/በስንቱ/ Besintu EP 31 "የእብድ ገላጋይ"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 487

  • @uchulebanon9782
    @uchulebanon9782 ปีที่แล้ว +305

    በስንቱ የሳቅ ምንጭ ነው የምትሉ Like😂😂😂😂😂

    • @DD-hb2r
      @DD-hb2r ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤

    • @asnkechbekele9524
      @asnkechbekele9524 ปีที่แล้ว +2

      እንዴት ደስ የሚል ተከታታይ ድራማ

    • @watcher6397
      @watcher6397 หลายเดือนก่อน

      የልብ ካውያ ባል ብትለው አይሻልም ? 😅😅😅

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 ปีที่แล้ว +194

    በስንቱ ሚለው ቃል በውስጡ ብዙ ነገርን ይዟልበብዙእውነትምበስንቱ በጣም ምርጥ ሲትኮም ነው ምትሉ🙌🏼❤❤❤

    • @hayatyesuf3896
      @hayatyesuf3896 ปีที่แล้ว +1

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ❤ደምሪሻ ለው በርች

    • @BizuBekele-r3l
      @BizuBekele-r3l 5 หลายเดือนก่อน

      mndnew yeyazew?

  • @የራያዋ
    @የራያዋ ปีที่แล้ว +58

    የዛሬው ምርጥ ትምህርት ነው በግልፅ መነጋገርን የመሰለ የለም🥰🥰🥰

  • @gechtube7
    @gechtube7 ปีที่แล้ว +23

    ደግ፣አዛኝ & አፍቃሪ የሆነ ምርጥ ባል በስንቱ 👍👍👍👍

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 6 หลายเดือนก่อน

      ውነትመሰለሺ😂😂🎉🎉

    • @mimatekleweyni4170
      @mimatekleweyni4170 3 หลายเดือนก่อน

      አቃጣይ የሚልም ጨምሪበት 😂

  • @Lovee599
    @Lovee599 ปีที่แล้ว +534

    ሂሩቴን ሚወዳት እስኪ 👍✌

    • @genat9284
      @genat9284 ปีที่แล้ว +1

      me❤❤❤❤

    • @kalab6031
      @kalab6031 ปีที่แล้ว

      Ene alwadatem mnjelatane selametastawesagne

    • @samerahs
      @samerahs ปีที่แล้ว +1

      እህቴ

    • @samerahs
      @samerahs ปีที่แล้ว +1

      @@genat9284 እህቴ

    • @edij7592
      @edij7592 ปีที่แล้ว

      አረ የኔን ያህል ያለ አይመስለኝም በእውነት

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 ปีที่แล้ว +42

    እዳው ግድ ብለው ያስቁኛል በስቱን እሚወድ ላይክ 👍እያሳሳቁ በጣም ምርጥ ትምህርት እያስተላለፉ ነው

  • @yonasTubeYou
    @yonasTubeYou ปีที่แล้ว +5

    ዋው 😂 ሚገርም ካስቲንግ እንዲሁም ትወና እና በጣም አስቂኝ አስተማሪ ትዕይንት ! ወይ አዌ ... አዋቂ የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው:: ለጥያቄዎቻችን ሁሉ ኢየሱስ መልስ ነው! ❤

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 ปีที่แล้ว +6

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነዉ በተለይ ሀገራችንላይ ከየት እንደመጡ የማይታወቁ ወሬዎች አንድነታችንን እያሳጡን ነዉ!

  • @nebiyuyonas4233
    @nebiyuyonas4233 7 หลายเดือนก่อน +1

    In my opinion this is the best sitcom in Ethiopian cinema history. So dynamic and unpredictable.

  • @mamiabdlwhab8682
    @mamiabdlwhab8682 ปีที่แล้ว +9

    ህኖክ የሚወደው like

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 ปีที่แล้ว +18

    በ ጌታ እንዴት እንዳምወዳቹሁ የ ሃሰተኛ ነብያት ጥንቆላው ለገባው ሰው አስተማሪ ነው መስኪ እና አሌክስ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ❤❤❤❤

    • @Ethiopiamezmur477
      @Ethiopiamezmur477 ปีที่แล้ว

      ብርሃን ተደ የጅላ ልሽ ሰመንዳ

    • @Ethiopiamezmur477
      @Ethiopiamezmur477 ปีที่แล้ว

      ደሻባ ቱባ መንባብልሽ ደጅ ሳሕስ

    • @Ethiopiamezmur477
      @Ethiopiamezmur477 ปีที่แล้ว

      መትዛም ላመማ ጠኬላ ደጅሽሌር

    • @Ethiopiamezmur477
      @Ethiopiamezmur477 ปีที่แล้ว

      ሠራሩ ደነም ተዴ ኘጄባጭሽ ክላድሽ

    • @Ethiopiamezmur477
      @Ethiopiamezmur477 ปีที่แล้ว

      ሐሽጥሻ ሠኃጠሬጠል ከቁትሽ ጃልኳ

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 ปีที่แล้ว +50

    በስዬና ሂሩቴ ስትመቹኮ ያራድዬ ልጆች ይመቻቹ😂😍😍

  • @ethiominilik8824
    @ethiominilik8824 ปีที่แล้ว +42

    In my opinion this is the best sitcom in Ethiopian cinema history. So dynamic and unpredictable 💚💛❤️🙏🏾

  • @etemanchgoshu8056
    @etemanchgoshu8056 ปีที่แล้ว +11

    ደስ ሲል ውሃ ጠብሼ የበላው የአራዳ ልጅ ነኝ አለ በስንቱዬ ይመችህ😂

  • @mihretabtadesse9868
    @mihretabtadesse9868 ปีที่แล้ว +2

    ትልቅ መልእክት ነው ያስተላለፍችሁት...ልብ ያለው ልብ ይበል!!!

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 ปีที่แล้ว +13

    ሙሌ ያለበት ክፍል ሁሌም እንዳሳቀኝ ነው ጉሬዛው ይመችህ

  • @ermiyasermi55
    @ermiyasermi55 ปีที่แล้ว +40

    በስንቱ እምወደው ድራማ እስኪ እምትወዱት ላይክ

  • @selamgondereiwa5202
    @selamgondereiwa5202 ปีที่แล้ว +1

    አዋቂው ሃሰተኛ ነብዮች እነ እዩ ጩፋ ዮኒ ኖቸው በእውነተኛ አማኞች ላይ ገብተው እንጀራቸውን ሚያበሱልት ሸር አሜን ለሚሉ ተከታዮቻቸውም

  • @yosefmelese9158
    @yosefmelese9158 ปีที่แล้ว +4

    አይ ጥበብ የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ እና የአዋቂዎቻችንን መዘላበድ በግልጽ ያሳየ የሶሻል ሚዲያው ያልተጣራ ቅዠት እና መዘዝ በግልጽ ያሳየ ነው በርቱልን

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 ปีที่แล้ว +7

    ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆናችሁ በሙሉ እንኳ ደስስስስ ያላችሁ አይናችንን ከቤተክርስቲያናችን ላይ መንቀል አያስፈልግም አሁንም

    • @SoTired-Of-BS
      @SoTired-Of-BS ปีที่แล้ว

      እንኩዋን አብሮ ደስ አለን:: ሁሌም በተጠንቀቅ ላይ ነን ከዚህ በሁዋላማ አንነቅልም::

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 ปีที่แล้ว

      አይንሺን በእግዝአቢሔር ላይ አርግ

  • @atsedetefera5737
    @atsedetefera5737 ปีที่แล้ว +1

    የምታቀርቡት አዝናኝ እና አስተማሪ ነው አብዛኞቻችሁ ግን ክርስትናችሁን እንደ ቀልድ የተዋችሁት ትመስላላችሁ የሃይማኖት ክራችሁን ተዋችሁት

  • @ayalkibutware-el3my
    @ayalkibutware-el3my ปีที่แล้ว +3

    በስንቱ በሁሉም ፊልም ምርጥ ተዋኝ ነው

  • @የራያዋ
    @የራያዋ ปีที่แล้ว +8

    ማነው እደኔ የሚወዳቸው👍👍

  • @mihretgirma
    @mihretgirma ปีที่แล้ว +2

    በቀልድ እያዋዛቹ በጣም ትልቅ ቁምነገር ነው ምታስተላልፉት እናመሰግናለን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +2

    አላስፈላጊ እምንቶችን ጭንቅላታችን ውስጥ ካስገባን ነገሩ ፈልጎን ይመጣል ትዳር መሀል በግልጽ መነጋገር ጥሩ ነው ቆንጆ ስራ ነው❤

    • @BeleteWondimu-sf1ox
      @BeleteWondimu-sf1ox ปีที่แล้ว

      I love you very much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bshimekit
    @bshimekit ปีที่แล้ว +4

    I always learn a lot from Besintu, this is the second time it hits me personally. I got the message i needed at the right time. May God bless all the Besintu family. Thanks very much

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 ปีที่แล้ว +7

    ለምን ትቆያላችሁ ?? በጣም ደስ ይላል በርቱ 👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏😀😀😀😀😀😀

    • @eamameyeamamey3575
      @eamameyeamamey3575 ปีที่แล้ว +1

      የቆዩት ይመስለኛል በሀገራችን ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ጉዳይ የነነዌ ፆምም ስለሆነ መሰለኝ

  • @deborahmilion808
    @deborahmilion808 ปีที่แล้ว +2

    Besentu gobez new yemtlu like

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ปีที่แล้ว +37

    በስንቱንና ሒሩቴን የምትወዱ በስንቱ ባንዳ የሚላት ነገርስ ሒሩቴጋ ሲጣሉ😝 ዘና ነውኮ የሚያደርጉኝ ሙሌ😝😂

    • @Emnetfekertesfadan
      @Emnetfekertesfadan ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅 kelae ..beram yetesakaet deram seri new besentu ..Hiruteyem* mesii_ gobe tewanay

  • @zeharahassenzeharahassen9220
    @zeharahassenzeharahassen9220 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ የሚል ት/ ት ከጨዋታጋ አይ በስንቱ

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 6 หลายเดือนก่อน +2

    1 m ሰዉ አይቶ ለምድነዉ ላይክ የማታረጓዉ😳🤔🤔🤔🤔🤔

  • @thuthuydao8183
    @thuthuydao8183 ปีที่แล้ว +8

    love the kays cooking shoutout. she may not make the best food but she’s so pure

  • @mitmitmi
    @mitmitmi ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሰላይ ብሎ ዝም ነው ሙሉቀን🤣🤣🤣🤣 ዋው ግን በጣም ትልቅ ትምህርት አለው😍😍

  • @mekdi805
    @mekdi805 ปีที่แล้ว +2

    በስንቱዬ ድክም ታደርገኛለህ

  • @eyobmanaye
    @eyobmanaye ปีที่แล้ว +4

    ልጆቹ ለበሱት ምን የሚባል ት/ቤት ነው ግን ኮሌታው ላይ የተዘቀዘቀ መስቀል የሚጠቀመው?🤔

    • @userLubaba-iq3po7cj1e
      @userLubaba-iq3po7cj1e ปีที่แล้ว

      ግንእኮከሁለቱምበኩልነው የመደመርምልክትነውእሚመስለኝ

  • @EOTC_React
    @EOTC_React ปีที่แล้ว +6

    ሠላም በማርያም እነም አበረታቱኝ

    • @EOTC_React
      @EOTC_React ปีที่แล้ว +1

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሽ ውደ

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 ปีที่แล้ว +1

      እሺ

    • @adr4013
      @adr4013 ปีที่แล้ว +1

      እሽ🥰🥰

    • @fhhv1552
      @fhhv1552 ปีที่แล้ว

      በማርያም ተብሎ አላልፍም

  • @kassushiferaw2684
    @kassushiferaw2684 ปีที่แล้ว

    እዚህ ክፍል ላይ ዝናቡ እጅግ በጣም ተዋጥቶለታል፣ በጣምም አስቆኛል።

  • @lemlemyedingillij7465
    @lemlemyedingillij7465 ปีที่แล้ว +8

    በስንቱ የኔ የዋህ😁❤

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ
    @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ ปีที่แล้ว +4

    እያማረበት ነዉ በጣም በስንቱ ድራማ 💓💓💓💓💓💓

  • @kidistiabita2283
    @kidistiabita2283 ปีที่แล้ว +4

    እህ ድራማ ጥሩ ነበር ግን ebs ላይ ሆነ ምን ይሻላል

  • @binialex321
    @binialex321 ปีที่แล้ว +4

    በሴን የሚወደው እስኪ የታላችሁ

  • @temenetmebratu8088
    @temenetmebratu8088 ปีที่แล้ว +4

    አቤት !ስወድቹውድድድድድድ❤️💕💕

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 ปีที่แล้ว +2

    በስንቱን &ሂሩትን የሚወድ በላይክ አሳዮኝ ጎሬዛ &ዋሊያ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @jemijemi9375
    @jemijemi9375 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን፣ሰላም፣መጣችሁ፣ምርጦቸ፣በሳቅ፣ልፈነዳ፣ነዉ

  • @Kassahun321
    @Kassahun321 ปีที่แล้ว

    በስንቱ ሁሌም በጉጉት ነው ምንጠብቃችሁ የዛሬው በጣም ነው ያሳቀኝ ያዝናናኝ

  • @ssree6910
    @ssree6910 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደስ ሲሉ በስንቱና ሂሩቴ ምርጦች 🥰🥰🥰🥰 ትወና አንደኛ 👌👌👌 ጓ መስለሻል አለ በስንቱ 😂😂😂😂

  • @osmanmohammed6100
    @osmanmohammed6100 ปีที่แล้ว

    Education is the master key for open minded thinking and understanding…

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 ปีที่แล้ว +5

    የአመቱ ምርጥ ስቲኮም 💪

  • @bizenpalm4596
    @bizenpalm4596 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ስራ ነው። መሰረቱ ግን ኤቭሪ ባዲ ላቭስ ረይመንድ ከሚለው፡ የኣሜርካ ኮሜዲ የተኾረጀ ይመስላል።

  • @Koranziza
    @Koranziza ปีที่แล้ว +1

    The lost Muluken 🤣 costume, lines and actions, he deserves an oscar!

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 ปีที่แล้ว

    በሴ❤ "በአንድ ሳምንት ውስጥ ስጦታ ካልሰጠህ ትድራህ ፈራሽ ነው" እኔ አላልኩም አዋቂ አዌ ናቸው ግን ኡዋቂ አዌን እውዳቻኋለሁ ምክንያቱም የምደውን❤ እጎቴን ስ!

  • @arocina1
    @arocina1 ปีที่แล้ว +3

    በስንቱ ምርጥ ትምህርት👍

  • @SeidAhmed-r7l
    @SeidAhmed-r7l หลายเดือนก่อน

    ሁርቴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bate-goba
    @Bate-goba ปีที่แล้ว

    ይሄን ሐሳብ በጣም ነው ምደግፈው

  • @የራያዋ
    @የራያዋ ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ ሙሉ ቀን በሳቅ ገደለኝ🤣🤣🤣

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 4 หลายเดือนก่อน

    Best show ever❤❤❤❤❤ 0:12

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ ปีที่แล้ว +1

    የውነት በጣም አስተማሪነው🥰👍👍👍

  • @militetsegaghebremichael9576
    @militetsegaghebremichael9576 ปีที่แล้ว +3

    Guys, you brightened my day!!!!

  • @emuemu9129
    @emuemu9129 ปีที่แล้ว +7

    አቤት ሥወዳችሁ 😘😘😘😘😘

  • @helmegnawutube2156
    @helmegnawutube2156 ปีที่แล้ว

    ግልፀኝነትና በመነጋገር እና በውይይት መፍታት ችግርን the first

  • @shyguy6652
    @shyguy6652 ปีที่แล้ว +1

    Teddy ዋልታ የደዘ ልጅ Nice to c u bro.

  • @alemteffera
    @alemteffera ปีที่แล้ว +2

    እኔ የምለው ይኼ as a background የሚሰማው የሳቅ ድምፅ ቦታና ሁኔታን እንክዋን ማገናዘብ የለበትም? So disturbing 😳 😢

  • @emerald21576
    @emerald21576 ปีที่แล้ว +5

    አሌክሶን ያላችሁ፤ እስኪ እንያችሁ!!!!

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 ปีที่แล้ว +3

    ድራማችሁ ጥሩ ነበር ነገር ግን የልጆች ደንብ ልብስ ኮሌታ ላይ ተዘቅዝቆ የሚታይ መስቀል ግን በዕጂጉ ያሣዝናል ክርስትናን መቃወም ብቻ ሳይሆን የዕምነቱ ተከታዮችን መሣደብ ነው በናታችሁ ቀይሩት፡፡

    • @ethiominilik8824
      @ethiominilik8824 ปีที่แล้ว

      አረ ፋራ አትሁኑ በፈጣሪ እንዴ ለሁሉ ነገር ለምን ትችት ትፈልጋላችሁ

  • @afroethio7066
    @afroethio7066 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ናችሁ በሲትኮም በእውነት !

  • @SaaadaA-v3v
    @SaaadaA-v3v ปีที่แล้ว

    ያሰላም የዛሬው ልዩ ነው 😂❤

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 ปีที่แล้ว +1

    Esat yelase eseset aye besenetu hahaha ahun gena zena yaregal Arif episode neber enamesegenalen, selam Le ethiopia.

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 ปีที่แล้ว +2

    Hirutea she is smart girle wow

  • @zyohannes6837
    @zyohannes6837 ปีที่แล้ว +2

    በግልጽ ከተነጋገርን የሚቆይ ትዳን ይኖራል ብላቹ ነው❓😄😄

  • @Joels398
    @Joels398 ปีที่แล้ว +1

    አስተማሪነቱ በሳቅ ታጅቦ👌👌👌

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 ปีที่แล้ว

    Thank you🙏❤❤❤

  • @tube5986
    @tube5986 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ🥰😅😅😅

  • @soresa5238
    @soresa5238 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ 👌🏾👌🏾

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 ปีที่แล้ว +1

    😂😂አዋቂ አወቀ😂😂
    😂😂ጉሬዛ😂😂
    😂😂ዋልያ😂😂

  • @addisuassres5399
    @addisuassres5399 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል : እግዚአብሔር ይባርክህ:

  • @Hash_malmedia-zw4sb
    @Hash_malmedia-zw4sb 9 หลายเดือนก่อน

    አለማየው ታደሰ(በስንቱን) የሚያደንቀው ሰው እስኪ በላይክ

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 ปีที่แล้ว

    EGZIABHER yetebeqachu betam des ylale woooo👍👍👍👍

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +3

    ሴት ልጅ መውለድ እኮ ዋው ልክ እንደ የኔ

  • @gma.youtube
    @gma.youtube ปีที่แล้ว

    እዉዳቸዋሌዉ አስተማር ድራሜ በጣም ነዉ
    የወዴድኬቼዉ

  • @muhamedamare
    @muhamedamare ปีที่แล้ว

    Ene Fikr Yizognal Ke Hirut

  • @mesertegebre2806
    @mesertegebre2806 ปีที่แล้ว +1

    የበስንቱ ሂወት የኔ ሂወት ይመስለኛል

  • @NaeemaSomalee-pv3ni
    @NaeemaSomalee-pv3ni 6 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው ይለያል ትምህርት አዘል ቁምነገር እየተዝናናን ትምህርት ወስደናል

  • @dennyboy9951
    @dennyboy9951 ปีที่แล้ว +2

    Very nice show

  • @andy-nf9ji
    @andy-nf9ji ปีที่แล้ว +2

    This is the best episode

  • @mrvip3641
    @mrvip3641 ปีที่แล้ว

    ጥሩ አስተማሪ ነዉ

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣቹ

  • @josanjossi5308
    @josanjossi5308 ปีที่แล้ว +1

    You are always amazing!

  • @kidistbonga6499
    @kidistbonga6499 ปีที่แล้ว +1

    በዴሊበሪ እያሉ እቃ ተልኮል ብለው ምስኪኑን ህዝብ በሚያጭበረብሩት ስሩ

  • @yassinahmed779
    @yassinahmed779 ปีที่แล้ว

    I love Hirta

  • @MaMa-tn7zw
    @MaMa-tn7zw ปีที่แล้ว

    እውነት ነው በንግግር የማይፈታ ነገር የለም።

  • @SoTired-Of-BS
    @SoTired-Of-BS ปีที่แล้ว +2

    በስንቴ ሁሌ in trouble ነው እድሉ ሆኖ 😂😂😂

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 ปีที่แล้ว +1

    የራስን መኖር መልካም ነው።

  • @selamgondereiwa5202
    @selamgondereiwa5202 ปีที่แล้ว +1

    ዝናቡ ተቸብቻቢው ህዝብ አዳራሹ ውስጥ ተቅበዥባዙ ተከታይ አሜን ባዩ እንዲህ ነው ውርደት

  • @fatumam2445
    @fatumam2445 ปีที่แล้ว +1

    The best stcom👌

  • @SaaadaA-v3v
    @SaaadaA-v3v ปีที่แล้ว

    ሚስኪን በስየ❤

  • @ሚሚየናቴናፋቂ
    @ሚሚየናቴናፋቂ ปีที่แล้ว +5

    የዘመኑ ነብይ ነኝ ባይ በደብ ተሰርትዋል

  • @fadilasulthan4155
    @fadilasulthan4155 ปีที่แล้ว +3

    Besetun betam new mewedew

  • @teg22345
    @teg22345 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ሙሌ ገልቱ ነገር ነዉ 😚

    • @SoTired-Of-BS
      @SoTired-Of-BS ปีที่แล้ว +1

      Oh my God ገልቱ......የአጎቴ ቃል አስታወስሺኝ 😂😂😂😂

  • @gueshgodifeygebremicheal6170
    @gueshgodifeygebremicheal6170 ปีที่แล้ว

    Besentu fun yaregenal yemtlu like😀😀😃

  • @edenkidane1154
    @edenkidane1154 ปีที่แล้ว

    ብታዕሚ መሃሪት ስትኮም