ረመዳንና ቁርአን / ሸይኽ አብድረዛቅ አልበድር/ በአማርኛ ትረጉም የቀረበ / ትርጉም ኢብኑ ሙሀመድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #ረመዳን የቁርአን ወር ነው።
    #ቁርአን የወረደበት ወር
    #የመላእኮች ሁሉ በላጭ ጅብሪል ከሰው ሁሉ በላጭ ራሱል ከቀናት ሁሉ በላጭ ረመዳን ውስጥ በምን ይገናኛሉ? ????????????
    ………… በቁርአን …………
    የትላላቅ ፍጡራን መኘግኑኝነታቸው በቁርአን ነበር፣፣
    እኔና አንተስ ከቁርአን ጋር እንዴት ነን።
    ከአላህ ቃል ጋር ምንአይነት ግኑኘት አለን??
    ሰብስክራይብ እና የደውሉን ምልክት በማብራት እገዛዎ አይለን።ሌሎች ቪድዮዎቸን ለመስራት በጣም ያግዘናል።
    ላይክ ሸር እንዳት ረሱ።
    ሀሳባቹንም አካፍሉን ።
    ጀዛኩመሏሁ ኸይሯ!

ความคิดเห็น • 4