ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
ሊቀ ሊቃውንት አባታችን ዕዝራ ሐዲስን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፫!!!
ቃለሕይወት ያሰማልን የኔታ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለህይወት ያስማልን
ወላዲተ አምላክ የመስቀል ስር ስጦታችን የጭንቅ አማላጃ ለእኔ ልዮ ነሽ
እግዚአብሔር አምላክ በጤና ያኖርልን አባታችን የኒታ 🌹❤👏
Abatachn kale Hiwot yasemaln burakaho ydresen Edmahotn yarzmln 🙏🙏🙏
አባታችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጣዕመ ፍቅሯ ረድኤት ምልጃ ጸሎቷ ይደርብን አሜንን
Amen abatachen kalhewoet yasmalen
❤ keber le Abatachin
ክቡር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል እንኳንም ጳጳሳት ያልሆኑ ምክንያቱም ይህንን ሁላ ማብራሪያ ፈትፍቶ ማን ይነግረን ነበር።
የድንግል ማርያም በረከት ይደርብን ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአንድበታችን ያሳድርብን ለመምህራችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያክብርልን አሜን አሜን አሜን
አሜን፫
Kale Heyiwet Yasemalen
አዬ አባት በእውነት እርሰዋስ አባቴ ነዎት፡፡ ልጅዎ ልሆን ባይገባኝምእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ፡፡፡፡፡
ቃለሂወት ያሰማልን
በርግጠኝነት ይህንን ድንቅ ትምህርት መናፍቃን ቢሰሙት በቆሙበት ያለባቸው ሴጣን ለፍልፎ ጥሎአቸው ይጠፋል
egziabher yistln abatachn
እመ ብርሃን የጸጸት ልብን ትፍጠርላቸዉ የታወሩትን አሜን🔷🇪🇹🇪🇹
በእውነት ላባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን አሜን አሜን አሜን ➕➕
ታምረ ማርያምን የማያነብ ሰው ዕውር ነው አላሉም ያሉት ብሉይ ኪዳንን ያላነበበ ለታምረ ማርያም እውር ነው ነው ያሉ ፡፡ በተረፈ በርቱ
እግዚአብሔር ይመስገን. ኦርቶዶክሥ. ላዴረከኝ. ጌታ
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከተወ ይደርብን ማርያም ማርያም ማርያም እንወድሻለን በረከትሽ እረዴት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤
እውነት መምህራችንቃለይሆትያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
የኣባቶቻችን በረከት ይደርብን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ ሙርቆርዪሥ ሥሉ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ጉብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሤ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙእን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችት አትራቅ አሜን አሜን አሜን
አቤት እውቀት, አቤት ፀጋ እንዲ ነው ኦርቶዶክስ ቤት.
አባታችን. እድሜውን. ያርዝም. በጤና ያኑረወት. አባታችን
መምህር ሆይ ፣ ቃለሂወት ያሰማልን፣ መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን
የወንድማችን ትህትና ገረመኝ ተጀምሮ እስኪፈፀም አጠገባቸው ቆሞ በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
ለመምህራችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያክብርልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም በረከቷ ፀሎቷ ምልጃዋ ይጠብቀን አሜን አባታችን በረከታቹ ይደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አባታችን እንዲሁም መላው የተዋህዶ ልጆች መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎት በረከታችሁ ይደርብን ትምህርታችሁ ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ቤተክርስቲያን ብዙ ሊቀሊቃውንት አሏት እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
ክብር ለናታችን ለቅድስ ድንግል ማርያም የኔእናት ክብር ላንች ክብር ለድንግል ማርያም አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን✝️
የዲግልማሪያም. በረከት ይደርብን. መልእክት ክብርት. ቅድስት. ውዲሥት እሩህሩህ.
ብፁዕ አባታችን እንኩዋን በስም መጡልን። ናፍቀውን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ስላየኖት ደስ ብሎኛል። ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ። ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ አባታችንን ስላቀረብክልን እናመስግንሀለን።
የድንግል ማርያም በረከት ይደርብን ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአንድበታችን ያሳድርብን ለመምህራችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ::
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግሰተ ሰሜያት ያውርሰልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እድሜን ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ። ነገር ግን ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናምናለን።
የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ሆይ፡-ከዚህ በታች የተመለከቱ አጋንንታዊ ልምምዶች እንደሆኑ የማያውቅ ሰው የለም፡፡አብዛኛዎቹ በሐይማኖት ዙሪያ የሚከራከሩ ሰዎች ግን በሌሎች ሰዎች ድክመት ላይ ከማተኮርና ራሳቸውን ከመቆለል አልፈው እነዚህን ክፋቶች ማንሳት አይፈልጉም፡፡ እስኪ ስለምልጃ ቆም አድርገን ከዚህ በታች ከብዙ በጥቂቱ የተመለከቱ ልምምዶች እግ/ር አምላካችንና ክርስትና የሚባል ዕምነት ለዘላለም የኮነኗቸውና በየዕለቱ የሚዋጓቸው ሰይጣናዊ/ አጋንንታዊ እንደሆኑ ተነጋግረን እንለፍ፡፡ ተከራካሪዎቹ የማያነሱት ሕዝቡን በስውርና በተለያዩ ሰበቦች እያስፈራሩ የሚገዙባቸውና የትርፋቸው ምንጭ ስለሆኑ ነው፡፡ እስኪ እናንሳቸው፡-1. ህብረተሰቡ መተተችብኝ/መተተብኝ፣ አሠራብኝ/አሠራችብኝ፣ አትተኛልኝም/አይተኛልም፣ ደገመብኝ/አስደገመችብኝ፣ ሄደችብኝ/ሄደብኝ፣ አደረገችብኝ/አደረገብኝ፣ አሳቀለኝ/አሳቀለችብኝ፣ አበላሸብኝ/አበላሸችብኝ፣አብልቶኝ ነው፣ አብልታኝ ነው፣ አዋቂ ጋ እሄድበታለሁ፣ ወዘተ. በሚሉ ልምምዶችንና መጠቃቃቶች የተጠማመደ አይደለምን? ለልዩ ልዩ ስኬቶች፣ለበቀሎችና ለጥቃቶች ፣ ዕድሎችን ለማወቅ፣ ወዘተ. አዋቂ ተብዬዎች ጋ በስፋት እንደሚኬድ የታወቀ አይደለምን?2. በፍጡራን ተስፋ እንዲደረግ፣ የተቀባቡ ሥዕላ-ሥዕሎቻቸው በየቤቱ እየተቀመጡ እንዲመለኩ፣ ለፍጡራን እንዲታጠን፣ ቀናት ተመድበውላቸው እንዲደገስለቸው፣ በተመደበላቸው ቀናት እየተጠጣና እየተሰከረ በስሜት በሆይታ ስማቸው እየተጠራ የሚሳናቸው እንደሌለ እንዲታወጅላቸውም ሆነ እንዲሰበኩ፣ እንዲመኩባቸው፣ እንዲሳልባቸውና ስለቱ በስማቸው እንዲፈጸምባቸው፣ እንዲማልባቸውና መሐላ እንዲፈጸምባቸው፣ ልጅ፣ጤንነትና በረከቶችን እንደሚሰጡ ተደርጎ እንዲታመንባቸው፣ እንዲለማመኗቸው፣ ሌሎች ብዙ ጉዳዮችን እንደሚፈጽሙ ፣ ጠላታችን የሚሉትን ሰው እንደሚበቀሉላቸው፣ ልዩ ልዩ መሥዋዕቶችና ልመናዎች እንዲቀርቡላቸው’’ መደረጉ እግ/ር አምላካችንን መሳደብ እንደሆነ የታወቀ ሆኖ ሳለ ድርቅ ብሎ ትክክል እንደሆነ ለማሳመን መጯጯሁ እጅግ በታም የሚያሳዝን ነው!!! ብዙ ጊዜ እንደታየው በሚዘገንን ጥላቻ፣ አጥፍቶ ለመጥፋት ጭምር በተዘጋጀና ከሥልጣኔ በራቀ ትችት፣ ስድብ፣ እልህና ወኔ በመስበኩ ቀጥለዋል፡፡ የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻና ብቻ ስበኩ በሚሉት ላይ ይህ ሁሉ ዘመቻ ለምንድነው? መቼም ከአምልካችን ከእግ/ር እንዳይደለ ግልጽ ነው፡፡ ከርሱ ካልሆነ ደግሞ ከክፉው ከዘንዶው መሆኑ ግልጽ ነው ማለት ነው፡፡ ይህ አድራጎት የአምላካችን እግ/ርን ክብር መጋፋትና ለርሱ ብቻ የሚገባውን ክብር ዘርፎ ለማይገባቸው ማቅረብ ነው፡፡ በዚህ ላይ የተሠማሩ በዚህ አካሄዳቸው የእግ/ር አምላካችንን ክብር የተዳፈሩበትንም ጥልቀት ቢረዱና ፈጥነው ቢመለሱ መልካም ነው፤ ላሳቱትም ሕዝብ ዕውነቱን ተናዘው እንዲያመልጥ በጎ ሥራ ቢሥሩ፡፡ ይሰበክ ተብሎ የተጻፈውን ‘’ የተሰቀለንን ክርስቶስን ’’ ትቶ ሌላውን የሰበከ የተረገመ ይሁን ( ገላ. 1፡ 8) ተብሎ ተጽፏልና፡፡ 3. በግልና በስውርም የምታውቋቸው መተተኞች፣ደጋሚዎች፣ አስማተኞ፣ ሟርተኞች፣ አዋቂ ተብዬዎች፣ ስንት ጉዳ ጉድ በናንተም ሆነ በሌሎች ላይ ሲያደርጉ የኖሩ ሆድ አምላካቸው የሆነ ሰዎች ናቸው ነገሮችን ያወሳሰቡት እንጂ፡- ከዘላለም ፍዳና ፍርድ ለማምለጥና የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት ‘’ በጌታችንና መድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በግላችን ጌታዬና አዳኜ ብለን ማመንና የቀድሞ ሃማኖታዊና የሕይወት ልምምዶቻችንን ሁሉ መካድ አለብን’’ ፡፡ 4. ምልጃ ያለደም እንደሌለና በአዲስ ኪዳን ደግሞ ጌታችን ራሱ ወደእኔ ኑ ብሎን ባፈሰሰልን ደም ራሱ ይዞን እንደገባ እየታወቀ የተኬደበትም ርቀት የሚያሳዝን ሆኖ ኖሯል(ማቴ.11፡28፣ ኤፌ. 2፡13 እና 2፡18)፡፡5. ጌታችን በኃጢአታችን የተበላሸነውን እኛን መቼ ጠላን? መቼ ሰደበን?መቼ ፈረደብን? መቼ አሳልፎ ሰጠን? መቼስ ገደለን? ራሱ አልፎ ተሰጠልን እንጂ፡፡ መከራን ተቀበለልን እንጂ፡፡ደሙን አፈሰሰልን እንጂ፡፡ተሰቀለልን እንጂ፡፡ ሞተልን እንጂ፡፡
የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህር እባክዎ ብሉይ ኪዳን ከታምረ ማርያም ጋር ያለውን ግንኙነት አጣቅሰው ያስቀምጡልን
አባታችን በረከትዎ ትደርብን የእመቤታችን ፍቅር በእርሷ አንደበት ስትተረጓም እንባየን መቆጣጠር ያቅተኛል የእመቤታችንን ፍቅር የቀመሰ ጣዕሞን ያውቀዋል የዘንዶዎ ልጆች ደግሞ አፋቸው የስድብ ቃላት ነው
ከባታችን እድሜ ማቱሳላምን ይስጥልን ሊቃዉንት አባቶቻችንን እመ አምላክ ትጠብቅልን አሜን🔷🇪🇹🇪🇹
እባቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አባቶቻችን ማመስገን ይገባናል ሕዩ ስመሩን ሕወት ይሰጣል ሕርጋታን ይሰጣል ❤️ እባቴ ቃል ሕወት ያሰማን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️🙌♥️
እንደ ሙሴም ሕግ የማንጻታቸው ወራት በተፈፀመ ጊዜ በጌታ ሕግ የእናቱን ማሕፀን የሚከፍት ወንድ ሁሉ ለጌታ የተቀደሰ ይባላል - - -"ሉቃስ ወንጌል 2:22-24 የሚገርመው በ2000 በታተመው 81ዱ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የእናቱን ማሕፀን የሚከፍት የሚለው እንዲወጣ ተደርጓል ከ2000 ከታተመው በፊት ያለው 81ዱ የግሪኩን የመጀመሪያ ምንጭ እንዳለ አሰቀምጦታል ።
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalene
እውነት እውነት ነው 🙏🏽🙏🏽✌️✌️🙌🙌💪💪
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባታችን የኛ እንቁ 🥰ይፍቱን ይባርኩን 🙇🏿♀️
እንደ ማርና ወተት የሚጣፍጠውን ቃለ ወንጌል እንዳሰሙን እንዳስተማሩን የማያልፈውን መንግስተ ሰማያት ያወርስልን::በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው::ብዙ ታላላቅ አባቶች አሉንና እንዲህ እያቀረብን እንማር::እውቀት ብርሃን ነው::ስለ እምነታችን ከአባቶች እግር ስር ቁጭ ብልን መማር አለብን::
"ማህፀንሽ ዙፋንሽ ነዉ" 🚀🚵🚣🚤🚢🚁🚂🚆🚈🚍🚎⛽🚀the power of the ball💊
አይይይይይይ የቅድስት ኦርቶዶክስ ሊቃውንቶች ይመልሱ:: ከነ ስነምግባር እና ሞገስ:: የኔታ ሊቀ ሊቃውንት ፈትፍተው እኮ ነው ጉርስ::+++
🙏💛🙏
Selam hawey btami des ybelal bzeba dengel maryam bahtawi kidanemariam kedka bzeba tamri maryam astmhrna belom tkze kidanemariam gdam kab haweka wedi dengel maryam from eritrea
enata nate denegele mareyame gana tegltalce lalme
አባቶች /መምህራን/ ፊት ስትቀርብ ነጠላ ብትለብስ ስርዓተ ቤተ ክርስትያን ነውና ከእኛ እንጀምር ስርዓትን ብየ ነው
ቤተክርሶቲያን ሥንዱ እመቤት፡👉Uni_ber_easty አችን ናት👈👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ምናለበት አጠገባቸው ስትቆም ነጠላ አደግድገህ ብትቆም? እሳቸውንም ማክበር መጻሕፍቱን ፤ስዕላቱን ማክበር ይሆንልህ ነበር ይሆንልኛል ብለህ ብታደርገው። ከተአምራቱም የምንማረው ትህትናን እና አክብሮትን ነው። ከጥንታውያን አባቶች መማር ያለብን ይህንኑ ነው። "እሳቸው ያላሉኝ አንተ ምን አገባህ? " ልትለኝ ትችላለህ አበው የሚያስተምሩት አንድም በመንገር አንድም በማሳየት ነው። ለምሳሌ ሊቁ አንተ ትመጣለህ አትመጣም ወደኔ ነው ብለው ጥምጥማተውን ፈተው ፣ካባቸውን አውልቀው ፣ ጋቢያቸውን አውርደው አልጠበቁህም። እንደው ከወትሮው በበለጠ በባንዲራው ደምቀው ተውበው አገኘሀቸው። መልዕክቱ ለሁሉም ጓደኞቻችን ይድረስ ወዳጄ።
ዘፍጥረት 28:17 ላይ ይህ የሠማይ ደጅ ነው ይላል። በ2000 የታተመው ቃሉ በተፈለገው መንገድ ተቃኝቷል።የዕራይስጡ በወንድ ፆታ የተገለጠ ነው
ማን ያርዳ የቀበረ ማን ያውራ የነበረ እንዲሉ ስለ ክርስቶስም ሆነ ስለ እናቱ ድንግል ማርያም ያነበቡ የተማሩ የተረጎሙ የጎረሱት የበሉት ይናገሩ እንግዲህ እኒህ ሊቅ ትንቢተ ኢሳይያስን መጽሐፈ እዝራ 4ቱን ሃይማኖተ አበውን ድርሳነ ቄርሎስ ወጵላድዮስ እና የመሳሰሉትን ያነበቡ ብቻ ሳይሆን እንደ ዘመኑ መናፍቃን እንደመጣላቸው ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ ተቃኝተው በመንፈስ ቅዱስ መሪነት የተረጎሙ ናቸው። ብሉያትን ሐዲሳትን ሊቃውንትን መጽሐፍተ መነኮሳትን 4ቱን ጉባኤ ዘርግተው የሚያስተምሩ ሊቀ ሊቃውንት ናቸው እናም የመናፍቃን ተከታዮች እውነትኛ ሐይማኖትን ከፈለጋችሁ እባካችሁ እነዚህን አባቶች የፈለጋችሁትን ሁሉ ጠይቁ ትክክለኛ መልስ ታገኛላችሁ ከዛ በኋላ ምርጫው የናንተ ነው ግን ጠይቁ ጋዜጤኛው ደግሞ ረዥም ሰዓት ስለሆነ ብትቀመጥ ጥሩ ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ስላቀርብክልን ሊቅ። አባታችን ሁሌም እና ረዥም እድሜ ኑሩልን
መልካም አባታችን ከአሁን በኋላ ከቤተክርስቲያን ካልተወከሉ የቤተክርስቲያን ስርዓት ካልተከበረ መረጃው ለማን?ለጥቅማቸው? ጥያቄና መልሱ በዓውደ ምህረት ይሁንልን። ስህተት ከተናገርኩ እታረማለሁ።
አባታችን ደሥ የሚል ተረት ተረት ነው ሚያወሩትመሠረታቸው ክርሥቶሥ የሆነ ተረታቸው ለጥሩ መዝናኛ ይጠቀሙታል።ሌሎች ግን ሢያሣዝኑ እባካችሁን ታምሩን ትታችሁ ቅዱሥ መፅሀፍ አንብቡ ሂወት ያለው ቃሉ ጋ ነው።
አባቴ በዚህ ዕድሜዎ መፀሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሌለ ታሪክ ያወራሉ ? አብርሃም እንግዶችን አዘለ አይልም ።
አምላኬን አግዚአብሔርን የማመሠግነው ይህን ሁሉ ኑፋቄ ከመስማቴ በፊት ብርሐኑን ሰለአበራልኝ ነው ።"በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይዎት እንዲኖረው እንጅ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሠጥ ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዷልና።" ዮሐንሰ ወንጌል 3:16
አልበራልሽም
ታዲያ ብርሐኑ የእግዚአብሔር ቃል የማይለውን የኖኅ መርከብ ማርያም ናት ያዕቆብ ያየው መሰላል ማርያም ናት ይህ የሰማይ ደጅ ነው የሚለውን ይህች ብሎ መቀየር የብሉይ ኪዳንን ኪዳንን በማርያም መቀየር ከዚህ የበለጠ መናፍቅነት አለ።ያሳዝናል ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ለማብራራት የሚሞክሩ ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስን ሥነ ፍታቴ (hermanetics) የማያውቁ ናቸው። ለማንኛውም ኢየሱስ ከኃጢያት የድናል የማነንም እገዛ አይፈልግም
 ፡ እየሱስ ፡ ከድንግል ፡ ማርያም ፡ ተወልዶ ፡ አዳነንድንግል ፡ ማርያም ፡ ዳግማዊ ፡ ሄዋን
መምህር ምኑ ጋር ነው አብርሃምን አዝለህ አስገባኝ ብሎት አንዱን አዝሎት አስገባው ብለዋል መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ግን ላገኝ አልቻልኩም።
ከ5000 500ዘመን ተወልጄ አድንሃለሁ ሲባል አዴም 👉አንድ ሚሊየኒየም ማለት ነዉ ወይ???👈 ጠይቁልን🙏🙏🙏 ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን!!😍
ፐፐፐ
ማፈሪያ ፡ ስዕል ትስማላችሁ? ከዚህ በላይ ጣኦት ማምለክ አለ?
ንገሩት ከሰማ ለዛ ለሉሞናት መሪ አይሰማሞ እንጂ መስምያ አንደበት የለውም እንጂ
መፃህፍታን በሚዲያ ስም እየተሰለለ ነው ምን ቅርስ እንዳለ እባካችሁ ንቁ ሊቃውንት ቤተክርስቲያን የሃይማኖት መሪዎች ግን እንዴት ትነቁ በጥላቻ በቂም አይምሯችሁ ሰቶ ። እባካችሁ የኔነህና መቃርዮስ ምሽን ይዘው ነው የሚንቀሳቀሱት
አንተም ሆንክ አንች ጤነኛ ናችሁ በእርግጥ ኦርቶዶክስ አልመሰላችሁኝም ከሆናችሁም አባቶችን እየሰደቡ ለቤተ ክርስቲያን መቆርቆር አላየሁም መጀመሪያ እራሳችሁን አርሙ ስድ
ፖስተሩ መስተካከል ቢችል ! ምን እየሆንን ነው ? አግባብነቱ ፣ የሚሰጠው ትርጉም ፣ ከኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊ የትህትና ሕይወት ትርጉም ጋር ! ሊቃውንት አበውን የምናከብርበትን ማስተዋል ያድለን።
የእስራኤል አምላክ ማለት ጥያቄ አለኝ ኢትዮጵያስ አምላክ የላትም?
የእሰራኤል አምላክ ማለት የያእቆብ(ሰሙ እሰራኤል ተብሎ ሰለተቀየረ) የአብረሃም ወዘተ አምላክ እንደማለት ነው፣ በሌላ በኩል ሌሎች ብዙ ትርግዋሜዎች ይኖሩታል። ያው በእምነታችን የእሰራኤል አምላክ በተለምዶ ተባለ እንጂ የሁሉም አምላክ እንደሆነ ነው የእኛ እምነት።
ሰዎቻችን ሆይ፡- በፍጡራን ስሞች የተሸፈኑ፣ ለየት ያሉ፣ እንግዳና ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑ ተዓምራዊ አማልክት ፈጥራችሁ ወይም ፈጥረው ሰጥተዋችሁ እየሰበካችሁ እኮ ነው! የሚሳናት/የሚሳናቸው እንደለለ፣መለመን ያለባት/ያለባቸው እንደሆኑ፣ በዝማሬ የምትወደስ/የሚወደሱ፣ ወዘተ. እንደሆኑ እኮ ነው እየሰበካችሁ ያላችሁት፡፡ ይህች ማሪያም በቅዱስ ቃሉ የምናውቃት የአዳኛችንና ጌታችን እናትና አገልጋይ የሆነች፣ ከወንድና ሴት የተወለደች አይሁዳዊቷ ማሪያም ግን አይደለችም፡፡ እናንተ ስበኳቸው፣ሰውላቸውና ወዘተ. ሳትባሉ የምትሰብኳቸው እነዚህ መላዕክት በቅዱስ ቃሉ የምናውቃቸው አይደሉም፤ የተለዩ ናቸው፡፡ የአዳኛችንና ጌታችን አገልጋይ የሆኑ ወደኛ እኛ ለምነናቸው ሳይሆን እግ/ር ራሱ ሲልካቸው ብቻ የሚመጡ ቅዱሳን መላዕክት እኮ አይደሉም፡፡ቀናት ተመድበውላቸው፣ ተስፋ እየተደረገባቸው፣ በውዳሴና በዝማሬ የሚመለኩ፣ እየተደገሰላቸው፣ የመሥዋዕት ዓይነት እየቀረበላቸው፣ ወዘተ. የሚመለኩትን እኮ ነው እየሰበካችሁ ያላችሁት፡፡በመዝሙረ ዳዊትም ሆነ በሌሎች ውዳሴዎች የተዘመረለትና ዛሬም ወደፊትም ሊዘመርለት የሚገባ አምላካችን እግ/ር ብቻና ብቻ ነው፡፡ ውዳሴ፣ ዝማሬና ምሥጋና እኮ መሥዋዕት ናቸው፡፡አምልኮም ናቸው፡፡ ለፍጡራን መዘመር፣የአምልኮ ምሥጋናን ማቅረብ፣ማጠንና በነርሱ ተስፋ ማድረግ የባዕድ አምልኮ ነው!!! በፉክክር፣ በክርክር፣በስሜትና በአልሸነፍ ባይነት ላይ ማተኮሩን ትታችሁ ሰከን ብላችሁ አስቡ እንጂ፡፡የእግ/ር አምላካችንን ክብሮች ሁሉ ለምትሰብኳቸው አማልክት አጎናጸፋችኋቸው እኮ፡፡ የጌታችንን ስቅለት፣ ሞትና ትንሣኤ በአካል ያዩና አብረውት ያገለገሉ ሐዋሪያትና ደቀመዛሙርት አሁን እናንተ የምትሰብኳቸውን ፍጡራን በፍጹም አልሰበኩም፡፡ ‘’ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን 1ኛ ቆሮ. 1፡23 )’’ ተብሎ ተጽፏልና፡፡ እነርሱ ከሰበኩት የተለየ ወንጌል የሰበከ የተረገመ ይሁን(ገላ.1፡8 ተብሎም ተጽፏል እኮ! ጌታችን በኃጢአታችን የተበላሸነውን እኛን መቼ ጠላን? መቼ ሰደበን?መቼ ፈረደብን? መቼ አሳልፎ ሰጠን? መቼስ ገደለን? ራሱ አልፎ ተሰጠልን እንጂ፡፡ መከራን ተቀበለልን እንጂ፡፡ደሙን አፈሰሰልን እንጂ፡፡ተሰቀለልን እንጂ፡፡ ሞተልን እንጂ፡፡ የርሱ ከሆንን የርሱን ፈለግ ነው ልንከተል የሚገባው፡፡ ልክ እንደ ሐዋሪያቱ እንድንሰብክ የታዘዝነው የተሰቀለልንን የውድ አባት ውድ ልጅን ብቻ ነው ፡፡ ውድ አባት ልዑል እግ/ር አብ ውድ ልጁን ለእያንዳንዳችን አዳኝ ስጦታ አድርጎ ሰጠን እኮ፡፡ እያንዳንዱ ኃጢአተኛ ሰው ይህንን ስጦታ በግሉ እንዲቀበል መንገር ሲገባችሁ ለምንድን ነው ወደ ሌሎች የምትመሩት? የእግ/ር አምላካችን ፈቃድ እያንዳንዱ ወንድ ወይም ሴት እሺ ብሎ በግሉ ይህንን ስጦታ ተቀብሎ እንዲድን ነው፡፡ እናንተ ግን ኃጢአተኞች ተቀብለውት እንዳይድኑ ስታደርጉ ኖራችኋል፤ ቀጥላችኋልም፡፡ ውድ አባት ውድ ልጁን የሰጠን እናንተን ጉዳ-ጉድ ተዓምራትን በማወቅና ፍጡራንን በማንገስ የተራቀቃችሁ ሊቃውንት ሊያደርጋችሁ አይደለም፡፡ የተሰቀለውንና ስበኩ የተባልነውን የውድ አባት ውዱን ልጅ ብቻ ባለመስበክ እግ/ርን ለመድፈር የወሰናችሁት ግን ምን ሆናችሁ ነው? ለራሳችሁስ የማትጠነቀቁት ምን ነክቷችሁ ነው?ደግሞስ ጌታችን ጥላቻና መገዳደልን አስፋፉልኝ መቼ አለን? ፍጡራኔን ስበኩልኝ መቼ አለን? የጌታችንን ሞትና ትንሣዔውን በአካል ያዩ ሐዋሪያትና ደቀመዛሙርት ያልሰበኳቸውን መስበክ የስህተት ትምህርት ነው፡፡ ሰው ደም ሥሩን ገትሮ አሁኑኑ አጥፍቶ ለመጥፋት በተዘጋጀ ጥላቻ ተሞልቶ በወኔና በስሜት እየተነዳ በሰዎች ልብ ውስጥ ቅዱሱን አዳኝ ጌታችንን ሳይሆን ፍጡራንን ለማንገስ መገበዙ እጅግ በጣም የሚዘገንን ነው!!! እግ/ር አምላካችንን ፈጽሞ አያስደስተውም፡፡ ሌባውን፣ነፍሰ ገዳዩንና ሐሰተኛውን ግን እጅግ በጣም ያስደስተዋል፡፡ ሥራውን ሌሎች እየሠሩለት እንዴት አይደሰት!ከዚህ ዓለም ጥበብ፣የንግግር ችሎታና ታሪክ አዋቂነት ራሳችሁን ገታ አድርጋችሁ ቢያንስ ለራሳችሁ፣ ላሳታችሁት ሕዝብና ለአገራችንም ቢሆን እባካችሁን ሰከን ብላችሁ አስቡና ተመለሱ፤ ንስሐም ግቡ፡፡ በዚህ ሁሉ ወኔና ችሎታ ልክ እንደ ሐዋሪያቱ የተሰቀለልን ጌታ አዳኛችንን ብቻ ብንሰብክ ለራሳችንም ለዓለሙም ሁሉ በረከት በሆንን ነበር!!! ዓለሙ በድህነታችን፣ በመራባችን፣ በሰልባጅ መራገፊያነታችን፣ በሚመጸውተን ዕርዳታ፣ በውርደታችን፣በጥላቻና በደም ምድርነታችን ባላወቀን ነበር፡፡ ለመሆኑ ምን ሆናችሁ ነው በቅዱሳን ስም እየቀባባችሁ ሌሎችን አማልክት ለዚህች ተጨንቃ ለኖረች አገር የምትሰብኩት! ቅዱስ ቃሉ፡- የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻ ካልሰበካችሁ የተረገማችሁ ናችሁ ይላል፤ ለዚህ ቃል ለምንድነው ጆሮ ዳባ ልበስ ያላችሁት? የክርስትና ብቸኛና ገዥ መመሪያ የሆነው የእግ/ር ቃል፡- የተሰቀለውን ክርስቶስን የተቀበሉና እርሱን ብቻ የሚሰብኩ ናቸው የእግ/ር ልጆች የሆኑት (ዮሐ.1፡12-13) ይላል፡፡ ‘’በቃ ዕውነቱ ይኸው ስለሆነ የነፍሰ ገዳዩን መፈክር:- ገለን እንሞታለንን አቁማችሁ ተመለሱ፡፡ የእግ/ር ልጅነትን ተቀበሉና ከላይ ቃሉ ካስቀመጠው ዕርግማንና የዘላለም ፍርድ ፈጥናችሁ አምልጡ’’፡፡ ሌላው ሁሉ ዝም ብሎ መራቀቅና ዓለማዊ ፉክክር ነውና እባካችሁን ተውት፡፡ እንጄራ ለመብላት፣ ስምና ዝና ለማግኘት፣ ወደ ሃይማኖቱ መዋቅር ገብቶ ለመፈትፈት፣ሕዝቦችን ለማጋጨትና አገር ለመበታተን ብቃት እንዳላችሁ አይተናል፡፡ ኃጢአተኛ ሰው የሚድነው በናንተ ወይም በሌሎቻችን ሊቅነት ወይም መራቀቅ ወይም አንቱታ ወይም ክብር ወይም ገንዘብ ማግበስበስ አይደለምና ሁሉም በያለበት የዕምነት ዘርፍ ራሱን ባግባቡ እያየ ፈጥኖ ቢመለስ ይሻለዋል፡፡ እንዲህ የምትራቀቁ ሆይ፡- ጉብዝናችሁን ወደ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች ገብታችሁ አስመስክሩ፡፡ ለመሆኑ በተፈጥሮ ሳይንስና በሶሻል ሳይንስስ ስንት ድግሪ ይዛችኋል? ሊቅነታችሁን ሳይንሱም ጋ አታሳዩንም ነበር እንዴ? ለአገር ዕድገትና ልማት የሚጠቅሙ ስንት የሳይንስ ግኝቶችን አገኛችሁልን? እግ/ር አብ ውድ ልጁን ሰውቶ ባጠናቀቀው የማዳን ሥራ ውስጥ እየገባችሁ አትራቀቁ፤ አትረብሹ!!!ሊቅነታችሁ፣ ክቡርነታችሁ፣ ትምህርቶቻችሁ፣ ሕወታችሁና ተግባሮቻችሁ ሕዝቦችን የማያስታርቁ ሆኑሳ? መተተኞችን፣ ደጋሚዎችን፣ ሟርተኞችን፣ ደብተራዎችን፣ በየቀበሌው የሚያረጠርጡ አዋቂ ተብዬ አምታቾችን፣ በየዘርፉ የተሰማሩ ዘራፊዎችን፣ጉቦኞችን፣ዘረኞችንና እንደ አሸን የፈሉ ክፉ አድራጊዎችን ሳይኮንኑ ቀሩሳ? ነገረ ሥራችሁ ክፉዎችን በባሰ አበረታታቸውሳ? ለዚህ ሁሉ ክፉ ፍሬያችሁ ለእግ/ር ምን ልትመልሱ ነው? ልብ በሉ፡- ሰውን እንጂ እርሱንስ መሸወድና ማሸነፍ አይቻልም!!!’’ኢትዮጵያ የሁሉም ብሔሮች፣ የሁሉም ሃይማኖቶች ተከታዮች አገር ስለሆነች ይህንን እግ/ር አምላካችን የማይከብርበትንና አገርን የሚያፈርስ የጥላቻና የግጭት ነገረ ሥራችሁን ለራሳችሁ ስትሉ አቁሙ፣ ንስሐ ግቡና ተመለሱ፡፡
ይሄ ን 🤣😂ሁሉ ከምትፅፍ መጀመሪያ አዳምጥ ውይይይ 🙉🙉🙉
ድምጽ በደንብ አይሰማም
አባ እጃችን ላይ ባለው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ሲዋሹ ምነው አለማፈርዎ እና እግዚአብሔርን አለመፍራትዎ ? በዘፍጥረት ምዕራፍ 18 ላይ የቱጋ ነው በእንግድነት የመጡት ሰዎች አዝለህ ወደ ቤትህ አስገባን ያሉት እና አንዱን አዝሎ ያስገባው ? ሲጀመር አብርሀም ይኖር የነበረው በቤት ሳይሆን በድንኳን ነበር ። ምግቡ ቀርቦላቸው የበሉትም በዛፉ ስር ነበር እንጂ ወደ ድንኳንም አልገቡም ። " ሲበሉም ዛፉ ሥር አጠገባቸው ቆሞ ነበር " (ዘፍጥረት 18፥8) አይደል ተብሎ የተፃፈው ? በ 1ኛ ቆሮንጦስ 4፥6) "ከተጻፈው አትለፍ " አይልም ወይ ? በአጠቃላይ እርስዎ ግዕዝ እንጂ ምንም የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት ያለዎ አይመስለኝም ።
በደንብ ሣም መንፈሳዊ ትምሰላልህ ደምጸን መለዋወጥ ህይማኖት ያለው የመስላል ግ ን አድጋ ነው ሰ ማ ወሸት ምን ዓይንት ነገር ዋናው ወሽታም ሰው ነው መርከብ አየሱስ ነው አልባበሱ ደስ ይላል ሰወየው ይገርማል ለምን ታርክ አይጠናም
አይ ዱርዬ የንቁ ሚዲያ ባለቤት የኔነህን እንኳን ማወቅ ያልቻሉ የጎንደር ሊቃውንት የዚ ሰላይ መጫወቻ ይሁኑ ያሳዝናል 😭 ንቁ በሚዲያ በእርዳታ ሽፋን ገዳማትን በመሰለል በመቅረፅ ለጣላት አቅጣጫ ቦታዎችን ማስረከብ ነው። ኧረ ንቁ ይህ ዱረርዬ ያላባለጋት ሴት የለችም እባካችሁ ላገኛችሁት አትቅረቡ
ስለ ግል ስነ ምግባሩ እኛ አናውቅም እግዚአብሔር ያውቀዋል ግን ሊቃውንት መሆን ማለት የሰው ሃጢአት ማወቅ መዘርዘር አይደለም በብቃት ቢያውቁ እንኳን የጠየቃቸው መንፈሳዊ እና ስለመጻሕፍት የሚመለከታቸው ስለሆነ ይመልሳሉ መናፍቃንም ቢጠይቋቸው ይመልሳሉ እና አያስወቅሳቸውም ምክንያቱም ብዙዎቻችን ተምረንበታልና
@@momojojo5634 እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ አባቶቻችን ልጆቻቸው መተው ንስሃ ልገባነው ቢሏቸው እንቢ በሉ ማለት ነው ያንተ/ቺ አባባል ነው ዱርዬ ሆነም አልሆነም እውቀት ፈልጎ ከሄደ ያስረዱታል
እረ ጥምጥሙ የኛነው ታይቶ አይታወቅም አዴስ ነገር እባካችሁ አታምጡ
ወድ ወንድማችን/እህታችን አንተ/ቺ አይተህ/ሽ ስላማታውቅ/ቂ አዲስ ነገር አመጣችሁ ብሎ መናገር አግባብ አይደለም።
ኧረ ተው ድንቁርና አናብዛ አቤት 😥
እስኪ መጀመሪያ ኢትዮጵያን በአራቱም ማአዘን ተረጅ 😢ወይ ዘንድሮ ጭራሽ አባታችን ጥምጣም ልክ አደለም ስትሉ አታፍሩም ሆሆሆይ ጉድ ነው እግዚአብሔር ይማረን ሁላችንም
ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረቻት አሉ አይ ማስተዋሉን ይስጣችሁ
ውይ በፈጣሪ ካላወቃችሁ ዝም ማለት አይሻልሞይ እጃችሁ ያሳክካችኋል ልበል 🤔🤔🤔
በፍጹም በፍጹም መርከቡ የማርያም ምስሌ አይደለም
መርከቡ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምሳሌ ነው፤ ምክንያቱም በኖህ መርከብ እንስሳቶች፣የኖህ ልጆች እና ኖህ ከነ ሚስቱ የዳነው በመርከቧ ውስጥ ስለሆነ ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ ያዳነባት የድህነት ምክንያት ሆናለችና በኖህ መርከብ ትመሰላለች ።
እና ያንተ ው ዳስተር ተብዬ ነው? 😂
አለመሆኑን መስረጃ አምጡ ሊቀሊቃውን አባቶች እንደ ፖስተር በራሳቸው ሀሳብ አይተረጉሙም መንፈስ ቅዱስ አድሮባቸው እንጂ
Atm መገኘት በሌለብህ ቦታ አትገኝ። ቦታህን እወቅ። ድንግል ማረያምን መካድ ጌታችንና መዳኒታችን እየሰሱ ክርስቶስን መካድ ነው። ድንግል ማረያም የኖህ መርከብ ምሳሌ ነች። አብርሀም በድንኳን እንግዳ የተቀበለባት ናት ማርያም። የአሮን የክህነቱ በትር ናት ማረያም።ወዳጄ ጌታችንና መዳኒታችን እየሡስ ክርስቶስ ከቅድስት ማረያም ተወልዶያዳነባት የድህነት ምክንያት ሆናለችና ድንግል ማረያም በመርከብ ትመሰላለች ። ማረያምን አንተ ባታከብራትም ብታከብራትም ልትቀንሰው / ልትጨምርላት አትችልም። ምክንያቱም ራሱ መዳኒታችንና ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ፈፅሞ አክብሯታልና።ስለዚህ ያለ ቦታህ ባትገኝ መልካም ነው ።ልቦና ይስጥህ አምላካችን ።
እሺ አወቀ
🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
ሊቀ ሊቃውንት አባታችን ዕዝራ ሐዲስን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፫!!!
ቃለሕይወት ያሰማልን የኔታ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለህይወት ያስማልን
ወላዲተ አምላክ የመስቀል ስር ስጦታችን የጭንቅ አማላጃ ለእኔ ልዮ ነሽ
እግዚአብሔር አምላክ በጤና ያኖርልን አባታችን የኒታ 🌹❤👏
Abatachn kale Hiwot yasemaln burakaho ydresen Edmahotn yarzmln 🙏🙏🙏
አባታችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጣዕመ ፍቅሯ ረድኤት ምልጃ ጸሎቷ ይደርብን አሜንን
Amen abatachen kalhewoet yasmalen
❤ keber le Abatachin
ክቡር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል እንኳንም ጳጳሳት ያልሆኑ ምክንያቱም ይህንን ሁላ ማብራሪያ ፈትፍቶ ማን ይነግረን ነበር።
የድንግል ማርያም በረከት ይደርብን ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአንድበታችን ያሳድርብን ለመምህራችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያክብርልን አሜን አሜን አሜን
አሜን፫
Kale Heyiwet Yasemalen
አዬ አባት በእውነት እርሰዋስ አባቴ ነዎት፡፡ ልጅዎ ልሆን ባይገባኝም
እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ፡፡፡፡፡
ቃለሂወት ያሰማልን
በርግጠኝነት ይህንን ድንቅ ትምህርት መናፍቃን ቢሰሙት በቆሙበት ያለባቸው ሴጣን ለፍልፎ ጥሎአቸው ይጠፋል
egziabher yistln abatachn
እመ ብርሃን የጸጸት ልብን ትፍጠርላቸዉ የታወሩትን አሜን🔷🇪🇹🇪🇹
በእውነት ላባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን አሜን አሜን አሜን ➕➕
ታምረ ማርያምን የማያነብ ሰው ዕውር ነው አላሉም ያሉት ብሉይ ኪዳንን ያላነበበ ለታምረ ማርያም እውር ነው ነው ያሉ ፡፡ በተረፈ በርቱ
እግዚአብሔር ይመስገን. ኦርቶዶክሥ. ላዴረከኝ. ጌታ
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከተወ ይደርብን ማርያም ማርያም ማርያም እንወድሻለን በረከትሽ እረዴት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤
እውነት መምህራችንቃለይሆትያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
የኣባቶቻችን በረከት ይደርብን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ ሙርቆርዪሥ ሥሉ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ጉብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሤ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙእን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችት አትራቅ አሜን አሜን አሜን
አቤት እውቀት, አቤት ፀጋ እንዲ ነው ኦርቶዶክስ ቤት.
አባታችን. እድሜውን. ያርዝም. በጤና ያኑረወት. አባታችን
መምህር ሆይ ፣ ቃለሂወት ያሰማልን፣ መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን
የወንድማችን ትህትና ገረመኝ ተጀምሮ እስኪፈፀም አጠገባቸው ቆሞ በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
ለመምህራችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያክብርልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም በረከቷ ፀሎቷ ምልጃዋ ይጠብቀን አሜን አባታችን በረከታቹ ይደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አባታችን እንዲሁም መላው የተዋህዶ ልጆች መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎት በረከታችሁ ይደርብን ትምህርታችሁ ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ቤተክርስቲያን ብዙ ሊቀሊቃውንት አሏት እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
ክብር ለናታችን ለቅድስ ድንግል ማርያም የኔእናት ክብር ላንች ክብር ለድንግል ማርያም አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን✝️
የዲግልማሪያም. በረከት ይደርብን. መልእክት ክብርት. ቅድስት. ውዲሥት እሩህሩህ.
ብፁዕ አባታችን እንኩዋን በስም መጡልን። ናፍቀውን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ስላየኖት ደስ ብሎኛል። ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ። ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ አባታችንን ስላቀረብክልን እናመስግንሀለን።
የድንግል ማርያም በረከት ይደርብን ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአንድበታችን ያሳድርብን ለመምህራችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ::
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግሰተ ሰሜያት ያውርሰልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እድሜን ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ። ነገር ግን ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናምናለን።
የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ሆይ፡-
ከዚህ በታች የተመለከቱ አጋንንታዊ ልምምዶች እንደሆኑ የማያውቅ ሰው የለም፡፡አብዛኛዎቹ በሐይማኖት ዙሪያ የሚከራከሩ ሰዎች ግን በሌሎች ሰዎች ድክመት ላይ ከማተኮርና ራሳቸውን ከመቆለል አልፈው እነዚህን ክፋቶች ማንሳት አይፈልጉም፡፡ እስኪ ስለምልጃ ቆም አድርገን ከዚህ በታች ከብዙ በጥቂቱ የተመለከቱ ልምምዶች እግ/ር አምላካችንና ክርስትና የሚባል ዕምነት ለዘላለም የኮነኗቸውና በየዕለቱ የሚዋጓቸው ሰይጣናዊ/ አጋንንታዊ እንደሆኑ ተነጋግረን እንለፍ፡፡ ተከራካሪዎቹ የማያነሱት ሕዝቡን በስውርና በተለያዩ ሰበቦች እያስፈራሩ የሚገዙባቸውና የትርፋቸው ምንጭ ስለሆኑ ነው፡፡ እስኪ እናንሳቸው፡-
1. ህብረተሰቡ መተተችብኝ/መተተብኝ፣ አሠራብኝ/አሠራችብኝ፣ አትተኛልኝም/አይተኛልም፣ ደገመብኝ/አስደገመችብኝ፣ ሄደችብኝ/ሄደብኝ፣ አደረገችብኝ/አደረገብኝ፣ አሳቀለኝ/አሳቀለችብኝ፣ አበላሸብኝ/አበላሸችብኝ፣አብልቶኝ ነው፣ አብልታኝ ነው፣ አዋቂ ጋ እሄድበታለሁ፣ ወዘተ. በሚሉ ልምምዶችንና መጠቃቃቶች የተጠማመደ አይደለምን? ለልዩ ልዩ ስኬቶች፣ለበቀሎችና ለጥቃቶች ፣ ዕድሎችን ለማወቅ፣ ወዘተ. አዋቂ ተብዬዎች ጋ በስፋት እንደሚኬድ የታወቀ አይደለምን?
2. በፍጡራን ተስፋ እንዲደረግ፣ የተቀባቡ ሥዕላ-ሥዕሎቻቸው በየቤቱ እየተቀመጡ እንዲመለኩ፣ ለፍጡራን እንዲታጠን፣ ቀናት ተመድበውላቸው እንዲደገስለቸው፣ በተመደበላቸው ቀናት እየተጠጣና እየተሰከረ በስሜት በሆይታ ስማቸው እየተጠራ የሚሳናቸው እንደሌለ እንዲታወጅላቸውም ሆነ እንዲሰበኩ፣ እንዲመኩባቸው፣ እንዲሳልባቸውና ስለቱ በስማቸው እንዲፈጸምባቸው፣ እንዲማልባቸውና መሐላ እንዲፈጸምባቸው፣ ልጅ፣ጤንነትና በረከቶችን እንደሚሰጡ ተደርጎ እንዲታመንባቸው፣ እንዲለማመኗቸው፣ ሌሎች ብዙ ጉዳዮችን እንደሚፈጽሙ ፣ ጠላታችን የሚሉትን ሰው እንደሚበቀሉላቸው፣ ልዩ ልዩ መሥዋዕቶችና ልመናዎች እንዲቀርቡላቸው’’ መደረጉ እግ/ር አምላካችንን መሳደብ እንደሆነ የታወቀ ሆኖ ሳለ ድርቅ ብሎ ትክክል እንደሆነ ለማሳመን መጯጯሁ እጅግ በታም የሚያሳዝን ነው!!!
ብዙ ጊዜ እንደታየው በሚዘገንን ጥላቻ፣ አጥፍቶ ለመጥፋት ጭምር በተዘጋጀና ከሥልጣኔ በራቀ ትችት፣ ስድብ፣ እልህና ወኔ በመስበኩ ቀጥለዋል፡፡ የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻና ብቻ ስበኩ በሚሉት ላይ ይህ ሁሉ ዘመቻ ለምንድነው? መቼም ከአምልካችን ከእግ/ር እንዳይደለ ግልጽ ነው፡፡ ከርሱ ካልሆነ ደግሞ ከክፉው ከዘንዶው መሆኑ ግልጽ ነው ማለት ነው፡፡ ይህ አድራጎት የአምላካችን እግ/ርን ክብር መጋፋትና ለርሱ ብቻ የሚገባውን ክብር ዘርፎ ለማይገባቸው ማቅረብ ነው፡፡ በዚህ ላይ የተሠማሩ በዚህ አካሄዳቸው የእግ/ር አምላካችንን ክብር የተዳፈሩበትንም ጥልቀት ቢረዱና ፈጥነው ቢመለሱ መልካም ነው፤ ላሳቱትም ሕዝብ ዕውነቱን ተናዘው እንዲያመልጥ በጎ ሥራ ቢሥሩ፡፡ ይሰበክ ተብሎ የተጻፈውን ‘’ የተሰቀለንን ክርስቶስን ’’ ትቶ ሌላውን የሰበከ የተረገመ ይሁን ( ገላ. 1፡ 8) ተብሎ ተጽፏልና፡፡
3. በግልና በስውርም የምታውቋቸው መተተኞች፣ደጋሚዎች፣ አስማተኞ፣ ሟርተኞች፣ አዋቂ ተብዬዎች፣ ስንት ጉዳ ጉድ በናንተም ሆነ በሌሎች ላይ ሲያደርጉ የኖሩ ሆድ አምላካቸው የሆነ ሰዎች ናቸው ነገሮችን ያወሳሰቡት እንጂ፡- ከዘላለም ፍዳና ፍርድ ለማምለጥና የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት ‘’ በጌታችንና መድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በግላችን ጌታዬና አዳኜ ብለን ማመንና የቀድሞ ሃማኖታዊና የሕይወት ልምምዶቻችንን ሁሉ መካድ አለብን’’ ፡፡
4. ምልጃ ያለደም እንደሌለና በአዲስ ኪዳን ደግሞ ጌታችን ራሱ ወደእኔ ኑ ብሎን ባፈሰሰልን ደም ራሱ ይዞን እንደገባ እየታወቀ የተኬደበትም ርቀት የሚያሳዝን ሆኖ ኖሯል(ማቴ.11፡28፣ ኤፌ. 2፡13 እና 2፡18)፡፡
5. ጌታችን በኃጢአታችን የተበላሸነውን እኛን መቼ ጠላን? መቼ ሰደበን?መቼ ፈረደብን? መቼ አሳልፎ ሰጠን? መቼስ ገደለን? ራሱ አልፎ ተሰጠልን እንጂ፡፡ መከራን ተቀበለልን እንጂ፡፡ደሙን አፈሰሰልን እንጂ፡፡ተሰቀለልን እንጂ፡፡ ሞተልን እንጂ፡፡
የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህር እባክዎ ብሉይ ኪዳን ከታምረ ማርያም ጋር ያለውን ግንኙነት አጣቅሰው ያስቀምጡልን
አባታችን በረከትዎ ትደርብን
የእመቤታችን ፍቅር በእርሷ አንደበት ስትተረጓም እንባየን መቆጣጠር ያቅተኛል
የእመቤታችንን ፍቅር የቀመሰ ጣዕሞን ያውቀዋል
የዘንዶዎ ልጆች ደግሞ አፋቸው የስድብ ቃላት ነው
ከባታችን እድሜ ማቱሳላምን ይስጥልን
ሊቃዉንት አባቶቻችንን እመ አምላክ ትጠብቅልን አሜን🔷🇪🇹🇪🇹
እባቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አባቶቻችን ማመስገን ይገባናል ሕዩ ስመሩን ሕወት ይሰጣል ሕርጋታን ይሰጣል ❤️ እባቴ ቃል ሕወት ያሰማን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️🙌♥️
እንደ ሙሴም ሕግ የማንጻታቸው ወራት በተፈፀመ ጊዜ በጌታ ሕግ የእናቱን ማሕፀን የሚከፍት ወንድ ሁሉ ለጌታ የተቀደሰ ይባላል - - -"ሉቃስ ወንጌል 2:22-24 የሚገርመው በ2000 በታተመው 81ዱ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የእናቱን ማሕፀን የሚከፍት የሚለው እንዲወጣ ተደርጓል ከ2000 ከታተመው በፊት ያለው 81ዱ የግሪኩን የመጀመሪያ ምንጭ እንዳለ አሰቀምጦታል ።
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalene
እውነት እውነት ነው 🙏🏽🙏🏽✌️✌️🙌🙌💪💪
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባታችን የኛ እንቁ 🥰ይፍቱን ይባርኩን 🙇🏿♀️
እንደ ማርና ወተት የሚጣፍጠውን ቃለ ወንጌል እንዳሰሙን እንዳስተማሩን የማያልፈውን መንግስተ ሰማያት ያወርስልን::በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው::ብዙ ታላላቅ አባቶች አሉንና እንዲህ እያቀረብን እንማር::እውቀት ብርሃን ነው::ስለ እምነታችን ከአባቶች እግር ስር ቁጭ ብልን መማር አለብን::
"ማህፀንሽ ዙፋንሽ ነዉ"
🚀🚵🚣🚤🚢🚁🚂🚆🚈🚍🚎⛽🚀the power of the ball💊
አይይይይይይ የቅድስት ኦርቶዶክስ ሊቃውንቶች ይመልሱ:: ከነ ስነምግባር እና ሞገስ:: የኔታ ሊቀ ሊቃውንት ፈትፍተው እኮ ነው ጉርስ::+++
🙏💛🙏
Selam hawey btami des ybelal bzeba dengel maryam bahtawi kidanemariam kedka bzeba tamri maryam astmhrna belom tkze kidanemariam gdam kab haweka wedi dengel maryam from eritrea
enata nate denegele mareyame gana tegltalce lalme
አባቶች /መምህራን/ ፊት ስትቀርብ ነጠላ ብትለብስ ስርዓተ ቤተ ክርስትያን ነውና ከእኛ እንጀምር ስርዓትን ብየ ነው
ቤተክርሶቲያን ሥንዱ እመቤት፡
👉Uni_ber_easty አችን ናት👈
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ምናለበት አጠገባቸው ስትቆም ነጠላ አደግድገህ ብትቆም? እሳቸውንም ማክበር መጻሕፍቱን ፤ስዕላቱን ማክበር ይሆንልህ ነበር ይሆንልኛል ብለህ ብታደርገው። ከተአምራቱም የምንማረው ትህትናን እና አክብሮትን ነው። ከጥንታውያን አባቶች መማር ያለብን ይህንኑ ነው። "እሳቸው ያላሉኝ አንተ ምን አገባህ? " ልትለኝ ትችላለህ አበው የሚያስተምሩት አንድም በመንገር አንድም በማሳየት ነው። ለምሳሌ ሊቁ አንተ ትመጣለህ አትመጣም ወደኔ ነው ብለው ጥምጥማተውን ፈተው ፣ካባቸውን አውልቀው ፣ ጋቢያቸውን አውርደው አልጠበቁህም። እንደው ከወትሮው በበለጠ በባንዲራው ደምቀው ተውበው አገኘሀቸው። መልዕክቱ ለሁሉም ጓደኞቻችን ይድረስ ወዳጄ።
ዘፍጥረት 28:17 ላይ ይህ የሠማይ ደጅ ነው ይላል። በ2000 የታተመው ቃሉ በተፈለገው መንገድ ተቃኝቷል።የዕራይስጡ በወንድ ፆታ የተገለጠ ነው
ማን ያርዳ የቀበረ ማን ያውራ የነበረ እንዲሉ ስለ ክርስቶስም ሆነ ስለ እናቱ ድንግል ማርያም ያነበቡ የተማሩ የተረጎሙ የጎረሱት የበሉት ይናገሩ እንግዲህ እኒህ ሊቅ ትንቢተ ኢሳይያስን መጽሐፈ እዝራ 4ቱን ሃይማኖተ አበውን ድርሳነ ቄርሎስ ወጵላድዮስ እና የመሳሰሉትን ያነበቡ ብቻ ሳይሆን እንደ ዘመኑ መናፍቃን እንደመጣላቸው ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ ተቃኝተው በመንፈስ ቅዱስ መሪነት የተረጎሙ ናቸው። ብሉያትን ሐዲሳትን ሊቃውንትን መጽሐፍተ መነኮሳትን 4ቱን ጉባኤ ዘርግተው የሚያስተምሩ ሊቀ ሊቃውንት ናቸው እናም የመናፍቃን ተከታዮች እውነትኛ ሐይማኖትን ከፈለጋችሁ እባካችሁ እነዚህን አባቶች የፈለጋችሁትን ሁሉ ጠይቁ ትክክለኛ መልስ ታገኛላችሁ ከዛ በኋላ ምርጫው የናንተ ነው ግን ጠይቁ ጋዜጤኛው ደግሞ ረዥም ሰዓት ስለሆነ ብትቀመጥ ጥሩ ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ስላቀርብክልን ሊቅ። አባታችን ሁሌም እና ረዥም እድሜ ኑሩልን
መልካም አባታችን ከአሁን በኋላ ከቤተክርስቲያን ካልተወከሉ የቤተክርስቲያን ስርዓት ካልተከበረ መረጃው ለማን?ለጥቅማቸው? ጥያቄና መልሱ በዓውደ ምህረት ይሁንልን። ስህተት ከተናገርኩ እታረማለሁ።
አባታችን ደሥ የሚል ተረት ተረት ነው ሚያወሩት
መሠረታቸው ክርሥቶሥ የሆነ ተረታቸው ለጥሩ መዝናኛ ይጠቀሙታል።
ሌሎች ግን ሢያሣዝኑ እባካችሁን ታምሩን ትታችሁ ቅዱሥ መፅሀፍ አንብቡ ሂወት ያለው ቃሉ ጋ ነው።
አባቴ በዚህ ዕድሜዎ መፀሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሌለ ታሪክ ያወራሉ ? አብርሃም እንግዶችን አዘለ አይልም ።
አምላኬን አግዚአብሔርን የማመሠግነው ይህን ሁሉ ኑፋቄ ከመስማቴ በፊት ብርሐኑን ሰለአበራልኝ ነው ።"በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይዎት እንዲኖረው እንጅ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሠጥ ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዷልና።" ዮሐንሰ ወንጌል 3:16
አልበራልሽም
ታዲያ ብርሐኑ የእግዚአብሔር ቃል የማይለውን የኖኅ መርከብ ማርያም ናት ያዕቆብ ያየው መሰላል ማርያም ናት ይህ የሰማይ ደጅ ነው የሚለውን ይህች ብሎ መቀየር የብሉይ ኪዳንን ኪዳንን በማርያም መቀየር ከዚህ የበለጠ መናፍቅነት አለ።ያሳዝናል ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ለማብራራት የሚሞክሩ ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስን ሥነ ፍታቴ (hermanetics) የማያውቁ ናቸው። ለማንኛውም ኢየሱስ ከኃጢያት የድናል የማነንም እገዛ አይፈልግም
 ፡ እየሱስ ፡ ከድንግል ፡ ማርያም ፡ ተወልዶ ፡ አዳነን
ድንግል ፡ ማርያም ፡ ዳግማዊ ፡ ሄዋን
መምህር ምኑ ጋር ነው አብርሃምን አዝለህ አስገባኝ ብሎት አንዱን አዝሎት አስገባው ብለዋል መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ግን ላገኝ አልቻልኩም።
ከ5000 500ዘመን ተወልጄ አድንሃለሁ ሲባል አዴም 👉አንድ ሚሊየኒየም ማለት ነዉ ወይ???👈 ጠይቁልን🙏🙏🙏 ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን!!😍
ፐፐፐ
ማፈሪያ ፡ ስዕል ትስማላችሁ? ከዚህ በላይ ጣኦት ማምለክ አለ?
ንገሩት ከሰማ ለዛ ለሉሞናት መሪ አይሰማሞ እንጂ መስምያ አንደበት የለውም እንጂ
መፃህፍታን በሚዲያ ስም እየተሰለለ ነው ምን ቅርስ እንዳለ እባካችሁ ንቁ ሊቃውንት ቤተክርስቲያን የሃይማኖት መሪዎች ግን እንዴት ትነቁ በጥላቻ በቂም አይምሯችሁ ሰቶ ። እባካችሁ የኔነህና መቃርዮስ ምሽን ይዘው ነው የሚንቀሳቀሱት
አንተም ሆንክ አንች ጤነኛ ናችሁ በእርግጥ ኦርቶዶክስ አልመሰላችሁኝም ከሆናችሁም አባቶችን እየሰደቡ ለቤተ ክርስቲያን መቆርቆር አላየሁም መጀመሪያ እራሳችሁን አርሙ ስድ
ፖስተሩ መስተካከል ቢችል ! ምን እየሆንን ነው ? አግባብነቱ ፣ የሚሰጠው ትርጉም ፣ ከኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊ የትህትና ሕይወት ትርጉም ጋር ! ሊቃውንት አበውን የምናከብርበትን ማስተዋል ያድለን።
የእስራኤል አምላክ ማለት ጥያቄ አለኝ ኢትዮጵያስ አምላክ የላትም?
የእሰራኤል አምላክ ማለት የያእቆብ(ሰሙ እሰራኤል ተብሎ ሰለተቀየረ) የአብረሃም ወዘተ አምላክ እንደማለት ነው፣ በሌላ በኩል ሌሎች ብዙ ትርግዋሜዎች ይኖሩታል። ያው በእምነታችን የእሰራኤል አምላክ በተለምዶ ተባለ እንጂ የሁሉም አምላክ እንደሆነ ነው የእኛ እምነት።
ሰዎቻችን ሆይ፡- በፍጡራን ስሞች የተሸፈኑ፣ ለየት ያሉ፣ እንግዳና ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑ ተዓምራዊ አማልክት ፈጥራችሁ ወይም ፈጥረው ሰጥተዋችሁ እየሰበካችሁ እኮ ነው!
የሚሳናት/የሚሳናቸው እንደለለ፣መለመን ያለባት/ያለባቸው እንደሆኑ፣ በዝማሬ የምትወደስ/የሚወደሱ፣ ወዘተ. እንደሆኑ እኮ ነው እየሰበካችሁ ያላችሁት፡፡ ይህች ማሪያም በቅዱስ ቃሉ የምናውቃት የአዳኛችንና ጌታችን እናትና አገልጋይ የሆነች፣ ከወንድና ሴት የተወለደች አይሁዳዊቷ ማሪያም ግን አይደለችም፡፡ እናንተ ስበኳቸው፣ሰውላቸውና ወዘተ. ሳትባሉ የምትሰብኳቸው እነዚህ መላዕክት በቅዱስ ቃሉ የምናውቃቸው አይደሉም፤ የተለዩ ናቸው፡፡ የአዳኛችንና ጌታችን አገልጋይ የሆኑ ወደኛ እኛ ለምነናቸው ሳይሆን እግ/ር ራሱ ሲልካቸው ብቻ የሚመጡ ቅዱሳን መላዕክት እኮ አይደሉም፡፡
ቀናት ተመድበውላቸው፣ ተስፋ እየተደረገባቸው፣ በውዳሴና በዝማሬ የሚመለኩ፣ እየተደገሰላቸው፣ የመሥዋዕት ዓይነት እየቀረበላቸው፣ ወዘተ. የሚመለኩትን እኮ ነው እየሰበካችሁ ያላችሁት፡፡
በመዝሙረ ዳዊትም ሆነ በሌሎች ውዳሴዎች የተዘመረለትና ዛሬም ወደፊትም ሊዘመርለት የሚገባ አምላካችን እግ/ር ብቻና ብቻ ነው፡፡ ውዳሴ፣ ዝማሬና ምሥጋና እኮ መሥዋዕት ናቸው፡፡አምልኮም ናቸው፡፡
ለፍጡራን መዘመር፣የአምልኮ ምሥጋናን ማቅረብ፣ማጠንና በነርሱ ተስፋ ማድረግ የባዕድ አምልኮ ነው!!!
በፉክክር፣ በክርክር፣በስሜትና በአልሸነፍ ባይነት ላይ ማተኮሩን ትታችሁ ሰከን ብላችሁ አስቡ እንጂ፡፡የእግ/ር አምላካችንን ክብሮች ሁሉ ለምትሰብኳቸው አማልክት አጎናጸፋችኋቸው እኮ፡፡
የጌታችንን ስቅለት፣ ሞትና ትንሣኤ በአካል ያዩና አብረውት ያገለገሉ ሐዋሪያትና ደቀመዛሙርት አሁን እናንተ የምትሰብኳቸውን ፍጡራን በፍጹም አልሰበኩም፡፡ ‘’ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን 1ኛ ቆሮ. 1፡23 )’’ ተብሎ ተጽፏልና፡፡ እነርሱ ከሰበኩት የተለየ ወንጌል የሰበከ የተረገመ ይሁን(ገላ.1፡8 ተብሎም ተጽፏል እኮ!
ጌታችን በኃጢአታችን የተበላሸነውን እኛን መቼ ጠላን? መቼ ሰደበን?መቼ ፈረደብን? መቼ አሳልፎ ሰጠን? መቼስ ገደለን? ራሱ አልፎ ተሰጠልን እንጂ፡፡ መከራን ተቀበለልን እንጂ፡፡ደሙን አፈሰሰልን እንጂ፡፡ተሰቀለልን እንጂ፡፡ ሞተልን እንጂ፡፡
የርሱ ከሆንን የርሱን ፈለግ ነው ልንከተል የሚገባው፡፡ ልክ እንደ ሐዋሪያቱ እንድንሰብክ የታዘዝነው የተሰቀለልንን የውድ አባት ውድ ልጅን ብቻ ነው ፡፡ ውድ አባት ልዑል እግ/ር አብ ውድ ልጁን ለእያንዳንዳችን አዳኝ ስጦታ አድርጎ ሰጠን እኮ፡፡ እያንዳንዱ ኃጢአተኛ ሰው ይህንን ስጦታ በግሉ እንዲቀበል መንገር ሲገባችሁ ለምንድን ነው ወደ ሌሎች የምትመሩት? የእግ/ር አምላካችን ፈቃድ እያንዳንዱ ወንድ ወይም ሴት እሺ ብሎ በግሉ ይህንን ስጦታ ተቀብሎ እንዲድን ነው፡፡ እናንተ ግን ኃጢአተኞች ተቀብለውት እንዳይድኑ ስታደርጉ ኖራችኋል፤ ቀጥላችኋልም፡፡
ውድ አባት ውድ ልጁን የሰጠን እናንተን ጉዳ-ጉድ ተዓምራትን በማወቅና ፍጡራንን በማንገስ የተራቀቃችሁ ሊቃውንት ሊያደርጋችሁ አይደለም፡፡ የተሰቀለውንና ስበኩ የተባልነውን የውድ አባት ውዱን ልጅ ብቻ ባለመስበክ እግ/ርን ለመድፈር የወሰናችሁት ግን ምን ሆናችሁ ነው? ለራሳችሁስ የማትጠነቀቁት ምን ነክቷችሁ ነው?
ደግሞስ ጌታችን ጥላቻና መገዳደልን አስፋፉልኝ መቼ አለን? ፍጡራኔን ስበኩልኝ መቼ አለን? የጌታችንን ሞትና ትንሣዔውን በአካል ያዩ ሐዋሪያትና ደቀመዛሙርት ያልሰበኳቸውን መስበክ የስህተት ትምህርት ነው፡፡ ሰው ደም ሥሩን ገትሮ አሁኑኑ አጥፍቶ ለመጥፋት በተዘጋጀ ጥላቻ ተሞልቶ በወኔና በስሜት እየተነዳ በሰዎች ልብ ውስጥ ቅዱሱን አዳኝ ጌታችንን ሳይሆን ፍጡራንን ለማንገስ መገበዙ እጅግ በጣም የሚዘገንን ነው!!! እግ/ር አምላካችንን ፈጽሞ አያስደስተውም፡፡ ሌባውን፣ነፍሰ ገዳዩንና ሐሰተኛውን ግን እጅግ በጣም ያስደስተዋል፡፡ ሥራውን ሌሎች እየሠሩለት እንዴት አይደሰት!
ከዚህ ዓለም ጥበብ፣የንግግር ችሎታና ታሪክ አዋቂነት ራሳችሁን ገታ አድርጋችሁ ቢያንስ ለራሳችሁ፣ ላሳታችሁት ሕዝብና ለአገራችንም ቢሆን እባካችሁን ሰከን ብላችሁ አስቡና ተመለሱ፤ ንስሐም ግቡ፡፡ በዚህ ሁሉ ወኔና ችሎታ ልክ እንደ ሐዋሪያቱ የተሰቀለልን ጌታ አዳኛችንን ብቻ ብንሰብክ ለራሳችንም ለዓለሙም ሁሉ በረከት በሆንን ነበር!!! ዓለሙ በድህነታችን፣ በመራባችን፣ በሰልባጅ መራገፊያነታችን፣ በሚመጸውተን ዕርዳታ፣ በውርደታችን፣በጥላቻና በደም ምድርነታችን ባላወቀን ነበር፡፡ ለመሆኑ ምን ሆናችሁ ነው በቅዱሳን ስም እየቀባባችሁ ሌሎችን አማልክት ለዚህች ተጨንቃ ለኖረች አገር የምትሰብኩት! ቅዱስ ቃሉ፡- የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻ ካልሰበካችሁ የተረገማችሁ ናችሁ ይላል፤ ለዚህ ቃል ለምንድነው ጆሮ ዳባ ልበስ ያላችሁት?
የክርስትና ብቸኛና ገዥ መመሪያ የሆነው የእግ/ር ቃል፡- የተሰቀለውን ክርስቶስን የተቀበሉና እርሱን ብቻ የሚሰብኩ ናቸው የእግ/ር ልጆች የሆኑት (ዮሐ.1፡12-13) ይላል፡፡ ‘’በቃ ዕውነቱ ይኸው ስለሆነ የነፍሰ ገዳዩን መፈክር:- ገለን እንሞታለንን አቁማችሁ ተመለሱ፡፡ የእግ/ር ልጅነትን ተቀበሉና ከላይ ቃሉ ካስቀመጠው ዕርግማንና የዘላለም ፍርድ ፈጥናችሁ አምልጡ’’፡፡
ሌላው ሁሉ ዝም ብሎ መራቀቅና ዓለማዊ ፉክክር ነውና እባካችሁን ተውት፡፡ እንጄራ ለመብላት፣ ስምና ዝና ለማግኘት፣ ወደ ሃይማኖቱ መዋቅር ገብቶ ለመፈትፈት፣ሕዝቦችን ለማጋጨትና አገር ለመበታተን ብቃት እንዳላችሁ አይተናል፡፡ ኃጢአተኛ ሰው የሚድነው በናንተ ወይም በሌሎቻችን ሊቅነት ወይም መራቀቅ ወይም አንቱታ ወይም ክብር ወይም ገንዘብ ማግበስበስ አይደለምና ሁሉም በያለበት የዕምነት ዘርፍ ራሱን ባግባቡ እያየ ፈጥኖ ቢመለስ ይሻለዋል፡፡
እንዲህ የምትራቀቁ ሆይ፡- ጉብዝናችሁን ወደ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች ገብታችሁ አስመስክሩ፡፡ ለመሆኑ በተፈጥሮ ሳይንስና በሶሻል ሳይንስስ ስንት ድግሪ ይዛችኋል? ሊቅነታችሁን ሳይንሱም ጋ አታሳዩንም ነበር እንዴ? ለአገር ዕድገትና ልማት የሚጠቅሙ ስንት የሳይንስ ግኝቶችን አገኛችሁልን? እግ/ር አብ ውድ ልጁን ሰውቶ ባጠናቀቀው የማዳን ሥራ ውስጥ እየገባችሁ አትራቀቁ፤ አትረብሹ!!!
ሊቅነታችሁ፣ ክቡርነታችሁ፣ ትምህርቶቻችሁ፣ ሕወታችሁና ተግባሮቻችሁ ሕዝቦችን የማያስታርቁ ሆኑሳ? መተተኞችን፣ ደጋሚዎችን፣ ሟርተኞችን፣ ደብተራዎችን፣ በየቀበሌው የሚያረጠርጡ አዋቂ ተብዬ አምታቾችን፣ በየዘርፉ የተሰማሩ ዘራፊዎችን፣ጉቦኞችን፣ዘረኞችንና እንደ አሸን የፈሉ ክፉ አድራጊዎችን ሳይኮንኑ ቀሩሳ? ነገረ ሥራችሁ ክፉዎችን በባሰ አበረታታቸውሳ? ለዚህ ሁሉ ክፉ ፍሬያችሁ ለእግ/ር ምን ልትመልሱ ነው? ልብ በሉ፡- ሰውን እንጂ እርሱንስ መሸወድና ማሸነፍ አይቻልም!!!’’
ኢትዮጵያ የሁሉም ብሔሮች፣ የሁሉም ሃይማኖቶች ተከታዮች አገር ስለሆነች ይህንን እግ/ር አምላካችን የማይከብርበትንና አገርን የሚያፈርስ የጥላቻና የግጭት ነገረ ሥራችሁን ለራሳችሁ ስትሉ አቁሙ፣ ንስሐ ግቡና ተመለሱ፡፡
ይሄ ን 🤣😂ሁሉ ከምትፅፍ መጀመሪያ አዳምጥ ውይይይ 🙉🙉🙉
ድምጽ በደንብ አይሰማም
አባ እጃችን ላይ ባለው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ሲዋሹ ምነው አለማፈርዎ እና እግዚአብሔርን አለመፍራትዎ ? በዘፍጥረት ምዕራፍ 18 ላይ የቱጋ ነው በእንግድነት የመጡት ሰዎች አዝለህ ወደ ቤትህ አስገባን ያሉት እና አንዱን አዝሎ ያስገባው ? ሲጀመር አብርሀም ይኖር የነበረው በቤት ሳይሆን በድንኳን ነበር ። ምግቡ ቀርቦላቸው የበሉትም በዛፉ ስር ነበር እንጂ ወደ ድንኳንም አልገቡም ። " ሲበሉም ዛፉ ሥር አጠገባቸው ቆሞ ነበር " (ዘፍጥረት 18፥8) አይደል ተብሎ የተፃፈው ? በ 1ኛ ቆሮንጦስ 4፥6) "ከተጻፈው አትለፍ " አይልም ወይ ? በአጠቃላይ እርስዎ ግዕዝ እንጂ ምንም የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት ያለዎ አይመስለኝም ።
በደንብ ሣም መንፈሳዊ ትምሰላልህ ደምጸን መለዋወጥ ህይማኖት ያለው የመስላል ግ ን አድጋ ነው ሰ ማ ወሸት ምን ዓይንት ነገር ዋናው ወሽታም ሰው ነው መርከብ አየሱስ ነው አልባበሱ ደስ ይላል ሰወየው ይገርማል ለምን ታርክ አይጠናም
አይ ዱርዬ የንቁ ሚዲያ ባለቤት የኔነህን እንኳን ማወቅ ያልቻሉ የጎንደር ሊቃውንት የዚ ሰላይ መጫወቻ ይሁኑ ያሳዝናል 😭 ንቁ በሚዲያ በእርዳታ ሽፋን ገዳማትን በመሰለል በመቅረፅ ለጣላት አቅጣጫ ቦታዎችን ማስረከብ ነው። ኧረ ንቁ ይህ ዱረርዬ ያላባለጋት ሴት የለችም እባካችሁ ላገኛችሁት አትቅረቡ
ስለ ግል ስነ ምግባሩ እኛ አናውቅም እግዚአብሔር ያውቀዋል ግን ሊቃውንት መሆን ማለት የሰው ሃጢአት ማወቅ መዘርዘር አይደለም በብቃት ቢያውቁ እንኳን የጠየቃቸው መንፈሳዊ እና ስለመጻሕፍት የሚመለከታቸው ስለሆነ ይመልሳሉ መናፍቃንም ቢጠይቋቸው ይመልሳሉ እና አያስወቅሳቸውም ምክንያቱም ብዙዎቻችን ተምረንበታልና
@@momojojo5634 እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ አባቶቻችን ልጆቻቸው መተው ንስሃ ልገባነው ቢሏቸው እንቢ በሉ ማለት ነው ያንተ/ቺ አባባል ነው ዱርዬ ሆነም አልሆነም እውቀት ፈልጎ ከሄደ ያስረዱታል
እረ ጥምጥሙ የኛነው ታይቶ አይታወቅም አዴስ ነገር እባካችሁ አታምጡ
ወድ ወንድማችን/እህታችን አንተ/ቺ አይተህ/ሽ ስላማታውቅ/ቂ አዲስ ነገር አመጣችሁ ብሎ መናገር አግባብ አይደለም።
ኧረ ተው ድንቁርና አናብዛ አቤት 😥
እስኪ መጀመሪያ ኢትዮጵያን በአራቱም ማአዘን ተረጅ 😢ወይ ዘንድሮ ጭራሽ አባታችን ጥምጣም ልክ አደለም ስትሉ አታፍሩም ሆሆሆይ ጉድ ነው እግዚአብሔር ይማረን ሁላችንም
ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረቻት አሉ አይ ማስተዋሉን ይስጣችሁ
ውይ በፈጣሪ ካላወቃችሁ ዝም ማለት አይሻልሞይ እጃችሁ ያሳክካችኋል ልበል 🤔🤔🤔
በፍጹም በፍጹም መርከቡ የማርያም ምስሌ አይደለም
መርከቡ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምሳሌ ነው፤ ምክንያቱም በኖህ መርከብ እንስሳቶች፣የኖህ ልጆች እና ኖህ ከነ ሚስቱ የዳነው በመርከቧ ውስጥ ስለሆነ ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ ያዳነባት የድህነት ምክንያት ሆናለችና በኖህ መርከብ ትመሰላለች ።
እና ያንተ ው ዳስተር ተብዬ ነው? 😂
አለመሆኑን መስረጃ አምጡ ሊቀሊቃውን አባቶች እንደ ፖስተር በራሳቸው ሀሳብ አይተረጉሙም መንፈስ ቅዱስ አድሮባቸው እንጂ
Atm መገኘት በሌለብህ ቦታ አትገኝ።
ቦታህን እወቅ።
ድንግል ማረያምን መካድ ጌታችንና መዳኒታችን እየሰሱ ክርስቶስን መካድ ነው።
ድንግል ማረያም የኖህ መርከብ ምሳሌ ነች።
አብርሀም በድንኳን እንግዳ የተቀበለባት ናት ማርያም።
የአሮን የክህነቱ በትር ናት ማረያም።
ወዳጄ ጌታችንና መዳኒታችን እየሡስ ክርስቶስ ከቅድስት ማረያም ተወልዶ
ያዳነባት የድህነት ምክንያት ሆናለችና ድንግል ማረያም በመርከብ ትመሰላለች ።
ማረያምን አንተ ባታከብራትም ብታከብራትም ልትቀንሰው / ልትጨምርላት አትችልም።
ምክንያቱም ራሱ መዳኒታችንና ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ፈፅሞ
አክብሯታልና።
ስለዚህ ያለ ቦታህ ባትገኝ መልካም ነው ።
ልቦና ይስጥህ አምላካችን ።
እሺ አወቀ
ታምረ ማርያምን የማያነብ ሰው ዕውር ነው አላሉም ያሉት ብሉይ ኪዳንን ያላነበበ ለታምረ ማርያም እውር ነው ነው ያሉ ፡፡ በተረፈ በርቱ
🙏🙏🙏🙏