናቶን ለማትረፋ አላህ ያሳዲጋት አስተዋይ ናት
እግዚአብሔር ያሳድግላቹሁ❤❤❤❤❤
አይይይ የኔ ፍቅርርር ስትስቅ ማሻአላህ እድግ በይይ😅😅😅😅❤❤❤ወይኔ እረ አታስጨንቃት ምኑን አውቃው የናተ ይብቃ ፕራክ ፕራክ ጉድድ የማይመጣውየለ 😅😅😅 አይይ ፊሎዬ እና ምን ታድርግ መብታ ነው መረበሽ እሱም አዳምም ይረብሽ እሰይይ 😅😅😅
እቅርታ አሷን ፕራንክ አታድርጉ አታሳዝንም የኔ ቆንጆ እኔ ጭንቅ ልበልልሽ
እኔም አዳም ናቲን ነው የሚመስለው ብዬ ነበር ትክክል ነው።❤❤❤❤አዳምዬ ፊሎዬ ቆንጆ እግዚያብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ አሜን ።
ኡፍፍፍፍፍ የኔ ልዩ እረ እንዳደግሙት በአላህ የኔ ማር ስታሳዝን😢
እግዚያብሄር ያሳድግላችሁ አሳዘነችኝም አሳቀችኝም የኔ ቆንጆ ግራ አጋባችኋት
አይ ፊሎ አደገች ነፍስ አዉቃለች የኡነት ደስ ትላላችሁ ወዳችኋለሁ መልካም ጊዜ❤
ወላሂ ምርጥ ልጅ አላህ ያሳድጋት ከሰው አይን ይጠብቃት ከምር እንባዬን አመጣችው
አይ ፊሎዬ ሞቱኩ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂 የኔ ጣፋጭ 🥰 🥰 🥰 🥰 🥰
ወላሂ አጂብ ነው ሀለተኛ አድዚህ አታደርጓት በጣም ብልጥ ናት አላህ ያሳድግላችሁ❤❤❤
ዉይ ልጆችህን ፕራንክ በዚ አይነት አታርጉ ይከብዳል ወገን በ ማስደስት ነገር ቢሆን ይመረጣል ልጆቹን አታስደንግጡ 🙏🙏❤️❤️❤️
ስታሳዝን😢 ♥️ጌታየ ልጀን ጠብቅልኝ በአፊያ አሳድግልኝ
እፍፍፍፍ😢😢😢😢❤❤❤አይይ ልጅነት እረጥሩ አደለም ለልጅ😢
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላቹዉ በጣም ነዉ ያሳቀችኝ ፊል እድግ በይልኝ❤
🤣🤣አደገች ፌሉ ማር አፏ ሲጥ ም ጌታ ያሳድጋቹ ከቤቢ ጋርበሁለት ቋንቋነው አፍ የፈታችው ደስሲል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አንበሳ የሁነቸ ልጅ ፊሎ እመብረሀን ታስድግላችሁ
💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@@munatanawe824 አሜን
❤❤❤❤❤❤
She’s so pretty…. U guys so lucky to having felio
@ በጣም ገራሚ ልጅ ነን ከእድሜዋ በላይ ትርዳለች ብዙ ጣረች ለመርዳት 👍
ከፊሎ የተማርኩት አንደኛ ጥሩ አስተዳደግ ሁለተኛ ጨዋ ሌላው አስታራቂ ምክር ስትሰጥ ትልቅ ሰው😢
እውይይይይይ የኔ ማልልልልልልል ጣዝማ ነገርዬ ❤❤❤❤❤❤❤ማሚይ አለች አፌ ቀርጥ ይበል እደጊልን የኔ ቆንጆ
ወይይይ የኔ ማር😢😢😢 እረ ልጅቷን አታስጨንቋት የኔ ጣፋጭ ወይይይ what happen አለች ።😂😂😂😂
ያቅሞን ያክል ታገለች የኔ ውድ😢😢😢😢😢
መውለድ ደጉ ተነሽ ማሚ አለች እድግ በይ ፌሉ እግዚያብሄር በጥበብ ያሳድግላችሁ ልጆች የእግዚያብሄር ስጦታ ናቸው ማነው ስደት ላይ ያለ መውለድ የናፈቀው ምኞቴ ቢሳካልኝ ብዬ ዳግም ተመኘሁ❤❤❤❤😊
ሳምርዬ @ ፋሂ@ ፊሎ ቆንጆ @ አዳም.. እንዴት ናችሁ.. ስላማችሁ እንደ ምድር አሽዋ
ይብዛልልችሁ... ፊሎዬ ሳቅሽ ውስጤ ነው ..ቆንጆ..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍
ጎበዝ babye ፕረንክ ልተደርጉት አትቸሉም አውቃለቸ😂😂😂
አባቶ ስወድቅ ኦኦ ማይጋድ የኔ ጣፍጪ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂👉❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘 በማሪያም ሀለታቹህም ሳሙልኚ ህፃኖን
ወላህ በሳቅ ገቸለችኝ ደግ አረገች እሷም አብራ ለጥ ሆ በሽቃ ምትሞት❤❤እደጊ ፊሎየ😂❤
የኔ እናት ተነሺ አለች😂አረ በእናታቹ ልጆች አታስጨንቁ🙏🙏
ልጆችን ማዝናናት መልካም ነዉ ግን ውሸት እያስተማርናቸዉ ነዉ
አልቻልኩም በእንባ ነው የጨረስኩት ። ፊሎሚና አላህ ፍቅሩን ሞልቶ ያሳድግሽ ኡህህህ ቤተሰቦቻቸውን እፊታቸው የገደሉባቸው ህፃናትስ 😢እንደ ፊሎ ተነሽ እናቴ ..አይዞሽ እናቴ..እናቴን እርዱልኝ ብለውስ ይሆን ???? በጣም ልብ ይነካል ። የኔ ልበ ብሩህ 🎉ፊሎየ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር አላህ ይጠብቅሽ❤
ዉይ ምን ታቃለችናነዉ የምታስደነግጡዋት ኡፍ የኔ ዉድ እድግ በልልኝ ወንድና ሴት አንድ አይደለም ዉዶቼ በርቱ❤ከፍሎ የተማርኩት ጎበዝ ልጅ አስተራቅ መዳላት የለባትና እግዚአብሔር ያሳድጋት ያዉየእናንተ ዉጠት ነዉ
ፊሎየ የእኔ ቆንጆ አጥመነመኑሸ አይደል እንዚህ ልጆች😂😂😂የእኔ ጣፍጭ አትጠገብ እኮ ናት የእኔ ብልህ እድግ በይልኝ❤❤❤
ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ❤😍
Uuuff 🥹 Filoye yene Marr fetariy yasadigsh 🫶♥️😘
😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ፍሎ በሳቅ ገደለችኝ 🤩🤩🤩
😭😭😭😭😭😭😭
ሳምር ፋን አኔ ለማጀምር ጊዜ ነው comment ሲ se
tef ግን wollah filoyen አንደዛ ሆን ሳይ ራሰን regamkuga 😢wait wait ስተል ደግሞ 🥹🥹😢